cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

ኑ በተውሒድ🇸🇦እንደመር 🤝 እውነተኛ አንድነት በተውሒድና በሱና ብቻ ነው ሚገኘው።

👉የዚህ ቻናል  አላማ በአላህ ፍቃድ ሰዎች ተውሂድ እና ሱናን እንድያውቁ ከሽርክ እና ከቢድዓ እንዲሪቁ ለማድራግ ነው ❗️❗️ በሰለፎች (በደገጎች) መንገድ !! ↪️📚የሱና ዑለማዎችና ኡስታዞች የኪታብ ቂርኣትና ሙሓደራዎች ፈታዋዎች ሌሎቹም ጠቀሚ ፅዑፎች የሚለቀቁበት ቻናል ነው 👌 👌ስህተቶች ስተገኙ አስታከክሉን በረከሏሁ ፊኩም አዳራ ስህተትን  አቲለፉ ። @musefa_1993 እርምት መቀበያ

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
7 021
Obunachilar
+924 soatlar
+737 kunlar
+18130 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

አዲስ ሙሃዶራ ርእስ:-
ሸሪዓዊ እውቀትን በመቅሰምና ዲንን በመገንዘብ ላይ የተሰጠ ጥቅል ምክር
🎙ሸይኽ ሙሀመድ ቢን ዘይድ አል-መድኸሊይ (ሀፊዘሁላህ) ትርጉም:- ሸይኽ ሸሪፍ ሸምሰዲን (ሀፊዘሁላህ) ግንቦት 20/2016 ላይ በኬንቴሪ ፈጅር መስጂድ የተደረገ የተለያዩ ት/ቶችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ⤵️ #join በማድረግ ይቀላቀሉ https://telegram.me/IbnShifa https://telegram.me/IbnShifa
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
ሰበር ዜና 👉ኬንቴሪ አዲስ ሰፈር ፈጅር መስጂድ 🔹 ዛሬ እለተ ማክሰኞ ግንቦት 20/2016 ከሳዑዲ ዐረቢያ የመጡት ሸይኽ ሙሀመድ ቢን ዘይድ የዚያራና የሙሃዶራ ፕሮግራም አላቸው፣ ላልሰማ በፍጥነት አዳርሱ!! الشيخ محمد بن زيد المدخلي حفظه الله የታላቁ ዓሊም የዘይድ አል-መድኸሊይ (ረሂመሁላህ) ልጅ የሆኑት ሸይኽ ሙሀመድ ቢን ዘይድ አል-መድኸሊይ (ሀፊዘሁላህ) ዛሬ በአላህ ፈቃድ ዚያራቸውን ሸገር ሲቲ ወደሚገኘው ፈጅር መስጂድ አድርገዋል። ሰኣት:- ከመግሪብ እስከ ዒሻእ አድራሻ:- ኦሮሚያ ክልል ሸገር ሲቲ አለምገና አለፍ ብሎ ካንትሪ አዲስ ሰፈር ፈጅር መስጂድ የተለያዩ ት/ቶችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ⤵️ #join በማድረግ ይቀላቀሉ https://telegram.me/IbnShifa https://telegram.me/IbnShifa
Hammasini ko'rsatish...
👍 1
نصيحة الشيخ محمد بن زيد المدخلي حفظه الله في مركز دار السنة የዳር አስ-ሱንና የቴሌግራም 👇👇 ቻናል #join በማድረግ ይቀላቀሉ https://t.me/DarASSunnah1444 https://t.me/DarASSunnah1444
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
ሰበር ዜና
ዛሬ በአላህ ፈቃድ ከሸይኽ ሙሀመድ ቢን ዘይድ አል-መድኸሊይ (ሀፊዘሁላህ) ጋር በዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል 📢
🕰ዛሬ እለተ ሰኞ ግንቦት 19/2016 የዒሻእ ሶላት እንደተሰገደ ከሳዑዲ ዐረቢያ የመጡት ሸይኽ ሙሀመድ ቢን ዘይድ የዚያራና የሙሃዶራ ፕሮግራም አላቸው፣ ላልሰማ በፍጥነት አዳርሱ!! የዛሬው እንግዳችን:- الشيخ محمد بن زيد المدخلي حفظه الله 👉 የታላቁ ዓሊም የዘይድ አል-መድኸሊይ (ረሂመሁላህ) ልጅ የሆኑት ሸይኽ ሙሀመድ ቢን ዘይድ አል-መድኸሊይ (ሀፊዘሁላህ) ትላንት ከሳዑዲ ወደ ሀገራችን ባለመድረሳቸው ሳይመጡ ቀርተው የነበረ ቢሆንም ዛሬ በአላህ ፈቃድ ወደ ዳር አስ-ሱንና ይዘልቃሉ። ዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል አዲስ አበባ አለምባንክ አድራሻ:- አዲስ አበባ ኮ/ቀ ክ/ከተማ አለምባንክ ከኦርዶፎ ህንፃ ፊት ለፊት ባለው ቂያስ ወደ ቤተል በሚወስደው ኮብልስቶን መንገድ ከድልዲዩ በስተ ቀኝ ባለው ቂያስ እንገኛለን። ለተጨማሪ መረጃ:- +251920908031 በተጨማሪም ሎኬሽን ⤵️⤵️ https://maps.app.goo.gl/qsBKATgS8jqrJMxw9 የዳር አስ-ሱንና የቴሌግራም 👇👇 ቻናል #join በማድረግ ይቀላቀሉ https://t.me/DarASSunnah1444 https://t.me/DarASSunnah1444
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
🌹🌹🌹 ታላቅ ብስራት 🌹🌹🌹 👌 እነሆ የፊታችን እሁድ ቀን 25/09/2016 በቀቤና ልዩ ወረዳ በወሸርቤ ከተማ በታላቁ ኑር መስጂድ ከተለያዩ ቦታ በሚመጡ መሻይኾችና ዳዒዎች በአይነቱ ልዩ የሆነ የዳዕዋና የሙሀደራ ፕሮግራም ተሰናድቶ ይጠብቃቹሀል። ✅ ስለዚህ ከእርስዎ የሚጠበቀው ፕረግራሞትን አስተካክለው ከወዳጅ ዘመድዎ ጋር ጠዋት 2:30 ላይ ቦታው ላይ መገኘት ብቻ። በአላህ ፍቃድ እጅግ በጣም የሚጠቀሙበት ፕሮግራም ነውና እንኳን መቅረት ማርፈድ አይታሰብም። 🎤🎤 ተጋባዥ እንግዶቻችን 1, ሸይኽ አብዱልሀሚድ ቢን ያሲን አስልጢይ አል’ ለተሚይ ( ሀፊዘሁላህ) ከሌራ ለተሞ። 2, ሸይኽ ሙባረክ ሁሰይን አል-ወልቂጢይ (ሀፊዘሁላህ) ከወልቂጤ። 3 ኡስታዝ በህሩ ተካ (አቡ ዑበይዳህ ሀፊዘሁላህ) ከአዲስ አበባ። 🕌 ቦታ: ወሸርቤ ከተማ ኑር መስጂድ ⏰ ቀንና ሰዓት: 25/09/2016/2:30 https://t.me/shikmubarek https://t.me/shikmubarek
Hammasini ko'rsatish...
ለሴቶች ቁርኣንና አጫጭር ኪታቦችን በኦን ላይ መቅራት የምትፈልጉ ብቻ @fffdfg346
Hammasini ko'rsatish...
አዲስ ይደመጥ!!
በሙነወር ልጅ ላይ የተሰጠ ምላሽና ምክር
🔸 ከድሮ ጀምሮ ሸይኽ ረቢዕ ዘንድ ሆነን ከታዘብነው ነገር የሠለፊያን ደዕዋ የሚጎዳውና ጀመዓን የሚበታትነው ለእራስ መበቀል ውስጥ ሲገባ ነው… 🔹የሚመከር ከሆነ በቅን ልባቸው ሱጁድ ላይ ሆኖም ለእራሱ ወደ ቀናው መንገድ አላህ እንዲመልሰውና እንዲያመላክተው ዱዓ እንዲያደርግ መክረውታል!! 🔸 ስለ መንሀጅ በቂ ግንዛቤ የሌላቸው የሱንና መሻይኾች ሳይሆኑ እራሱ የሙነወር ልጅ እንደሆነ በመንገር ገና ከኡሱል አስ-ሰላሳ ጀምሮ መማር እንደሚገባው ተናግረዋል!! 🔸የልዩነቱ መንስዔ የሆነውን ዋናውን ነጥብ ተናገር "ኢብኑ መስዑዶችን ሙብተዲዕ ለምን አትሉም እያሉ ያስገድዱናል …" ስትል ከርመህ አሁን ከራስህ ለመከላከል እዚህ ግባ የማይባል ትርካምርኪ ነገሮችን በመፃፍና የሙመይዓን ቃዒዳዎች ለቃቅመህ እያመጣህ በማሰራጨት ተጠምደሃል… 🎙በሸይኽ ዶ/ር ሑሰይን ቢን ሙሀመድ አል-ሐበሺ አስ-ሲልጢይ (ሀፊዘሁላህ) 🕌 በዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል በ online የተሰጠ የዳር አስ-ሱንና የቴሌግራም 👇👇 ቻናል #join በማድረግ ይቀላቀሉ https://t.me/DarASSunnah1444 https://t.me/DarASSunnah1444
Hammasini ko'rsatish...
👍 4🔥 1
ከሰለፍያህ መሰረታዊ ነጥቦች √√√√√√√√=✅ 🏝 ሰለፎቻችን የተለያዩ መሰረታዊ ነጥቦችን በማስተማር ትኩረት ያደርጉ ነበር። 🏝 በዘመናችን ያሉ ሙብተዲዖች መሰረታዊ የአቂዳ ነጥቦችን ችላ ይላሉ። 🏝 በመሰረታዊ ነጥቦች ላይ ያሉ ክፍተቶችን ማስተካከል የአሊሞች ስራ ነው። 🎙 በኡስታዝ አቡ ሙዓዝ حَفِظَهُ الله 🗓 ዕለተ ቅዳሜ ግንቦት 18 ቀን 2016 E.C የወራቤ ዩኒቨርስቲ ሰለፍይ ጀመዓዎች ባዘጋጁት የ 𝙬𝙚𝙡𝙡 𝙜𝙤 ፕሮግራም ላይ የቀረበ ሙሐደራ! ▵▮▱▰▱▰▱▰▱▰▱▰▯▴ ⚙ 📝 أَبُـــو عِـمْــرَان ❨𝕒𝕓𝕦 𝕚𝕞𝕣𝕒𝕟❩ 🏝 ••⇣⇣.  🏖   ••⇣⇣  ╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞.   ╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞 🖥️ በ 𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 🏝 ⇣⇣⇣🍭⇣⇣⇣📲 ⇣⇣⇣↙️ https://t.me/AbuImranAselefy https://t.me/AbuImranAselefy https://t.me/AbuImranAselefy ሀሳብ  ካለዎ  ⤵️⤵️⤵️⤵️ https://t.me/AbuImranAselefybot
Hammasini ko'rsatish...
👍 4
↪️ የጁመዓ ኹጥባ (ምክር) ↩️ خطبة الجمعة؛ ➴➴➴➴➴ ==================== ✅ ርዕስ፦ ➴➷➘ "«ኢስላማዊ ወንድማማችነት»" በሚል አንገብጋቢ እና ወቅታዊ ርዕስ عنوان:- ''الأخوة قي الإسلامية'' ➴➴➴➴➴ ==================== 🎙 በሸይኽ ሐሰን ገላው ሐሰን ሀፊዘሁሏህ 🎙 لفضيلة الشيخ حسن بن غلاو حسن -حفظه الله- 🗓 ግንቦት ‐ 08‐ 09 - 2016 E.C 🕌 ባህር ዳር ከተማ መስጅደል ቡኻሪ 🕌 بمدينة بحردار [إثيوبيا]؛ في مسجد البخاري ➴➴➴➴➴ ==================== #size መጠን 8.5 MB #length 37:17 min 🕌መስጅድ:-አል-ቡኻሪ 🌎ባህር ዳር፣ ኢትዮጲያ የባህር ዳር አህለሱና መሻይኾች ገፅ https://t.me/alateriqilhaq كن على بصيرة
Hammasini ko'rsatish...
👍 4