ch
Feedback
HIVN COC Channel

HIVN COC Channel

前往频道在 Telegram

🎥🔊 ማስታወቂያ ለማሰራት @Andualem0 ያግኙን። 📢Youtube channel youtube.com/@HIVN 📢 Our group t.me/HIVN19 📢 Channel t.me/healthinovation 📢 facebook page: www.facebook.com/tenajobs

显示更多

📈 Telegram 频道 HIVN COC Channel 的分析概览

频道 HIVN COC Channel (@hivncoc) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 19 405 名订阅者,在 医学 类别中位列第 1 196,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 1 738

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 19 405 名订阅者。

根据 12 六月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 152,过去 24 小时变化为 30,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 12.34%。内容发布后 24 小时内通常能获得 5.51% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 2 394 次浏览,首日通常累积 1 069 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 7

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
🎥🔊 ማስታወቂያ ለማሰራት @Andualem0 ያግኙን። 📢Youtube channel youtube.com/@HIVN 📢 Our group t.me/HIVN19 📢 Channel t.me/healthinovation 📢 facebook page: www.facebook.com/tenajobs

凭借高频更新(最新数据采集于 13 六月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 医学 类别中的关键影响点。

19 405
订阅者
+3024 小时
+957
+15230
帖子存档
የቅጥር ማስታወቂያ ‎ቀጣሪ ተቋም፦ አፍሪካ ሜዲካል ሰርቪስ ‎📍የስራ ቦታ፦ ዲማ ከተማ (ከሚዛን አማን ከተማ / ከሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ 90 ኪ.ሜ ርቀት ላይ) ‎• የስራ መደብ፦ የሶሻል ሚዲያ ኮንቴ
የቅጥር ማስታወቂያ ‎ቀጣሪ ተቋም፦ አፍሪካ ሜዲካል ሰርቪስ ‎📍የስራ ቦታ፦ ዲማ ከተማ (ከሚዛን አማን ከተማ / ከሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ 90 ኪ.ሜ ርቀት ላይ) ‎• የስራ መደብ፦ የሶሻል ሚዲያ ኮንቴንት ክሬተር እና ጂታል ማርኬተር (Social Media Content Creator & Digital Marketer) ‎• ደመወዝ፦ በተቋሙ የደመወዝ ስኬል ‎• የስራ ሰዓት፦ 9+ ሰአት ‎ ‎አስፈላጊ መስፈርቶች እና ክህሎቶች ‎• የትምህርት ደረጃ፦ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ላት:: ‎(በማርኬቲንግ፣ በኮምፒውተር ሳይንስ/አይቲ ወይም በህክምና ሙያ (በነርሲንግ፣ በጤና መኮንንነት ወይም በህብረተሰብ ጤና) ቢሆን ይመረጣል።) • የኢዲቲን፣ የፎቶግራፍ እና የግራፊክስ ዲዛይን ስራዎችን በጥራት የማከናወን ችሎታ ያለው/ያላት እንዲሁም የዲጂታል ማርኬቲንግ እና የኮንቴንት እቅድ የማውጣት ከፍተኛ ብቃት ያለው/ላት።:: ‎• እንግሊዘኛ እና አማርኛ ማንበብ እና መፃፍ የምችል/የሚችል:: ‎ ‎የስራ ልምድ፦ የግሉን ወይም የተቋማትን የማህበራዊ ሚዲያ ገጾች (በቲክቶክ፣ ቴሌግራም፣ ዩቲዩብ፣ ፌስቡክ እና ኢንስታግራም ወይም ሊንክዴን) በስትራቴጂ በመምራት እና ተደራሽነታቸውን በማሳደግ ረገድ የተረጋገጠ የስራ ልምድ ያለው/ላት። የስራ አፈፃፀሙን የሚያሳዩ ከዚህ ቀደም የተሰሩ ስራዎች ማሳያ (Portfolio/Links) ማቅረብ ግዴታ ነው። ‎ ‎ማሳሰቢያ፦ አመልካቹ/ቷ ወደ ስራ ቦታው በአካል በመገኘት ስራውን በአስቸኳይ ለመጀመር ዝግጁ መሆን አለበት/ባት። ‎ ‎ለማመልከት:- CV፣ የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁን እንዲሁም ከዚህ ቀደም የሰራችኋቸውን ስራዎች ማሳያ (Portfolio/Links) በመያዝ በሚከተለው የቴሌግራም አድራሻ መላክ ትችላላችሁ፦ ‎ ‎✈️የቴሌግራም አድራሻ፦ @Africamedicalservicereception ‎📞ስልክ ቁጥር:- 0954717272 ‎ ‎Visit our channel: @healthinovation

የቅጥር ማስታወቂያ ‎ቀጣሪ ተቋም፦ አፍሪካ ሜዲካል ሰርቪስ ‎📍የስራ ቦታ፦ ዲማ ከተማ (ከሚዛን አማን ከተማ / ከሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ 90 ኪ.ሜ ርቀት ላይ) ‎• የስራ መደብ፦ የሶሻል ሚዲያ ኮንቴ
የቅጥር ማስታወቂያ ‎ቀጣሪ ተቋም፦ አፍሪካ ሜዲካል ሰርቪስ ‎📍የስራ ቦታ፦ ዲማ ከተማ (ከሚዛን አማን ከተማ / ከሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ 90 ኪ.ሜ ርቀት ላይ) ‎• የስራ መደብ፦ የሶሻል ሚዲያ ኮንቴንት ክሬተር እና ጂታል ማርኬተር (Social Media Content Creator & Digital Marketer) ‎• ደመወዝ፦ በተቋሙ የደመወዝ ስኬል ‎• የስራ ሰዓት፦ 9+ ሰአት ‎ ‎አስፈላጊ መስፈርቶች እና ክህሎቶች ‎• የትምህርት ደረጃ፦ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ላት:: ‎(በማርኬቲንግ፣ በኮምፒውተር ሳይንስ/አይቲ ወይም በህክምና ሙያ (በነርሲንግ፣ በጤና መኮንንነት ወይም በህብረተሰብ ጤና) ቢሆን ይመረጣል።) • የኢዲቲን፣ የፎቶግራፍ እና የግራፊክስ ዲዛይን ስራዎችን በጥራት የማከናወን ችሎታ ያለው/ያላት እንዲሁም የዲጂታል ማርኬቲንግ እና የኮንቴንት እቅድ የማውጣት ከፍተኛ ብቃት ያለው/ላት።:: ‎• እንግሊዘኛ እና አማርኛ ማንበብ እና መፃፍ የምችል/የሚችል:: ‎ ‎የስራ ልምድ፦ የግሉን ወይም የተቋማትን የማህበራዊ ሚዲያ ገጾች (በቲክቶክ፣ ቴሌግራም፣ ዩቲዩብ፣ ፌስቡክ እና ኢንስታግራም ወይም ሊንክዴን) በስትራቴጂ በመምራት እና ተደራሽነታቸውን በማሳደግ ረገድ የተረጋገጠ የስራ ልምድ ያለው/ላት። የስራ አፈፃፀሙን የሚያሳዩ ከዚህ ቀደም የተሰሩ ስራዎች ማሳያ (Portfolio/Links) ማቅረብ ግዴታ ነው። ‎ ‎ማሳሰቢያ፦ አመልካቹ/ቷ ወደ ስራ ቦታው በአካል በመገኘት ስራውን በአስቸኳይ ለመጀመር ዝግጁ መሆን አለበት/ባት። ‎ ‎ለማመልከት:- CV፣ የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁን እንዲሁም ከዚህ ቀደም የሰራችኋቸውን ስራዎች ማሳያ (Portfolio/Links) በመያዝ በሚከተለው የቴሌግራም አድራሻ መላክ ትችላላችሁ፦ ‎ ‎✈️የቴሌግራም አድራሻ፦ @Africamedicalservicereception ‎📞ስልክ ቁጥር:- 0954717272 ‎ ‎Visit our channel: @healthinovation

VACANCY ANNOUNCEMENT | Hiring Org: MERON MEDIUM CLINIC We are seeking a qualified and motivated professional to join our heal
VACANCY ANNOUNCEMENT | Hiring Org: MERON MEDIUM CLINIC We are seeking a qualified and motivated professional to join our healthcare team. ​📍 Work Location: Lebu, near Garamart, Addis Ababa Required position 1. BSC Nurse • Job type: Full-time • Education: Bsc degree Nurse Professional • Experience: Up to 3 years in a private clinic • Salary: As per Company Scale HOW TO APPLY: Candidates who meet the requirements can send your application via: ✈️​Telegram: @Meronmed 📞​For more info: 0989862424

የፈተና ጥሪ ማስታወቂያ ለውጭ ዝውውር ቅጥር አመልካቾች በሙሉ የባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ህክምና እና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በቀን 01/7/2018 ዓ.ም ለጥበበ ጊዮን ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ነርስ ፕሮፌሽናል
የፈተና ጥሪ ማስታወቂያ ለውጭ ዝውውር ቅጥር አመልካቾች በሙሉ የባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ህክምና እና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በቀን 01/7/2018 ዓ.ም ለጥበበ ጊዮን ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ነርስ ፕሮፌሽናል፣ ክሊኒካል ሚድዋይፈሪ ፕሮፌሽናል ስፔሻሊስት እና ቀዶ ህክምና ነርስ ባለሙያ በውጭ ዝውውር ለማሟላት በወጣው ማስታወቂያ መሠረት የተመዝግባችሁ ከዚህ በወጣው ስም ዝርዝር መሠረት በ10/10/2018 ዓ.ም 7፡00 ሰዓት ለፈተና እንድትገኙ እናሳውቃለን፡፡ ማሳሰቢያ፡- ለፈተና ሲመጡ ማንነታችሁን የሚገልጽ መታወቂያ መያዝ ይኖርባችኋል፡፡ የፈተና ቦታ፡- ህክምና እና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ለፈተና የተመረጣችሁ ስም ዝርዝር ⤵️ https://t.me/tenaguideline/36352?single

ጋሞ ዞን ጤና መምሪያ ሙያ ፈቃድ ለምታሳድሱ የጤና ባለሙያዎች ለሙያ ምዝገባ ፍቃድ መሟላት ያለባቸዉ ከጤና ባለሙያዎች የጤና ሚኒስቴር ሙያ ፈቃድ ፖርታል በመጠቀም ባሉበት ሆነዉ አንድታመልክቱ አናሳስባ
ጋሞ ዞን ጤና መምሪያ ሙያ ፈቃድ ለምታሳድሱ የጤና ባለሙያዎች ለሙያ ምዝገባ ፍቃድ መሟላት ያለባቸዉ ከጤና ባለሙያዎች የጤና ሚኒስቴር ሙያ ፈቃድ ፖርታል በመጠቀም ባሉበት ሆነዉ አንድታመልክቱ አናሳስባለን:: ለወቅታዊ ታማኝ የጤና መረጃዎች ⤵️ 🩺 ቻናል @healthinovation 🩺 ግሩፕ @HIVN19 🩺 #COC ግሩፕና ቻናል @HIVNCOC @healthadvert 🩺 መመሪያዎች ማግኛ @HIVNtech @tenaguideline ሁሉንም የቴሌግራም ቻናሎች በአንድ ላይ ⤵️ https://t.me/addlist/IWOV6uABAi5lYTA0  ላይ ይከታተሉን:: ፌስቡክ: www.fb.com/tenachn ዩትዩብ: youtube.com/@HIVN ቲክቶክ: tiktok.com/@andu_tena

​የስራ ቅጥር ማስታወቂያ | ​ቀጣሪ ድርጅት: አፍሪካ ሜዲካል ሰርቪስ ​📍 የስራ ቦታ:- ዲማ ከተማ (ከሚዛን አማን ከተማ / ከሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ 90 ኪ.ሜ ርቀት ላይ) የስራ መደብ: ጁኒየር ት
የስራ ቅጥር ማስታወቂያ | ​ቀጣሪ ድርጅት: አፍሪካ ሜዲካል ሰርቪስ 📍 የስራ ቦታ:- ዲማ ከተማ (ከሚዛን አማን ከተማ / ከሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ 90 ኪ.ሜ ርቀት ላይ) የስራ መደብ: ጁኒየር ትሪያዥ ነርስ የስራ ልምድ: 0 ዓመት እና ከዚያ በላይ • ጾታ: ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ 🕒 የስራ ሰዓት: ሙሉ ቀን (ከስራ ፍሰት፣ ከአስቸኳይ ጊዜ ምላሾች እና ከደንበኞች እንክብካቤ ፍላጎት ጋር የሚቀያየር) 💵 ደመወዝ: በድርጅቱ የስኬል መሠረት ​📋 ዋና ዋና ብቃቶች እና መስፈርቶች • ​ትምህርት: በነርሲንግ ዲፕሎማ ያለው/ላት (እውቅና ካለው የጤና ኮሌጅ/ዩኒቨርሲቲ)። የታደሰ ህጋዊ የሙያ ፈቃድ (License) መኖር ግዴታ ነው። • ​የስራ ልምድ: በሆስፒታል ተግባራዊ ልምምድ (Internship) ወቅት በአስቸኳይ ጊዜ ህክምና፣ በተመላላሽ ታካሚዎች ክፍል ወይም በፈጣን ደንበኛ ምዘና (Triage) ላይ የተገኘ ልምድ ልዩ ትኩረት ይሰጠዋል። • ​የሙያ ብቃት: ° ​ፈጣን የደንበኞችን ሁኔታ የመገምገም እና የህይወት ምልክቶችን (Vital Signs) የመተርጎም ችሎታ። ° ​የአስቸኳይ ጊዜ ቅድሚያ የሚሰጣቸውን ሁኔታዎች የመለየት እና ቀልጣፋ የክሊኒካል ሰነዶችን የመመዝገብ ብቃት። ° ​በከፍተኛ ጫና እና አስቸኳይ ሁኔታዎች ውስጥ ተረጋግቶ የማሰብ፣ የመወሰን እና የደንበኞችን ደህንነት የመጠበቅ ችሎታ። • ​የባህሪ ስነ-ምግባር: አመልካቾች ከማንኛውም አይነት ሱሰኝነት (ትንባሆ፣ አልኮል፣ ጫት ወይም ከህክምና ሙያ ስነ-ምግባር ጋር የማይሄዱ ሌሎች ነገሮች) ሙሉ በሙሉ ነፃ መሆን አለባቸው። • ​ቋንቋ: በአማርኛ እና በእንግሊዘኛ ቋንቋ ሙሉ የስራ ግንኙነት ማድረግ የሚችሉ። የአካባቢውን ቋንቋ ማወቅ እንደ ተጨማሪ ብቃት ይቆጠራል። ​ተጨማሪ ሁኔታ: በአስቸኳይ ወደ ስራ ቦታው (ዲማ ከተማ) በመሄድ ስራ ለመጀመር ሙሉ ዝግጁ የሆነ/ች። እንዴት ማመልከት ይቻላል? መስፈርቱን የምታሟሉ ባለሙያዎች የህይወት ታሪካችሁን (CV)፣ የታደሰ የሙያ ፍቃድ እና የትምህርት ማስረጃዎቻችሁን ከታች በተጠቀሱት አድራሻዎች መላክ ትችላላችሁ፦ ✈️ ቴሌግራም: @Africamedicalservicereception 📞 ስልክ ቁጥር: 0946159000

የ2019 የበጀት ማጠቃልያ ሙሉ ሰነድ ማንበብ ለምትፈልጉ ከላይ ተቀምጧል! ለጤና 6.1% በጀት ተመድቧል ሙሉውን ሰነድ ለማንበብ (PDF)⤵️ https://t.me/healthinovation/55705
የ2019 የበጀት ማጠቃልያ ሙሉ ሰነድ ማንበብ ለምትፈልጉ ከላይ ተቀምጧል! ለጤና 6.1% በጀት ተመድቧል ሙሉውን ሰነድ ለማንበብ (PDF)⤵️ https://t.me/healthinovation/55705

Vacancy Announcement | ​Alpha Cardiac and Medical Center would like to hire competent professionals for the following positio
Vacancy Announcement | ​Alpha Cardiac and Medical Center would like to hire competent professionals for the following positions. ​🔍 Position Requirements ​1. Clinical Laboratory Technologist • ​Required Number: 1 • ​Education: Diploma or BSc degree in Clinical Laboratory • ​Experience: 0 – 5 years ​2. Clinical Nurse • ​Required Number: 1 • ​Education: Diploma or BSc degree in Clinical, Emergency, or Cardiac Nursing • ​Experience: 0 – 5 years ​3. Pharmacist • ​Required Number: 1 • ​Education: BSc degree in Pharmacy • ​Experience: 0 – 5 years Hiw to apply: ​Applicants are expected to bring their CV and academic credentials in person or send them via email. • ​In-Person: Alpha Cardiac and Medical Center, situated at Megenagna, around Lem Hotel. • ​Email: alphacsc16@gmail.com ​Telephone: 📞 0951919191 / 📞 0940060708

Vacancy Announcement | Hiring organization: Medium clinic 🗓 Announcement date: 04-10-2018 ⏰Deadline: 5 days from date of ann
Vacancy Announcement | Hiring organization: Medium clinic 🗓 Announcement date: 04-10-2018 ⏰Deadline: 5 days from date of announcement 🗾Work location: Guje,Bureau/Ashewa meda, shaggar city Required Position: Diploma nurse • Education: Diploma nurse graduate from recognized institution. • Experiance: 2 years and above • Gender: Female/Male • Salary: Negotiation • Language: oromiffa and Amharic  Good speaker Applicants who live near Guje, kela preferred How to apply: candidates who meet the above requirements can send cv through telegram link @abugetch

Vacancy Announcement | Hiring organization: Speciality Dental Clinic Date of announcement: 03-10-2018 Deadline: 5 days from d
Vacancy Announcement | Hiring organization: Speciality Dental Clinic Date of announcement: 03-10-2018 Deadline: 5 days from date of announcement 📍Work location: Bole Atlas, Addis Ababa Required Position: Diploma nurse • Education: Diploma nurse graduate from recognized institution. • Experiance: 0-1 year • Gender: Female • Salary: Negotiation • Language: Amharic and English Good speaker Applicants who live near Bole atlas preferred How to apply: candidates who meet the above requirements can contact on Phone number 0985200000 @healthinovation

​አስቸኳይ ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ | ኦፕቲመም ፊዚዮተራፒ ልዩ ክሊኒክ 📍የስራ ቦታ፦ አዲስ አበባ (ለቡ ቫርኔሮ) ​የስራ መደብ፦ ነርስ (Nurse) • ​ፆታ፦ ሴት • ​የትምህርት ደረጃ፦ በነ
​አስቸኳይ ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ | ኦፕቲመም ፊዚዮተራፒ ልዩ ክሊኒክ 📍የስራ ቦታ፦ አዲስ አበባ (ለቡ ቫርኔሮ) ​የስራ መደብ፦ ነርስ (Nurse) • ​ፆታ፦ ሴት • ​የትምህርት ደረጃ፦ በነርሲንግ ዲፕሎማ ወይም ዲግሪ ያላት • ​የስራ ልምድ፦ 0 ዓመት እና ከዚያ በላይ • ​ደሞዝ፦ በስምምነት ​የማመልከቻ ዝርዝር መረጃ • ​የማመልከቻ ቀናት፦ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት (ቅዳሜንም ጨምሮ)። • ​የሚያስፈልጉ ሰነዶች፦ ዋናውን የትምህርት ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር። ​ለማመልከት፦ ​በአካል፦ 1. ለቡ መብራት ሀይል አደባባይ ወደ ለቡ በሚወስደው መንገድ፣ ቫርኔሮ ሪል ስቴት ፊት ለፊት፣ ኦሳክ ታወር። ​2. ቤተል በሚገኘው ቢሮ በመቅረብ። ✉️​በኢሜይል፦ optimumphysiotherapy3@gmail.com ላይ በመላክ። ​ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፦ 📞 0939290222

የጤና ባለሙያዎች መደበኛ ዝውውር የመጨረሻ ውጤት - አማራ ክልል ጤና ቢሮ ⤵️ https://t.me/healthinovation/55664
የጤና ባለሙያዎች መደበኛ ዝውውር የመጨረሻ ውጤት - አማራ ክልል ጤና ቢሮ ⤵️ https://t.me/healthinovation/55664

VACANCY ANNOUNCEMENT Hiring Org: EBM Internal Medicine & Pediatrics Specialty Clinic ​ We are looking for competent and exper
VACANCY ANNOUNCEMENT Hiring Org: EBM Internal Medicine & Pediatrics Specialty Clinic ​ We are looking for competent and experienced professionals to join our team in Addis Ababa. 📍Location : Addis Ababa (Around Ayat) ​ Position: Radiology Specialist (Radiologist ) • ​Required Number: 01 • Working Hours:  Monday to Friday 2:30 - 11:30  local time and Saturday morning 2:30 to 6:30 • Salary: Negotiable ​ How to Apply: Interested applicants should send their CV and credentials via Telegram to: 0910406803 / 0910866506

የብቃት ምዘና ፈተና ለምትወስዱ ጤና ባለሙያዎች በሙሉ __ ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በመጀመሪያ ዲግሪ ተመርቃችሁ የብቃት ምዘና ፈተናውን ለመውሰድ ምዝገባ ያጠናቀቃችሁ የጤና ባለሙያዎች በሙሉ፤ ፈተና
የብቃት ምዘና ፈተና ለምትወስዱ ጤና ባለሙያዎች በሙሉ __ ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በመጀመሪያ ዲግሪ ተመርቃችሁ የብቃት ምዘና ፈተናውን ለመውሰድ ምዝገባ ያጠናቀቃችሁ የጤና ባለሙያዎች በሙሉ፤ ፈተናው ከሰኔ 17 እስከ 19/2018 ዓ.ም የሚሰጥ መሆኑን እየገለፅን፦ 1. የፈተናው መርሃ-ግብርም፦ ▪ በ17/10/2018 ዓ.ም…… Medicine, Public Health, Medical Laboratory Science, Midwifery, Medical Radiology Technology እና Pediatric and Child Health Nursing ▪ በ18/10/2018 ዓ.ም……, Nursing, Human Nutrition, Optometry, Physiotherapy እና Surgical Nursing ▪ በ19/10/2018 ዓ.ም…… Pharmacy, Anesthesia, Dental Medicine, Emergency and Critical Care Nursing, Environmental Health እና Psychiatric Nursing, ሁሉም ተፈታኝ ሰኔ 16/2018 ዓ.ም ከሰዓት 8፡00 ሰዓት በመፈተኛ ጣቢያ በመገኘት ስለፈተናው አሰጣጥ ቅድመ ገለጻ (orientation) መከታተል፤ የቅድመ ፈተና መለማመጃ ጥያቄዎችን መስራትና፤ የመፈተኛ ክፍሉን መለየት ይኖርበታል:: 2. በፈተናው ወቅት የብሄራዊ መታወቂያ (National ID) እንዲሁም ሲስተሙ የሚሰጠውን QR code ያለው የፈተና መግቢያ /ስሊፕ/ print out ይዛችሁ መገኘት ይኖርባችኋል፡፡ 3. ከላይ ከተጠቀሱት ነገሮች ውጪ ምንም አይነት የኤሌክትሮኒክስ መሳሪያ (ስልክ፣ የእጅ ሰዓት፣ መነጽር (የተረጋገጠ የዕይታ ችግር ከሌለ በስተቀር)፣ ቦርሳ እና ሌሎች እቃዎች፣ ምንም አይነት ማጣቀሻዎችን፣ እንዲሁም ባዶ ወረቀቶች፣ ምግብ ወይም መጠጥ (የተረጋገጠ የጤና ችግር ከሌለ በስተቀር) ይዞ መግባት አይፈቀድም፡፡ 4. በፈተናው ወቅት ተመዛኞች በሁለቱም ክፍለ ጊዜ (ጠዋት እና ከሰዓት በኋላ) የፈተና ክፍሉን ለቀው ከመውጣታቸው በፊት አቴንዳንስ ላይ በአግባቡ መፈረም ይጠበቅባቸዋል። 5. ተመዛኞች ወደ ጣቢያ ከመምጣታችሁ በፊት ከዚህ ማስታወቂያ ጋር የተያያዘውን attachment የመረጣችሁትን የፈተና ጣቢያ መመልከት ይኖርባችኋል። ማሳሰቢያ፦ ተመዛኞች ስማቸው ከተጠቀሰበት የመፈተኛ ጣቢያ (ተቋም) ውጪ በፍጹም ፈተናውን መውሰድ አይፈቀድም፡፡ የተፈታኞች ስም ዝርዝርና የፈተና ጣቢያ ⤵️ https://t.me/HIVNtech/1623?single

VACANCY ANNOUNCEMENT Hiring Org: ​Dr. Teshome Primary Hospital We are seeking to recruit qualified, competent, and experience
VACANCY ANNOUNCEMENT Hiring Org: ​Dr. Teshome Primary Hospital We are seeking to recruit qualified, competent, and experienced professionals for the following vacant positions at our facility. Required ​Positions: 1. Internist ​Education: MD with Specialization in Internal Medicine ​Experience: 1 year and above ​Required Number: 1 2. ​Radiologist ​Education: MD with Specialization in Radiology ​Experience: 1 year and above ​Required Number: 1 3. ​General Practitioner (GP) ​Education: Doctor of Medicine (MD) ​Experience: 1 year and above ​Required Number: 3 4. ​Health Officer (HO) ​Education: BSc Degree in Public Health / Health Officer ​Experience: 1 year and above ​Required Number: 2 5. ​Laboratory Technologist ​Education: BSc Degree in Medical Laboratory Science ​Experience: 1 year and above ​Required Number: 3 6.​ BSc Nurse ​Education: BSc Degree in Nursing ​Experience: 1 year and above ​Required Number: 3 7. ​Administration ​Education: Degree/Diploma in Management, Business Administration, or related fields ​Experience: 1 year and above ​Required Number: 1 ​ FOR ALL ABOVE POSITIONS ​Job Type: Permanent • Salary: Negotiations - Attractive ​Location: Central Ethiopia Region, Kembata Zone, Lesho Mazoria Town ​Date of Announcement: 02-10-2018 EC. ​Deadline: 7 days ​How to Apply: Interested and qualified applicants can apply via telegram on following phone numbers: ​📞 0911753523 ​📞 0953775508

​ የሥራ ቅጥር ማስታወቂያ | ድርጅት:- ​ዙማን ዶ/ር አብዱ መካከለኛ ክሊኒክ 📍የሥራ ቦታ:- ቻግኒ 01 ቀበሌ፣ መተላለፊያ ሰፈር፣ ባጃጅ ተራ አካባቢ ክሊኒካችን ባሉት ክፍት የሥራ መደቦች የተገለ
​ የሥራ ቅጥር ማስታወቂያ | ድርጅት:- ​ዙማን ዶ/ር አብዱ መካከለኛ ክሊኒክ 📍የሥራ ቦታ:- ቻግኒ 01 ቀበሌ፣ መተላለፊያ ሰፈር፣ ባጃጅ ተራ አካባቢ ክሊኒካችን ባሉት ክፍት የሥራ መደቦች የተገለፁትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ሰራተኞች አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል ​💼 ክፍት የሥራ መደቦች ​1. የሜዲካል ላቦራቶሪ ባለሙያ (Medical Laboratory) • ​ብዛት: 2 • ​የትምህርት ደረጃ: በሜዲካል ላቦራቶሪ ዲፕሎማ ወይም ዲግሪ • ​የሥራ ልምድ: 0 ዓመት እና ከዚያ በላይ ​2. ኤም.አር.ቲ (MRT / Medical Radiologic Technologist) • ​ብዛት: 2 • ​የትምህርት ደረጃ: በራዲዮግራፊ/ሜዲካል ኢሜጂንግ ዲፕሎማ ወይም ዲግሪ • ​የሥራ ልምድ: 0 ዓመት እና ከዚያ በላይ ​3. ቢ.ኤስ.ሲ ነርስ (BSc Nurse) • ​ብዛት: 2 • ​የትምህርት ደረጃ: በነርሲንግ የባችለር (BSc) ዲግሪ • ​የሥራ ልምድ: 0 ዓመት እና ከዚያ በላይ ​4. ፋርማሲ ባለሙያ (Pharmacy) • ​ብዛት: 2 • ​የትምህርት ደረጃ: በፋርማሲ ዲፕሎማ ወይም ዲግሪ • ​የሥራ ልምድ: 0 ዓመት እና ከዚያ በላይ ​5. የዕለት ገንዘብ ሰብሳቢ (Cashier) • ​ብዛት: 1 • ​የትምህርት ደረጃ: በአካውንቲንግ፣ ማኔጅመንት ወይም በተዛማጅ መስክ ዲፕሎማ/ሰርተፍኬት • ​የሥራ ልምድ: 0 ዓመት እና ከዚያ በላይ ​6. ካርድ ክፍል (Card Room Officer) • ​ብዛት: 1 • ​የትምህርት ደረጃ: በኮምፒውተር፣ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ወይም በተዛማጅ መስክ ዲፕሎማ/ሰርተፍኬት • ​የሥራ ልምድ: 0 ዓመት እና ከዚያ በላይ ​ ተጨማሪ አጠቃላይ መስፈርቶች • ​የሙያ ፈቃድ: ለጤና ባለሙያዎች የሙያ ብቃት ማረጋገጫ (COC) እና የታደሰ የሙያ ፈቃድ ያለው/ያላት። ​የሥነ-ምግባር ሁኔታ: ታማኝነት፣ ለደንበኞች በጎ አቀራረብ እና በቡድን የመስራት ችሎታ። • ​ደመወዝ: በተቋሙ የደመወዝ ስኬል መሠረት ​📝 የምዝገባ ሁኔታ ​አመልካቾች አስፈላጊውን የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን በመያዝ፡ ​🚶‍♂️ በአካል: ክሊኒኩ ድረስ በመምጣት ማመልከት ይችላሉ። ​📞 በስልክ ቁጥር: 0935728134 ደውለው መመዝገብ ይችላሉ። @healthinovation

JOB VACANCY: Company: Arsema Yohannes Medium Clinic PLC 📍Location: Sheger City, Gefersa Guje Sub-City, Egdu Wereda (Specific
JOB VACANCY: Company: Arsema Yohannes Medium Clinic PLC 📍Location: Sheger City, Gefersa Guje Sub-City, Egdu Wereda (Specific Area: Kela) Required position: CLINICAL OPERATIONS & MARKETING MANAGER • Education: Degree in Healthcare Administration, Business Management, Marketing, or a related field. • Employment: Full-time (Permanent) • Salary: Negotiable • Experience: 1+ years in an administrative or managerial role (healthcare setting preferred). Core Responsibilities • Operations & Control: Supervise HR, Finance, Store, and Purchasing departments to eliminate resource wastage and ensure financial accountability. • Marketing & Growth: Drive digital marketing (Telegram, TikTok) and local outreach to increase patient influx and enhance clinic visibility. • Reporting: Conduct inventory and financial audits, providing weekly/monthly reports to the Executive Director. Requirements: • Strong leadership, high integrity, and proven skills in business development. How to Apply: Interested applicants can apply within 7 days through any of the following methods: ✈️ Via Telegram: 0965003366 📞 By Phone: Call 0711951623 📍 In-Person Application: Bring your documents directly to our clinic located at Gefersa Guje Sub-City, Egdu Wereda (Kela)

አስቸኳይ የስራ ቅጥር ማስታወቂያ | ማኒሳይ ሜዲካል ሰንተር የፅንስና ማህፀን ልዩ ክሊኒክ ፠ ተፈላጊ ሙያ መደብ:- ሚድዋይፍ (Midwife) • ከ0 አመት የስራ ልምድ ጀምሮ • ኦሪጅናል የስራ ፈቃድ
አስቸኳይ የስራ ቅጥር ማስታወቂያ  | ማኒሳይ ሜዲካል ሰንተር የፅንስና ማህፀን ልዩ ክሊኒክ ፠ ተፈላጊ ሙያ መደብ:- ሚድዋይፍ (Midwife) • ከ0 አመት የስራ ልምድ ጀምሮ • ኦሪጅናል የስራ ፈቃድ ያላት • የስራ ልምድ  - ከ0 አመት ጀምሮ • ጾታ  -  ሴት ፠ የስራ ቦታ - ከሊኒኩ በሚገኝበት ፊጋ የትራፊክመብራት አጠገብ፤ የአመልካች የመኖርያ አድራሻ ለስራቦታው ቅርብ ቢሆን ይመረጣል ፠ የማመልከቻ ጊዜ - በሚቀጥሉት 7 ተከታታይ የሥራቀናት ለወቅታዊ ታማኝ የጤና መረጃዎች ⤵️ 🩺 ቻናል @healthinovation 🩺 ግሩፕ @HIVN19 🩺 #COC ግሩፕና ቻናል @HIVNCOC @healthadvert 🩺 መመሪያዎች ማግኛ @HIVNtech @tenaguideline ሁሉንም ቻናሎች  በአንድ ላይ ⤵️ https://t.me/addlist/IWOV6uABAi5lYTA0  ላይ ይከታተሉን::

Vacancy Announcement Hiring Org: Time MCH and Surgical Center 📍Location: Jakros Meta, Addis Ababa We are seeking qualified a
Vacancy Announcement Hiring Org: Time MCH and Surgical Center 📍Location: Jakros Meta, Addis Ababa We are seeking qualified and committed professionals to join our team for the following positions: Required Positions 1. Nurse professional Required number: 2 • Education: Diploma or BSc Degree in Nursing • Experience: 2-3 year relevant experience, who has EPI Training is more preferable, 2. Midwife • Required number: 2 • Education: BSc Degree in Midwifery • Experience: Minimum 2-3 year relevant experience Requirements: • Valid professional license • Good communication and interpersonal skills • Ability to work effectively in a team environment • Commitment to quality patient care Application Procedure: Interested applicants who fulfill the above requirements are invited to submit the following documents: Application Letter Updated CV Copies of Educational Credentials Professional License Work Experience Certificates submit your CV and credentials - In person: HR office 6th floor office No. 606 -✈️ Telegram: @Time602 🕐Deadline: June 15/2026

VACANCY ANNOUNCEMENT | Hiring Org: ​Cure Dental Clinic ​Cure Dental Clinic is seeking a dedicated, professional, and compassi
VACANCY ANNOUNCEMENT | Hiring Org: ​Cure Dental ClinicCure Dental Clinic is seeking a dedicated, professional, and compassionate individual to join our dental clinic team. 📍​Work Location: Mexico, Addis Ababa Position: Nurse - Female • Education: BSc Degree or Diploma in Nursing • Experience: 0 years and above ° Valid Professional License • Working hours: Full-Time (Monday to Saturday) Additional Skills • ​Excellent interpersonal and communication skills. • ​Strong team-player attitude with a passion for patient care. ​How to Apply: ​Interested candidates who meet the specified requirements are invited to Apply via: ​✈️ Telegram: @Cure_dent ​📞 For Inquiries: 0945015333