ስልክ መግዣና መሸጫ
前往频道在 Telegram
ማንኛውም መሸጥ የምትፈልጉትን ስልክ እንገዛለን በ #0909255008 ወይም #0912739699 ላይ ያናግሩኝ @Abd_phone
显示更多📈 Telegram 频道 ስልክ መግዣና መሸጫ 的分析概览
频道 ስልክ መግዣና መሸጫ (@jijiphone) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 51 820 名订阅者,在 技术与应用 类别中位列第 2 565,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 611 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 51 820 名订阅者。
根据 07 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -1 564,过去 24 小时变化为 -38,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 0.52%。内容发布后 24 小时内通常能获得 0.18% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 272 次浏览,首日通常累积 93 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 1。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“ማንኛውም መሸጥ የምትፈልጉትን ስልክ እንገዛለን
በ #0909255008 ወይም
#0912739699 ላይ ያናግሩኝ
@Abd_phone”
凭借高频更新(最新数据采集于 08 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 技术与应用 类别中的关键影响点。
51 820
订阅者
-3824 小时
-2947 天
-1 56430 天
帖子存档
51 820
እዉነተኛ ታሪክ
😢 #ፍቅር_እንዲህ_ነዉ_ወይ??❓
🌀 #Part 9⃣
✍ ፀሀፊ #አሚር_ሰይድ
..........የደሀ ልጅ ፍቅር..........
ሰአዲን ተለየሇት......በአካል መገናኘት አቆምን........
ግን ብንለያይም አንድ ቀን እንኳ ሳላስባት ዉየ አድሬ አላውቅም ...... ሰአዲን ከነጭራሹ ለመርሳት ብየ ....አንድ ከባድ ዉሳኔ ወሰንኩኝ ....እኔ የባጃጅ ስራ የምሰራዉ በነሰአዲ አካባቢ መስመር ነበር ..... ስምሪት መስመሬን ቀየርኩኝ......ሰአዲን ማግኘት አልችልም ለምን የመስራየ ቦታ ቀየርኩ፡፡
ይገርማል ጊዜዉ እንዴት እንደሚሄድ ሳናስበው ከተለያየን ከተራራቅን አንድ አመት አመት በላይ ሆነን......ግን አንድ አመት ቢሆነኝም ከሰአዳ ዉጭ ሴት ማስታወስ ከሌላ ሴት ልጅ ጋር ትዳር መመስረት ትዝም ብሎኝ አያቅም፡፡ በምንገድ ባል እና ሚስት ሁነዉ ልጅ ይዘዉ ሲሄድ ሰአዲ ትዝ ትለኝ እና ..እኔም እኮ ህልሜ ይህ ነበር ከሰአዲ ልጅ መዉለድ ነበር እያልኩ ብቻየን ጭልጥ ያለ ሀሳብ ደርሼ እመለሳለሁ፡፡ ሰአዲ ጋር ተለያየን እንጂ ሁሌም ቢሆን አንድ ቀን ሳላስታዉሳት ዉየ አድሬ አላቅም፡፡ እኔም ግራ ይገባኛል ከሰአዲ ግን ተስፋ አልቆረጥኩም አንድ ቀን የኔ እንደምትሆን ልቤ ይነግረኛል፡፡ ከአላህ ጋር የሚሳካ ይመስለኛል፡፡ መስጊድም ገብቼ በአገኘሁት አጋጣሚ ሁሉ ሰአዲን አላህ የኔ እንዲያረግልኝ ዱአየ ነዉ ፡፡አላህ ያሳካልህ በሉኝ........
አንድ ቀን ስራየን እየሰራሁ ሞባይሌ ሴቭ ያላደረኩት ቁጥር ወደ እኔ ተደወለ
.........እኔም ምንም የጠረጠርኩት ነገር የለም ስልኩን አነሳሁት
.......ሀሎ ከድሬ እወድሀለሁ የሚል የሴት ድምፅ ሰማሁ ወዳዉ ስልኩ ተዘጋ....የሚገርም ነዉ እጥር ያለ ሰላምታ የለ ምን የለ ...እኔም መልሸ መደወል አልፈለኩም...
እኔን ለማናዘዝ እኔን ለመፈተን ጓደኞቼም ሊሆኑ ይችላሉ ብየ አሰብኩ፡፡ ጓደኞቼ አንዳንዴ ስንቃለድ አዲስ ስልክ ሲገዙ እንደዚህ እያረጉ ይቀላለዱ ነበር፡፡ እኔም ጓደኞቼ ሌላ ሲም አዉጥተዉ ሙድ ሊይዙ ነዉ ብየ የተደወለዉን የስልክ ጥሪ ማንነቱን ሳላረጋግጥ ተዉኩት፡፡
ቀኑ መሸ ስራ ስለዋልኩ ደክሞኛል መኝታየ ላይ ጋደም እንዳልኩኝ.....የቀኑ ስልክ መልሶ ስልኬ ላይ ተደወለ
...እኔም አነሳሁት ሀሎ ማን ልበል አልኩኝ???
......በድምፄ እወቀኝ አለችኝ፡፡
እንደዚህ ስትለኝ ሰአዲ እንደሆነች አወኩኝ ለምን እኔ ለማንም ሴት ቁጥሬን ሰጥቼ አላቅም፡፡ በፊት ስለነገርኳት በቃሏ ታቀዉ ነበር ፡፡ ሰአዲ እንደሆነች ምንም ጥርጥር የለም
.......... ሰአዳ ነሽ ??? አልኳት
..............እሷም አዎ ነኝ አለችኝ
ተገረምኩኝ እንዴት ልደዉይልኝ ቻልሽ ??? አልኳት
......እሷም ከድሬ ስንለያይ እኮ ነግሬህ ነበር እኔ አንተን መውደዴን አላቆምም ብየህ ነበር ለወደፊትም ቢሆን አንተን መዉደድ አላቆምም ...ዛሬ ዘመዶቼ ስልክ ገዙልኝ በተገዛልኝ ስልክ በመጀመሪያ ለአንተ እየደወልኩልህ ነዉ ከድሬ በቃሌ ቁጥርህን አቀዋለሁ እኮ አለችኝ....
........አሁን የት ነሽ??? የት ነዉ የምትኖሪዉ?? አልኳት
....ሰአዲም ቤተሰብ ሊድረኝ ብለዉ አልፈልግም አላገባም አልኩኝ ...አባቴ ግድ ታገቢያለሽ እያለ ሲያስገድደኝ ችክችኩ ንዝንዙ ሲበዛብኝ ..... ከሚሴ 10 ኛ ክፍል ለመማር በተጨማሪም ከሚሴ ኪታብ ለመቅራት ዘመድ ጋር ሁኛለሁ አለችኝ፡፡
...,እኔም ምን አይነት ሰው ሊድሩሽ ነዉ ????አልኳት
.....ሰአዲም ያው ገንዘብ ያለው ባለመኪና ባለህንጻ ነዉ አለችኝ
አላስቻለኝም መናደዴን መቋቋም አቃተኝ ለኔ እምቢ ብለዉ ለሀብታም ግድ ካላገባሽ ማለታቸዉ....በቅጽበት መብገን ጀመርኩ በስልኩ እያዋራችኝ መናደዴን አወቀችው
.....,,ሰአዲም ተረጋጋ ዋናው አለማግባቴ ነው እኮ አለችኝ ፡፡
.....,,እሺ ሰአዲ እንደዋወላለን ዋናዉ ስልክ መያዝሽ ነዉ....ተባብለን የወሬ መጀመሪያ ሆነ
.እኔም ባሳለፍነዉ ክፍል ስልክ ገዝቼ ስጦታ ስሰጣት አባቴ ይቆጣኛል ብላኝ አሁን ድረስ እንደአስቀመጥኩት ነዉ ሁሌም ያንን ስልክ ሳየዉ ሁሌ ሰአዲን ያስታዉሰኝ ነበር፡፡
በአባቷ ሁኔታ በሸቀኝ ተናደድኩ እኔን ሰጥቶኝ እሷንም እኔንም ከሀሳብ ቢገላግጉን ምን አለበት አልኩኝ...ሰአዲስ ሳትወድ በግዳ ብታገባ መፈታቷ ላይቀር ይችላል ታዳ እንዴት ልጃቸዉ አግብታ ነበር ፈታች እየተባለ ቢወራ ይሻላል ወይ ?? ግን ለወሬ የሚያምረዉ የምወደዉን አግብታ በፍቅር በደስታ እየኖረች ነዉ ከምወደዉ ሰዉ ይሄን ያህል ወለደች ቢባል አይሻልም..እያልኩ ብቻየን ሳወራ በስራ ቢደክመኝም እንቅልፍ ሳይወስደኝ አደርኩኝ
እንደገና ከሰአዲ ጋር እንደበፊቱ እንዳዲስ ማውራት ጀመርን፡....ሰአዲ ያለችዉ ከሚሴ ከተማ ነዉ፡፡ ከሚሴ የጀግናዎች የዲነኞች ሀገር ናት፡፡ ወሎ ከሚሴ በአማራ ክልል የምትገኝ በተጨማሪም የኦሮሚያ ክልል ልዩ ዞን በመሆን ትታወቃለች፡፡ ከሚሴ የጥንት ስሟ ምድረግኝ ትባል ነበር፡፡ የከሚሴ ህዝብ ከ85% በላይ ሙስሊም ሲሆን አማራዉ አሮሞዉ አፋር አንድ ላይ ተዋደዉ ተቻችለዉ የሚኖሩባት ከተማ ናት፡፡የከሚሴ ከተማ ነዋሪ ቁርአን መቅራት ቀላላቸዉ ነዉ...ከሚሴ የቁርአን ሀፊዝ ያልሆነዉን ሰዉ መቁጠር ይቀላል...ከሚሴ ዲናቸዉን ጥብቅ አድርገዉ በመያዝ እና ወደ ተለያየ ሀገር ሀፊዞችን በመላክ ይታወቃሉ፡፡ የአህባሽ አስተምሮ ደሴ ኮምቦልቻ ስር ሲሰድ የከሚሴ ህዝብ ግን ለአህባሽ እጅ ያልሰጡ ዲናቸዉን የጠበቁ ናቸዉ፡፡ ከሚሴ ረመዷን ላይ ተራዊህ ሲሰገድ አቤት ደስ ማለቱ ከሁሉ የሚገርመኝ የለሊቱ የተሀጁድ ሶላት ሲሰገድ የሚሰግደዉ ህዝብ የጁምአ ሶላትን በብዛት አይተናነስም...ኮምቦልቻ 70%በአህባሽ አስተምሮ ሲተበተብ የኮምቦልሻ ህዝብ ሸህ ኡመር ኮምቦልቻ የኛ ሀገር ሰዉ ናቸዉ እሳቸዉን አናስከፋም አናስቀይምም እነሱ ያሉንን እንሆናለን ገደልም ቢገቡ እንገባለን ለምን የኮምቦልቻ ሰዉ ናቸዉ ያሉ ነዉ የሚመስሉት.....ሴት እና ወንድ አብሮ መሔድ መጨፈር ኮምቦልቻ ላይ ይስታወላል የአህባሽ አስተምሮን ለማስወገድ ኮምቦልቻ ገና ብዙ ጥረት ይጠይቃል...ደሴ ከተማ ግን ጀመአዉን በተኑት ወጣቱ ወደ ጫት ተራ እንዲገባ አረጉት ለምን ወጣት መስጊድ ሲገባ ማሸማቀቅ ማሰር ልማዳቸዉ ስለነበር....ግን ከሚሴ አህባሽን ስር እንዳይሰድ ዲናቸዉን አጥብቀዉ እንደያዙ የሒፍዝ ማእከላት ሳይዘጉ ምርጥ ሀፊዞችን አንጥረዉ ለደሴ ለአዲስ አበባ እና ለተለያየ የኢትዮ ሀገር መላክ የታወቁ ናቸዉ....ከሚሴ የሀፈዘ በድምፁ ያስታዉቃል የዉብ የቁርአን ድምፅ ተስጥኦም አላቸዉ፡፡ ሴቱችም ቢሆኑ በአደብ ያደጉ የሙስሊም አለባበስ ዲንን መሰረት ያደረገ ሒጃብን መቼም በፋሽን የማይቀይሩ ናቸዉ ...በምንገድ እንኳ ብዙም ሴት ከሚሴ ላይ አይታይም ብቻ በየቤታቸዉ በአደብ የተቀመጡ አላህን ፈሪዎች ያሉባት ሀገር ከሚሴ ቁጥር አንድ ናት፡፡ አሁን ድረስ አሉ፡፡ ዲን ያላት አደብ ያላት ሴት ከፈለክ አይንህን ልብህን ወደ ከሚሴ አዙር ባይሆን ለጅንጀና ቦታ የሌላቸዉ ....ልጀነጅናቸዉ ስትል ዲንን የሚያስተምሩህ ለእንቆቅልሽ ለተራ ወሬ የከሚሴ እንስቶች ቦታ የላቸዉም
ሰአዲ ጋር ከሚሴ መጥተህ አብረን ሀርቡ እንመለሳለን አለችኝ በአካል ለማግኘት ከሚሴ ከተማ ሄድኩ..
Part 🔟
ይ....ቀ.....ጥ....ላ.....ል
👇👇Join👇👇
@Sweet_Fikir
@Sweet_Fikir
51 820
ሙስሊም ሴት ሆነሽ እንዴት ይህ የቴሌግራም ቻናል የለሽም?
ውዷ እህቴ ይሄን የቴሌግራም ቻናል
በስጦታ መልክ ተቀበይኝ ❤️ ❤️❤️
አሁኑኑ JOIN በይና ተመልከቺ ትገረሚያለሽ🥰
51 820
👉 በቀን ውስጥ ብዙ ዶላሮችን ማግኘት የምትችሉበት የተረጋገጠ ኤርድሮፕ 🔥 ከ100ሺ ሰዎች በላይ ለሰሩበት ሽልማት አድርሰዋል
ያልጀመራቹ ለመጀመር የምትፈልጉ 👇
👇
https://t.me/urkocoin_bot?start=r_1753715732
https://t.me/urkocoin_bot?start=r_1753715732
51 820
List ምናምን መጠበቅ ሳያስፈልግ ወዲያው ሚከፍል አሪፍ Coin Bot ተገኝቱዋል ቤተሰብ
ምሰበስቡትን Coin ወዲያው ወደ ገንዘብ ቀይሮ በዋሌት ማውጣት ይቻላል ።
Urko Coin
100 ሺ Coin 1 USdt ነው
Coin invite Tap አርጋችሁ ከሰበሰባችሁ በሁዋላ ወዲያው Coin exchange ብሎ Withdraw ማለት ነው
ለመጀመር 👉👇👇👇
https://t.me/urkocoin_bot?start=r_1753715732
https://t.me/urkocoin_bot?start=r_1753715732
51 820
⌛️ ከ10 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል ⌛️
💸 የ250 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!
⚽️በእግር ኳስ ታሪክ ብዙ ግብ ያስቆጠረው ተጫዋች ማነው???🤔🤔🤔
51 820
ቤቲንግ ይጫወታሉ መበላትስ ሰልችቶታል እንግዲህያዉንሱ በነፃ ያለምንም ክፍያ በቀን ከ 30-45 odd የሚለቀቅበት ቻናል ልጠቁማቹ ይጠቀሙበታል ይቀላቀሉ👇👇👇
51 820
◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN በለው ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። Join 👇
https://t.me/addlist/hsmi4bjCNuRhMTNk
https://t.me/addlist/hsmi4bjCNuRhMTNk
51 820
የ125 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃♀️🏃♂️
现已上线!2025 年 Telegram 研究 — 年度关键洞察 
