uz
Feedback
Atrafi Solution / አትራፊ

Atrafi Solution / አትራፊ

Kanalga Telegram’da o‘tish

ታምነው እቁቦትን ይጣሉ ፣ የስኬት ቁልፎን ከእኛ ይውሰዱ !

Ko'proq ko'rsatish

📈 Telegram kanali Atrafi Solution / አትራፊ analitikasi

Atrafi Solution / አትራፊ (@atrafisolution) Amxar til segmentidagi kanali faol ishtirokchi. Hozirda hamjamiyat 14 038 obunachidan iborat bo'lib, Biznes toifasida 5 014-o'rinni va Efiopiya mintaqasida 2 400-o'rinni egallagan.

📊 Auditoriya ko‘rsatkichlari va dinamika

невідомо sanasidan buyon loyiha tez o‘sib, 14 038 obunachiga ega bo‘ldi.

25 Iyun, 2026 dagi oxirgi ma’lumotlarga ko‘ra kanal barqaror faollikka ega. Oxirgi 30 kunda obunachilar soni -287 ga, so‘nggi 24 soatda esa -8 ga o‘zgardi va umumiy qamrov yuqori darajada qolmoqda.

  • Tasdiqlash holati: Tasdiqlanmagan
  • Jalb etish (ER): Auditoriya o‘rtacha 16.82% darajada jalb etiladi. Nashrdan keyingi dastlabki 24 soatda kontent odatda umumiy obunachilar sonining 4.85% ini tashkil etuvchi reaksiyalarni to‘playdi.
  • Post qamrovi: Har bir post o‘rtacha 2 361 marta ko‘riladi; birinchi sutkada odatda 681 ta ko‘rish yig‘iladi.
  • Reaksiyalar va o‘zaro ta’sir: Auditoriya faol: har bir postga o‘rtacha 14 ta reaksiya keladi.

📝 Tavsif va kontent siyosati

Muallif resursni shaxsiy fikrni ifoda etish maydoni sifatida ta’riflaydi:
ታምነው እቁቦትን ይጣሉ ፣ የስኬት ቁልፎን ከእኛ ይውሰዱ !

Yuqori yangilanish chastotasi (oxirgi ma’lumot 26 Iyun, 2026 da olingan) sababli kanal doimo dolzarb va katta qamrovli bo‘lib qoladi. Analitika auditoriya kontent bilan faol hamkorlik qilishini, uni Biznes toifasidagi muhim ta’sir nuqtasiga aylantirishini ko‘rsatadi.

14 038
Obunachilar
-824 soatlar
-897 kunlar
-28730 kunlar
Postlar arxiv
ዝም ብለህ አልተፈጠርክም ዝም ብለህ ወደዚህ ምድር አልመጣክም ። አንተን የሚመስል የለም ወንድሜ ፣ ከዚህ ሁሉ ፍጥረት አንተን ብቸኛ ልዩ ነህ ። ፈልገህ ካልመጣህ (ካልተወለድክ) ታዲያ የፈጠረህ ለአ
ዝም ብለህ አልተፈጠርክም ዝም ብለህ ወደዚህ ምድር አልመጣክም ። አንተን የሚመስል የለም ወንድሜ ፣ ከዚህ ሁሉ ፍጥረት አንተን ብቸኛ ልዩ ነህ ። ፈልገህ ካልመጣህ (ካልተወለድክ) ታዲያ የፈጠረህ ለአንተ ፦ ችግርን ፣ ማጣትን ፣ መጎሳቆልን ፣ እጥረትን ፣ ግራ መጋባትን አዉርሶክ ይሆን ? ሁኔታዎች እንደዚህ ካሳሰበክ እኔ በአንተ ላይ የምፈርድ እኔ ማነኝ ? በቃ እንደ ተባለዉ እያለ ካልሆነ ከሌለህ የለህም ። ግን እኮ መቼስ ፈጣሪን ታምናለህ ብዬ አስባለዉ ፣ እናም የምታምነዉ ፈጣሪ እንዴት ያለ ነዉ ብዬ ብጠይቅህ ? ባለ ፀጋ ብለህ አንዱን የአምላክነቱን መገለጫ ትነግረኛለህ ። እና እርስ በእርሱ አይጋጭም ? ባለፀጋ አምላክ ያህል ይዘህ ! አንተ ግን በእጥረት ተመትተክ እንዴት ይሆናል ? የሆነ ቦታ የተላለፍክ አይመስልክህም ? ባለ ፀጋ ጌታ ወርቁና ብሩ የፈጠረ አምላክ ልጅ ሆነህ ነገሮች በተቃራኒዉ ከሄዱ የጤና ነዉ ብሎ መጠየቅ ያስፈልጋል ? ምክንያቱም የነብር ልጅ ነብር የአንበሳ ልጅ አንበሳ የባለፀጋም ልጅ ባለፀጋ ነዉ ። ያዉ ለማስታወስ ያክል ነዉ እንጂ የባለ ፀጋነት አንዱ ምንጭም ብድር ነዉ ። እኛ አትራፊዎች ጠዋት ጠዋት ቢሮ የምንከፍተዉ አንተን አዎ አንተን ባለፀጋ ለማረግ ነዉ ። መጥተዉ ይበደሩ 0903717173 / 0926090971

እዉነት አሁንም አለች ፤ መታመንም ከነሙሉ ክብርዋ በዙፋንዋ ላይ ነች ። ሀገር ታማለች እና ከምትሰማዉ ፣ ከምታየዉ ነገር ተነስተህ እዉነት ቀበርዋት ፣ መታመንን ሰቀልዋታ አረ የምን ጉድ ዘመን ነዉ
እዉነት አሁንም አለች ፤ መታመንም ከነሙሉ ክብርዋ በዙፋንዋ ላይ ነች ። ሀገር ታማለች እና ከምትሰማዉ ፣ ከምታየዉ ነገር ተነስተህ እዉነት ቀበርዋት ፣ መታመንን ሰቀልዋታ አረ የምን ጉድ ዘመን ነዉ ያለነዉ እያልክ ታማርራለክ ? የመስራት ፣ የመሮጥ ፣ የመለወጥ ተስፋክ ተመናምኖ ሀገርህን በየቀኑ በየወሬክ መሀል ላይ እየረገምካት ፣ ሁሉ ነገር ጨልሞብህ ተስፋ ለቆርጥክ ለአንተ  ። እኔ ለአንተ ለአንቺ መልካም ዜና አለኝ ! እንዲ እንደሆነ አይቀርም ይልቅ ጊዜዉ እየረፈደ ነዉ ! እድሜህ ደሞ የትየለሌ እየቆጠረ ነዉ ! ሰዉ አበላሸ ብለህ አትበላሽ ፣ ሰዉ አጠፋ ብለህ አትጥፋ ፣ ታላቁ መጽሐፍ እንደሚል ጻዲቅ በርሃብ ዘመን ይጠግባል ። ስለዚህ የአንተ ነገር እንዲህ ነዉ ። በዚህ ጨለማ ዘመን ታበራለክ ፣ እምነት በጠፋበት ዘመን ትታመናለህ ። አዉዳሚ በበዛበት ዘመን ታለማለህ ። ምክንያቱም አንተ የምታየዉን ሳይሆን የምትወዳት እና የምታልማት አገሬ እንዲ መሆን ነበረባት የምትላት ምርጥ አገር ነዋሪ ኢትዮጵያዊ ነህ ። ማዉራት ቀላል ነዉ ዋናዉ መደጋገፉ ነዉ ካልክ ከቤተሰብህ በላይ ቅርብ የሆነዉ አትራፊ አለለህ መጥተዉ የገንዘብ ፍላጎትዎን ያሟሉ 👍 0903717173 / 0926090971

4ኛዉን የቤት መሃበር በተሳካ ሁኔታ መስርተናል ። መስርተናል ስንል ቀላል ይመስላል ብዙ አልተናገርንም ፣ በማስታወቂያም ብዙ አልደረስንም ። ከአዲስ ከበባ ፣ አሜሪካ ፣ አውሮፓን ተሻግረን አረብ አገ
+7
4ኛዉን የቤት መሃበር በተሳካ ሁኔታ መስርተናል  ። መስርተናል ስንል ቀላል ይመስላል ብዙ አልተናገርንም ፣ በማስታወቂያም ብዙ አልደረስንም  ። ከአዲስ ከበባ ፣ አሜሪካ ፣ አውሮፓን ተሻግረን አረብ አገር አባሎችንን ሰብስበናል  ። ሰዉ መጣ ብቻ ብለን አናግበሰብስም ፣ በአንድ የቤት መሃበር ከ40 ሰዉ በላይም በአባልነት አንይዝም ። የእዉነት ቤት መገንባት የፈለገ ፣ በትክክል ግዴታዉን ሊወጣ የተዘጋጁ ፈጣን አባላትን ብቻ እንይዛለን ። እኛ ደሞ በተመሰረቱ 2 ወር ባልሞላ ጊዜ ዉስጥ የራሳቸዉን ግንባታ ቦታ እንዲገዙ አርገን በ2 ዓመት ዉስጥ ቤታቸዉን እንዲረከቡ እናረጋለን  ። እንዲህ የፈጠነዉ ከእኛ አይደለም ከእኛ ጋር ለመጓዝ ከወሰናችሁ አባላቶቻችን እና ሁሌም ከሚረዳን ፈጣሪ ነዉ ። 5ኛ ዙር ላይ ተቀላቅላችሁ መጓዝ ለምትፈልጉ በተጨማሪም በፍጥነት ወደ ግንባታ መግባት ካሰባችሁ ዛሬዉኑ ተቀላቀሉን ። https://forms.gle/bMY2CgWAb68ACJYMA

አስቸኩዋይ የጠቅላላ ጉባኤ ጥሪ የአትራፊ የገንዘብ እና ቁጠባ ብድር አባላት በመሉ በመጪዉ ሐሙስ ህዳር 6/2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 3:00 በአዲስ ከተማ ክ/ከ ወረዳ 8 ወጣት ማዕከል ሰዓት አክብራቹ ቦ
አስቸኩዋይ የጠቅላላ ጉባኤ ጥሪ የአትራፊ የገንዘብ እና ቁጠባ ብድር አባላት በመሉ በመጪዉ ሐሙስ ህዳር 6/2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 3:00 በአዲስ ከተማ ክ/ከ ወረዳ 8 ወጣት ማዕከል ሰዓት አክብራቹ ቦታዉ እንድትገኙ ስንል በአክብሮት እንጋብዛለን ።

የጨረታ ማስታወቂያ ሰኔ ላይ በቤት ልማት ተደራጅተዉ የግንባታ ቦታ የገዙ አባላት ። ሁሉን ነገር ጨርሰዉ የግንባታ ጨረታ አዉጥተዋል ። 📌አቅሙ ያላችሁ በሙሉ መወዳደር ትችላላችሁ ። 📌የጨረታ ሰነድ
+5
የጨረታ ማስታወቂያ ሰኔ ላይ በቤት ልማት ተደራጅተዉ የግንባታ ቦታ የገዙ አባላት ። ሁሉን ነገር ጨርሰዉ የግንባታ ጨረታ አዉጥተዋል ። 📌አቅሙ ያላችሁ በሙሉ መወዳደር ትችላላችሁ ። 📌የጨረታ ሰነድ የመጨረሻ ማስረከቢያ ቀን ህዳር 10/2016 ። የጨረታ ሰነድ ለማግኘት እና ለበለጠ መረጃ 0903717173 / 0926090971

ለ4ኛ ዙር የቤት ተመዝጋቢዎች በሙሉ ጥቅምት 26 /2016 የመመስረቻ ጉባኤ የምናረግ ሲሆን ቦታዉን በግል አድራሻችሁ የምንልክ ይሆናል ። ከ4ኛ ዙር አባላት ጋር ተቀላቅላችሁ ወር ባልሞላ ጊዜ ውስጥ
ለ4ኛ ዙር የቤት ተመዝጋቢዎች በሙሉ ጥቅምት 26 /2016 የመመስረቻ ጉባኤ የምናረግ ሲሆን ቦታዉን በግል አድራሻችሁ የምንልክ ይሆናል ። ከ4ኛ ዙር አባላት ጋር ተቀላቅላችሁ ወር ባልሞላ ጊዜ ውስጥ የግንባታ ቦታ ባለቤት መሆን የምትፈልጉ ባሉት ጥቂት ቦታዎች መቀላቀል ይችላሉ ።

እንዲህ ከመሆን ዉጪ ምን አማራጭ አለን ??? የተሳፈርንበት ባቡር ፈጣን ነዉ ፣ በፍጥነታችንም ብዙዎች ተገርመዋል ፣ ሰዎች እኛ ጋር መጥተዉ ተበድረዉ ሲሄዱ ከግራ ኪሳቸዉ ብር የሚያወጡ ያህል ቀላል
እንዲህ ከመሆን ዉጪ ምን አማራጭ አለን  ??? የተሳፈርንበት ባቡር ፈጣን ነዉ ፣ በፍጥነታችንም ብዙዎች ተገርመዋል ፣ ሰዎች እኛ ጋር መጥተዉ ተበድረዉ ሲሄዱ ከግራ ኪሳቸዉ ብር የሚያወጡ ያህል ቀላል አርገንላቸዋል ። ለሚሰሩ ፣ ለሚተጉ ረፍት ሆነናል ፤ ብዙዎችን የስራ መንቀሳቀሻ ብድር ከመስጠት ጀምረን ፣ ፈልሰስ የሚሉበት መኪና እና ቅርሳቸዉ የሆነዉን ቤታቸዉን አስገዝተናል ። ይህ ሁሉ የሆነዉ ግን ከእኛነዉ ብለን የምንኮራ ግብዞች አይደለንም  ፥ ዋና መደገፊያ ክንዳችን ከሰማይ አርገን  በጠንካራ አባላቶቻንን ተደግፈን ትጉህ የሆኑትን ስታፎቻችን ይዘን  ። አባሎቻችንን እያስደሰትን ፤ ለብዙዎችም የገንዘብ ረፍት ሆነን በሃገራችን ላይ እንነግሳለን ።  አትራፊ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ነን ፤ በዋነኛነት በቅንነት እና በፍጥነት ወደኛ የሚመጡ አባላትን ለማገዝ ሁሌም ጠዋት ጠዋት ቢሮዋችንን እንከፍታለን ። Atrafi saving and credit coop, Ltd 0903717173 / 0926090971

ደቀህ እንዳትቀር ንቃ ኑሮ ዉድነት ፣ የጦርነት ወሬ ፣ በሽታዉ ፣ የለቅሶ መርዶዉ ወዘተ ... ከወትሮ በተለየ ሰዉን ድብርት ዉስጥ ከቶታል ። ግን ነገሩ እንዲህ ነዉ ፤ የምትሰማዉና የምታየዉ ቀንህን
ደቀህ እንዳትቀር ንቃ ኑሮ ዉድነት ፣ የጦርነት ወሬ ፣ በሽታዉ ፣ የለቅሶ መርዶዉ  ወዘተ ... ከወትሮ በተለየ ሰዉን ድብርት ዉስጥ ከቶታል ። ግን ነገሩ እንዲህ ነዉ ፤ የምትሰማዉና የምታየዉ ቀንህን የመወሰን ትልቅ ሀይል አለዉ ። ደስታ ያልሰጠህን ነገር ለምን ታየዋለህ ? የሚያናድድ ሀሳብንስ ለምን ታወራዋለህ ? እኔ መካሪ አይደለዉም ግን እስቲ ተመልከት ያንተን መዳራሻ በማይወስን ነገር ለምን ትጨነቃለክ ? እንጀራ በማይሆንህ ነገር ለምን ትከራከራለህ ? ታዲያ ስራ እንዳልሰራ ገንዘብ የታለ የምትል ከሆነ ግን ፈጥነተህ አትራፊ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ና አትርፈህ በእርግጠኝነት ትመለሳለህ ። Atrafi saving and credit coop, Ltd 0903717173 / 0926090971

ቀን 03/02/16 ክፍያ 35 አዲስ እቁብ ሽያጭ የወጣ አንድ ሳምንት እላፊ ሽያጭ አለዉ 98 እና 80
ቀን 03/02/16 ክፍያ 35 አዲስ እቁብ ሽያጭ የወጣ አንድ ሳምንት እላፊ ሽያጭ አለዉ 98 እና 80

ቀን 03/02/16 ክፍያ 35 አዲስ እቁብ እጣ የወጣ ቁጥር 22 እና 35
ቀን 03/02/16 ክፍያ 35 አዲስ እቁብ እጣ የወጣ ቁጥር 22 እና 35

የምስራች ዜና ፤ እኛ ከአገር ውስጥም ፣ ከዉጪም ፣ ከያላችሁበት ተሰባስባችሁ የራሳችሁ አፓርተማ ቤት እንድትገነቡ እጅግ በፈጣን ሁኔታ አገልግሎት እየሰጠናችሁ እንገኛለን ። ዛሬ የእርሶ ተራ ነዉ ።
የምስራች ዜና ፤ እኛ ከአገር ውስጥም ፣ ከዉጪም ፣ ከያላችሁበት ተሰባስባችሁ የራሳችሁ አፓርተማ ቤት እንድትገነቡ እጅግ በፈጣን ሁኔታ አገልግሎት እየሰጠናችሁ እንገኛለን ። ዛሬ የእርሶ ተራ ነዉ ። ይህን ጽሑፍ ያለምክንያት እያነቡት አይደለም ፤ ከዚህ በፊትም  የተደራጁን ማህበርተኞች አይተዉ ተቆጭተዉም ይሆናል ? በዚህ ጊዜ ከመፍጠን ዉጪ ምን አማራጭ አሎት ? የእዉነትስ ከቤት ዉጪ ለዛዉም አንደዚህ አትራፊ ከሆነ የቤት ማህበር ዉስጥ ከመግባት ማን ሊከለክሎት ይችላል ? ለመመዝገብ አይግደርደሩ ፈጥነዉ ቢሮ ይምጡና ቦታዎትን ያስከብሩ ። 👇👇👇 https://forms.gle/sBa3Gwfji7pfL5zi9 👆👆👆 ለመመዝገብ ሊንኩን ይንኩ

photo content

https://forms.gle/bMY2CgWAb68ACJYMA 👆👆👆 ፈጥነዉ ይመዝገቡ ።
https://forms.gle/bMY2CgWAb68ACJYMA 👆👆👆 ፈጥነዉ ይመዝገቡ ።

photo content