cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

أبو مقبل(አወል ዳውድ)

لا يمكنك سماع أفكارك وصوتك بدون عزلة

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
840
Obunachilar
-124 soatlar
+37 kunlar
-1730 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

🚫العلم لا يؤخذ عن كل من هب ودرج ⤵️ أجمل كلام في هذا الباب ستجده هنا 👇🏻 https://t.me/AbuKhlid3320/51198
Hammasini ko'rsatish...
00:26
Video unavailableShow in Telegram
🟢🔹 ተለቀቀ ተለቀቀ ተለቀቀ🔸🟢               የግጥሙ ርዕስ     የሚነቃነቅ ጥርስ 🎙በኡስታዝ:–አቡ ዙምሩድ  ነቢል ዐሊ ደሴ                   አላህ ይጠብቀው ሼር ሼር እያደረጋችሁ!!!!!    ባረከሏሁ ፊኩም
👉#ሊንኩን_ሼር_በማድረግ_የኸይሩ_ተካፋይ_ይሁኑ
👇👇👇👇 📎https://t.me/Hudhud_Studio
Hammasini ko'rsatish...
4.98 MB
👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
قال مصطفى الحبشي الذي طالما ضاق ذرعًا بوصف بعض الإخوة إياه بأنه لقيطٌ لا يُعْرَفُ له شيخٌ: «منهجٌ فيه عجائب! قد أهدرنا أعمارَنا مع هؤلاء! لَأَنْ تكون لقيطًا ألفَ مَرَّةٍ خيرٌ لك مِن أن تكون عاذِرًا فاسِدًا بالِيًا! عندما يُثَرثِرُ المُتَمَشْيِخُ فلا تسألْ!! أليسوا مَخزنًا!؟ والمشيخة لم يشتدَّ ساعدُها بعدُ، وكثيرٌ منها كذبٌ. وكنتُ أتعحب بشدة وأقول باستغراب لماذا يذهب الناس إلى البُرعي، وقد تبرّؤوا من هؤلاء؟! ـ وإذا بي أتفاجأ ويزول استغرابي بسبب ـ وهو أن الفِرية قد نصبتْ كوخها» أبو عيد الله سعيد بن محمد الإتيوبي الولوي  حفظه الله https://t.me/AlFawaedAssalaffiyya
Hammasini ko'rsatish...
👍 1
✍ የሸይኽ ሰልማን አል-ዒማድ መልዕክት ትርጉም 🚨 ሸይኽ ሰልማን አል-ዒማድ ያስተላለፉት መልዕክት በአማርኛ! بسم الله الرحمٰن الرحيم 💫 ቡዙ በአማርኛ ቋንቋ የተፃፉ ወደ አረብኛ የተተረጎሙ ፅሁፎችን "አል-መንጀኒቅ" ቻናል ላይ አይቻለሁኝ...እነዚህም ፅሁፎች እጅግ በጣም በስድብ የተሞሉ ናቸው... 🚨 በተጨማሪም የመን ላይ ያሉ ኡለማዎችን በመስደብ እና በማንቋሸሽ የተሞላ ነው እንዲሁም ሀበሻ ላይ ያሉ ወንደሞችን ሚነቅፍ ፅሁፍ ነው እንደ ምሳሌ ሸይኽ ጀማልንና ሸይኽ አቡ ቀታዳን ሌሎችንም ሚያንቋሽሽ ፅሁፍ ነው! 👀 ካሰፈሯቸው ፅሁፎች የተወሰነዉን ተመልከት የባለቤቱን ምንነት ትረዳ ዘንድ: ↪️ ማንነቱን ሳይገልፅ ከነሱ አንዱ እንዲህ ይላል: ባለቤቴ አቡ ቢላል ጥሩ ሰው ነው ብትለኝ ወሏሂ ፈታታለሁኝ ብቻዬን ብቀር እንኳን። ↪️ እንዲሁም ይላል: አቡ ቢላል የመጣለትን ሚናገር ውሸታም እና ንግግሩን ማይመዝን ሰው ነው። ↪️ እንዲሁም ይላል: ወሏሂ ወቢላሂ ወተላሂ ዐብዱልሀሚድ ውሸታም ደጃል ነው። (ሸይኽ ዐብዱልሀሚድ አዙዕኩሪን ፈልጎበት) 💥 ሁሉም የተጠቀሱት ንግግሮች በአማርኛም በአረብኛም ቋንቋ እኔ ጋር አሉ በተጨማሪም ራሱ አልመንጀኒቅ ቻናል ላይ ሚገኙ ፅሁፎች ናቸው። 🗳 ያለፉትም ፅሁፎች ሚያመላክቱት ነገር ካለ ሚያመላክቱት ምን ያክል ፍርሀት ሽብር ላይ እንዳሉ ነው, ምክንያቱም እነሱ ስለ ራሳቸውን ግልፅ ማድረግ ስለማይፈልጉ... 📜 በመሆኑም ጥንቃቄ አድርጉ ከዚ የበደል እና የፊትና ቻናል!  ✅ ቻናሉ ላይ እንደሚፅፍ ወይም ቻናሉ ላይ አደሚንነቱ የተረጋገጠ አካል ከሱ ማስጠንቀቅ ግድ ይላል,ምክንያቱም በሚለቀቀው ነገር ያመነ አካል በመሆኑ 🤌 በጣም ሚያሳዝነው ነገር አልመንጀኒቅ የጥመት ባለቤቶች ላይ ጥይትን ከመወርወር  ይልቅ እነዛ ያለ ቦታቸው ቦታን የፈለጉ አካላት ወደ አህለሱናዎች አዙረዉታል... ...ነገር ግን አላህ ሴራቸውን አክሽፎታል የወረወሩት ቀስትም ወደ ራሳቸው ዙሯል። ደመናን የውሾች ማለክለክ አይጎዳውም! 🇪🇹 የሀበሻ ወንድሞቻችንን ምንመክረው ከዚህ ቻናል እና ከአድሚኖቿ በመጠንቀቅ እና በማስጠንቀቅ ላይ ነው። 📮 በተጨማሪም አደራ እንላለን: ወንድማማችንት እና አንድነትን በማጠናከር ላይ አደራ እንላለን... 🔘 ወዳጆቻችን በኸይር በጥሩ ስነምግባር እና ፅድት ባለ በሰለፊያ መንሀጅ የምናውቃቸው ናቸው ሸይኽ ጀማል እና ከሱ ስር ያሉ መሻይኾች,,ዱዐቶችም ይሁኑ ሸይኽ አብራር እና ከሱ ስር ያሉ መሻይኾችና ዱዐቶችም ይሁኑ በወንድማማችነት እና በአንድነት ላይ አደራ እንላቸዋለን። https://t.me/Abu_Muhammed_MuhammedSed/3840
Hammasini ko'rsatish...
👍 7
ፊትናዋ መጀመርያ ላይ ይህ አመለካከት ( ሙስጦፋ የሚያራምደው የተክፊር ፊክራ) በኮርስ መልክ ለአስተማሪዎች መሰጠት አለበት እያለ ሲያላዝን ከነበረ  አፈ ቀላጤ ፤ በመጨረሻ ባይሳከለትም ለመሻይኾች ሙስጦፋን በውሸት ተልሚእ ለማድረግ በጆሮው የሰማውን እውነት ጀማል ያሲን ፣ ከማል ፣ ጀማል ደቃቅ ፣ ሰኢድ ባቲ ... ሙርጅኦች ናቸው ብዬ ነው የማምነው የሚለውን የሙስጦፋን ንግግር ሸምጥጦ ሙርጅእ አላለም ብሎ ሲወሸክት ከነበረ ሙሃሚና ጀሌዎቹ በምትሰማው እርባና ቢስ እንቶ ፈንቶ አትዘን። ሰውዬው ከፊትናዋ መጀመርያ ጀምሮ ሙስጦፋን አዝሎ እሽሩሩ የሚለው ............
Hammasini ko'rsatish...
👍 5
👉🛑ወንድማማችነትን እናጠናክር ጠላት ይቃጠል‼️ እነዘያየር 🎙 للأخ الفاضل الداعي إلى الله أبي عبد الرحمن إبراهيم «أبرار»  بن محمد الحبشي حفظه الله تعالى 🎙️ በኡስታዝ:- አቡ አብድረህማን ኢብራሂም {አብራር} አላህ ይጠብቀው። https://t.me/dawamugo 👇👇👇 https://t.me/Abufudoyl14
Hammasini ko'rsatish...
1.25 MB
👍 4
ሸበት ያለው ጨቅላ፣ የሚያነበንበውን በውል ያልረዳ አስተማሪ ተብዬ፣ በዙርያው ባሉ ደምባራ መንጋዎች አጀብ የተደነቀ ጥሬ ፣ በውሸትና በቅጥፈት በተሞላ ከንቱ ተግባር እልክ ተጋብተህ እሱ የገባበት ጭቃ ከመግባት እራስህን አቅብ። https://t.me/abu_muqbil1
Hammasini ko'rsatish...
أبو مقبل(አወል ዳውድ)

لا يمكنك سماع أفكارك وصوتك بدون عزلة

Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.