cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

"፩ እምነት" ዘኦርቶዶክስ ተዋህዶ Channel

ይህ ቻናል ኦርቶዶክሳዊ አስተምሮ ያላቸውን መርሃግብሮች የሚቀርቡበት ቻናል ነው። ከነዚህም መካከል ➯ዝክረ ቅዱሳን (የየቀኑን ስንክሳር)፣ ትምህርተ ሃይማኖት፣ መዝሙር፣ የተለያዩ ኦርቶዶክሳዊ PDF፣ ወቅታዊ የኦርቶዶክሳዊ መረጃዎች እና ወ.ዘ.ተ @AndEmnet Channel @AndEmnetZeeOrtodoxTewahdo Group @AmantaanTokko AO @JONHABESHA Contact 🙏

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
14 262
Obunachilar
+224 soatlar
+57 kunlar
+30530 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

#ገብረ_ክርስቶስ
💁 @AndEmnet
Hammasini ko'rsatish...
አዲስ_ዝማሬ_ገብረ_ክርስቶስ_ዘማሪት_ቅድስት_ተሾመ_mahtot.m4a6.24 MB
#አቡነ_አረጋዊ
💁 @AndEmnet
Hammasini ko'rsatish...
🔴_አዲስ_ዝማሬ_አቡነ_አረጋዊ_ዘማሪ_ኤርሚያስ_አሐዱ_@_mahtot.m4a5.51 MB
#ዝክረ_ቅዱሳን_ሰኔ_14/፲፬ (ስንክሳር) እንኳን ለአራቱ ሰማዕታት ለሚባሉት #ለቅዱሳን_ለአባ_አክራ_ለአባ_ዮሐንስ_ለአባ_አብጥልማ_እና_ለአባ_ፊልጶስ በሰማዕትነት ላረፉበት መታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን። "በስመአብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን።" #ቅዱሳን_አባ_አክራ_አባ_ዮሐንስ_አባ_አብጥልማ_እና_ፊልጶስ ➯ሰኔ ዐሥራ አራት በዚች ቀን ቅዱሳን አባ አክራና፣ ዮሐንስ፣ አብጥልማና ፊልጶስ በሰማዕትነት ሞቱ። ይህም ቅዱስ አክራ ከግብጽ ደቡብ ይምንሑር ከሚባል አገር ሰዎች ወገን ነው ስሙ ፊልጶስ የሚባል ወንድም ነበረው እነርሱም ባለጸጎች ነበሩ ስማቸው ዮሐንስና፣ አብጥልማ ከሚባል ሁለት ቀሳውስት ጋራ ሰማዕታት ይሆኑ ዘንድ ተስማሙ አራቱም ቀርጥስ ወደሚባል አገር ሔዱ ክብር ይግባውና በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ በመኰንኑ ፊት ታመኑ። ➯መኰንኑም በቀስቶች እንዲነድፏቸው አዘዘ ግን ቀስቶች አልነኳቸውም። ሁለተኛም እሳትን አንድደው በሚነድ የእሳት ምድጃ ውስጥ ይጨምሩአቸው ዘንድ አዘዘ እንዲሁም አደረጉባቸው ጌታም መልአኩን ልኮ አዳናቸው። ➯ከዚህም በኋላ በፈረስ ጅራት ላይ አሥረው ከቀርጥስ ከተማ እስከ ይምንሑር አገር ድረስ ይጐትቷቸው ዘንድ አዘዘና ይህንንም አድረጉባቸው ግን ምንም ምን ጉዳት አልደረሰባቸውም። ➯ከዚህም በኋላ ራሶቻቸውን በሰይፍ እንዲቆርጧችው አዘዘ ከይምንሑር ከተማም አውጥተው ራሶቻቸውን ቆረጡአቸው። ፃ ከሚባል አገር ሰዎች መጥተው የቅዱስ አባ አክራን ሥጋውን ወሰዱ ውብ የሆነች ቤተ ክርስቲያንም ሠርተው ሥጋውን በውስጧ አኖሩ ከእርሱም ታላላቅ ድንቆችና ተአምራት በብዛት ተገለጡ። እንዲሁም የእነዚያን የሦስቱን ቅዳሳን የፊልጶስን፣ ለአብጥልማንና የዮሐንስን ሥጋቸውን ከይምንሑር ከተማ ሰዎች መጥተው ወሰዱ በመልካም ልብሶችም ገነዙአቸው ጥሩ ቤተ ክርስቲያንም ሠርተው ሥጋቸውን በውስጧ አኖሩ ከእነርሳቸውም ቁጥር የሌለው ድንቅ ተአምር ተገለጠ። ➯ለእግዚአብሔር ምስጋና ይሁን እኛንም በቅዱሳኑ ጸሎት ይማረን። በረከታቸውም ትድረሰን ለዘላለሙ አሜን። #ስንክሳር ሰኔ 14 ቀን
Hammasini ko'rsatish...
የ 𝗗𝗲𝗰𝗼𝗿 ስራዎችን ማሰራት ይፈልጋሉ ❓.  🇳 🇮 🇾 🇦  𝗗𝗲𝗰𝗼𝗿 💐 🎈 ለ ሰርግ                           🎈 ለ ልደት 🎈 ለ ቤት ምርቃት                 🎈 ለ ልጆች ልደት 🎈 ለ ተማሪዎች ምረቃት         🎈 ለ ሆቴል ምረቃ 🎈 ለ 𝗙𝗮𝘀𝗵𝗶𝗼𝗻 𝗦𝗵𝗼𝘄        🎈 ለ 𝗛𝗼𝗻𝗲𝘆𝗺𝗼𝗼𝗻 🎈 ለ ስብሰባ አዳራሾች          🎈 ለ ቤተሰብ ኘሮግራሞች 🎈 በቤተክርስቲያን ስርዓት ለሚፈፀሙ ሰርጎች | ኘሮግራሞች| 🎯  ለተለያዮ ዝግጅቶችም ጭምር የተለያዮ የዲኮሪሽን ስራዎችን እንሰራለን እንዲሁም የተለያዮ የዲኮር እቃዎችን እናቀርባለን ! 📞 Phone Number .  +251961064953 ,  +251703504953 🙍‍♀ Contact .  @Niyafkr           👇 ይህን ተጭነው የ Telegram ቻናሎን  ማግኘት ይችላሉ !👇 ❎█▓▒░        ►OPEN◄░►OPEN       ▒▓█❎ ❎█▓▒░         ►OPEN◄░►OPEN      ▒▓█❎ ❎█▓▒░         ►OPEN◄░►OPEN      ▒▓█❎ ❎█▓▒░        ►OPEN◄░►OPEN       ▒▓█❎ 💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸 Niya Decor , Niya Decor , Niya Decor , Niya Decor  🎯 𝗔𝗱𝗱 𝗬𝗼𝘂𝗿 𝗖𝗵𝗮𝗻𝗻𝗲𝗹 ➕ 👇 ምርጥ ምርጥ ቻናሎችን ከፈረጉ ከስር ያለውን ይጫኑ 👇
Hammasini ko'rsatish...
🎬 The Mude 🎬
⚽️ ስፖርት በ ኢትዮጵያ 🇪🇹
✝ የ ኦርቶዶክስ መዝሙሮች 👏
💒 ስርዓተ ቤተክርስቲያን መመሪያ 💒
🪕 አኮቴት በገና ክራር ምሰንቆ መገኛ 🪈
🙏 መንፈሳዊ ኪነ ጥበብ ብቻ 🎨
✍ መንፈሳዊ ትምህርት ዘ ኦርቶዶክስ ✍
❤️ማርያም አማላጅ ናት❤️
1⃣ አንድ እምነት ✝
📚 የ M.A ታሪኮች ግጥሞች ልቦለዶች አባባሎች ✍
🇪🇹 Ethio HTTP Injercter File 📁
❤️ የቅድስት ስላሴ ልጆች ማህበር ❤️
🏆 ታዋቂው Promotion 🏆
💧💵 Forex Trading  መማር ለምትፈልጉ 💵 💧
Free FaceSwap🤖
Best DeepNude🙈

1

Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.