cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

አቡ ፉደይል عبد الله

#ቁርአንና ሀዲስ በሰለፎች ግንዛቤ እንረዳ በዚህ ቻናል:-"የሱኒይ፣ዑለማ ፈትዋዎች፣ ዱሩሶች፣ ሙሀደራዎች የሀበሻ ሰለፍይ ዱዐቶች ጥሪ ሚተላለፍበት ቻናል ነዉ‼ 👇👇👇l https://t.me/Abufudoyl14

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
462
Obunachilar
+224 soatlar
+97 kunlar
+1730 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

እንኳን ደስ ያለችሁ የነስር ጀመዓዎች የደሴ የወሎ ተበዳይ ወንድሞች ያቡዙምሩድ ነቢል የሱና ረዳቶች ነፃ ወጣች ነስር ከነኛ ግፈኞች አብሽሩ ወንድሞቼ ምንም ብትጎዱ እየተለየ ነው ምርቱ ከንክርዳዱ የትግስት ውጤት የበደል መጨረሻ በግልፅ እያየን ነው የሁሉንም ድርሻ በብዛት የተመካ ባጃቢ የታለለ ከሀቅ እየራቀ  እያሽ ቆለቆለ   እየከነፈ ነው እየኮበለለ የት ይሆን ማረፍያው   መግቢያው መጨረሻው       محبكم عمر الشاعر https://t.me/Abufudoyl14
Hammasini ko'rsatish...
አቡ ፉደይል عبد الله

#ቁርአንና ሀዲስ በሰለፎች ግንዛቤ እንረዳ በዚህ ቻናል:-"የሱኒይ፣ዑለማ ፈትዋዎች፣ ዱሩሶች፣ ሙሀደራዎች የሀበሻ ሰለፍይ ዱዐቶች ጥሪ ሚተላለፍበት ቻናል ነዉ‼ 👇👇👇l

https://t.me/Abufudoyl14

'''''በጣም ገራሚ የሆነ ረድ ኢብኑ ሂዛም ላይ'''' ------------------------------------             بــعـنـوان *♨️ لفتة إنتباه عن زيارة ابن حزام الأخيرة وفضيحة زكريا الغريبة♨️* *للشيخ الفاضل أبي الفضل حسين الصلاحي* *"حفظه ﷲ ورعاه"* ⌚الـــمــ(22:18)ــــــدة 👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/abumuazibrahim
Hammasini ko'rsatish...
AUD-20240131-WA0005.mp310.21 MB
.             بسم الله الرحمن الرحيم ↩️ " كلمة منهجة قيمة جـدا بعنــوانــ :- *👈 " ( إذا رأيت الرجل يثني على اهل الشر وعلماء الضلال فأعلم أنه فاسد)..* 📮 " لفضيلة الشيخ العلامة / صالح بن فوزان الفوزان حفظه الله تعالى .. 👆 " نسأل الله أن ينفع بها الإسلام والمسلمين .. https://t.me/abuyehyaebnuumer https://chat.whatsapp.com/HxVLiyP3XqE8zzoqrgtDwF
Hammasini ko'rsatish...
2_5298533812559415356.mp38.55 KB
🎉 1
ኡለማኦችን መስደብህ የዘቀትክ የወርድክ ቆሻሻ መሆንህንጂ ጠሩ መሆንህ ላይ አያመላክትም❗️❗️❗️❗️❗️ اللهم إنا نبرأ إليك ممافعل هؤلاء الأغمار مصطفى ومن معه: ዛሬም አትነቁም እስከመቼ ኡለማኦች እየተሰደቡ እየተተቹ እነዛ ብርቅየና እቁ የሆኑት የኢማም ሙቅቢል ተማሪዎች ሱና በአለም ላይ እዲስፋፋ ትልቁን ድርሻ ያበረከቱ ኡለማኦች በነዚህ ቆሻሾች ጧት ማታ ሲሰደቡ ሲንቋሽሹ አብርህ ታጨበ ጭባለህ ❓❓ እነዛ ኡለማኦች የአቂዳ ልፍፍስፍስ ደካማ ሁነው ስንትና ስንት የተውሂድ ኪታብ የሸረሁት ስንትና ስንት የአቂዳ ኪታብ የሸረሁት ልፍስፍስ ከሆኑ የሱፊያ ተማሪ ደግሞ ይበልጥልፍስፍስ መሆኑ ምን ያጠራጥራል⁉️⁉️⁉️ ግማሹ ከተሰውፍ ከወጣ ገና አመቱ ግማሹ ሁለት አመቱ ታዳ እዳው ፍትህ ነው እኒህ የተውሂድ ጀግና ተብለው ኡለማኢቹ እድሚያቸውን በተውሂድ በአቂዳ ያሳለፉት ልፍስፍስ እዳው ምነው አቅልህን እዲስራ በታደርገው አንተየ እሩቅ አትሂድ እስኪ እራስህን ተመልከት ምን አይነት ሰው እደሆንክ እዳው ሪሳላኪታቦችን በወጉ ያልትርዳህ ያልተገነዘብክ የተውሂድ ኪታቦችን በወጉ መረዳት የሚሳንህ ልፍስፍስ ሰው መሆንህ ግልፅ ነውታዳ አንት የተውሂድ አርበኛ ኡለማኦች ደግሞ ልፍስፍስ እረ ተው አቅልህ እደት እሺ አለህ እደት ከራስህጋ አልትጣላህም ⁉️⁉️⁉️⁉️ እረ እደት ቀኑ አልበቃ ቸው ብሎ ለሊቱን ጨምረው ለተውሂድ ኪታቦች ቦታሰተው በተእሊፍ በሽርህ ጊዚያቸውን የሚያሳልፉ እደ አይናችን የምንሳሳ ላቸውን ኡለማኦችን የምት ተቸው የፌስቡክና የቴሌግራሙ ሙፍቲሆይ እደት እደት ሁኖ ነው ጀግና የሆንከው⁉️ ጎበዜ ንቃ በፊት እኛን ሲያብጠለጥሉ ተው እነዚህ ሰዎች ኡለማኡችንም ዝም አይሉም ስንላቹህ አይሉም ኡለማኦች ላይ አይናገሩም ስትል የነበርከው ዛሬም ከነሱጋ ተወሽቀህ ኡለማኦች ሲሰደቡ ሲተቹ እየሰማህ እዳል ሰማህ እያየህ እዳላየ ፆግርህን እያከክ አይንህን እየዳጥክ እዛው ተወሽቀህ ቀረህኮ እርሸሁ መች ነው የምት ነቃው እረ መንቃቱ ይቅር መች ነው የሚያቀባዥርህ እረ መች ነው የምት ባን ነው የየመኑን ጨርሶ የነጅዱን እስኪ ጀምር ነው ⁉️ الطعن في الحامل طعن في المحمول ኢልምን የተሸከሙ ኡለማኦችን መስደብ መተቸት የተሸከሙትን ኢልም ኢልም መተቸት ነው ❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️ #ቁርአንና ሀዲስ በሰለፎች ግንዛቤ እንረዳ በዚህ ቻናል:-"የሱኒይ፣ዑለማ ፈትዋዎች፣ ዱሩሶች፣ ሙሀደራዎች የሀበሻ ሰለፍይ ዱዐቶች ጥሪ ሚተላለፍበት ቻናል ነዉ‼ كتبها أبو فضيل عبد الله 👇👇❗️ https://t.me/Abufudoyl14
Hammasini ko'rsatish...
አቡ ፉደይል عبد الله

#ቁርአንና ሀዲስ በሰለፎች ግንዛቤ እንረዳ በዚህ ቻናል:-"የሱኒይ፣ዑለማ ፈትዋዎች፣ ዱሩሶች፣ ሙሀደራዎች የሀበሻ ሰለፍይ ዱዐቶች ጥሪ ሚተላለፍበት ቻናል ነዉ‼ 👇👇👇l

https://t.me/Abufudoyl14

🎉 3
.             بسم الله الرحمن الرحيم ↩️ " كلمة منهجة قيمة جـدا بعنــوانــ :- *👈 " ( لاتغتروا بكثرة الهالكين المخالفين لمنهج السلف)..* 📮 " لفضيلة الشيخ العلامة / محمد أمان بن علي الجامي رحمه الله تعالى .. 👆 " نسأل الله أن ينفع بها الإسلام والمسلمين .. https://t.me/abuyehyaebnuumer https://chat.whatsapp.com/HxVLiyP3XqE8zzoqrgtDwF
Hammasini ko'rsatish...
VID_20240713_113940_020(2).mp37.69 KB
👍 2
درس اليوم من درس الإملاء
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
👍 3
درس اليوم من درس الإملاء
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
■■■ ኸዛ ላይ ካሉ ቤቶች አንድኛው ቤት ላይ የተፃፈ የሆነ ማራኪ ግጥም ነው ። كُتب في إحدى جدران غزة: وما الدهرُ إلا جامعٌ ومُفرِّق  وما الناسُ إلا راحلُ ومُودعُ فإنْ نحنُ عِشْنَا يجمَعُ اللهُ بيننَا وَإنْ نحنُ مُتْنَا، فالِقيامَةُ تَجمَعُ ألمْ تَرَ رَيْبَ الدّهْرِ في كلّ ساعة لَهُ عارضُ فيهِ المنيَّةُ تَلْمَعُ #اللهم انصر إخواننا المسلمين في غزة. https://t.me/Abufudoyl14
Hammasini ko'rsatish...
👍 2
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.