1 146
Подписчики
Нет данных24 часа
-37 дней
-1830 день
Архив постов
1 146
👋🏿👋🏿👋🏿ሰላም እህት/ወንድሞች እንዴት ናችሁ?👋🏿👋🏿👋🏿
👆🏻ይህ በ 14ኛው የቴክኒክና ሙያ ሳምንት ኤግዚቢሽን ላይ የሚቀርቡ የአስተባባሪዎች፣ የአሰልጣኞች፣ የሰልጣኞች፣ እና የአንቀሳቃዞች መርሀግብር ነው።
👍🏼 በየስልጠና ዘርፋችሁ ስር የሚገኙ፣ በኤግዚቢሽኑ ላይ የተመደቡ አሰልጣኞች እና ሰልጣኞች እንዲገኙ አጥብቃችሁ እንድታሳስቧቸው.
👍🏼 ከአቅም በላይ በሆነ ምክንያት በተመደቡበት ቀን መገኘት ያልቻሉትን ከእለቱ አስተባባሪዎች ጋር በመነጋገር መተካካ ይቻላል።
===መልካም የስራ ጊዜ===
1 146
🕌ለኮሌጁ የእስልምና እምነት ተከታይ ባልደረቦቻችን በሙሉ🕌
👉 ለ1445 ኛው ለ ኢድ- አል- አድሀ (አረፋ) በአል እንኳን በሰላም አደረሳችሁ፣ በአሉ የሰላም፣ የፍቅር፣ የአንድነት ይሁንላችሁ።
===መልካም በዓል===
1 146
በ ሠዓሊና : መምህር ኃይሉ : ክፍ ሌ : የብ ራዚልና ኢትዮጵዓ ግንኙነት ( 1st Brazil - Ethioia Connection ) በሚል : በትናንት ው፡ ዕለት፡ አምባሳደሮች ፣ ዲናሎማቶችና ጥሩ፡ የተደረገ ላቸው : እንግዶች : በተገኙበት : በ ደማቅ : ሁኔ ታ : ተገፍቷል ::
በትርዒቱ ም፡ ሥነ ጥበብ ፡ ድንበር እንደማይ ገድበውና : በ አህጉሮች : መሀል፡ ሰላምና : አንድነትን : ለመፍጠር : ትልቅ፡ ኃይል፡ እንዳለው፡ ተወስቷል፡ ፡
ትርዒቱ : ለቀጣይ : አንድ፡ ወር፡ ለህዝብ : ክፍት፡ ይሆናል።
Уже доступно! Исследование Telegram 2025 — ключевые инсайты года 
