ch
Feedback
Wollo University dessie cumpus Christian students fellowship ✝️

Wollo University dessie cumpus Christian students fellowship ✝️

前往频道在 Telegram

ይህ የወሎ ዩኒቨርስቲ ደሴ ካምፓስ ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት የቴሌግራም ቻናል ነው። እኛ ሕብረት ነን ። እናያለን ፤ እንመሰክራለን ፤ እንጸናለን

显示更多
266
订阅者
无数据24 小时
无数据7
无数据30

数据加载中...

相似频道
无数据
有任何问题?请刷新页面或联系我们的客服
标签云
无数据
有任何问题?请刷新页面或联系我们的客服
进出提及
---
---
---
---
---
---
吸引订阅者
十二月 '24
十二月 '24
+4
在0个频道中
十一月 '24
+10
在0个频道中
Get PRO
十月 '24
+7
在0个频道中
Get PRO
九月 '24
+25
在0个频道中
Get PRO
八月 '240
在0个频道中
Get PRO
七月 '240
在0个频道中
Get PRO
六月 '240
在0个频道中
Get PRO
五月 '240
在0个频道中
Get PRO
四月 '240
在0个频道中
Get PRO
三月 '240
在0个频道中
Get PRO
二月 '24
+10
在0个频道中
Get PRO
一月 '24
+265
在0个频道中
日期
订阅者增长
提及
频道
08 十二月+1
07 十二月0
06 十二月0
05 十二月0
04 十二月0
03 十二月+1
02 十二月+2
01 十二月0
频道帖子
ካህኔ ድንቅ ወግ በ ጄሪ እና ስጦታ kahine by jerry & sitotawollo university dessie ... https://youtube.com/watch?v=xa7DfKjfh5I&feature=shared

2
https://vm.tiktok.com/ZM6nt4hPX/
194
3
https://vm.tiktok.com/ZM6tvM1Cm/
227
4
https://vm.tiktok.com/ZM6tv2HP9/
232
5
https://vm.tiktok.com/ZM6t7a3SG/
220
6
没有文字...
286
7
+9
没有文字...
350
8
“የቅዱሳኑ ሞት በእግዚአብሔር ፊት የከበረ ነው።” — መዝሙር 116፥15 እስክትወስደኝ ወይ እስክትመለስ እናፍቅሀለው ውዴ እየሱስ መዝሙር ብቻ አይደለም ሁላችንም የምንናፍቀውና የምንጓጓለት ነገር እን+9
“የቅዱሳኑ ሞት በእግዚአብሔር ፊት የከበረ ነው።” — መዝሙር 116፥15 እስክትወስደኝ ወይ እስክትመለስ እናፍቅሀለው ውዴ እየሱስ መዝሙር ብቻ አይደለም ሁላችንም የምንናፍቀውና የምንጓጓለት ነገር እንጂ❕ ሰኞ 20/05/16 የምንወዳት እህታችን ሰላም... ወደምትወደውና ወደሚወዳት ወደ ሞተላትና ወዳዳናት ስታገለግለውም ወደነበረው ጌታዋ እቅፍ ለዘላለም ከእርሱ ጋር ለመሆን ቀድማን ሄደች። በስጋ በመለየታችን ብናዝንም “ነገር ግን፥ ወንድሞች ሆይ፥ ተስፋ እንደሌላቸው እንደ ሌሎች ደግሞ እንዳታዝኑ፥ አንቀላፍተው ስላሉቱ ታውቁ ዘንድ እንወዳለን።” — 1ኛ ተሰሎንቄ 4፥13 ስለዚህ እኛ በዚህ የቀረን መሄጃችን መቼ እንደሆነ አናውቅምና ተዘጋጅተን እንጠብቅ የርኅራኄ አባት የመጽናናትም ሁሉ አምላክ የሆነ የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ሁላችሁንም ያፅና ልባችሁን ይደግፍ። “ጊዜው መቼ እንዲሆን አታውቁምና ተጠንቀቁ፤ ትጉ፤ ጸልዩም።” — ማርቆስ 13፥33 ወሎ ዩኒቨርስቲ ደሴ..ወንጌላውያን ተማሪዎች ህብረት
415
9
የwollo university dessie cumpus fellowship and tertiary care campus(tita campus ) fellowship ድንቅ የገና በዕል አከባበር እና የ አንድነት ጊዜ+9
የwollo university dessie cumpus fellowship and tertiary care campus(tita campus ) fellowship ድንቅ የገና በዕል አከባበር እና የ አንድነት ጊዜ #Christmas 🎄 Media team
410
10
ሰላም ውድ የወሎ ዩንቨርስቲ ደሴ ካምፓስ ክርስቲያን ተማሪዎች 🙏 የጌታ ሰላም እና ፀጋ በያላችሁበት ይብዛላችሁ 🥰 እግዚአብሔር እንደገና የምንገናኝበትን እና አብረን የምናገለግልበትን እድል እንደገና ሰጥቶናል 🙏 እንደሚታወቀው ዩንቨቲያችን ተማሪዎችን በጥር 7&8 ጥሪ አድርጎልናል ስለዚህ ያልሰሙ ተማሪዎችን እየደወላችሁ ማስታወስ አትርሱ ። እኛም ይህን ተከትሎ አንዳንድ ነገሮችን ማስታወስ እንፈልጋለን ! 1 ክረምት ላይ ስንለያይ ደብዳቤ ለቸርች ይዛችሁ የሄዳችሁ ልጆች ከቸርች ምላሽ ይዞ መምጣት አትርሱ ። 2 መጽሔት ለመሸጥ ይዛችሁ የሄዳችሁ ልጆች እናንተም ቶሎ ጨርሳችሁ ኑ ። 3 በዚህ አመት ላለን አገልግሎት በተለያየ ነገር ህብረታችን መደገፍ የምትፈልጉ ተማሪዎች የፍቅር ስጦታ ከቤተሰቦቹ እና ከተለያየ ሰው ማምጣት የምትችሉ ይዛችሁ ኑልን ። 4 የማለዳ አስጠኚዎች የነገሩንን መንፈሳዊ መጻሕፍት ማምጣትም እንዳይረሳ ። በነገር ሁሉ ስለምትታዘዙን እግዚአብሔር አምላክ ዘመናችሁን ይባርክ 🙏 እግዚአብሔር መንገዳችሁን ያቅናው ጌታ ከእናንተ ጋር ይሁን 🙏🥰 Main Leaders 🙏
457
11
ሉቃስ 2 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁰ መልአኩም እንዲህ አላቸው፦ እነሆ፥ ለሕዝቡ ሁሉ የሚሆን ታላቅ ደስታ የምሥራች እነግራችኋለሁና አትፍሩ፤ ¹¹ ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋልና። በተለያየ ስፍራ የምትገኙ ውድ የወሎ ዩንቨርስቲ ደሴ ካምፓስ ክርስቲያን ተማሪዎች እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በሰላም አደረሳችሁ 🥰🥰🥰🙏
230
12
ሰላም እና ፀጋ በእያላችሁበት ይብዛላችሁ 🖐 የጌታ የቤተሰቦች እንዴት ናችሁ 🖐 ዛሬ እንደሚታወቀው የ online Gf ፕሮግራም ቀናችን ነበር ነገር ግን አንዳንድ አገልጋዮች በ connection ችግር ምክንያት መገኘት ስላልቻሉ ከታላቅ ይቅርታ ጋር የዛሬውን ሙሉ program ወደ ሚቀጥለው ሳምንት አዛውረናል 🙏🙏🙏 ነገር ግን በተለያየ ስፍራ ለምትገኙ ውድ ቤተሰቦቻችን አንድ አደራ እንሰጣለን እርሱም እባካችሁ አጥብቃችሁ ስለ አማራ ክልል ፀልዩ 🥰🙏 እግዚአብሔር ምድሪቱን ሰላም እንዲያደርግ እኛም ወደ ጊቢ እንድንመለስ ፀልዩልን 🙏 ለሁላችሁም መልካም ሳምንት 🥰🙏
381
13
ስለነበረን ፕሮግራም የአምላካችን እግዚአብሔር ስም ብሩክ ይሁን🙏 ፀሎት በመምራት(Befke), በዝማሬ(Eyu), የእግዚአብሔርን ቃል በማቅረብ(Mule) እግዚአብሔር ይባርካችሁ🖐🤚 ፕሮግራማችንን ጨረሰናል ሳምንት በተመሳሳይ ሰዓት እንገናኝ የጌታ ጸጋ እና ሰላም ይብዛላችሁ  🥰🥰🥰🙏🙏 በመከራ ውስጥ የመጽናት እና ታማኝ የጌታ ምስክር የመሆን ፣ጌታን የመፈለግ እና እግዚአብሔርን የመፍራት ሳምንት ይሁንላችሁ በተለያየ ቦታ የሚገኙ ወንድም እህቶችን መፈለግ አትርሱ በያላችሁበት መልካም ምሽት መልካም ሳምንት ይሁንላችሁ🥰 🙏🙏❤️
396
14
እዩዬ ጌታ ዘመንህን ይባርከው እሺ 🥰🥰🙏🙏
327
15
没有文字...
327
16
ከዚህ በመቀጠል ጌታን የምናመልክበት ጊዜ ይሆናል ከወንድማች ኢዮቤድ( Leader ) ጋ እናመልካለን መልካም የአምልኮ ጊዜ 🥰🥰🙏
309
17
ሙሌ ጌታ ዘመንህን ይባርከው እንወድሃለን 🥰🥰🙏🙏
304
18
Mulee.aac
311
19
በመቀጠል የከበረውን የጌታን ቃል የምንሰማበት ጊዜ ይሆናል። ዛሬ የጌታን ቃል የሚያቀርብልን የቀድሞ የፌሎሺፓችን መሪ የነበረው ወንድማችን ሙሌ ነው ።🤩👏👏👏🙏
290
20
በፍቄ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ 🙏 ዘመንህ ይባረክ🖐
259