cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

~ምንም እንኳ ከጥፋት የፀዳን ባንሆንም ያወቅነውን እና የሰማነውን (ሀቅ) እስከሆነ ድረስ ከማስተላለፍ ወደ ኃላ አንልም!!

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
351
Obunachilar
-224 soatlar
-27 kunlar
+930 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

ሂዎትህን ቀለል አድርገው አትጨናነቅ ዱኒያ መሸጋገሪያ እንጅ መዘውተሪያ አይደለችም።
Hammasini ko'rsatish...
👉 ሰው ሲሄድ የምትሄዱ፤ ሰው ሲቆም የምትቆሙ ደካማ ፍጡር አትሁኑ። ሕይወታችሁን በማንም ላይ፣ ከማንም አንፃር አትመስርቱ። ከአላህ በታች በራሳችሁ ተማመኑ። ራሳችሁን ቻሉ። ስትወጡ ሁሌም ቢስሚላህ ተወከልቱ ዐለሏህ በሉ። መመካት በአላህ ብቻ በቃ።
Hammasini ko'rsatish...
• ወዳጄ ነው ብዬ አስቤው በከዳኝ ሰው አልፀፀትም፣ጓደኛዬ ነው ብዬ አስቤው ቆርጦ በጣለኝ ሰው አልፀፀትም፣ጠላቴ ነው ብዬ አስቤው በረዳኝና ከጎኔ በቆመው ሰው ግን ስለሀሳቤ ዘወትር ይፅፅተኛል። =t.me/AbuSufiyan_Albenan
Hammasini ko'rsatish...
✍     "እውነተኛነትህን ለማስረዳት አትድከም; እውነቱን ብቻ እየሰራህ ሂድ፤ እውነተኛነትህ ጊዜ ይነግራቸዋል!!!" 💯💯💯
Hammasini ko'rsatish...
~ لا يُؤدي صلاة الفجر ⁩في وقتها إلا من أرآد الله تعالى به خيرًا في دُنياه وآخرته . #ሶላተል_ፈጅርን_በወቅቱ_አይሰግድም 👉 #አላህ_በዱንያም_በአኼራም መልካም የፈለገለት ሰው ቢሆን እንጂ!! t.me//ebinawol t.me//ebinawol
Hammasini ko'rsatish...
#ስትንቅ_ትናቃለህ! ~ "ኩራተኛ ልክ የተራራ ጫፍ ላይ እንዳለ ሰው ነው። ሰዎችን ቁልቁል ሲያይ ትንንሽ ሆነው ይታዩታል። ግና እሱም ለሰዎች ትንሽ ሆኖ ነው የሚታየው።" t.me//ebinawol t.me//ebinawol
Hammasini ko'rsatish...
~አንዳንዴ…ሳቃቸው መለያቸው እስከሚሆን ድረስ የሚስቁ ግና ለብቻቸው ሲሆኑ ለምን እንደሚስቁ ግራ የሚገባቸው ሰዎች አሉ። የትኛውም የተስፋ ቃል ልባቸውን የማያረጋጋው አላህ ይሁናችሁ ከማለት በቀር ምንም ልናደርግላቸው የማይቻልን ሰዎች አሉ። ነገር ዓለሙ ግራ የገባው፣ ከመጪው ዓለም ፈተና የበለጠ በዱንያ መቆየት ያስፈራው፣ የያንገሸገሸው ሰው አለ። የውስጧን ህመም ውበቷ ሊከልለው ያልቻለ፣ በክብር የለበሰችውን ሒጃብ ሊያስወልቃት የሚደርስ በደል እየደረሰባት የምትገኝ እንስት ትኖራለች።ለሁሉም የሆነ ማንም ያልሆነው አለ። እንባ የደረቀበት፣ ናፍቆት ያለቀበት፣ ህይወት ጥፍጥናን ያጣበት፣ እግረ መንገዱን ዝም ብሎ የሚኖር ሰው አለ። ለአንዳንድ ሰዎች ከልባችሁ ወደ አላህ ዱዓ ልታደርጉላቸው ካልሆነ በቀር በቃላቶቻችሁ ምንም ልትፈይዱላቸው አትችሉም። የታመመ ሁሉም አይፅናናም። የተገኘ ሁሉም አይመከርም። አንዳንድ የሰዎችን ጉዳይ በዱዓ ብቻ ለመፍታት ሞክሩ። በቃ ተግታችሁ ዱዓ ብቻ አድርጉ! ብቻ አብሽሩ! አላህ ለልባችሁ ሰላም ይስጣችሁ! =t.me/AbuSufiyan_Albenan
Hammasini ko'rsatish...
✍     አንድ ቀልብ "ቀልብ ሰሊም" ለመባል ከአምስት ነገሮች መጥራት አለበት፦ 1ኛው, ከሺርክ  የተውሂድ አፍራሽ 2ኛው, ከቢድዓ   የሱና ተቃራኒ 3ኛው, ከስሜት   ድንጋጌ የሚቃረን 4ኛው, ከገፍላ   አዝካር የሚያስረሳ 5ኛው, ከዝንባሌ   ኢኽላስ የሚያጎድል             /ኢማም ኢብኑል ቀይም/              t.me//ebinawol              t.me//ebinawol
Hammasini ko'rsatish...
~በላቸው «እናንተ በነፍሶቻችሁ ላይ ድንበር ያለፋችሁ ባሮቼ ሆይ! ከአላህ እዝነት ተስፋ አትቁረጡ፡፡ አላህ ኃጢኣቶችን በመላ ይምራልና፡፡ እነሆ እርሱ መሓሪው አዛኙ ነውና፡፡ [ሱረቱ አዝዙመር:53] t.me//ebinawol t.me//ebinawol
Hammasini ko'rsatish...
🔹 ኢማሙ አህመድ አላህ ይዘንላቸው እንዲህ ይላሉ :- " ለወንድምህ ይቅር በለው ባንተ ሰበብ አላህ ወንድምህን መቅጣቱ ምን ያደርግልሀል " ሲየር አዕላሙ ኑበላእ ( 11/262 )
Hammasini ko'rsatish...
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.