uz
Feedback
HIVN COC Channel

HIVN COC Channel

Kanalga Telegram’da o‘tish

🎥🔊 ማስታወቂያ ለማሰራት @Andualem0 ያግኙን። 📢Youtube channel youtube.com/@HIVN 📢 Our group t.me/HIVN19 📢 Channel t.me/healthinovation 📢 facebook page: www.facebook.com/tenajobs

Ko'proq ko'rsatish

📈 Telegram kanali HIVN COC Channel analitikasi

HIVN COC Channel (@hivncoc) Amxar til segmentidagi kanali faol ishtirokchi. Hozirda hamjamiyat 19 843 obunachidan iborat bo'lib, Tibbiyot toifasida 1 163-o'rinni va Efiopiya mintaqasida 1 704-o'rinni egallagan.

📊 Auditoriya ko‘rsatkichlari va dinamika

невідомо sanasidan buyon loyiha tez o‘sib, 19 843 obunachiga ega bo‘ldi.

03 Iyul, 2026 dagi oxirgi ma’lumotlarga ko‘ra kanal barqaror faollikka ega. Oxirgi 30 kunda obunachilar soni 524 ga, so‘nggi 24 soatda esa 44 ga o‘zgardi va umumiy qamrov yuqori darajada qolmoqda.

  • Tasdiqlash holati: Tasdiqlanmagan
  • Jalb etish (ER): Auditoriya o‘rtacha 10.46% darajada jalb etiladi. Nashrdan keyingi dastlabki 24 soatda kontent odatda umumiy obunachilar sonining 7.94% ini tashkil etuvchi reaksiyalarni to‘playdi.
  • Post qamrovi: Har bir post o‘rtacha 2 075 marta ko‘riladi; birinchi sutkada odatda 1 576 ta ko‘rish yig‘iladi.
  • Reaksiyalar va o‘zaro ta’sir: Auditoriya faol: har bir postga o‘rtacha 6 ta reaksiya keladi.

📝 Tavsif va kontent siyosati

Muallif resursni shaxsiy fikrni ifoda etish maydoni sifatida ta’riflaydi:
🎥🔊 ማስታወቂያ ለማሰራት @Andualem0 ያግኙን። 📢Youtube channel youtube.com/@HIVN 📢 Our group t.me/HIVN19 📢 Channel t.me/healthinovation 📢 facebook page: www.facebook.com/tenajobs

Yuqori yangilanish chastotasi (oxirgi ma’lumot 04 Iyul, 2026 da olingan) sababli kanal doimo dolzarb va katta qamrovli bo‘lib qoladi. Analitika auditoriya kontent bilan faol hamkorlik qilishini, uni Tibbiyot toifasidagi muhim ta’sir nuqtasiga aylantirishini ko‘rsatadi.

19 843
Obunachilar
+4424 soatlar
+2677 kunlar
+52430 kunlar
Postlar arxiv
የስራ ቅጥር ማስታወቂያ | ​ የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ኮምፕሬሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል #30 ቦታዎች ​ሆስፒታሉ ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ ባለሙያዎችን በዝውውር አወዳድሮ በቋ
+1
የስራ ቅጥር ማስታወቂያ | ​ የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ኮምፕሬሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል #30 ቦታዎች ​ሆስፒታሉ ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ ባለሙያዎችን በዝውውር አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል። ​💼 ክፍት የሥራ መደቦች፡ - ​ነርስ ፕሮፌሽናል I-IV (13 ክፍት ቦታዎች) - ​ሜዲካል ላቦራቶሪ ቴክኖሎጂ ፕሮፌሽናል I-IV (5 ክፍት ቦታዎች) - ​ፋርማሲስት I-IV (5 ክፍት ቦታዎች) - ​ሚድዋይፈሪ ፕሮፌሽናል I-IV (4 ክፍት ቦታዎች) - ​ሳይካትሪ ነርስ I-IV (1 ክፍት ቦታ) - ​ባዮሜዲካል ኢንጂነር I-IV (1 ክፍት ቦታ) - ​ህብረተሰብ ጤና አጠባበቅ (1 ክፍት ቦታ) ​📋 አጠቃላይ መስፈርቶች፡ - ​የትምህርት ደረጃ፡ ቢ.ኤስ.ሲ (BSc) / ዲግሪ - ​የሥራ ልምድ፡ ከ1 - 9 ዓመት - ​የቅጥር ሁኔታ፡ በዝውውር - ​ደመወዝ፡ በመንግስት ስኬል መሰረት ​📅 የምዝገባ መረጃ፡ • ​የምዝገባ ጊዜ፡ ማስታወቂያው ከወጣበት 29/10/2018 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ የሥራ ቀናት ብቻ። • ​የምዝገባ ቦታ፡ ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ኮምፕሬሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የሰው ሀብት አስተዳደር ቢሮ። ​⚠️ ማሳሰቢያ፦ ​አመልካቾች ለምዝገባ ሲመጡ የማመልከቻ ደብዳቤ፣ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃ (ዋናውና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ)፣ የታደሰ የሙያ ፈቃድ (License)፣ ከሚሰሩበት ተቋም የ መልቀቂያ ፈቃድ ደብዳቤ፣ የዲስፕሊን ግድፈት የሌለባቸው መሆኑንና የቅርብ ጊዜ የሁለት ጊዜ የሥራ አፈጻጸም (Evaluation) ውጤት የሚገልጽ ደብዳቤ ይዘው መቅረብ አለባቸው። ለወቅታዊ ታማኝ የጤና መረጃዎች ⤵️ ቴሌግራም: https://t.me/addlist/IWOV6uABAi5lYTA0  ላይ ይከታተሉን:: ፌስቡክ: www.fb.com/tenachn ዩትዩብ: youtube.com/@HIVN ቲክቶክ: tiktok.com/@andu_tena

የጤና ሙያ ፈቃድ ፈተና ለወሰዳችሁ ጤና ባለሙያዎች በሙሉ ___ በሰኔ 2018 ዓ.ም በጤና ሚኒስቴር በኩል የተሰጠውን የጤና ሙያ ፈቃድ ፈተና የወሰዳችሁ ተመዛኞች ከሰኔ 27/2018 ዓ.ም ጀምሮ htt
የጤና ሙያ ፈቃድ ፈተና ለወሰዳችሁ ጤና ባለሙያዎች በሙሉ ___ በሰኔ 2018 ዓ.ም በጤና ሚኒስቴር በኩል የተሰጠውን የጤና ሙያ ፈቃድ ፈተና የወሰዳችሁ ተመዛኞች ከሰኔ 27/2018 ዓ.ም ጀምሮ https://hple.moh.gov.et ላይ በመግባትና የብሄራዊ መለያ ቁጥር(FAN) እና Password በማስገባት የፈተና ውጤታችሁን መመልከት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን በውጤታችሁ ላይ ቅሬታ ያላችሁ ተመዛኞች ውጤት ከተገለጸበት ዕለት አንስቶ ባሉት 10 (አስር) ተከታታይ የስራ ቀናት በስልክ ቁጥር 952 በስራ ሰዓት በመደወል ሙሉ ስም፣ ዲፓርትመንት እና የተማራችሁበትን የትምህርት ተቋም ስም በማሳወቅ ጥያቄዎቻችሁን ማቅረብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ ማሳሰቢያ፦ የጤና ሙያ ፈቃድ ፈተናውን ያለፋችሁ ተመዛኞች ከሰኞ ሃምሌ 6/2018 ዓ.ም ጀምሮ ስም ዝርዝራችሁ ወደ ክልል የሚላክ ስለሆነ የሙያ ፍቃዳችሁን 12ተኛ ክፍል በተማራችሁበት ክልል ማውጣት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ የ COC ውጤት ለማየት የተቸገራችሁ አጭር ገለፃውን ማየት ትችላላችሁ ⤵️ https://youtu.be/gNZSCqm0Gcg

ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ | 312 መምህራን ይፈልጋል የባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ የ2019 የትምህርት ዘመን የትምህርት ዘመን በሴሚስተር ዘርፍ የሚከተሉትን ክፍት የስራ ቦታዎች መሙላት ይፈልጋል፤ ፍላ
+7
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ | 312 መምህራን ይፈልጋል የባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ የ2019 የትምህርት ዘመን የትምህርት ዘመን በሴሚስተር ዘርፍ የሚከተሉትን ክፍት የስራ ቦታዎች መሙላት ይፈልጋል፤ ፍላጎት ያላቸው እና ብቁ የሆኑ አመልካቾች ከዚህ በታች በተጠቀሱት መስፈርቶች መሰረት ለተገለጸው የአካዳሚክ የስራ ቦታ እንዲያመለክቱ ይጋብዛል። ለወቅታዊ ታማኝ የጤና መረጃዎች ⤵️ ቴሌግራም: https://t.me/addlist/IWOV6uABAi5lYTA0  ላይ ይከታተሉን:: ፌስቡክ: www.fb.com/tenachn ዩትዩብ: youtube.com/@HIVN ቲክቶክ: tiktok.com/@andu_tena

​የክፍት የስራ ማስታወቂያ ​ድርጅት: ረቢ መካከለኛ ክሊኒክ ​ረቢ መካከለኛ ክሊኒክ ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት ክፍት የስራ መደቦች ብቁ እና ተነሳሽነት ያላቸውን ባለሙያዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል
የክፍት የስራ ማስታወቂያ ​ድርጅት: ረቢ መካከለኛ ክሊኒክ ​ረቢ መካከለኛ ክሊኒክ ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት ክፍት የስራ መደቦች ብቁ እና ተነሳሽነት ያላቸውን ባለሙያዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። ተፈላጊ ሙያ መደቦች ​1. የላቦራቶሪ ቴክኒሻን (Laboratory Technician) • ​ጾታ: ሴት • ትምህርት: ዲፕሎማ/ዲግሪ • ​ የስራ ልምድ: 1 ዓመት እና ከዚያ በላይ ​2. ክሊኒካል ነርስ (Clinical Nurse) • ​ጾታ: ሴት • ትምህርት: ዲፕሎማ/ዲግሪ • ​ የስራ ልምድ: 2 ዓመት እና ከዚያ በላይ ​3. BSc Nurse / Senior HO / GP • ​ጾታ: ወንድ • ​ የትምህርት: ​BSc Nurse, GP ወይም Health Officer (HO): • ሥራ ልምድ:- - HO/Nurse: 5 ዓመት እና ከዚያ በላይ ​- ጠቅላላ ሐኪም (GP): 1 ዓመት እና ከዚያ በላይ ለሁሉም የስራ መደቦች • የቅጥር ሁኔታ: በቋሚነት • ደሞዝ: በስምምነት ​🚑 የስራ ቦታ: ቀራኒዮ (አዲስ አበባ) ​📌 እንዴት ማመልከት ይቻላል: ከላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን (CV) በቴሌግራም አድራሻችን መላክ ትችላላችሁ። ✈️​ የቴሌግራም አድራሻ: @Mikudege ​📞 ለበለጠ መረጃ: +251912280770 ​▶️ ቻናላችንን ይቀላቀሉ: @healthinovation

Vacancy announcement | Organization: Nile Century Hospital 🗓Announcement Date: 26/10/2018 E.C. 🚑Location: Sheger City, Mana
Vacancy announcement | Organization: Nile Century Hospital 🗓Announcement Date: 26/10/2018 E.C. 🚑Location: Sheger City, Mana Abichu (10 km from Piassa), on the main road from Addis to Sululta (Mizan Kimbire). Position: BSC nurse • Education: BSC in nursing • Experience: 0 years and above • Required number:6 • Salary: Attractive • Language: Amharic and afaan oromo proficiency • Job type: permanent • Deadline: 5 working days from the announced date How to Apply: Applicants are instructed to send their CV and relevant documents via one of the following methods: • Email: nilecenturyhospital@gmail.com • In-Person: Submit the application on working days at the Human Resources Office at the hospital location. For More Information: 📞Phone: 0981775252/0998111114 / 0998111115

📌 VACANCY ANNOUNCEMENT | ​Hiring Organization: Anketse Birhan MCH Center 🚑Location: Ayer Tena, in front of Kidane Mehret Ch
📌 VACANCY ANNOUNCEMENT | ​Hiring Organization: Anketse Birhan MCH Center 🚑Location: Ayer Tena, in front of Kidane Mehret Church ​Anketse Birhan MCH Center is seeking qualified, dedicated, and competent professionals to fill the following positions: ​1. Scrub Nurse • ​Education: BSc degree in Nursing with a valid professional license • ​Experience: 1 year and above • ​Quantity: 1 • ​Working Hours: 24-hour shift system • ​Salary: Negotiable ​2. Pediatric Nurse • ​Education: BSc degree in Nursing with a valid professional license • ​Experience: 1 year and above • ​Quantity: 1 • ​Working Hours: 24-hour shift system • ​Salary: Negotiable ​NB: Prior experience as a scrub nurse and/or in pediatric nursing care is highly preferred. ​📩 How to Apply: ​Interested and qualified candidates who meet the above requirements are invited to submit their CV and relevant credentials via Telegram: ✈️​Telegram: @NebiyuBk 📞​Phone: +251913002991

ለጣሊያን ሀገር የሥራ ዕድል የምዝገባ ጥሪ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር በገባው የሁለትዮሽ ስምምነት መሰረት በህጋዊ የውጪ ሀገር ሥራ ስምሪት ፕሮግራም በጣሊያን ሀገር በሆቴልና መስተንግዶ (Hospital
ለጣሊያን ሀገር የሥራ ዕድል የምዝገባ ጥሪ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር በገባው የሁለትዮሽ ስምምነት መሰረት በህጋዊ የውጪ ሀገር ሥራ ስምሪት ፕሮግራም በጣሊያን ሀገር በሆቴልና መስተንግዶ (Hospitality) ዘርፍ የሰው ኃይል ይፈለጋል። የዜጎችን መብት፣ ደህንነት እና ጥቅም በማስጠበቅ ህጋዊ በሆነ መንገድ ወደ ጣሊያን ሄደው መስራት የሚፈልጉ አመልካቾች እንዲያመለክቱ እናሳውቃለን። 🏨 የሥራ መደቦች፦ 🔹ጸሐፊ(Commis de Rang / F&B Server) – 19 ቦታዎች 🔹 የፅዳት ሰራተኛ (Room Attendant / Housekeeping) – 20 ቦታዎች 🔹 ረዳት ሼፍ (Commis Chef) – 13 ቦታዎች 🔹 የእቃ አጣቢ (Kitchen Steward / Dishwasher) – 11 ቦታዎች 🔹 የወለል ረዳት (Floor Porter / Houseperson) – 3 ቦታዎች 🔹 የቢሮ አስተናጋጅ (Front Office Agent / Receptionist) – 4 ቦታዎች 🔹 የጥገና ቴክኒሺያን (Maintenance Technician) – 1 ቦታ 🔹 የስፓ ቴራፒስት / የማሳጅ ባለሙያ (Spa Therapist / Masseuse) – 1 ቦታ 📌 የማመልከቻ መስፈርቶች ✅ ከስራው ጋር ተያያዥ የስራ ልምድ ያላቸው ተመራጭ ናቸው። ✅ ለአብዛኛዎቹ የስራ መደቦች የእንግሊዝኛ እና/ወይም የጣሊያንኛ ቋንቋ እውቀት ያስፈልጋል። ✅ ለአንዳንድ የሙያ መደቦች ተዛማጅ የሙያ ማረጋገጫ ወይም የሆቴል እና መስተንግዶ ትምህርት ተመራጭ ነው። 📅 የሥራ ቆይታ አብዛኛዎቹ የስራ መደቦች ለ2026/2027 የክረምት የቱሪዝም ወቅት የሚቀጠሩ ሲሆን፣ አንዳንድ የስራ መደቦች ዓመቱን ሙሉ ወይም በበጋና በክረምት ወቅት የሚሰሩ ናቸው። ✅ ለመመዝገብ 1.Labor ID ካሎት በተሰጠው የማመልከቻ ማስፈንጠሪያ በመጠቀም ያመልክቱ። 2.Labor ID ከሌሎት የሚከተሉትን ሂደቶች ይከተሉ፦ 1. በ lmis.gov.et ይመዝገቡ። በአቅራቢያዎ ባለ የአንድ ማዕከል (ወረዳ ወይም ቀበሌ) በመሄድ የባዮሜትሪክስ መረጃ ይስጡ እና የሰራተኛነት መለያ ቁጥር (Labor ID) ይያዙ። 1. Labor ID ካገኙ በኋላ በተሰጠው የማመልከቻ ማስፈንጠሪያ https://forms.lmis.gov.et/italy-hotel/ ገብተው መረጃዎትን በትክክል ሞልተው ያመልክቱ። ማሳሰቢያ 📌ምዝገባም ሆነ ስምሪት በሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ የኢትዮጵያ የሥራ ገበያ ብቻ የሚከናወን ሲሆን ሚኒስቴሩ ለየትኛውም አካል ውክልናም ሆነ ፈቃድ አለመስጠቱን እንገልፃለን። 📌ምንም አይነት ክፍያም የለውም ብሏል የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር። እንዴት መመዝገብ እንዳለብን ማብራሪያ ⤵️ https://youtu.be/e3Q5GziZDuE?si=MhVVXwZVWyJieYa9

Vacancy announcement | Hiring Org: Dr. Tedla Dental Clinic 🚑Location: Lideta, Addis Ababa Our Dental Clinic seeks to hire a
Vacancy announcement | Hiring Org: Dr. Tedla Dental Clinic 🚑Location: Lideta, Addis Ababa Our Dental Clinic seeks to hire a Clinical Nurse /Nurse professional who meet the following requirments Required position 1. Bsc/Clinical Nurse • Education: Bsc/Diploma nurse • Experience: 0 year and above • Salary: Negotiations How to apply: Candidates who meet the above requirements can submit relevant documents via phone number 📞 +251929110678 @healthinovation

​ የሥራ ቅጥር ማስታወቂያ | ቀጣሪ ድርጅት:- ራማ መካከለኛ ክሊኒክ ​ራማ መካከለኛ ክሊኒክ በባህር ዳር ከተማ (ቀበሌ 13) ለሚገኘው ክሊኒካችን ከዚህ በታች በተገለጸው ክፍት የሥራ መደብ ብቁ ባለ
የሥራ ቅጥር ማስታወቂያ | ቀጣሪ ድርጅት:- ራማ መካከለኛ ክሊኒክ ​ራማ መካከለኛ ክሊኒክ በባህር ዳር ከተማ (ቀበሌ 13) ለሚገኘው ክሊኒካችን ከዚህ በታች በተገለጸው ክፍት የሥራ መደብ ብቁ ባለሙያዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። ​💼 ተፈላጊ ባለሙያ፦ ጤና መኮንን ወይም ቢ.ኤስ.ሲ. ነርስ • ​ተፈላጊ ችሎታ፦ ከታወቀ ኮሌጅ/ዩኒቨርሲቲ የተመረቀ/ች እና የታደሰ የሙያ ፈቃድ (License) ያለው/ያላት • ​የሥራ ልምድ፦ 0 ዓመት እና ከዚያ በላይ (የግል ሕክምና ተቋም ላይ የሥራ ልምድ ያላቸው ይበረታታሉ) • ​ጾታ፦ አይለይም • ​ብዛት፦ 1 • ​ደመወዝ፦ በስምምነት ​📅 ​የምዝገባ ቀን፦ ከሰኔ 25/2018 እስከ ሰኔ 29/2018 ዓ.ም (ከጠዋት 2፡00 - 12፡00 ሰዓት) ​የፈተና ቀን፦ ሰኔ 30/2018 ዓ.ም ጠዋት 4፡00 ሰዓት 📥 ማመልከቻ አማራጮችበአካል፦ ባህር ዳር፣ ገጠር መንገድ፣ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጎን በሚገኘው ክሊኒካችን በመምጣት መመዝገብ ይችላሉ። ​በቴሌግራም፦ ዲግሪ፣ የታደሰ ሙያ ፈቃድ፣ CV እና የሥራ ልምድ (ካለዎት) በሊንኩ ይላኩ ወይም በስልክ ቁጥር 📞 0901457080 ማስተላለፍ ይችላሉ። ​⚠️ ማሳሰቢያ፦ በጣም አስፈላጊ ካልሆነ በስተቀር በስልክ አለመደወል ይመረጣል! ​ለመላው የጤና ባለሙያዎች መልካም ዕድል! የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡ @healthinovation

የአርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ ማስተማሪያና ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በወጣው የዝውውር ማስታወቂያ መሠረት ለጽሑፍ ፈተና የቀረቡ ዕጩዎች ዝርዝር። በቀጣይም በዚህ የፈተና ጥሪ ያልተካተቱትን በቅርቡ
የአርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ ማስተማሪያና ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በወጣው የዝውውር ማስታወቂያ መሠረት ለጽሑፍ ፈተና የቀረቡ ዕጩዎች ዝርዝር። በቀጣይም በዚህ የፈተና ጥሪ ያልተካተቱትን በቅርቡ የምናሳውቅ መሆናችንን ልናሳውቅ እንወዳለን። የፈተና ጥሪ ⤵️ https://t.me/healthinovation/56151

🔵 የስራ ቅጥር ማስታወቂያ 🔵 የድርጅት ስም፦ ኤክሶደስ የፊዚዮቴራፒ ልዩ ክሊኒክ 📍የስራ ቦታ፦ አዲስ አበባ 22 እና አያት አደባባይ አካባቢ በሚገኙት ክሊኒኮቻችን የስራ መደብ፦ የሪሰፕሽን ባለሙ
🔵 የስራ ቅጥር ማስታወቂያ 🔵 የድርጅት ስም፦ ኤክሶደስ የፊዚዮቴራፒ ልዩ ክሊኒክ 📍የስራ ቦታ፦ አዲስ አበባ 22 እና አያት አደባባይ አካባቢ በሚገኙት ክሊኒኮቻችን የስራ መደብ፦ የሪሰፕሽን ባለሙያ • ተፈላጊ ብዛት፦ 2 • የስራ ልምድ፦ 12 ክፍል እና ከዚያ በላይ 📌 ተፈላጊ መስፈርት፦ መሰረታዊ የኮምፒውተር እውቀት ያላት 📆 የመመዝገቢያ ማብቂያ ቀን፦ እስከ ሰኞ 29/10/2018 ብቻ ነው። 📝 እንዴት ማመልከት ይቻላል? በአካል ማመልከት ለምትፈልጉ፦ አዲስ አበባ 22 አካባቢ በሚገኘው ዋናው ቢሯችን በአካል ከጠዋቱ 2:30 - 11:30 መምጣት ትችላላችሁ። ✈️በቴሌግራም፦ 0911039377 (@SINE20000) ለበለጠ መረጃ 📞በስልክ ቁጥር፦ 0911039377 / 096 986 8788 ይደውሉ። @healthinovation

VACANCY ANNOUNCEMENT | 🏥 Organization: Hosea Medium Clinic 🚑 Location: Shakiso Town, Oromia region Hosea Medium Clinic is l
VACANCY ANNOUNCEMENT | 🏥 Organization: Hosea Medium Clinic 🚑 Location: Shakiso Town, Oromia region Hosea Medium Clinic is looking for qualified and experienced health professionals for the following positions: 1️⃣ Position: Medical Laboratory TechnologistRequired number: 1 • Education: BSc Degree • Experience: 2 years and above. • Key Skills: Must operate CBC, Chemistry, and Hormone analysis machines. Proficient in Microscopy (specifically B/F). 💸 Salary: 20,000ETB (NET) 2️⃣ Position: Medical Laboratory TechnicianRequired number: 1 • Education: Diploma in Medical Laboratory. • Experience: 3 years and above. 💸 Salary: 15,000ETB (NET) 3️⃣ Position: Clinical NurseRequired number: 2 • Education: Bsc/ Diploma in Nursing. • Experience: 3 years and above. • Key Skills: Proficient in common procedures (Cannula insertion, wound care, etc.). 💸 Salary: 15,000ETB (NET) 📑 General Requirements for All 3 Above positions: • Complete educational documents. • Valid Professional License. • Clearance letter is mandatory. HOW TO APPLY: Interested applicants who meet the above requirementscan contact us via phone/Telegram: 📞 0994924257 @healthinovation

​VACANCY ANNOUNCEMENT Hiring Org: ​Lay Amba Internal Medicine Specialty Clinic Our clinic invites qualified and dedicated pro
VACANCY ANNOUNCEMENT Hiring Org: ​Lay Amba Internal Medicine Specialty Clinic Our clinic invites qualified and dedicated professionals to apply for the following permanent positions: ​🚑 Location: ​Kality, Selam Hintsa 04, In front of Kality Jati Kidane Mihret Church, Addis Ababa ​📌 Position: BSc Nurse / Clinical Nurse • ​Required No: 2 • ​Employment Type: Permanent • ​Experience: Minimum of 3 years • ​Salary: Negotiable ​📋 Requirements: • ​Valid professional license and release • ​Strong clinical and communication skills • ​Commitment to high-quality patient care ​📅 Deadline: ​Within one week of this announcement (Up to 30/10/2018 E.C.) ​ How to Apply: ​Submit your valid documents and CV via ✈️Telegram: @Getdoc16 (Or apply in person at the clinic) ​ @healthinovation

​ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ክፍት የሥራ መደቦች ማስታወቂያ! ​ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ባሉበት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ክፍት የሥራ መደቦች ማስታወቂያ! ​ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ባሉበት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል። ​📌 የሥራ መደቦች እና መመዘኛዎች፡ ​📋 ነርስ ፕሮፌሽናል I • ​የትምህርት ደረጃ፡ BSc ዲግሪ በነርሲንግ • ​የሥራ ልምድ፡ ልምድ አይጠይቅም • ​ብዛት፡ 50 (ሃምሳ) ​📋 ነርስ ፕሮፌሽናል III • ​የትምህርት ደረጃ፡ BSc ዲግሪ በነርሲንግ • ​የሥራ ልምድ፡ 6 ዓመት • ​ብዛት፡ 20 (ሃያ) ​📋 ዲፕሎማ (ደረጃ 4) ነርስ • ​የትምህርት ደረጃ፡ በደረጃ 4 የተመረቀ/ች • ​የሥራ ልምድ፡ 6 ዓመት • ​ብዛት፡ 10 (አስር) ​📋 ሲኒየር ሚድዋይፈሪ III • ​የትምህርት ደረጃ፡ BSc ዲግሪ በሚድዋይፈሪ • ​የሥራ ልምድ፡ 6 ዓመት • ​ብዛት፡ 6 (ስድስት) ​📋 የፋርማሲ ባለሙያ • ​የትምህርት ደረጃ፡ B.Pharm ዲግሪ • ​የሥራ ልምድ፡ ልምድ አይጠይቅም • ​ብዛት፡ 4 (አራት) ​📋 ሜዲካል ራዲዮሎጂ ቴከኖሎጂ I • ​የትምህርት ደረጃ፡ BSc ዲግሪ በሜዲካል ሬዲዮሎጂ ቴከኖሎጂስት • ​የሥራ ልምድ፡ ልምድ አይጠይቅም • ​ብዛት፡ 6 (ስድስት) ​⚠️ማሳሰቢያ፡ • ​ልምድ ለማይጠይቁ መደቦች፡ መወዳደር የሚችሉት በ2016 እና 2017 ዓ.ም የተመረቁ እና የሙያ ፈቃድ፣ የብቃት ማረጋገጫ (COC) እንዲሁም የመውጫ ፈተና (Exit Exam) ማቅረብ የሚችሉ ብቻ ናቸው። ​📅 የምዝገባ ጊዜ እና ቦታ፡ ​የምዝገባ ጊዜ፡ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ። ​ቦታ፡ ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል፣ የሰው ሀብት ሥራ አመራር ክፍል (1ኛ ፎቅ፣ ቢሮ ቁጥር 118)። ​አድራሻ፡ ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት (FBC) አጠገብ ወይም ኢሚግሬሽንና ዜግነት ዋና መምሪያ ፊት ለፊት። ​💼 የሚያስፈልጉ ማስረጃዎች፡ CV፣ የትምህርት ማረጋገጫ/ዲግሪ (ኦርጅናል እና የማይመለስ ኮፒ)፣ የታደሰ የሙያ ፈቃድ እና COC። ለወቅታዊ ታማኝ የጤና መረጃዎች ⤵️ ✈️ቴሌግራም: https://t.me/addlist/IWOV6uABAi5lYTA0  ላይ ይከታተሉን:: 💙ፌስቡክ: www.fb.com/tenachn 📹ዩትዩብ: youtube.com/@HIVN ™️ቲክቶክ: tiktok.com/@andu_tena

ለቃል ፈተና ጥሪ | ጳዉሎስ ሚሊኒየም ሜዲካል ኮሌጅ በወጣዉ የዝዉዉር ማስታወቂያ ላይተመዝግባችሁ በቀን 20/10/2018 ዓ/ም በቅዱስ ጳዉሎስ ሚሊኒየም ሜዲካል ኮሌጅ ለፈተና መቅረባችሁ ይታወቃል፡፡
ለቃል ፈተና ጥሪ | ጳዉሎስ ሚሊኒየም ሜዲካል ኮሌጅ በወጣዉ የዝዉዉር ማስታወቂያ ላይተመዝግባችሁ በቀን 20/10/2018 ዓ/ም በቅዱስ ጳዉሎስ ሚሊኒየም ሜዲካል ኮሌጅ ለፈተና መቅረባችሁ ይታወቃል፡፡ ዉጤታችሁ ከ50% እና በላይ ሆኖ ስማችሁ የተዘረዘረው ባለሙያዎች ለቃል ፈተና ማክሰኞ በ30/10/2018 ዓ/ም ከጥዋቱ 2፡30 ሰዓት ጀምሮ በቅዱስ ጴጥሮስ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የብቃትና ሰዉ ሃብት አስተዳደር ስራ አስፈፃሚ ቢሮ እንድትገኙ እያሳሰብን ፤ ለፈተና ዲጂታል መታወቂያ በመያዝ እንድትገኙ እናሳውቃለን። የፈተና ውጤትና ለፈተና የተመረጡ ⤵️ https://t.me/healthinovation/56132

🚀 WE ARE HIRING: MEDICAL MARKETING OFFICER ​PLUS AFRICA PLC ​🚑 Work Locations: ​Addis Ababa | Adama | Bahir Dar | Hawassa |
🚀 WE ARE HIRING: MEDICAL MARKETING OFFICER ​PLUS AFRICA PLC 🚑 Work Locations: ​Addis Ababa | Adama | Bahir Dar | Hawassa | ​Dire Dawa | Mekelle | Sodo ​📋 Requirements • ​Education: Bachelor’s Degree or Diploma in any Medical/Health Science field (Public Health, Nursing, Pharmacy, Biomedical Engineering, Med Lab, Midwifery, or related). • ​Skills: Strong communication, marketing, and relationship-building abilities. • ​Flexibility: Willingness to travel within the assigned region and work independently to achieve targets. • ​Note: Previous healthcare marketing experience is a plus but not mandatory. ​🎯 Key Responsibilities: • ​Promote healthcare services and build networks with medical professionals/institutions. • ​Conduct field visits, marketing campaigns, and identify new business opportunities. • ​Prepare regular activity and performance reports. ​📩 How to Apply: ​Ready to join a team that cares? Send your Updated CV and Cover Letter: ​📧 Email: plusafricaplc@gmail.com @healthinovation

Vacancy announcement | Hiring Org: ​Plus Africa PLC We are looking for a dynamic HR Officer to join our growing team in Addis
Vacancy announcement | Hiring Org: ​Plus Africa PLC We are looking for a dynamic HR Officer to join our growing team in Addis Ababa! ​Whether you are a fresh graduate or have a couple of years of experience, we want to hear from you. ​🚑 Location: ​Addis Ababa POSITION: HR OFFICER • ​Education: Bachelor’s Degree in HR Management, Business Administration, Psychology, or a related field. • ​Experience: 0–2 years of relevant experience. • ​Skills: Good knowledge of labor law, excellent communication, strong organization, and proficiency in MS Office. ​📋 Key Responsibilities • ​Assist in recruitment and onboarding processes. • ​Maintain employee records and HR databases. • ​Support performance management and policy compliance. • ​Handle employee relations and inquiries professionally. 📥 How to Apply: ​Ready to make a positive impact through people? Send your Updated CV and Cover Letter to: ​📧 Email: plusafricaplc@gmail.com ​Be part of a team that cares! ✨

​VACANCY ANNOUNCEMENT | Hiring Org: ​Elite Specialized Physiotherapy Center & Mulutena Homecare ​We are looking for qualified
VACANCY ANNOUNCEMENT | Hiring Org: ​Elite Specialized Physiotherapy Center & Mulutena Homecare ​We are looking for qualified, passionate, and dynamic healthcare professionals to join our growing team at our Bole Bulbula branch. Required positions ​1. Physiotherapist • ​Required Number: 2 • ​Education: Diploma or BSc Degree in Physiotherapy • ​Experience: 0 years and above • ​Key Requirements: Strong clinical skills in musculoskeletal, neurological, or sports physiotherapy. ​2. Marketing Team • ​Required Number: 2 • ​Education: Health Professionals (Preferably fresh graduates) • ​Key Requirements: Excellent communication and interpersonal skills. • ​Compensation: Attractive salary + highly rewarding commission packages. 🚑 Location & Details • ​Location: Addis Ababa, Bole Bulbula • ​Date of Announcement: 22-10-2018 (E.C.) • ​Deadline: Urgent / Open until filled ​✉️ How to Apply: ​Interested and qualified applicants should submit their CV, Application Letter, and Educational Credentials via Telegram to: ​✈️ Telegram: @muluten

የፈተና ውጤት (ባህርዳር ዩንቨርስቲ ጥበበ ግዮን ስፔ/ሆስፒታል) ⤵️ https://t.me/healthinovation/56102
የፈተና ውጤት (ባህርዳር ዩንቨርስቲ ጥበበ ግዮን ስፔ/ሆስፒታል) ⤵️ https://t.me/healthinovation/56102

Vacancy announcement | Hiring Org: Dr. Tedla Dental Clinic 🚑Location: Lideta, Addis Ababa Our Dental Clinic seeks to hire a
Vacancy announcement | Hiring Org: Dr. Tedla Dental Clinic 🚑Location: Lideta, Addis Ababa Our Dental Clinic seeks to hire a Clinical Nurse /Nurse professional who meet the following requirments Required position 1. Bsc/Clinical Nurse • Education: Bsc/Diploma nurse • Experience: 1 year and above • Salary: Negotiations How to apply: Candidates who meet the above requirements can submit relevant documents via phone number 📞 +251929110678 @healthinovation