Atrafi Solution / አትራፊ
前往频道在 Telegram
📈 Telegram 频道 Atrafi Solution / አትራፊ 的分析概览
频道 Atrafi Solution / አትራፊ (@atrafisolution) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 14 119 名订阅者,在 商业 类别中位列第 5 011,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 394 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 14 119 名订阅者。
根据 18 六月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -308,过去 24 小时变化为 -2,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 7.48%。内容发布后 24 小时内通常能获得 4.49% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 1 056 次浏览,首日通常累积 634 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 9。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“ታምነው እቁቦትን ይጣሉ ፣ የስኬት ቁልፎን ከእኛ ይውሰዱ !”
凭借高频更新(最新数据采集于 19 六月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 商业 类别中的关键影响点。
14 119
订阅者
-224 小时
-427 天
-30830 天
帖子存档
14 118
የጨረታ ማስታወቂያ
ሰኔ ላይ በቤት ልማት ተደራጅተዉ የግንባታ ቦታ የገዙ አባላት ።
ሁሉን ነገር ጨርሰዉ የግንባታ ጨረታ አዉጥተዋል ።
📌አቅሙ ያላችሁ በሙሉ መወዳደር ትችላላችሁ ።
📌የጨረታ ሰነድ የመጨረሻ ማስረከቢያ ቀን ህዳር 10/2016 ።
የጨረታ ሰነድ ለማግኘት እና ለበለጠ መረጃ
0903717173 / 0926090971
14 118
ለ4ኛ ዙር የቤት ተመዝጋቢዎች በሙሉ ጥቅምት 26 /2016 የመመስረቻ ጉባኤ የምናረግ ሲሆን ቦታዉን በግል አድራሻችሁ የምንልክ ይሆናል ።
ከ4ኛ ዙር አባላት ጋር ተቀላቅላችሁ ወር ባልሞላ ጊዜ ውስጥ የግንባታ ቦታ ባለቤት መሆን የምትፈልጉ ባሉት ጥቂት ቦታዎች መቀላቀል ይችላሉ ።
14 118
እንዲህ ከመሆን ዉጪ ምን አማራጭ አለን ???
የተሳፈርንበት ባቡር ፈጣን ነዉ ፣
በፍጥነታችንም ብዙዎች ተገርመዋል ፣
ሰዎች እኛ ጋር መጥተዉ ተበድረዉ ሲሄዱ ከግራ ኪሳቸዉ ብር የሚያወጡ ያህል ቀላል አርገንላቸዋል ።
ለሚሰሩ ፣ ለሚተጉ ረፍት ሆነናል ፤
ብዙዎችን የስራ መንቀሳቀሻ ብድር ከመስጠት ጀምረን ፣ ፈልሰስ የሚሉበት መኪና እና
ቅርሳቸዉ የሆነዉን ቤታቸዉን አስገዝተናል ።
ይህ ሁሉ የሆነዉ ግን ከእኛነዉ ብለን የምንኮራ ግብዞች አይደለንም ፥
ዋና መደገፊያ ክንዳችን ከሰማይ አርገን
በጠንካራ አባላቶቻንን ተደግፈን
ትጉህ የሆኑትን ስታፎቻችን ይዘን ።
አባሎቻችንን እያስደሰትን ፤ ለብዙዎችም የገንዘብ ረፍት ሆነን በሃገራችን ላይ እንነግሳለን ።
አትራፊ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ነን ፤ በዋነኛነት በቅንነት እና በፍጥነት ወደኛ የሚመጡ አባላትን ለማገዝ ሁሌም ጠዋት ጠዋት ቢሮዋችንን እንከፍታለን ።
Atrafi saving and credit coop, Ltd
0903717173 / 0926090971
14 118
ደቀህ እንዳትቀር ንቃ
ኑሮ ዉድነት ፣ የጦርነት ወሬ ፣ በሽታዉ ፣ የለቅሶ መርዶዉ ወዘተ ...
ከወትሮ በተለየ ሰዉን ድብርት ዉስጥ ከቶታል ።
ግን ነገሩ እንዲህ ነዉ ፤ የምትሰማዉና የምታየዉ ቀንህን የመወሰን ትልቅ ሀይል አለዉ ።
ደስታ ያልሰጠህን ነገር ለምን ታየዋለህ ?
የሚያናድድ ሀሳብንስ ለምን ታወራዋለህ ?
እኔ መካሪ አይደለዉም ግን እስቲ ተመልከት ያንተን መዳራሻ በማይወስን ነገር ለምን ትጨነቃለክ ?
እንጀራ በማይሆንህ ነገር ለምን ትከራከራለህ ?
ታዲያ ስራ እንዳልሰራ ገንዘብ የታለ የምትል ከሆነ ግን ፈጥነተህ አትራፊ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ና አትርፈህ በእርግጠኝነት ትመለሳለህ ።
Atrafi saving and credit coop, Ltd
0903717173 / 0926090971
14 118
የምስራች ዜና ፤
እኛ ከአገር ውስጥም ፣ ከዉጪም ፣ ከያላችሁበት ተሰባስባችሁ የራሳችሁ አፓርተማ ቤት እንድትገነቡ እጅግ በፈጣን ሁኔታ አገልግሎት እየሰጠናችሁ እንገኛለን ።
ዛሬ የእርሶ ተራ ነዉ ። ይህን ጽሑፍ ያለምክንያት እያነቡት አይደለም ፤ ከዚህ በፊትም የተደራጁን ማህበርተኞች አይተዉ ተቆጭተዉም ይሆናል ?
በዚህ ጊዜ ከመፍጠን ዉጪ ምን አማራጭ አሎት ?
የእዉነትስ ከቤት ዉጪ ለዛዉም አንደዚህ አትራፊ ከሆነ የቤት ማህበር ዉስጥ ከመግባት ማን ሊከለክሎት ይችላል ?
ለመመዝገብ አይግደርደሩ ፈጥነዉ ቢሮ ይምጡና ቦታዎትን ያስከብሩ ።
👇👇👇
https://forms.gle/sBa3Gwfji7pfL5zi9
👆👆👆
ለመመዝገብ ሊንኩን ይንኩ
现已上线!2025 年 Telegram 研究 — 年度关键洞察 
