cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

Amen Gospel

#ሰዎችን #በክርስቶስ #ለክርስቶስ #ማድረግ #ነው 💥💥💥💥💥💥💥 #WELCOME TO OUR BLESSING CHANNEL 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 ለበለጠ መረጃ +251941810160 ደውሉልን To our belssing telegram group https://t.me/+YcqErTQrE6M2NzFk Join as 🙏 https://t.me/helingjesus

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
1 021
Obunachilar
+1624 soatlar
+707 kunlar
+10530 kunlar
Post vaqtlarining boʻlagichi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Nashrni tahlil qilish
PostlarKo'rishlar
Ulashishlar
Ko'rish dinamikasi
01
[በMb ሜጋ ባይት እና በአነስተኛ Kb አማራጭ አዳዲስ መዝሙሮች ፣ ቆየት ያሉ መዝሙሮ፣ Live Worship እንዲሁም ተደምጠው የማይጠግቡ መዝሙሮችን ለማግኘት JOIN ያድርጉ 📲Wave ለመግባት 👉 @FreePromoETH 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
360Loading...
02
ይፍሰስ ከዋናው ከሰማይ ከላይ ካንተ ዘንድ ጠላያት ይነደሉ መንፈስህ ይውረድ ያረስርስ ደረቁን ምድር የተጠማ በመንፈስ ያብብ ሀይል አለው ሰምህ መንፈስ ስልጣን አለው መንፈስ ወደ እውነት ይመራ ዘንድ ወደ ህይወት መንገድ ____ ይፍሰስ ዘማሪ መዝሙረ ዳዊት የማርከን ዜማ የመዝሙር ግብዣ @markenzema_bot @Markengeta
382Loading...
03
ትሁን ፈቃድ በረከት ለማ 👇👇👇 አንተ የሌለህበትን ህይወት ማይሆነኝን አትስጣት ለነብሴ ከአንተ ሚለየኝን አንተ ሳትኖር በኔ ብትሰጠኝ ከነዓኔን በምን እለያለው ከሌላው ህዝብ እኔ ትሁን ፈቃድ በኔ አይሁን እኔ ያልኩት ለኔ.... የመዝሙር ግብዣችን ❤❤❤ kingdom sound sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ ማርከን ዜማ @Markenzema_bot በዚህ ቻናል የማይደመጥ መዝሙር የለም ብቻ ምን አለፋችሁ join ይበሉ  👇 https://t.me/+S2wsmZMSQp3vcGxp https://t.me/+S2wsmZMSQp3vcGxp
441Loading...
04
በ ጥቅት ግዜ ውስጥ በ ሺዎች ማግኛ መንገድ ነው ➺ Above  ➣  1k+ subscribers ➺ Above  ➣  2k+ subscribers ➺ Above  ➣  5k+ subscribers ➺ Above  ➣  10k+ subscribers በላይ subscribers ያላችሁ አነግሩን 👍 ➨ @FreePromoETH 👈 ማሳሰብያ መንፈሳዊ ያልሆነ ቻናል ❌አንቀበልም❌
370Loading...
05
መድረኩ ባለቤት አለው ቀድሞ ጌታ ብቻ ይታይባቸው የነበሩ መድረኮች ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ የሰው ክብር ማድመቂያና ለታይታ የሚፈለጉ ስፍራዎች እየሆኑ መጥተዋል፤ እንደውም ይባስ ብለን በመስቀል ላይ እርቃኑን ተሰቅሎ ያዳነንን ጌታ መስበክ አቁመን ቤቱን የንግድ ስፍራ እያደረግነው ይመስለኛል፤ የእግዚአብሔር ቤት ማንም መናገር እስከቻለ ድርስ የሚናገርበት ፣ ማንም ድምፅ እስካለው ድርስ የሚዘምርበት፣ ማንም ሙዚቃ ተጫዋች እስከሆነ ድርስ መሳሪያ የሚጫወትበት ትያትር ቤት አይደለም ቤቱም መድረኩም ባለቤት አለው፤ እናንተ ለታይታና ለክብራቹ ስትሉ መድረኩን መድረካቹ ለማድረግ የምትጥሩ ሰዎች ፈጥናቹ ከመድረኩ ውረዱ ቤቱ ባለቤት አለው። ✍️messager kaleb
970Loading...
06
🎤ከወንድ ዘማሪዎች ውስጥ ማንን ታደንቃላቹ ? በመዝሙሮቹ የተባረካቹ እና የምትወዱትን ዘማሪ ምረጡ ቀጥሎም የሚመጣላቹ መንፈሳዊ ቻናል ተቀላቀ 📲Wave ለመግባት 👉 @FreePromoETH 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
460Loading...
07
እግዚአብሔር ላይ አትቀያየርበት እግዚአብሔርን ጠይቀህ እግዚአብሔርን ለምነህ የሰጠህን በሙሉ ካገኘህ በኋላ እግዚአብሔር ላይ ምክንያት ታበዛበታለህ ራስህ አዘህ በተሰጠህ ነገር መልሰ ካገኘ በኋላ እግዚአብሔርን ለማዘዝ የምትሞክረው ለምንድነው ...? መባረክ እፈልጋለሁ ብለህ ስትባረክ እግዚአብሔር አንተን ሲፈልግህ ምክንያት ለምን ታበዛበታለህ እሱ በምትፈለገው ሰአት ሁሉ እየተገኘ አንተን እግዚአብሔር ሲፈልግህ እግዚአብሔርን የምታዘው ለምንድነው .?? ከየት እንዳነሳህ እንኳን የማታውቅ ወዳጄ እባክህ ወደ እግዚአብሔር ተመለስ እግዚአብሔር የአንተን ነገር ሳይሆን የሚፈልገው አንተን ነው ከስሩ እንድትርቅ አይፈልግም እግዚአብሔር በጣም ይወድሃል ዛሬ ይፈልግሃል ሁሉንም ጥለህ ወደእርሱ ተመለስ ❤❤❤ እግዚአብሔር እንደ ሰው አይደለም ❤ ሰው አይረሳም-ዮሴፍ አያሌው 👇👇👇 አዝ፦ ሰው አይረሳም ጌታ ሰው አይረሳም ኢየሱስ (፪x) እንደ ሰው አይደለም ጌታ እንደ ሰው አይደለም ኢየሱስ (፪x) ፍቅሩ አይቀዘቅዝ ወረት አያውቀው እንደ ጌታ ያለ የትም አይገኝም የተናገረውን ቃሉ ይፈጽማል ተናግሮ ማድረግ እርሱ ብቻ ያውቃል ✍️messager kaleb
1070Loading...
08
የእግዚአብሔር ወንጌል ❝ሐዋርያ ሊሆን የተጠራ የኢየሱስ ክርስቶስ ባሪያ ጳውሎስ በነቢያቱ አፍ በቅዱሳን መጻሕፍት አስቀድሞ ተስፋ ለሰጠው ለእግዚአብሔር ወንጌል ተለየ።❞ —ሮሜ 1፥1-2። ጳውሎስ ... ራሱን "ተለየ" ያለው ለእግዚአብሔር ወንጌል ነው! የጳውሎስ መልእክት ደግሞ "የእግዚአብሔር ጸጋ ወንጌል ነው" የኖረውም የሞተውም ይህን መልእክት ሰዎች ጋር ለማድረስ ነው! ያኖረውም ጸጋ ነው! ❝ነገር ግን ሩጫዬንና ከጌታ ከኢየሱስ የተቀበልሁትን አገልግሎት እርሱም የእግዚአብሔርን ጸጋ ወንጌልን መመስከር እፈጽም ዘንድ ነፍሴን በእኔ ዘንድ እንደማትከብር እንደ ከንቱ ነገር እቆጥራለሁ።❞ —ሐዋርያት 20፥24። ስለዚህ የእግዚአብሔር ወንጌል የተባለው የጸጋ ወንጌል ነው! ለምን የጸጋ ወንጌል የእግዚአብሔር ወንጌል ተባለ? 1) ከእኛ ምንም ሳይጠብቅ እግዚአብሔር እኛን መውደዱን ስለሚያወራ፤ 2) ያለ ሥራ የመጽደቅን እውነት ስለያዘ፣ 3) በጸጋ (በነፃ) መዳንን ስለሚናገር እና 4) የወንጌሉ ባለቤት እግዚአብሔር ስለሆነ ነው። በነገራችን ላይ ወንጌል የሆነ ትምህርት አይደለም! ወንጌል እግዚአብሔር ከዘላለም ጀምሮ ለእኛ ያለው ልብ (አሳብ) ነው! ይህም በክርስቶስ ተፈጽሞ ምስራቹ እኛ ጋር ደርሶአል!! ❝ይህም በክርስቶስ ኢየሱስ በጌታችን የፈጸመው የዘላለም አሳብ ነበረ፥❞ —ኤፌሶን 3፥11። ✍️messager kaleb #ለተጨማሪ መልዕክቶች 👇👇👇👇 https://t.me/healingjesus11 https://t.me/healingjesus11 https://t.me/healingjesus11
1020Loading...
09
"አለመቻልን ማወቅ ለሚችለው ራስን ማስገዛት ነው ክርስትና።" ፓስተር ተስፋሁን #ለተጨማሪ መልዕክቶች 👇👇👇👇 https://t.me/healingjesus11 https://t.me/healingjesus11 https://t.me/healingjesus11
1121Loading...
10
ኢየሱስ ገናና || NOVL CHORIS EYESUS GENANA New Cover Song sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ በዚህ ቻናል የማይደመጥ መዝሙር የለም ብቻ ምን አለፋችሁ join ይበሉ 👇 https://t.me/+S2wsmZMSQp3vcGxp https://t.me/+S2wsmZMSQp3vcGxp
1150Loading...
11
አባትዬ Singer Helina Dawit 𝑳𝒊𝒗𝒆 𝑾𝒐𝒓𝒔𝒉𝒊𝒑 sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ በዚህ ቻናል የማይደመጥ መዝሙር የለም ብቻ ምን አለፋችሁ join ይበሉ 👇 https://t.me/+S2wsmZMSQp3vcGxp https://t.me/+S2wsmZMSQp3vcGxp
1231Loading...
12
ብላቴናዉ ዘማሪ አላዛር ስንታየሁ original song hanna tekle sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ ማርከን ዜማ @Markenzema_bot በዚህ ቻናል የማይደመጥ መዝሙር የለም ብቻ ምን አለፋችሁ join ይበሉ 👇 https://t.me/+S2wsmZMSQp3vcGxp https://t.me/+S2wsmZMSQp3vcGxp
1281Loading...
13
የመዝሙር ግብዣችን❤️❤️ ሰው አይረሳም-ዮሴፍ አያሌው 👇👇👇 አዝ፦ ሰው አይረሳም ጌታ ሰው አይረሳም ኢየሱስ (፪x) እንደ ሰው አይደለም ጌታ እንደ ሰው አይደለም ኢየሱስ (፪x) ፍቅሩ አይቀዘቅዝ ወረት አያውቀው እንደ ጌታ ያለ የትም አይገኝም የተናገረውን ቃሉ ይፈጽማል ተናግሮ ማድረግ እርሱ ብቻ ያውቃል ማክበርና ማንሳት ጌታ ያውቅበታል እርሱን የተጠጋ የቱ መሽቶበታል እንደ ንጋት ብርሃን ክብሩ እየጨመረ አቀማጥሎ ያኖራል እንዲህ እያከበረ የቱነው የተረሳ ማነው የሚጸጸት ሳይታሰብ ኖሮ ጊዜው ያለፈበት የተጣለው ይልቅ ከፍ ከፍ አድርጐ ደስታ ይሰጠዋል እንባን ከዓይኑ ጠርጐ አይጠረጠርም ይታመናል እንጂ እንኳን ቤቱ ኖሮ አድጐ በእርሱ እጂ ያሳልፍለታል ዘመኑን በተድላ እርዳኝ ብሎ መጥቶ የቱ ሰው ተጐዳ sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ ማርከን ዜማ @Markenzema_bot በዚህ ቻናል የማይደመጥ መዝሙር የለም ብቻ ምን አለፋችሁ join ይበሉ  👇 https://t.me/+S2wsmZMSQp3vcGxp https://t.me/+S2wsmZMSQp3vcGxp
1441Loading...
14
አንድ መርጥ መንፈሳዊ  ቻናል ልጋብዛቹ መንፈሳዊ ህይወቱን ማሳደግ የሚፈልግ ብቻ  ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑን እንዲሁም መልክቱን አስተላልፉት !! 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 youtube.com/@Yahweh_Tube youtube.com/@Yahweh_Tube youtube.com/@Yahweh_Tube
520Loading...
15
🎤ከወንድ ዘማሪዎች ውስጥ ማንን ታደንቃላቹ ? በመዝሙሮቹ የተባረካቹ እና የምትወዱትን ዘማሪ ምረጡ ቀጥሎም የሚመጣላቹ መንፈሳዊ ቻናል ተቀላቀ 📲Wave ለመግባት 👉 @FreePromoETH 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
150Loading...
16
በጣም በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው መፅሐፍ እያለቀ ነው በአጭር ጊዜ ውስጥ ወደ እናንተ ይደርሳል ይሄ መፅሐፍ ከቤተክርስቲያን የጠፋብንን እና እኛ አማኞች የጣልነውን ነገር እንድናነሳ የሚያደርገን ድንቅ መፅሐፍ ነው ትባረኩበታላቹ
1840Loading...
17
በ ጥቅት ግዜ ውስጥ በ ሺዎች ማግኛ መንገድ ነው ➺ Above  ➣  1k+ subscribers ➺ Above  ➣  2k+ subscribers ➺ Above  ➣  5k+ subscribers ➺ Above  ➣  10k+ subscribers በላይ subscribers ያላችሁ አነግሩን 👍 ➨ @FreePromoETH 👈 ማሳሰብያ መንፈሳዊ ያልሆነ ቻናል ❌አንቀበልም❌
690Loading...
18
ህይወታቹ ውስጥ መንፈስ ቅዱስ ሳይኖር  መቀደስ ፣ ማገልገል ፣ ከጌታ ጋር ህብረት ለማድረግ መሞከር በጭራሽ አትችሉም....አመናቹም አላመናቹም መንፈስ ቅዱስ እናንተ ለህይወቴ ያስፈልጉኛል ከምትሏቸው ነገሮች ሁሉ በላይ ለህይወታቹ ያስፈልጋቿል፤ በዚህ ዘመን አለም ብትጠየቅ በጣም የሚያስፈልጋቹ ገንዘብ ነው ልትለን ትችላለች ሰማይ ግን ቢጠየቅ በየዘመኑ  ደጋግሞ ያስፈልጋቿል የሚለን መንፈስ ቅዱስን ብቻ ነው... መንፈስ ቅዱስ የግድ ያስፈልገናል🔥 ✍️messager kaleb
1840Loading...
19
🎤ከወንድ ዘማሪዎች ውስጥ ማንን ታደንቃላቹ ? በመዝሙሮቹ የተባረካቹ እና የምትወዱትን ዘማሪ ምረጡ ቀጥሎም የሚመጣላቹ መንፈሳዊ ቻናል ተቀላቀ 📲Wave ለመግባት 👉 @FreePromoETH 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
360Loading...
20
.         CHALLENGE ONE(1) ስንት ሰው ኢየሱስ ጌታ ነው ይላል በ like 👍 እኔ   👍
591Loading...
21
3 ይወደኛል ዘማሪ በረከት ተስፋዬ Live Concert sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ በዚህ ቻናል የማይደመጥ መዝሙር የለም ብቻ ምን አለፋችሁ join ይበሉ  👇 https://t.me/+S2wsmZMSQp3vcGxp https://t.me/+S2wsmZMSQp3vcGxp
20Loading...
22
ዘላለማዊ ሕይወት የተገለጠው፣ ዘላለማዊ ድነት የተገለጠው ፣የእግዚአብሔር ፅድቅ የተገለጠው በኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው። ሕይወትም ተገለጠ አይተንማል እንመሰክርማለን፥ ከአብ ዘንድ የነበረውንም ለእኛም የተገለጠውን የዘላለምን ሕይወት እናወራላችኋለን፤”   — 1ኛ ዮሐንስ 1፥2 ✝️Binarevivalist
1520Loading...
23
ጌታ ሲከብር እንደማየት የሚያስደስት ነገር በምድር ላይ የለም‼️ ተጨማሪ መረጃዎችን በቴሌግራም ቻናላችን ያገኛሉ 👇👇👇👇 https://t.me/healingjesus11 https://t.me/healingjesus11
10Loading...
24
🦋https://t.me/tea8z🦋 🦋https://t.me/tea8z🦋
2621Loading...
25
Ow😭 ስሙትማ❤️🙏🦻 https://t.me/biblewordss https://t.me/biblewordss BH bible words telegram channel Join & share 😍❤️❤️🙏🙏🙏🙏
721Loading...
26
ስኬት እግዚአብሔርን ማወቅ ነው‼️ ተጨማሪ መንፈሳዊ መረጃ ፤ መንፈሳዊ ቪድዮ ፤ ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ 👇👇👇👇👇 https://t.me/healingjesus11 https://t.me/healingjesus11
2761Loading...
27
ሉቃስ 2 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁴² የአሥራ ሁለት ዓመት ልጅ በሆነ ጊዜ፥ እንደ በዓሉ ሥርዓት ወደ ኢየሩሳሌም ወጡ፤ ⁴³ ቀኖቹንም ከፈጸሙ በኋላ፥ ሲመለሱ ብላቴናው ኢየሱስ በኢየሩሳሌም ቀርቶ ነበር፥ ዮሴፍም እናቱም አላወቁም ነበር። ⁴⁴ ከመንገደኞች ጋር የነበረ ስለ መሰላቸው የአንድ ቀን መንገድ ሄዱ፥ ከዘመዶቻቸውም ከሚያውቋቸውም ዘንድ ፈለጉት፤ ⁴⁵ ባጡትም ጊዜ እየፈለጉት ወደ ኢየሩሳሌም ተመለሱ። ⁴⁶ ከሦስት ቀንም በኋላ በመምህራን መካከል ተቀምጦ ሲሰማቸውም ሲጠይቃቸውም በመቅደስ አገኙት፤ ⁴⁷ የሰሙትም ሁሉ በማስተዋሉና በመልሱ ተገረሙ። ⁴⁸ ባዩትም ጊዜ ተገረሙ፥ እናቱም፦ ልጄ ሆይ፥ ለምን እንዲህ አደረግህብን? እነሆ፥ አባትህና እኔ እየተጨነቅን ስንፈልግህ ነበርን አለችው። ⁴⁹ እርሱም፦ ስለ ምን ፈለጋችሁኝ? በአባቴ ቤት እሆን ዘንድ እንዲገባኝ አላወቃችሁምን? አላቸው። ⁵⁰ እነርሱም የተናገራቸውን ነገር አላስተዋሉም። #Amen #Gospel
2611Loading...
28
3 ይወደኛል ዘማሪ በረከት ተስፋዬ Live Concert sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ በዚህ ቻናል የማይደመጥ መዝሙር የለም ብቻ ምን አለፋችሁ join ይበሉ  👇 https://t.me/+S2wsmZMSQp3vcGxp https://t.me/+S2wsmZMSQp3vcGxp
2672Loading...
29
3 ይወደኛል ዘማሪ በረከት ተስፋዬ Live Concert sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ በዚህ ቻናል የማይደመጥ መዝሙር የለም ብቻ ምን አለፋችሁ join ይበሉ  👇 https://t.me/+S2wsmZMSQp3vcGxp https://t.me/+S2wsmZMSQp3vcGxp
10Loading...
30
. ✞እወድሃለሁ✞ ዘማሪ ሳሙኤል ንጉሴ ✝✝✝ የምህረት ልብህ ለእኔ ያለህ ሁሌ የሚፈልገኝ ማይሰለቸኝ ነህ ምክንያቱ ሆነህ ከዘላለም ሞት ጥፋት መትረፌ እንዲህ በሰላም እንዲህ በደስታ በህይወት መኖሬ ወደድከኝ ወደድከኝ እስከሞት ድረስ ተሰቃየህልኝ ህመሜን ታመምክ ያን ሁሉ ስቃይ መራራን ፅዋ እንዲያ የጠጣኸው ዛሬየን አይተህ በእረፍት እንድኖር ነው እወድሃለሁ ❤❤❤ ማርከን ዜማ @Markengeta  ✞በእርሱ ቁስል እኛ ተፈወስን✞       ✝️መልካም ፋሲካ✝️ sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ በዚህ ቻናል የማይደመጥ መዝሙር የለም ብቻ ምን አለፋችሁ join ይበሉ  👇 https://t.me/+S2wsmZMSQp3vcGxp https://t.me/+S2wsmZMSQp3vcGxp
3052Loading...
31
መምህሩ በረከት ተስፋዬ Live Worship | 11 MB | @AMLEKOTUBE | @AMLEKOTUBE sʜᴀʀᴇ ◈JOIN◈sʜᴀʀᴇ
3332Loading...
32
መምህሩ በዘማሪ በረከት ተሰፋዬ
1660Loading...
33
ኢየሱስ
10Loading...
34
ለእኔ ሕይወት ክርስቶስ ነው ➥ @CHRIST_TUBE ➥@CHRISTFAMILY
3820Loading...
35
. ደሙ በመቃኔ °°°°°°°°°°°°°° ዘማሪት ምህረት ኢተፋ °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°° በአንተ ፡ ነው ፡ ሕይወቴ በአንተ ፡ ነው ፡ መኖሬ ክብሬ (፯x) ሞገሴ ደሙ ፡ በመቃኔ ፡ ላይ ፡ ስለተቀባ ደሙ ፡ በጉበኔ ፡ ላይ ፡ ስለተቀባ ሞት ፡ አለፈ ፡ ሄደ ፡ እራቀ ፡ ከእኔ ፡ ጋር የጌታዬን ፡ ደም ፡ አይቶ የኢየሱሴን ፡ ደም ፡ አይቶ (፪x) ሞት ፡ አለፈ ፣ ሞት ፡ አለፈ ሄደ ፡ ከእኔ ፡ ርቆ የሞት ፡ መልአክት ፡ አያስፈራኝ ተሸፍኛለሁ ፡ አያገኘኝ (፪x) ዙሪያዬ ፡ ከደሙ ፡ ታጥሯል ያን ፡ ቅጥር ፡ አልፎ ፡ እንዴት ፡ ይገባል (፪x) ለጠላቴ ፡ የሃዘን ፡ ለእኔ ፡ የደስታ ፡ ቀን ፡ ነው ሞት ፡ እየገባ ፡ ያለው ፡ በጠላቴ ፡ መንደር ፡ ነው ይዙር ፡ እንጂ ፡ ዙሪያዬን ፡ እንደሚያገሳ ፡ አንበሳ ፍፁም ፡ አይቀናም ፡ አይችልም ፡ ከደሙ ፡ የተነሳ (፪x) ደሙ ፡ በመቃኔ ፡ ላይ ፡ ስለተቀባ ደሙ ፡ በጉበኔ ፡ ላይ ፡ ስለተቀባ ሞት ፡ አለፈ ፡ ሄደ ፡ እራቀ ፡ ከእኔ ፡ ጋር የጌታዬን ፡ ደም ፡ አይቶ የኢየሱሴን ፡ ደም ፡ አይቶ (፪x) ሞት ፡ አለፈ ፣ ሞት ፡ አለፈ ሄደ ፡ ከእኔ ፡ ርቆ በአንተ ፡ ነው ፡ ሕይወቴ በአንተ ፡ ነው ፡ መኖሬ ክብሬ (፯x) ሞገሴ.  ✝️✟ መልካም የፋሲካ በዓል ✟✝️             ━   ━━⊱✿⊰━ ━ ━ ━        sʜᴀʀᴇ ◈ Join ◈ sʜᴀʀᴇ            ▷ @jesusfollowing                 @jesusfollowers1                     ተባረኩበት🙏
4283Loading...
36
በዘመናት መካከል ክንዱ የማይዝል፤ የፍጥረት ሁሉ አምላክ እና ጌታ የሆነው የናዝሬቱ ኢየሱስ ለሰው ልጆች ኃጢአት ሲል በመስቀል ላይ ሞተ፤ ነገር ግን እንደ ሰው ሞቶ አልቀርም ሞትን ድል አድርጎ ተነስቷል። “ፈርተውም ፊታቸውን ወደ ምድር አቀርቅረው ሳሉ፥ እንዲህ አሉአቸው፦ ሕያውን ከሙታን መካከል ስለ ምን ትፈልጋላችሁ? ተነሥቶአል እንጂ በዚህ የለም።”   — ሉቃስ 24፥5 እንኳን ለመዳኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ           ✨ 𝐇𝐀𝐏𝐏𝐘 𝐄𝐀𝐒𝐓𝐄𝐑 ✨                 ✨ መልካም ፋሲካ✨      #Amen #Gospel
590Loading...
37
ዛሬ ማለዳ  እግዚአብሔር እንዲህ ተናገረ💥 ትንሳኤ ሆኖልናል 💥 ትንሳኤ ከክርስቶስ በተሰጠን እና  በተካፈልነው ህይወት በሞተው ከክርስቶስ ባልሆነው የኛ ማንኛውም ነገሮች ላይ የበላይ ሆኖ እኛን ከገዛ የትኛውም ነገሮች ፈቶ ለክርስቶስ ህይወት አስነስቶ ያቆመናል 💥ትንሳኤ በመብል በመጠጥ የሚናገኘው ህይወት አይደለም 💥ትንሳኤ ከክርስቶስ በተካፈልነው ደምና ስጋው የምናገኘው ዘላለማዊ ህይወት ነው 💥 የትንሳኤውን መንፈስ ስንካፈል አሮጌውን ነገር  ከህይወታችን ነቅሎ ያወጣዋል ፤  የጤንነት ችግር ካለ : ያለመከናወን : የተለያዩ የህይወታችን እንቅፋቶችን ነቅሎ ያወጣል።                 ✍️paster tesfahun
580Loading...
38
እንኳን #አደረሳችሁ!! ከትንሣኤ በኋላ ... እንኳን አደረሳችሁ መባባል ያለብን ስለ በዓል ሳይሆን ስለደረስንበት ዓለም ነው!! ... የአዲስም ኪዳን መካከለኛ ወደሚሆን ወደ #ኢየሱስ፥ ከአቤልም ደም ይልቅ የሚሻለውን ወደሚናገር ወደ መርጨት ደም #ደርሳችኋል!! ዕብራውያን 12፥²²-²⁴። ከሙታን የተነሳው ኢየሱስ ራሱ #ትንሣኤ ነው!! ከሙታን ወደ ተነሳው ወደ ኢየሱስ #ደርሳችኋል!! እንኳን #አደረሳችሁ!! ትንሣኤ በዓመት አንድ ቀን የሚጠበቅ በዓል ሳይሆን በየዕለቱ የሚያለመልም እና የሚያከብር ሕይወት ነው!! እርሱም፦ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው!! ❝ኢየሱስም፦ ትንሣኤና ሕይወት እኔ ነኝ፤ የሚያምንብኝ ቢሞት እንኳ ሕያው ይሆናል፤❞ ዮሐንስ 11፥25። የትንሣኤን በዓል ሳይሆን ራሱን #ትንሣኤን ማለትም ኢየሱስን እናከብረዋለን!! እርሱን ደግሞ የምናከብረው በበዓል መንፈስ ሳይሆን በውስጣችን ባለው የትንሣኤ መንፈስ ነው!! ከሙታን የተነሳውን እያሰብን እና የትንሣኤውን ኃይል እየተረዳን በመንፈሱ ደስታ እንዋል!! መብላታችን፣ መጠጣታችን እና መልበሳችን እግዚአብሔርን አያስቆጣውም!! ዋናው ነገር የምናደርገውን ሁሉ ለእርሱ ክብር እናድርገው!! ክብር ሁሉ ለክብር አባት ለእግዚአብሔር ይሁን !! #Amen #Gospel
2880Loading...
39
አንድ ወዳጅ ከመሞትህ በፊት ልትተዋወቀው የሚገባ አንድ ወዳጅ አለ። ይህ ወዳጅ አንተን መውደድ የጀመረው አንተ ከመወለድህ በፊት ነው። መኖር ሳትጀምር ያወቀህ፥ ሳታውቀው ያኖረህ፥ ሳትጠይቀው የኃጢአትህን ዕዳ የከፈለልህ፥ በነፃ ሕይወትን ሊሰጥህ እየጠበቀህ ያለ አንድ ወዳጅ ኢየሱስ!! ይህን አንድ ወዳጅ ስታውቀው ሰማይ ያውቅሃል። አንድ ኢየሱስን በመቀበል የእግዚአብሔር ስጦታዎችን ሁሉ ማለትም የኃጢአት ይቅርታ፣ ጽድቅ፣ የዘላለም ሕይወት፣ ልጅነት እና ክብር መቀበል ትችላለህ!! ኢየሱስ ይወድሃል!! ✍️messager kaleb
2430Loading...
[በMb ሜጋ ባይት እና በአነስተኛ Kb አማራጭ አዳዲስ መዝሙሮች ፣ ቆየት ያሉ መዝሙሮ፣ Live Worship እንዲሁም ተደምጠው የማይጠግቡ መዝሙሮችን ለማግኘት JOIN ያድርጉ 📲Wave ለመግባት 👉 @FreePromoETH 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
Hammasini ko'rsatish...
📀 አዳዲስ መዝሙሮች 📀
📀 ቆየት ያሉ ዝማሬዎች 📀
📀 ሙሉ አልበም 📀
📀 Cover Songች 📀
📀 የStudio ዝማሬዎች 📀
📖 መንፈሳዊ ጥያቄና መልስ 📖
📖 መንፈሳዊ ጥቅስ 📖
📲🔰ሁሉንም በአንድ ለማግኘት 🔰 📲
🔔ይ🀄️ላ🀄️ላሉን🔔
ይፍሰስ ከዋናው ከሰማይ ከላይ ካንተ ዘንድ ጠላያት ይነደሉ መንፈስህ ይውረድ ያረስርስ ደረቁን ምድር የተጠማ በመንፈስ ያብብ ሀይል አለው ሰምህ መንፈስ ስልጣን አለው መንፈስ ወደ እውነት ይመራ ዘንድ ወደ ህይወት መንገድ ____ ይፍሰስ ዘማሪ መዝሙረ ዳዊት የማርከን ዜማ የመዝሙር ግብዣ @markenzema_bot @Markengeta
Hammasini ko'rsatish...
ትሁን ፈቃድ በረከት ለማ 👇👇👇 አንተ የሌለህበትን ህይወት ማይሆነኝን አትስጣት ለነብሴ ከአንተ ሚለየኝን አንተ ሳትኖር በኔ ብትሰጠኝ ከነዓኔን በምን እለያለው ከሌላው ህዝብ እኔ ትሁን ፈቃድ በኔ አይሁን እኔ ያልኩት ለኔ.... የመዝሙር ግብዣችን ❤❤❤ kingdom sound sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ ማርከን ዜማ @Markenzema_bot በዚህ ቻናል የማይደመጥ መዝሙር የለም ብቻ ምን አለፋችሁ join ይበሉ  👇 https://t.me/+S2wsmZMSQp3vcGxp https://t.me/+S2wsmZMSQp3vcGxp
Hammasini ko'rsatish...
1
በ ጥቅት ግዜ ውስጥ በ ሺዎች ማግኛ መንገድ ነው ➺ Above  ➣  1k+ subscribers ➺ Above  ➣  2k+ subscribers ➺ Above  ➣  5k+ subscribers ➺ Above  ➣  10k+ subscribers በላይ subscribers ያላችሁ አነግሩን 👍 ➨ @FreePromoETH 👈 ማሳሰብያ መንፈሳዊ ያልሆነ ቻናል ❌አንቀበልም❌
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
መድረኩ ባለቤት አለው ቀድሞ ጌታ ብቻ ይታይባቸው የነበሩ መድረኮች ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ የሰው ክብር ማድመቂያና ለታይታ የሚፈለጉ ስፍራዎች እየሆኑ መጥተዋል፤ እንደውም ይባስ ብለን በመስቀል ላይ እርቃኑን ተሰቅሎ ያዳነንን ጌታ መስበክ አቁመን ቤቱን የንግድ ስፍራ እያደረግነው ይመስለኛል፤ የእግዚአብሔር ቤት ማንም መናገር እስከቻለ ድርስ የሚናገርበት ፣ ማንም ድምፅ እስካለው ድርስ የሚዘምርበት፣ ማንም ሙዚቃ ተጫዋች እስከሆነ ድርስ መሳሪያ የሚጫወትበት ትያትር ቤት አይደለም ቤቱም መድረኩም ባለቤት አለው፤ እናንተ ለታይታና ለክብራቹ ስትሉ መድረኩን መድረካቹ ለማድረግ የምትጥሩ ሰዎች ፈጥናቹ ከመድረኩ ውረዱ ቤቱ ባለቤት አለው። ✍️messager kaleb
Hammasini ko'rsatish...
👍 1
🎤ከወንድ ዘማሪዎች ውስጥ ማንን ታደንቃላቹ ? በመዝሙሮቹ የተባረካቹ እና የምትወዱትን ዘማሪ ምረጡ ቀጥሎም የሚመጣላቹ መንፈሳዊ ቻናል ተቀላቀ 📲Wave ለመግባት 👉 @FreePromoETH 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
Hammasini ko'rsatish...
🥰 ዮሴፍ በቀለ 🥰
🥰 ሸዋዬ ዳምጤ 🥰
🥰 ዳዊት ጌታቸው 🥰
🥰 ተስፋዬ ጋቢሶ 🥰
🥰 ተመስገን ማርቆስ 🥰
🥰 ይድነቃቸው ተካ 🥰
🥰 ታምራት ሀይሌ 🥰
🥰 ዮሐንስ ግርማ 🥰
🥰አሰግድ አበበ 🥰
አገኘው ይደግ 🥰
🥰 መስፍን ጉቱ 🥰
🥰 ተከስተ ገትነት 🥰
🥰 ኤፍሬም አለሙ 🥰
🥰ቴዲ ታደሰ 🥰
🥰 አስፋው መለሰ 🥰
🥰በረከት ተስፋዬ 🥰
🥰 አውታሩ ከበደ  🥰
🔰ሁሉንም በአንድ ለማግኘት 🔰
🔔ይ🀄️ላ🀄️ላሉን🔔
Photo unavailableShow in Telegram
እግዚአብሔር ላይ አትቀያየርበት እግዚአብሔርን ጠይቀህ እግዚአብሔርን ለምነህ የሰጠህን በሙሉ ካገኘህ በኋላ እግዚአብሔር ላይ ምክንያት ታበዛበታለህ ራስህ አዘህ በተሰጠህ ነገር መልሰ ካገኘ በኋላ እግዚአብሔርን ለማዘዝ የምትሞክረው ለምንድነው ...? መባረክ እፈልጋለሁ ብለህ ስትባረክ እግዚአብሔር አንተን ሲፈልግህ ምክንያት ለምን ታበዛበታለህ እሱ በምትፈለገው ሰአት ሁሉ እየተገኘ አንተን እግዚአብሔር ሲፈልግህ እግዚአብሔርን የምታዘው ለምንድነው .?? ከየት እንዳነሳህ እንኳን የማታውቅ ወዳጄ እባክህ ወደ እግዚአብሔር ተመለስ እግዚአብሔር የአንተን ነገር ሳይሆን የሚፈልገው አንተን ነው ከስሩ እንድትርቅ አይፈልግም እግዚአብሔር በጣም ይወድሃል ዛሬ ይፈልግሃል ሁሉንም ጥለህ ወደእርሱ ተመለስ ❤❤❤ እግዚአብሔር እንደ ሰው አይደለም ❤ ሰው አይረሳም-ዮሴፍ አያሌው 👇👇👇 አዝ፦ ሰው አይረሳም ጌታ ሰው አይረሳም ኢየሱስ (፪x) እንደ ሰው አይደለም ጌታ እንደ ሰው አይደለም ኢየሱስ (፪x) ፍቅሩ አይቀዘቅዝ ወረት አያውቀው እንደ ጌታ ያለ የትም አይገኝም የተናገረውን ቃሉ ይፈጽማል ተናግሮ ማድረግ እርሱ ብቻ ያውቃል ✍️messager kaleb
Hammasini ko'rsatish...
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
የእግዚአብሔር ወንጌል ❝ሐዋርያ ሊሆን የተጠራ የኢየሱስ ክርስቶስ ባሪያ ጳውሎስ በነቢያቱ አፍ በቅዱሳን መጻሕፍት አስቀድሞ ተስፋ ለሰጠው ለእግዚአብሔር ወንጌል ተለየ።❞ —ሮሜ 1፥1-2። ጳውሎስ ... ራሱን "ተለየ" ያለው ለእግዚአብሔር ወንጌል ነው! የጳውሎስ መልእክት ደግሞ "የእግዚአብሔር ጸጋ ወንጌል ነው" የኖረውም የሞተውም ይህን መልእክት ሰዎች ጋር ለማድረስ ነው! ያኖረውም ጸጋ ነው! ❝ነገር ግን ሩጫዬንና ከጌታ ከኢየሱስ የተቀበልሁትን አገልግሎት እርሱም የእግዚአብሔርን ጸጋ ወንጌልን መመስከር እፈጽም ዘንድ ነፍሴን በእኔ ዘንድ እንደማትከብር እንደ ከንቱ ነገር እቆጥራለሁ።❞ —ሐዋርያት 20፥24። ስለዚህ የእግዚአብሔር ወንጌል የተባለው የጸጋ ወንጌል ነው! ለምን የጸጋ ወንጌል የእግዚአብሔር ወንጌል ተባለ? 1) ከእኛ ምንም ሳይጠብቅ እግዚአብሔር እኛን መውደዱን ስለሚያወራ፤ 2) ያለ ሥራ የመጽደቅን እውነት ስለያዘ፣ 3) በጸጋ (በነፃ) መዳንን ስለሚናገር እና 4) የወንጌሉ ባለቤት እግዚአብሔር ስለሆነ ነው። በነገራችን ላይ ወንጌል የሆነ ትምህርት አይደለም! ወንጌል እግዚአብሔር ከዘላለም ጀምሮ ለእኛ ያለው ልብ (አሳብ) ነው! ይህም በክርስቶስ ተፈጽሞ ምስራቹ እኛ ጋር ደርሶአል!! ❝ይህም በክርስቶስ ኢየሱስ በጌታችን የፈጸመው የዘላለም አሳብ ነበረ፥❞ —ኤፌሶን 3፥11። ✍️messager kaleb #ለተጨማሪ መልዕክቶች 👇👇👇👇 https://t.me/healingjesus11 https://t.me/healingjesus11 https://t.me/healingjesus11
Hammasini ko'rsatish...
1
01:06
Video unavailableShow in Telegram