uz
Feedback
TMPC 1917

TMPC 1917

Yopiq kanal

Ko'proq ko'rsatish
1 146
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
-37 kunlar
-1830 kunlar
Postlar arxiv

👋🏿👋🏿👋🏿ሰላም እህት/ወንድሞች እንዴት ናችሁ?👋🏿👋🏿👋🏿 👆🏻ይህ በ 14ኛው የቴክኒክና ሙያ ሳምንት ኤግዚቢሽን ላይ የሚቀርቡ የአስተባባሪዎች፣ የአሰልጣኞች፣ የሰልጣኞች፣ እና የአንቀሳቃዞች መርሀግብር ነው። 👍🏼 በየስልጠና ዘርፋችሁ ስር የሚገኙ፣ በኤግዚቢሽኑ ላይ የተመደቡ አሰልጣኞች እና ሰልጣኞች እንዲገኙ አጥብቃችሁ እንድታሳስቧቸው. 👍🏼 ከአቅም በላይ በሆነ ምክንያት በተመደቡበት ቀን መገኘት ያልቻሉትን ከእለቱ አስተባባሪዎች ጋር በመነጋገር መተካካ ይቻላል። ===መልካም የስራ ጊዜ===

photo content

photo content
+3

መልካም እድል T M S ለእንጦጦ

🕌ለኮሌጁ የእስልምና እምነት ተከታይ ባልደረቦቻችን በሙሉ🕌 👉 ለ1445 ኛው ለ ኢድ- አል- አድሀ (አረፋ) በአል እንኳን በሰላም አደረሳችሁ፣ በአሉ የሰላም፣ የፍቅር፣ የአንድነት ይሁንላችሁ። ===መልካም በዓል===

photo content
+5

ዛሬ 8/10/2016 ዓ.ም

photo content

photo content

photo content
+5

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

በ ሠዓሊና : መምህር ኃይሉ : ክፍ ሌ : የብ ራዚልና ኢትዮጵዓ ግንኙነት ( 1st Brazil - Ethioia Connection ) በሚል : በትናንት ው፡ ዕለት፡ አምባሳደሮች ፣ ዲናሎማቶችና ጥሩ፡ የተደረገ ላቸው : እንግዶች : በተገኙበት : በ ደማቅ : ሁኔ ታ : ተገፍቷል :: በትርዒቱ ም፡ ሥነ ጥበብ ፡ ድንበር እንደማይ ገድበውና : በ አህጉሮች : መሀል፡ ሰላምና : አንድነትን : ለመፍጠር : ትልቅ፡ ኃይል፡ እንዳለው፡ ተወስቷል፡ ፡ ትርዒቱ : ለቀጣይ : አንድ፡ ወር፡ ለህዝብ : ክፍት፡ ይሆናል።