uz
Feedback
ስልክ መግዣና መሸጫ

ስልክ መግዣና መሸጫ

Kanalga Telegram’da o‘tish

ማንኛውም መሸጥ የምትፈልጉትን ስልክ እንገዛለን በ #0909255008 ወይም #0912739699 ላይ ያናግሩኝ @Abd_phone

Ko'proq ko'rsatish

📈 Telegram kanali ስልክ መግዣና መሸጫ analitikasi

ስልክ መግዣና መሸጫ (@jijiphone) Amxar til segmentidagi kanali faol ishtirokchi. Hozirda hamjamiyat 51 820 obunachidan iborat bo'lib, Texnologiyalar & Aralashmalar toifasida 2 565-o'rinni va Efiopiya mintaqasida 611-o'rinni egallagan.

📊 Auditoriya ko‘rsatkichlari va dinamika

невідомо sanasidan buyon loyiha tez o‘sib, 51 820 obunachiga ega bo‘ldi.

07 Iyul, 2026 dagi oxirgi ma’lumotlarga ko‘ra kanal barqaror faollikka ega. Oxirgi 30 kunda obunachilar soni -1 564 ga, so‘nggi 24 soatda esa -38 ga o‘zgardi va umumiy qamrov yuqori darajada qolmoqda.

  • Tasdiqlash holati: Tasdiqlanmagan
  • Jalb etish (ER): Auditoriya o‘rtacha 0.52% darajada jalb etiladi. Nashrdan keyingi dastlabki 24 soatda kontent odatda umumiy obunachilar sonining 0.18% ini tashkil etuvchi reaksiyalarni to‘playdi.
  • Post qamrovi: Har bir post o‘rtacha 272 marta ko‘riladi; birinchi sutkada odatda 93 ta ko‘rish yig‘iladi.
  • Reaksiyalar va o‘zaro ta’sir: Auditoriya faol: har bir postga o‘rtacha 1 ta reaksiya keladi.

📝 Tavsif va kontent siyosati

Muallif resursni shaxsiy fikrni ifoda etish maydoni sifatida ta’riflaydi:
ማንኛውም መሸጥ የምትፈልጉትን ስልክ እንገዛለን በ #0909255008 ወይም #0912739699 ላይ ያናግሩኝ @Abd_phone

Yuqori yangilanish chastotasi (oxirgi ma’lumot 08 Iyul, 2026 da olingan) sababli kanal doimo dolzarb va katta qamrovli bo‘lib qoladi. Analitika auditoriya kontent bilan faol hamkorlik qilishini, uni Texnologiyalar & Aralashmalar toifasidagi muhim ta’sir nuqtasiga aylantirishini ko‘rsatadi.

51 820
Obunachilar
-3824 soatlar
-2947 kunlar
-1 56430 kunlar
Postlar arxiv
እዉነተኛ ታሪክ 😢 #ፍቅር_እንዲህ_ነዉ_ወይ??❓       🌀 #Part 9⃣ ✍ ፀሀፊ #አሚር_ሰይድ ..........የደሀ ልጅ ፍቅር..........   ሰአዲን ተለየሇት......በአካል መገናኘት አቆምን........    ግን ብንለያይም  አንድ ቀን እንኳ ሳላስባት ዉየ አድሬ  አላውቅም ...... ሰአዲን ከነጭራሹ ለመርሳት ብየ ....አንድ ከባድ ዉሳኔ ወሰንኩኝ ....እኔ የባጃጅ ስራ የምሰራዉ በነሰአዲ አካባቢ መስመር ነበር ..... ስምሪት መስመሬን ቀየርኩኝ......ሰአዲን ማግኘት አልችልም ለምን የመስራየ ቦታ ቀየርኩ፡፡     ይገርማል ጊዜዉ እንዴት እንደሚሄድ ሳናስበው ከተለያየን ከተራራቅን አንድ አመት አመት በላይ ሆነን......ግን አንድ አመት ቢሆነኝም ከሰአዳ ዉጭ ሴት ማስታወስ ከሌላ ሴት ልጅ ጋር ትዳር መመስረት ትዝም ብሎኝ አያቅም፡፡ በምንገድ ባል እና ሚስት ሁነዉ ልጅ ይዘዉ ሲሄድ ሰአዲ ትዝ ትለኝ እና ..እኔም እኮ ህልሜ ይህ ነበር ከሰአዲ ልጅ መዉለድ ነበር እያልኩ ብቻየን ጭልጥ ያለ ሀሳብ ደርሼ እመለሳለሁ፡፡ ሰአዲ ጋር ተለያየን እንጂ ሁሌም ቢሆን አንድ ቀን ሳላስታዉሳት  ዉየ አድሬ አላቅም፡፡  እኔም ግራ ይገባኛል ከሰአዲ ግን ተስፋ አልቆረጥኩም አንድ ቀን የኔ እንደምትሆን ልቤ ይነግረኛል፡፡ ከአላህ ጋር የሚሳካ ይመስለኛል፡፡ መስጊድም ገብቼ በአገኘሁት አጋጣሚ ሁሉ ሰአዲን አላህ የኔ እንዲያረግልኝ ዱአየ ነዉ ፡፡አላህ ያሳካልህ በሉኝ........        አንድ ቀን ስራየን እየሰራሁ ሞባይሌ ሴቭ ያላደረኩት ቁጥር ወደ እኔ ተደወለ .........እኔም ምንም የጠረጠርኩት ነገር የለም ስልኩን አነሳሁት .......ሀሎ ከድሬ  እወድሀለሁ የሚል የሴት ድምፅ ሰማሁ ወዳዉ ስልኩ ተዘጋ....የሚገርም ነዉ እጥር ያለ ሰላምታ የለ ምን የለ ...እኔም መልሸ መደወል አልፈለኩም...    እኔን ለማናዘዝ እኔን ለመፈተን ጓደኞቼም ሊሆኑ ይችላሉ ብየ አሰብኩ፡፡ ጓደኞቼ አንዳንዴ ስንቃለድ አዲስ ስልክ ሲገዙ እንደዚህ እያረጉ ይቀላለዱ ነበር፡፡ እኔም ጓደኞቼ ሌላ ሲም አዉጥተዉ ሙድ ሊይዙ ነዉ ብየ የተደወለዉን የስልክ ጥሪ ማንነቱን ሳላረጋግጥ ተዉኩት፡፡     ቀኑ መሸ ስራ ስለዋልኩ ደክሞኛል መኝታየ ላይ ጋደም እንዳልኩኝ.....የቀኑ ስልክ መልሶ ስልኬ ላይ ተደወለ ...እኔም አነሳሁት  ሀሎ ማን ልበል አልኩኝ??? ......በድምፄ እወቀኝ አለችኝ፡፡ እንደዚህ ስትለኝ ሰአዲ እንደሆነች አወኩኝ ለምን እኔ ለማንም ሴት ቁጥሬን ሰጥቼ አላቅም፡፡ በፊት ስለነገርኳት በቃሏ ታቀዉ ነበር  ፡፡ ሰአዲ እንደሆነች ምንም ጥርጥር የለም .......... ሰአዳ ነሽ ??? አልኳት ..............እሷም  አዎ ነኝ አለችኝ  ተገረምኩኝ እንዴት ልደዉይልኝ ቻልሽ ??? አልኳት ......እሷም ከድሬ ስንለያይ እኮ ነግሬህ ነበር እኔ አንተን መውደዴን አላቆምም ብየህ ነበር ለወደፊትም ቢሆን አንተን መዉደድ አላቆምም  ...ዛሬ ዘመዶቼ ስልክ ገዙልኝ በተገዛልኝ ስልክ  በመጀመሪያ ለአንተ እየደወልኩልህ ነዉ ከድሬ በቃሌ ቁጥርህን አቀዋለሁ እኮ አለችኝ.... ........አሁን የት ነሽ??? የት ነዉ የምትኖሪዉ?? አልኳት ....ሰአዲም  ቤተሰብ  ሊድረኝ ብለዉ አልፈልግም አላገባም አልኩኝ ...አባቴ ግድ ታገቢያለሽ እያለ ሲያስገድደኝ ችክችኩ ንዝንዙ ሲበዛብኝ ..... ከሚሴ 10 ኛ ክፍል ለመማር በተጨማሪም ከሚሴ ኪታብ ለመቅራት ዘመድ ጋር ሁኛለሁ አለችኝ፡፡  ...,እኔም  ምን አይነት ሰው ሊድሩሽ ነዉ ????አልኳት .....ሰአዲም ያው ገንዘብ ያለው ባለመኪና ባለህንጻ ነዉ አለችኝ      አላስቻለኝም መናደዴን መቋቋም አቃተኝ ለኔ እምቢ ብለዉ ለሀብታም ግድ ካላገባሽ ማለታቸዉ....በቅጽበት መብገን ጀመርኩ በስልኩ እያዋራችኝ መናደዴን አወቀችው .....,,ሰአዲም ተረጋጋ ዋናው አለማግባቴ ነው እኮ  አለችኝ ፡፡ .....,,እሺ ሰአዲ እንደዋወላለን ዋናዉ ስልክ መያዝሽ ነዉ....ተባብለን የወሬ መጀመሪያ ሆነ .እኔም ባሳለፍነዉ ክፍል ስልክ ገዝቼ ስጦታ ስሰጣት  አባቴ ይቆጣኛል ብላኝ አሁን ድረስ እንደአስቀመጥኩት ነዉ ሁሌም ያንን ስልክ ሳየዉ ሁሌ ሰአዲን ያስታዉሰኝ ነበር፡፡       በአባቷ ሁኔታ በሸቀኝ ተናደድኩ እኔን ሰጥቶኝ እሷንም እኔንም ከሀሳብ ቢገላግጉን ምን አለበት አልኩኝ...ሰአዲስ ሳትወድ በግዳ ብታገባ መፈታቷ ላይቀር ይችላል ታዳ እንዴት ልጃቸዉ አግብታ ነበር ፈታች እየተባለ ቢወራ ይሻላል ወይ ??  ግን ለወሬ የሚያምረዉ የምወደዉን አግብታ በፍቅር በደስታ እየኖረች ነዉ ከምወደዉ ሰዉ ይሄን ያህል ወለደች ቢባል አይሻልም..እያልኩ ብቻየን ሳወራ በስራ  ቢደክመኝም እንቅልፍ ሳይወስደኝ አደርኩኝ    እንደገና ከሰአዲ ጋር እንደበፊቱ እንዳዲስ ማውራት ጀመርን፡....ሰአዲ ያለችዉ ከሚሴ ከተማ ነዉ፡፡ ከሚሴ የጀግናዎች የዲነኞች ሀገር ናት፡፡ ወሎ ከሚሴ በአማራ ክልል የምትገኝ በተጨማሪም የኦሮሚያ ክልል ልዩ ዞን በመሆን ትታወቃለች፡፡ ከሚሴ የጥንት ስሟ ምድረግኝ ትባል ነበር፡፡ የከሚሴ ህዝብ ከ85% በላይ ሙስሊም ሲሆን አማራዉ አሮሞዉ አፋር አንድ ላይ ተዋደዉ ተቻችለዉ የሚኖሩባት ከተማ ናት፡፡የከሚሴ ከተማ ነዋሪ ቁርአን መቅራት ቀላላቸዉ ነዉ...ከሚሴ የቁርአን ሀፊዝ ያልሆነዉን ሰዉ መቁጠር ይቀላል...ከሚሴ ዲናቸዉን ጥብቅ አድርገዉ በመያዝ እና ወደ ተለያየ ሀገር ሀፊዞችን በመላክ ይታወቃሉ፡፡ የአህባሽ አስተምሮ ደሴ ኮምቦልቻ ስር ሲሰድ የከሚሴ ህዝብ ግን ለአህባሽ እጅ ያልሰጡ ዲናቸዉን የጠበቁ ናቸዉ፡፡ ከሚሴ ረመዷን ላይ ተራዊህ ሲሰገድ አቤት ደስ ማለቱ ከሁሉ የሚገርመኝ የለሊቱ የተሀጁድ ሶላት ሲሰገድ የሚሰግደዉ ህዝብ የጁምአ ሶላትን በብዛት አይተናነስም...ኮምቦልቻ 70%በአህባሽ አስተምሮ ሲተበተብ የኮምቦልሻ ህዝብ ሸህ ኡመር ኮምቦልቻ የኛ ሀገር ሰዉ ናቸዉ እሳቸዉን አናስከፋም አናስቀይምም እነሱ ያሉንን እንሆናለን ገደልም ቢገቡ እንገባለን ለምን የኮምቦልቻ ሰዉ ናቸዉ  ያሉ ነዉ የሚመስሉት.....ሴት እና ወንድ አብሮ መሔድ መጨፈር ኮምቦልቻ ላይ ይስታወላል የአህባሽ አስተምሮን ለማስወገድ ኮምቦልቻ ገና ብዙ ጥረት ይጠይቃል...ደሴ ከተማ ግን ጀመአዉን በተኑት ወጣቱ ወደ ጫት ተራ እንዲገባ አረጉት ለምን ወጣት መስጊድ ሲገባ ማሸማቀቅ ማሰር ልማዳቸዉ ስለነበር....ግን ከሚሴ አህባሽን ስር እንዳይሰድ ዲናቸዉን አጥብቀዉ እንደያዙ የሒፍዝ ማእከላት ሳይዘጉ ምርጥ ሀፊዞችን አንጥረዉ ለደሴ ለአዲስ አበባ እና ለተለያየ የኢትዮ ሀገር መላክ የታወቁ ናቸዉ....ከሚሴ የሀፈዘ በድምፁ ያስታዉቃል የዉብ የቁርአን ድምፅ ተስጥኦም አላቸዉ፡፡ ሴቱችም ቢሆኑ በአደብ ያደጉ የሙስሊም አለባበስ ዲንን መሰረት ያደረገ  ሒጃብን መቼም በፋሽን የማይቀይሩ  ናቸዉ ...በምንገድ እንኳ ብዙም ሴት ከሚሴ ላይ አይታይም ብቻ በየቤታቸዉ በአደብ የተቀመጡ አላህን ፈሪዎች ያሉባት ሀገር ከሚሴ ቁጥር አንድ ናት፡፡ አሁን ድረስ አሉ፡፡ ዲን ያላት አደብ ያላት ሴት ከፈለክ አይንህን ልብህን ወደ ከሚሴ አዙር ባይሆን ለጅንጀና ቦታ የሌላቸዉ ....ልጀነጅናቸዉ ስትል ዲንን የሚያስተምሩህ ለእንቆቅልሽ ለተራ ወሬ የከሚሴ እንስቶች ቦታ የላቸዉም  ሰአዲ ጋር ከሚሴ መጥተህ አብረን ሀርቡ እንመለሳለን አለችኝ በአካል  ለማግኘት ከሚሴ ከተማ ሄድኩ.. Part 🔟 ይ....ቀ.....ጥ....ላ.....ል 👇👇Join👇👇 @Sweet_Fikir @Sweet_Fikir

ሙስሊም ሴት ሆነሽ እንዴት ይህ የቴሌግራም ቻናል የለሽም? ውዷ እህቴ ይሄን የቴሌግራም ቻናል በስጦታ መልክ ተቀበይኝ ❤️ ❤️❤️ አሁኑኑ JOIN በይና ተመልከቺ ትገረሚያለሽ🥰
ሙስሊም ሴት ሆነሽ እንዴት ይህ የቴሌግራም ቻናል የለሽም? ውዷ እህቴ ይሄን የቴሌግራም ቻናል በስጦታ መልክ ተቀበይኝ ❤️ ❤️❤️ አሁኑኑ JOIN በይና ተመልከቺ ትገረሚያለሽ🥰

👉 በቀን ውስጥ ብዙ ዶላሮችን ማግኘት የምትችሉበት የተረጋገጠ ኤርድሮፕ 🔥 ከ100ሺ ሰዎች በላይ ለሰሩበት ሽልማት አድርሰዋል ያልጀመራቹ ለመጀመር የምትፈልጉ 👇 👇 https://t.me/urkocoin_bot?start=r_1753715732 https://t.me/urkocoin_bot?start=r_1753715732

List ምናምን መጠበቅ ሳያስፈልግ ወዲያው ሚከፍል አሪፍ Coin Bot ተገኝቱዋል ቤተሰብ ምሰበስቡትን Coin ወዲያው ወደ ገንዘብ ቀይሮ በዋሌት ማውጣት ይቻላል ። Urko Coin 100 ሺ Coin
List ምናምን መጠበቅ ሳያስፈልግ  ወዲያው ሚከፍል  አሪፍ Coin Bot ተገኝቱዋል ቤተሰብ ምሰበስቡትን Coin ወዲያው ወደ ገንዘብ ቀይሮ በዋሌት ማውጣት ይቻላል ። Urko Coin 100 ሺ Coin 1 USdt ነው  Coin invite Tap አርጋችሁ ከሰበሰባችሁ በሁዋላ ወዲያው Coin exchange ብሎ Withdraw ማለት ነው ለመጀመር 👉👇👇👇 https://t.me/urkocoin_bot?start=r_1753715732 https://t.me/urkocoin_bot?start=r_1753715732

የ 8ተኛ የ Ministry ውጤት ተለቁዋል ለማግኘት ከስር Open የሚለውን ተጫኑ!!!
የ 8ተኛ የ Ministry ውጤት ተለቁዋል ለማግኘት ከስር Open የሚለውን ተጫኑ!!!

⌛️ ከ10 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል ⌛️ 💸 የ250 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! ⚽️በእግር ኳስ ታሪክ ብዙ ግብ ያስቆጠረው ተጫዋች ማነው???🤔🤔🤔
⌛️ ከ10 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል ⌛️ 💸 የ250 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! ⚽️በእግር ኳስ ታሪክ ብዙ ግብ ያስቆጠረው ተጫዋች ማነው???🤔🤔🤔

ቤቲንግ ይጫወታሉ መበላትስ ሰልችቶታል እንግዲህያዉንሱ በነፃ ያለምንም ክፍያ በቀን ከ 30-45 odd የሚለቀቅበት ቻናል ልጠቁማቹ ይጠቀሙበታል ይቀላቀሉ👇👇👇

የ 8ተኛ የ Ministry ውጤት ተለቁዋል ለማግኘት ከስር Open የሚለውን ተጫኑ!!!
የ 8ተኛ የ Ministry ውጤት ተለቁዋል ለማግኘት ከስር Open የሚለውን ተጫኑ!!!

◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN በለው ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። Join 👇 https://t.me/ad
◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል  እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN  በለው  ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል።  Join 👇 https://t.me/addlist/hsmi4bjCNuRhMTNk https://t.me/addlist/hsmi4bjCNuRhMTNk

የ125 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃‍♀️🏃‍♂️