Wollo University dessie cumpus Christian students fellowship ✝️
Kanalga Telegram’da o‘tish
ይህ የወሎ ዩኒቨርስቲ ደሴ ካምፓስ ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት የቴሌግራም ቻናል ነው። እኛ ሕብረት ነን ። እናያለን ፤ እንመሰክራለን ፤ እንጸናለን
Ko'proq ko'rsatish266
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kun
Ma'lumot yo'q30 kun
Ma'lumot yuklanmoqda...
O'xshash kanallar
Ma'lumot yo'q
Muammo bormi? Iltimos, sahifani yangilang yoki bizning qo'llab-quvvatlash boshqaruvchimizga murojaat qiling>.
Taglar buluti
Ma'lumot yo'q
Muammo bormi? Iltimos, sahifani yangilang yoki bizning qo'llab-quvvatlash boshqaruvchimizga murojaat qiling>.
Kirish va chiqish esdaliklari
---
---
---
---
---
---
Obunachilarni jalb qilish
Dekabr '24
Dekabr '24
+4
0 kanalda
Noyabr '24
+10
0 kanalda
Get PRO
Oktabr '24
+7
0 kanalda
Get PRO
Sentabr '24
+25
0 kanalda
Get PRO
Avgust '240
0 kanalda
Get PRO
Iyul '240
0 kanalda
Get PRO
Iyun '240
0 kanalda
Get PRO
May '240
0 kanalda
Get PRO
Aprel '240
0 kanalda
Get PRO
Mart '240
0 kanalda
Get PRO
Fevral '24
+10
0 kanalda
Get PRO
Yanvar '24
+265
0 kanalda
| Sana | Obunachilarni jalb qilish | Esdaliklar | Kanallar | |
| 08 Dekabr | +1 | |||
| 07 Dekabr | 0 | |||
| 06 Dekabr | 0 | |||
| 05 Dekabr | 0 | |||
| 04 Dekabr | 0 | |||
| 03 Dekabr | +1 | |||
| 02 Dekabr | +2 | |||
| 01 Dekabr | 0 |
Kanal postlari
ካህኔ ድንቅ ወግ በ ጄሪ እና ስጦታ kahine by jerry & sitotawollo university dessie ...
https://youtube.com/watch?v=xa7DfKjfh5I&feature=shared
| 2 | https://vm.tiktok.com/ZM6nt4hPX/ | 194 |
| 3 | https://vm.tiktok.com/ZM6tvM1Cm/ | 227 |
| 4 | https://vm.tiktok.com/ZM6tv2HP9/ | 232 |
| 5 | https://vm.tiktok.com/ZM6t7a3SG/ | 220 |
| 6 | Matn yo'q... | 286 |
| 7 | Matn yo'q... | 350 |
| 8 | “የቅዱሳኑ ሞት በእግዚአብሔር ፊት የከበረ ነው።”
— መዝሙር 116፥15
እስክትወስደኝ ወይ እስክትመለስ
እናፍቅሀለው ውዴ እየሱስ
መዝሙር ብቻ አይደለም ሁላችንም የምንናፍቀውና የምንጓጓለት ነገር እንጂ❕
ሰኞ 20/05/16 የምንወዳት እህታችን ሰላም... ወደምትወደውና ወደሚወዳት ወደ ሞተላትና ወዳዳናት ስታገለግለውም ወደነበረው ጌታዋ እቅፍ ለዘላለም ከእርሱ ጋር ለመሆን ቀድማን ሄደች።
በስጋ በመለየታችን ብናዝንም
“ነገር ግን፥ ወንድሞች ሆይ፥ ተስፋ እንደሌላቸው እንደ ሌሎች ደግሞ እንዳታዝኑ፥ አንቀላፍተው ስላሉቱ ታውቁ ዘንድ እንወዳለን።”
— 1ኛ ተሰሎንቄ 4፥13
ስለዚህ እኛ በዚህ የቀረን መሄጃችን መቼ እንደሆነ አናውቅምና ተዘጋጅተን እንጠብቅ
የርኅራኄ አባት የመጽናናትም ሁሉ አምላክ የሆነ የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ሁላችሁንም ያፅና ልባችሁን ይደግፍ።
“ጊዜው መቼ እንዲሆን አታውቁምና ተጠንቀቁ፤ ትጉ፤ ጸልዩም።”
— ማርቆስ 13፥33
ወሎ ዩኒቨርስቲ ደሴ..ወንጌላውያን ተማሪዎች ህብረት | 415 |
| 9 | የwollo university dessie cumpus fellowship and tertiary care campus(tita campus ) fellowship ድንቅ የገና በዕል አከባበር እና የ አንድነት ጊዜ
#Christmas 🎄
Media team | 410 |
| 10 | ሰላም ውድ የወሎ ዩንቨርስቲ ደሴ ካምፓስ ክርስቲያን ተማሪዎች 🙏
የጌታ ሰላም እና ፀጋ በያላችሁበት ይብዛላችሁ 🥰
እግዚአብሔር እንደገና የምንገናኝበትን እና አብረን የምናገለግልበትን እድል እንደገና ሰጥቶናል 🙏
እንደሚታወቀው ዩንቨቲያችን ተማሪዎችን በጥር 7&8 ጥሪ አድርጎልናል ስለዚህ ያልሰሙ ተማሪዎችን እየደወላችሁ ማስታወስ አትርሱ ።
እኛም ይህን ተከትሎ አንዳንድ ነገሮችን ማስታወስ እንፈልጋለን !
1 ክረምት ላይ ስንለያይ ደብዳቤ ለቸርች ይዛችሁ የሄዳችሁ ልጆች ከቸርች ምላሽ ይዞ መምጣት አትርሱ ።
2 መጽሔት ለመሸጥ ይዛችሁ የሄዳችሁ ልጆች እናንተም ቶሎ ጨርሳችሁ ኑ ።
3 በዚህ አመት ላለን አገልግሎት በተለያየ ነገር ህብረታችን መደገፍ የምትፈልጉ ተማሪዎች የፍቅር ስጦታ ከቤተሰቦቹ እና ከተለያየ ሰው ማምጣት የምትችሉ ይዛችሁ ኑልን ።
4 የማለዳ አስጠኚዎች የነገሩንን መንፈሳዊ መጻሕፍት ማምጣትም እንዳይረሳ ።
በነገር ሁሉ ስለምትታዘዙን እግዚአብሔር አምላክ ዘመናችሁን ይባርክ 🙏
እግዚአብሔር መንገዳችሁን ያቅናው ጌታ ከእናንተ ጋር ይሁን 🙏🥰
Main Leaders 🙏 | 457 |
| 11 | ሉቃስ 2
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁰ መልአኩም እንዲህ አላቸው፦ እነሆ፥ ለሕዝቡ ሁሉ የሚሆን ታላቅ ደስታ የምሥራች እነግራችኋለሁና አትፍሩ፤
¹¹ ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋልና።
በተለያየ ስፍራ የምትገኙ ውድ የወሎ ዩንቨርስቲ ደሴ ካምፓስ ክርስቲያን ተማሪዎች እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በሰላም አደረሳችሁ 🥰🥰🥰🙏 | 230 |
| 12 | ሰላም እና ፀጋ በእያላችሁበት ይብዛላችሁ 🖐 የጌታ የቤተሰቦች እንዴት ናችሁ 🖐
ዛሬ እንደሚታወቀው የ online Gf ፕሮግራም ቀናችን ነበር ነገር ግን አንዳንድ አገልጋዮች በ connection ችግር ምክንያት መገኘት ስላልቻሉ ከታላቅ ይቅርታ ጋር የዛሬውን ሙሉ program ወደ ሚቀጥለው ሳምንት አዛውረናል 🙏🙏🙏
ነገር ግን በተለያየ ስፍራ ለምትገኙ ውድ ቤተሰቦቻችን አንድ አደራ እንሰጣለን እርሱም እባካችሁ አጥብቃችሁ ስለ አማራ ክልል ፀልዩ 🥰🙏 እግዚአብሔር ምድሪቱን ሰላም እንዲያደርግ እኛም ወደ ጊቢ እንድንመለስ ፀልዩልን 🙏
ለሁላችሁም መልካም ሳምንት 🥰🙏 | 381 |
| 13 | ስለነበረን ፕሮግራም የአምላካችን እግዚአብሔር ስም ብሩክ ይሁን🙏
ፀሎት በመምራት(Befke), በዝማሬ(Eyu), የእግዚአብሔርን ቃል በማቅረብ(Mule) እግዚአብሔር ይባርካችሁ🖐🤚
ፕሮግራማችንን ጨረሰናል ሳምንት በተመሳሳይ ሰዓት እንገናኝ የጌታ ጸጋ እና ሰላም ይብዛላችሁ 🥰🥰🥰🙏🙏
በመከራ ውስጥ የመጽናት እና ታማኝ የጌታ ምስክር የመሆን ፣ጌታን የመፈለግ እና እግዚአብሔርን የመፍራት ሳምንት ይሁንላችሁ በተለያየ ቦታ የሚገኙ ወንድም እህቶችን መፈለግ አትርሱ በያላችሁበት መልካም ምሽት መልካም ሳምንት ይሁንላችሁ🥰 🙏🙏❤️ | 396 |
| 14 | እዩዬ ጌታ ዘመንህን ይባርከው እሺ 🥰🥰🙏🙏 | 327 |
| 15 | Matn yo'q... | 327 |
| 16 | ከዚህ በመቀጠል ጌታን የምናመልክበት ጊዜ ይሆናል ከወንድማች ኢዮቤድ( Leader ) ጋ እናመልካለን መልካም የአምልኮ ጊዜ 🥰🥰🙏 | 309 |
| 17 | ሙሌ ጌታ ዘመንህን ይባርከው እንወድሃለን 🥰🥰🙏🙏 | 304 |
| 18 | Mulee.aac | 311 |
| 19 | በመቀጠል የከበረውን የጌታን ቃል የምንሰማበት ጊዜ ይሆናል።
ዛሬ የጌታን ቃል የሚያቀርብልን የቀድሞ የፌሎሺፓችን መሪ የነበረው ወንድማችን ሙሌ ነው ።🤩👏👏👏🙏 | 290 |
| 20 | በፍቄ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ 🙏 ዘመንህ ይባረክ🖐 | 259 |
