cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

ግጥሞች

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
198
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

ታውቃለህ አመሌን ስወድ አልሰስትም ለገፍኝ ሰዉ ሁሉ ሚዛኔን አልስትም እያልኩኝ ስኩራራ መና ቂን ሊያረዳኝ ከእቅፋቱ በላይ አሳሳቅህ ጎዳኝ ሰክነዉ የጫሩትን አብሩ እፍፍ እያለ ያነደደ መስሉት ያጠፋ ስንት አለ ምንም እጀ ቢያ ጥር አንተ ለማቅፉ እህህህ ፀፀት ነው የከዳ ሰው ትርፉ እረሜን ጨከን ብል እንዴት ልባል ክፉ ድካም አይደለም ወይ መሰረዝ መፃፉ💔
Hammasini ko'rsatish...
💛💞መልካም ልቦች™💞💛: ​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​ 🙄♥️🤍 ቀናሁ 🤍♥️🙄 ለመንኩት አምላክን አበባ እንዲያደርግሽ ንብ ሆኜ መጥቼ እየዞርኩ ልቀስምሽ ማለዳ ማለዳ በበራፋችሁ ሳልፍ ብመለከት ጊዜ ፀሀይ ስትሞቂ ፈጣሪን ለመንኩት "ፀሀይ አርገኝ "ብዬ ውብ #ሠውነትሽ ላይ እንዳርፍ ዘና ብዬ፡፡ ያንገትሽ #ማተብ ያለ ማንም ከልካይ ገብቶ ሲንከላወስ በጡቶችሽ ክፋይ ብመለከት ጊዜ... ቀናሁ በማተብሽ ቀናው በመስቀሉ ጡትሽን ተንተርሶ በመዋል በማደሩ፡፡ #ቅዳሜ እረፋድ ላይ ስትመጭ ከገበያ.... ትኩስ ለጋ ጎመን በክንድሽ ታቅፈሽ በሌላኛው እጅሽ ዘንቢል አንጠልጥለሽ.. ብመለከት ጊዜ... እንደ ጎመን መሆን ተመኘው ለቅፅበት በአካሌ እንዲሠራጭ የአክናድሽ ሙቀት ተመኘው ለቅፅበት መሆን እንደ ዘንቢል ውብ ለሥላሳ ጣትሽ በገላዬ እንዲውል፡፡ ትናንትና ደግሞ.. ከኛ ቤት ፊት ለፊት ውሐ ስትቀጂ ከየት እንደ መጣ ያልታወቀ ንፋስ ቀሚስሽን ገልቦ ጀምበር የመሠለ ያ ውቡ ጭንሽን ቢያሳየኝ በስሱ እምልልሻለው ቀናሁ በንፋሱ፡፡ መልካም ምሽት ተመኘው 👉❤Mk ነኝ
Hammasini ko'rsatish...
Repost from N/a
የደራሲ ቅጣት ... የሆነ ሰውዬ ይሞትና ገነትንም፣ ሲዖልንም ይጎበኛል፡፡ ገነት ሲደርስ በጎ ምግባሮች እንደቀጠሉ ናቸው። መልካም ሰርተው የፀደቁትንም አስተዋለ፡፡ ይልቅ የገረመው አንዲት ዛፍ ስር ቁጭ ብሎ የሚፅፍ ሰው ተመለከተ። ገረመውና ምን እንደሆነ ቢጠይቅ "ደራሲ ነው" አሉት። እየተደነቀ “አይ ደራሲ ፀድቆም አያርፍ፣ አሁኑም ይፅፋል” ሲል ተደመመ። ከሚንቀለቀል የእሳት እቶትን ውስጥ የሲዖልም ሕይወት ቀጥላለች። አመፅ፣ ግርግሩ፣ ጦርነቱ…ኃጥያቱ አናት ባናቱ ይደራረባል። አሁንም አንድ ሰውዬ ከእሳት ዛፍ ስር አረፍ ብሎ በእሳት ብዕር፣ በእሳት ወረቀት ይቸከችካል። ተመልካቹ ሰውዬ ግራ ተጋባም ምን ሊሆን ይችላል ሲል እያሰበ ጠየቀ "ደራሲ ነው፣ ይከትባል" አሉት። እየተገረመ፣ እየተደነቀ መልዓኩን "ቆይ ደራሲ እዚህም ሲፅፍ አይቼዋለሁ… እዛም ሲቸከችክ ተመልክቼዋለሁ ካዲያ ገነትም ገባ፣ ሲዖልም ወረደ ምን ቀረበት? ምንድነው ቅጣቱ? ምን ተጎዳ?" ሲል ጠየቀው። መልዓኩም መለሰለት “ገነት ያሉት ይታተምላቸዋል"
Hammasini ko'rsatish...
በስተ_ኋላ ስትሆኚ ፍም እሳት እንደተቆጣ ገላ፣ አንዳዳሪ ጠቢብ በአፍ ብቻ የጠላ፣ የዘንድሮ ብጥብጥ ጠላ እየበረዙ ዳሩን ጋር መዘመር፣ በዋሉበት ሰቅለው ባደሩበት ማደር፣ አሁንማ  አዬሁት ሰው ለአገር አይኖርም ከዘሩ በስተቀር ፣ # ግዕዝ ሙላት
Hammasini ko'rsatish...
.... ነያ!!! የካብሽው ናፍቆትሽ እስከሚናድ ድረስ ዘንድሮም አትመጪም አሁንም ልታገስ? ጓዝሽን ከልቤ ነይ ጠቅልለሽ ውጪ ሳቅሽን እንባሽን ጠረንሽን ውሰጂ ነይ እንረካከብ 'ያ ቀናችን' ይፍታን ከኔ ያለን ታሪክ ካንቺ ያል ትዝታን ምን አለህ?አትበይኝ መቼም አ'ጥይውም ትዝታ ነው ብለሽ ወይም ደግሞ አይጠቅመኝ ባዶ አይደለም ውስጥሽ ካንቺ ጥግ ብዙ አለኝ ተስፋ አለኝ ቃል አለኝ ሳቅ አለኝ (እንባ አለኝ) የናፍቆትሽ ትብታብ መንፈሴን ቆልፎት የትዝታሽ ጠረን ልቤን ተደግፎት ቢያደካክመኝም ትናንት ያለፍኩት ቀን ነገ እየቀደመኝ ዋጥኩት ያልኩት እንባ ገንፍሎ እያጠበኝ ቢፈታተነኝም ባቀፍኩት ትናንት ውስጥ ታግየ ያለቀቀኝ ትዝታሽ አለልሽ ሩቅ ሆነሽ እንኳ ከጎኔ ሚስልሽ (እየደጋገመ ውሰጅኝ የሚልሽ) ትንሽ ቢወይብም ወዝ መልኩ ቢጠፋ በልብ የተጣለ ይሳሳ እንደሁ እንጂ አይበጠስ ተስፋ በቤቴ ግድግዳ 'ይሄ የሰው ከንቱ ' 'ሀ' ባይን ይንቃል 'ሁ' ከማለቱ' ከሚለው ጥቅስ በታች.... ፎቶሽን አኑሬ የነበረበትን እንደምንም ነገር ድር ያደራበትን ባዶው ላይ አፍጥጬ እመረምራለሁ ድር ባሻገተው ገፅ ራሴን አያለሁ መቼ ነው ያነሳሁት መቼ ልብ አገኘሁ ዳር አልባ ናፍቆትሽን በምን አቅሜ ሸኘሁ? መስታወት ፊት ቆሜ ይታየኛል መልክሽ ከነፍሴም ከህልሜም ይዛመዳል ልክሽ ከየት አስተማሩሽ ይሄን መሳይ ብልጠት አንድ መውደድን ነስቶ ሺ ናፍቆትን መስጠት ነይ እንረካከብ 'ያ ቀናችን' ይፍታን ከኔ ያለን ታሪክ ካንቺ ያል ትዝታን ደሞ ደሞ ደሞ ስትመጪ እንዳትስቂ ስትመጪ እንዳትጠሪኝ (ለሰላምታ ብለሽ ጉንጬን እንዳትስሚኝ🙄) ትዝታ አስረክቢ እንጂ አትቀስቅሽው እንደአምና ዝናብ እንደትናንት እርሽው ትዝታየን መልሽ ግድ የለም የቃሌን አላስቸግርሽም አንዴ ከተበላ ላይተፋ ነገር የታለ አልልሽም ነይ እንረካከብ ጨቀጨቀኝ እያልሽ ለሰው አትውቀሽኝ ትዝታየን መልሽ ውሰጅ ታሪክሽኝ በሌት አትቀስቅሽኝ ነያ!!! በአቤኒ የተጻፈ✒️✒️
Hammasini ko'rsatish...
አንዳንድ ሰው ደህና ነኝ የሚለው የእውነት ደህና ስለሆነ ሳይሆን አሞኛል ቢልም ህመሙን የሚረዳለት ሰው ስለሌለው ነው ..... 🤔አንዳንድ ሰው ዝም የሚለው የሚያወራው ስለሌለው ሳይሆን የሚያወራለት ሰው ስላጣ ነው .....🤔 አንዳንድ ሰው ብቸኝነትን የሚመርጠው ሰው ጠፍቶ ሳይሆን ለእርሱ ልክ የሚሆን እርሱን በእርሱነቱ የሚቀበለውና የሚረዳው ሰው ስላጣ ነው ......
Hammasini ko'rsatish...
ሁሌም ይሄንን #አስታውስ ማውራት ስትጀምር ችግሮች መስራት ይጀምራሉ፤ >ለማይረዳህ< ሰው #ችግርህን መናገር አቁም, ~~~~ ~~~~ በምንም ነገር #ተራ አትሁን
Hammasini ko'rsatish...
ለዚህ ነው የማላምንሽ ለዚህ ነው የማላምንሽ ቃላት አሳምረው ስለ ዝናብ ውበት አሳምረው የፃፍ ዝናብ የመጣ እለት ዣንጥላ ዘርገተው ተጠልለው አለፉ ልክ እንዲሁ ሁሉ ንፉስ ነው ዘመዴ  ምናምን የሚሉ ንፉሱ ሲነፍስ መስኮት ይዘጋሉ ያንቺም ልብ እንዲሁ ነው ይቀበል ይመስል ፍቅር ፍቅር ብሎ ፍቅር ያካፉ ለት ያልፉል ተጠልሎ
Hammasini ko'rsatish...
በከሳ ሰውነት፣ እርሃብ ባደቀቀው በሳሳ ልቦና ፣ ብሶት ባጠለሸው መና በሚማጸን ተስፋ በሚለምን ካንገት ላይ ክር ውጭ ፣ ሾተል ባልጨበጠ ለእድሜ ሙሉ በደል ፣ ምራቁን በዋጠ እልፍ ጡጫዎችን፣ ቻል አርጎ በሚያድር ከተራበ ሆዱ፣ ቀንሶ ለሚችር የኑሮ በቀቀን ፣ ጎኑን እየበሳው ቁስሉ እየመረቃ ፣ ህመም አልሽር ላለው ቀን እንደቄጠማ ፣ በሚያንገዳግደው የሞት አዋጅ ማወጅ ፣ ለመሪ ውርደት ነው!!! (ታደሰ ደምሴ) ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት! @bewketuseyoum19 @bewketuseyoum19
Hammasini ko'rsatish...
. . . #ለፍቅርሽ_እንዲ_ልዘምር  . . .              ጨረቃ ቁልቁል ታዘቅዝቅ                            ትነጠፍ ከደጅሽ ወርዳ              ፀሃይዋም አትዘግይብሽ                     ትውጣልሽ በጠዋት ማልዳ ለፍቅርሽ እንዲ ልዘምር . . .              ከዋክብት ይደርደሩልሽ                       ለክብርሽ መሬት ይውረዱ             ውቅያኖስ ይከፈልልሽ                    ወንዞችም በስምሽ ይውረዱ             አእዋፍ ድምፅ ያሰሙ                         ዘወትር ማታ ይዘምሩልሽ             ተራሮች መስታወት ሆነው                   ጧት ማታ ውበትሽን ያሳዩሽ፡ 𝙟𝙤𝙞𝙣 𝙪𝙨💚 @yordanpop
Hammasini ko'rsatish...
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.