uz
Feedback
አሊፍ ኢስላሚክ ቻናል

አሊፍ ኢስላሚክ ቻናል

Yopiq kanal

ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች በዚህ ቻናል  ያዝናናል ያስተምራል ቁም ነገር ያስጨብጣል ብለን ያሠብናቸውን ➥ አዳዲስ ሃሳቦችን ➥ አነቃቂ ንግግሮችን ➥ አጫጭር ዳዕዋዎችን ➥ ሚዛናዊ  መረጃዎችን ➥ ምርጥ ምርጥ ምስሎችን ከፈለጉ ይህን ቻናል እንድትከታተሉ ሀሳብ አቀርባለሁ ማን ያውቃል ምናልባት በቴሌግራም ቁጥር አንድ የምትወዱት ቻናል ሊሆን ይችላል!!! 👇Request To Join👇 የሚለውን ንኩት

Ko'proq ko'rsatish

📈 Telegram kanali አሊፍ ኢስላሚክ ቻናል analitikasi

አሊፍ ኢስላሚክ ቻናል Amxar til segmentidagi kanali faol ishtirokchi. Hozirda hamjamiyat 22 089 obunachidan iborat bo'lib, Din & Maʼnaviyat toifasida 3 530-o'rinni va Efiopiya mintaqasida 1 518-o'rinni egallagan.

📊 Auditoriya ko‘rsatkichlari va dinamika

невідомо sanasidan buyon loyiha tez o‘sib, 22 089 obunachiga ega bo‘ldi.

07 Iyul, 2026 dagi oxirgi ma’lumotlarga ko‘ra kanal barqaror faollikka ega. Oxirgi 30 kunda obunachilar soni -625 ga, so‘nggi 24 soatda esa -25 ga o‘zgardi va umumiy qamrov yuqori darajada qolmoqda.

  • Tasdiqlash holati: Tasdiqlanmagan
  • Jalb etish (ER): Auditoriya o‘rtacha 7.10% darajada jalb etiladi. Nashrdan keyingi dastlabki 24 soatda kontent odatda umumiy obunachilar sonining 3.30% ini tashkil etuvchi reaksiyalarni to‘playdi.
  • Post qamrovi: Har bir post o‘rtacha 1 569 marta ko‘riladi; birinchi sutkada odatda 729 ta ko‘rish yig‘iladi.
  • Reaksiyalar va o‘zaro ta’sir: Auditoriya faol: har bir postga o‘rtacha 17 ta reaksiya keladi.

📝 Tavsif va kontent siyosati

Muallif resursni shaxsiy fikrni ifoda etish maydoni sifatida ta’riflaydi:
ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች በዚህ ቻናል  ያዝናናል ያስተምራል ቁም ነገር ያስጨብጣል ብለን ያሠብናቸውን ➥ አዳዲስ ሃሳቦችን ➥ አነቃቂ ንግግሮችን ➥ አጫጭር ዳዕዋዎችን ➥ ሚዛናዊ  መረጃዎችን ➥ ምርጥ ምርጥ ምስሎችን ከፈለጉ ይህን ቻናል እንድትከታተሉ ሀሳብ አቀርባለሁ ማን ያውቃል ምናልባት በቴሌግራም ቁጥር አንድ የምትወዱት ቻናል ሊሆን ይችላል!!! 👇Request To Join👇 የሚለውን ...

Yuqori yangilanish chastotasi (oxirgi ma’lumot 08 Iyul, 2026 da olingan) sababli kanal doimo dolzarb va katta qamrovli bo‘lib qoladi. Analitika auditoriya kontent bilan faol hamkorlik qilishini, uni Din & Maʼnaviyat toifasidagi muhim ta’sir nuqtasiga aylantirishini ko‘rsatadi.

22 089
Obunachilar
-2524 soatlar
-1117 kunlar
-62530 kunlar
Postlar arxiv
ምርጥ ምርጥ ኢስላማዊ ጵሮፋይ & ዌልጴጰር ከፈለጉ join በሉ ISLAMIC WALLPAPER ISLAMIC PHOTOS ISLAMIC PROFILES FOR THIS CHANNEL 👇👇👇👇👇👇👇👇👇
ምርጥ ምርጥ ኢስላማዊ ጵሮፋይ & ዌልጴጰር ከፈለጉ join በሉ ISLAMIC WALLPAPER ISLAMIC PHOTOS ISLAMIC PROFILES FOR THIS CHANNEL 👇👇👇👇👇👇👇👇👇

=========================== 🪧🪧🪧አስቸኳይ ማስታወቂያ🪧🪧🪧 ኡበይ ኢብኑ ካዕብ መስጂድ እና መድረሳ 7 ኡስታዞችን   (4 ሴት እና 3 ወንድ) አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል::        ✨✨✨መስፈርቶች ✨✨✨ ➭ኢልመል ሸሪዓ የተማሩ ማስተማርም የሚችሉ ➭ቁርዓንን በተጅዊድ የተማሩ ማስተማርም የሚችሉ ➭ሱናን ከአደብ ጋር የተሸላለሙ ➭ሸሪዓዊ አለባበስን የሚለብሱ ➭የመድረሳውን ደንብ የሚያከብሩ ኡበይ ኢብኑ ካዕብ መስጂድና መድረሳ ቅጥር= ቋሚ ቦታ =አንፎ 105 የማስቀሪያ ሰዓት 2:30-6:00 እና 10:00-12:00 ክፍያ=በመድረሳ ስኬል ለበለጠ መረጃ 0996864536 @Zunurein ===========================

ጎጃም ዳንግላ ቀበሌ 02 ኹጥባ መስጅድ፣ ሸይኽ ሱፍያን የተባሉ የመስጅድ ኢማም ዛሬ ዒሻእ ሰግደው ሲወጡ ባልታወቁ ግለሰቦች ተመተው ህይወታቸው አልፎል። እድሜ ዘመናቸውን በሙሉ በ ኢማምነት በ ቁርአን
ጎጃም ዳንግላ ቀበሌ 02 ኹጥባ መስጅድ፣ ሸይኽ ሱፍያን የተባሉ የመስጅድ ኢማም ዛሬ ዒሻእ ሰግደው ሲወጡ ባልታወቁ ግለሰቦች ተመተው ህይወታቸው አልፎል። እድሜ ዘመናቸውን በሙሉ በ ኢማምነት በ ቁርአን ማስቀራት ያሳለፉት አባታችን ለዲን ተቆርቆሪ ነበሩ ከወጣቱ አልፈው እናቶችን በመምከርና አጉል ባህሎችን እንዲተው ሲመክሩና ዲንን ሲስተምሩ ቆይተዋል ። ሸሂድነታቸውን አላህ ይቀበላቸው። የረሱልን አማና ያስተላለፉ ትልቅ ትንሹን አክባሪ እንደነበሩ ምስክር ነኝ የረሱልን ጉርብትና ይወፍቅህ ኡስታዜ😭 ኢንና ሊላሂ ወ ኢና ኢለይሂ ራጂዑን! ኢማሙ ለዳንግላ ሙስሊም ዐይን ነበሩ። አላህ ይዘንላቸው። መቼ ይሆን ኢማሞችን እየመረጡ የመግደል ዘመቻ የሚቆምልን⁉️

የጁመአ ሰደቃ እየተሰበሰበ ነው ገባ ገባ በሉ ከበረካው ተካፋይ ሁኑ😊 @SODEQAH ወርቃማ ጀመአ ነው ተቀላቀሉን🤎

​📖 የቁርኣን ብርሃን በቤትዎ! ✨ ​📚 አል-ሂክማ (Al-Hikma) የOnline የቂርአት ማዕከል ✨​የዕለት ተዕለት የዱንያ ውጣ ውረድና ስራዎ ሳይቃረን፣ ባሉበት ቦታ ሆነው ቁርኣንን በተጅዊድ ህ
​📖 የቁርኣን ብርሃን በቤትዎ! ✨ ​📚 አል-ሂክማ (Al-Hikma) የOnline  የቂርአት ማዕከል ✨​የዕለት ተዕለት የዱንያ ውጣ ውረድና ስራዎ ሳይቃረን፣ ባሉበት ቦታ ሆነው ቁርኣንን በተጅዊድ ህግጋት መቅራት ይፈልጋሉ? ​እንግዲያውስ... አል-ሂክማ የቁርኣን ሴንተር ለዚህ ታላቅ ዕድል በሩን ክፍት አድርጎ ይጠብቅዎታል። ከቤትዎ ሳይወጡ፣ በስራ ቦታዎ ወይም በሚመችዎ ማናቸውም ስፍራ ሆነው በስልክዎ ብቻ ቁርኣንን በተረጋጋና ቀልጣፋ በሆነ መንገድ መቅራት ይችላሉ! ​🌟 የማዕከላችን ልዩ መገለጫዎች፦ ​ብቁና ልምድ ያላቸው ኡስታዞች፦ አቀራረብዎን ደረጃ በደረጃ የሚያስተካክሉና በትዕግስት የሚያስቀሩ ተወዳጅ መምህራን። ​ከአሊፍ ጀማሪ ለሆናችሁ፦ ምንም ዓይነት የቀደመ እውቀት ባይኖርዎትም፣ ከፊደላት መለየት (ቃኢዳህ) ጀምረን እስከ ማኸሪጁል ሑሩፍ (የፊደላት መውጫ) ድረስ በጥራት እናስቀራዎታለን። ​ለእርስዎ የሚመች ሰዓት፦ በስራ፣ በትምህርት ወይም በቤት ውስጥ ኃላፊነት ለተጠመዱ ሁሉ ተስማሚ የሰዓት አማራጮችን አዘጋጅተናል። ​🚨 እጅግ አስቸኳይ ማሳሰቢያ! ​ለተማሪዎቻችን የምንሰጠውን የትምህርት ጥራት በከፍተኛ ደረጃ ለመጠበቅ ስንል የምንቀበለው የተማሪዎች ቁጥር እጅግ ውሱን ነው! ስለዚህም ፍላጎቱ ያላችሁ ወንድሞችና እህቶች ሳይቀደሙ አሁኑኑ በመመዝገብ የቁርኣን ጓደኛ ይሁኑ። ​📞 ለመመዝገብና ሙሉ መረጃ ለማግኘት፦ ​📱 ስልክ ቁጥር፦ +251909804406 ​✈️ የቴሌግራም አድራሻ፦ 👉 @Abuhikmahh ​(በአካል መምጣት ሳይጠበቅብዎት ባሉበት ሆነው አሁኑኑ ይደውሉ ወይም በቴሌግራም መልዕክት ያስቀምጡልን።) ​"ከእናንተ በላጭ ማለት ቁርኣንን የተማረና ያስተማረ ነው!" — የአላህ መልክተኛ ﷺ #አል_ሂክማ_የቁርኣን_ማዕከል

የ10 ብር ሰደቃ ተጀምሩአል እየገባቹ ሰድቁ👉 @sodeqah

​❝ የቁርኣን ብርሃን በቤትዎ! 📖✨ ❞ 📚 አል ሂክማ Online የቂርአት ማዕከል✨ ​የዕለት ተዕለት የዱንያ ውጣ ውረድና ስራዎትን ሳይቃረን፣ ባሉበት ቦታ ሆነው ቁርኣንን በተጅዊድ ህግጋት መቅራት
​❝ የቁርኣን ብርሃን በቤትዎ! 📖✨ ❞ 📚 አል ሂክማ Online የቂርአት ማዕከል✨ ​የዕለት ተዕለት የዱንያ ውጣ ውረድና ስራዎትን ሳይቃረን፣ ባሉበት ቦታ ሆነው ቁርኣንን በተጅዊድ ህግጋት መቅራት ይፈልጋሉ?? እንግዲያውስ... ​አል ሂክማ የቁርኣን ሴንተር ለዚህ ታላቅ እድል በሩን ከፍቶ ይጠብቅዎታል። ከቤትዎ ሳይወጡ፣ በስራ ቦታዎ ወይም በሚመችዎ ማናቸውም ስፍራ ሆነው በስልክዎ (Online) ብቻ ቁርኣንን በተረጋጋና ቀልጣፋ በሆነ መንገድ መቅራት ይችላሉ! ​🌟 የማዕከላችን ልዩ መገለጫዎች፦ ​ብቁና ልምድ ያላቸው ኡስታዞች፦ አቀራረብዎን ደረጃ በደረጃ የሚያስተካክሉ ተወዳጅ መምህራን። ​ከአሊፍ ጀማሪ ለሆናችሁ፦ ምንም ዓይነት የቀደመ እውቀት ባይኖርዎትም፣ ከፊደላት መለየት (ቃኢዳህ) ጀምረን እስከ ማኸሪጁል ሑሩፍ (የፊደላት መውጫ) በአሪፉ እናስቀራዎታለን። ​ለእርስዎ የሚመች ሰዓት፦ በስራ፣ በትምህርት ወይም በቤት ውስጥ ኃላፊነት ለተጠመዱ ሁሉ ተስማሚ የሰዓት አማራጮች ይወን መጥተናል። ​🚨 ማሳሰቢያ፦ ለተማሪዎቻችን የምንሰጠውን የትምህርት ጥራት ለመጠበቅ ስንል የቦታችን ቁጥር እጅግ ውሱን ነው! ​ፍላጎቱ ያላችሁ ወንድሞችና እህቶች አሁኑኑ በመመዝገብ የቁርኣን ጓደኛ ይሁኑ። ​📞 ለመመዝገብና መረጃ ለማግኘት፦ ​ስልክ ቁጥር፦  [+251909804406] ​በአካል መምጣት ሳይጠበቅብዎት፦ አሁኑኑ ይደውሉ ወይም በቴሌግራም ያናግሩን። 👉 @Abuhikmahh ​"ከእናንተ በላጭ ማለት ቁርኣንን የተማረና ያስተማረ ነው!" "አሽረፈል ኸልቅ" ​#አል_ሂክማ_የቁርኣን_ማዕከል

የታሪክ አፍቃሪ❤️፣የውስጥን የሚገልፁ ፁሁፍ ፈላጊ🥺፣ግጥም፣ኢስላሚክ ፁሁፎች😍 ገብተው የሚያጡት የለም😘join ብቻ ይበሉ ሁሉንም በአንድ ላይ የሚያገኙበት channel ነው
የታሪክ አፍቃሪ❤️፣የውስጥን የሚገልፁ ፁሁፍ ፈላጊ🥺፣ግጥም፣ኢስላሚክ ፁሁፎች😍 ገብተው የሚያጡት የለም😘join ብቻ ይበሉ ሁሉንም በአንድ ላይ የሚያገኙበት channel ነው

ኢፋዳ ኢስላማዊ ድርጅት የወጣቱ መስተካከል የማህበረሰቡ መስተካከል መሆኑን በማመን ትኩረቱን ወጣቱ ማህበረሰብ ላይ በማድረግ ወጣት ተኮር እና ማህበረሰብ ተኮር የሆኑ ስራዎችን እየሰራ ይገኛል፡፡ መንፈሳዊነትን ከማጠናከር እስከ መንፈሳዊ ተቋማትን መገንባት: ማህበራዊ ኃላፊነትን ከመወጣት እስከ ማህበረሰባዊ ችግርን መቅረፍ: ከመስጅድ የራቀን ወጣት  ወደ ዲኑ እንዲቀርብ ማድረግ የኢፋዳ አላማዎች ናቸው፡፡ ድርጅቱ ከተመሰረተ ሁለት አመት እንኳ ሳይሞላው፡-   ከ 400 በላይ ወጣቶችን የቁርአን፣የሰላዋት እና የእስቲግፋር ዊርድ እንዲኖራቸው እና የሙዛከራ መሰናዶዎችን እንዲከታተሉ በማድረግ መንፈሳዊነታቸውን ሚያጠናክሩበት እድል አመቻችቷል፡፡   44 የውሀ ፕሮጀክቶችን በተለያዩ የሀገራችን ገጠራማ ቦታዎች ላይ በማሰራት እህቶችን ከመደፈር፤ እናቶችን ረዣዥም ርቀት ተጉዞ በጅብ ከመበላት እና ህፃናትን ከትምህርት ቤት ከመቅረት መታደግ ችሏል፡፡   በደም እጦት ምክንያት ህይወታቸውን እያጡ ላሉ ወገኖች በሁለት ዙር ደም ልገሳ ፕሮግራም በማካሄድ 357 ሰዎችን ደም በማስለገስ ለእህት እና ወንድሞቻችን መድረስ ችሏል፡፡   የሴቶች የንፅህና መጠበቂያ ቁሳቁሶችን ለእህቶቻችን አበርክቷል፡፡   የቂርዓት ማእከል በማቋቋም ሰለምቴዎችን ጨምሮ በክፍያ መቅራት የማይችሉ ወጣቶችን እደገፈ ቂርአታቸውን እንዲያጠናክሩ አድርጓል፡፡ የኢፋዳ አላማ እና ስራ በዚህ አያበቃም ስራዎቹን መደገፍ እና አለሁኝ ማለት የአንተ፣ የእኔ፣ የአንቺ፣ የሁላችንም ነው! የድርጅቱን የአመት በጀት ለመሸፈን እየተንቀሳቀስን እንገኛለን፡፡ እርስዎም አሻራዎትን አኑረው ኡማው ላይ የተሻለ ለውጥ ያምጡ🥰 የኢፋዳ ኢስላማዊ ድርጅት የባንክ አካውንቶች:- ■ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000652519524 ■ ዘምዘም ባንክ 0048131010301 ■ ሂጅራ ባንክ  1006954160001 ■ አዋሽ ባንክ 014321422006700 ■ አቢሲኒያ ባንክ 200009207 Screenshot ፎቶ/ደረሰኝ @Leyluus ላይ መላክ እንዳትረሱ😊 ድርጅቱ ስለሰራቸው ስራዎች ለማጣራት tik tok:-ifadaislamicorg telegram:-https://t.me/ifadaislamicorg1 Facebook:-https://www.facebook.com/Ifadaislamicorg

❝ #መርሊን ❞ "መርሊን" 😱 ሊነበብ የሚገባ እጅግ ልብ የሚነካ 😭 የትም ያልተነበበ አስተማሪ እጅግ ድንቅ 😱 አዲስ ልብ አንጠልጣይ ምርጥ ተከታታይ ታሪክ በአልዋን TUBE ቻናል ብቻ የሚለቀቅ!
❝ #መርሊን ❞ "መርሊን" 😱 ሊነበብ የሚገባ እጅግ ልብ የሚነካ 😭 የትም ያልተነበበ አስተማሪ እጅግ ድንቅ 😱 አዲስ ልብ አንጠልጣይ ምርጥ ተከታታይ ታሪክ በአልዋን TUBE ቻናል ብቻ የሚለቀቅ! ታሪኩን አንብቦ ያልተማረና ያላለቀሰ ካለ...👇👇

ሁለት ልብ❤️❤ ሁለት ልብ 😍 የተሰኘውን የትም ያልተነበበ ምርጥ አጓጊ ታሪክ ልናስነብባቹ ወደድን🥰ታሪኩን ለማግኘት join ሚለውን ተጫኑ👍
ሁለት ልብ❤️❤ ሁለት ልብ 😍 የተሰኘውን የትም ያልተነበበ ምርጥ አጓጊ ታሪክ ልናስነብባቹ ወደድን🥰ታሪኩን ለማግኘት join ሚለውን ተጫኑ👍

የጅማ ቡና በ 1150 ብር ብቻ ካሉበት እናደርሳለን በስልክ 0995959560 ወይም በቴሌግራም በ @abdenest ያናግሩን!😊
የጅማ ቡና በ 1150 ብር ብቻ ካሉበት እናደርሳለን በስልክ 0995959560 ወይም በቴሌግራም በ @abdenest ያናግሩን!😊

ጓደኝነት🥀 ረሱል (ሰ.ዐ.ወ) ሲናገሩ........
ጓደኝነት🥀 ረሱል (ሰ.ዐ.ወ) ሲናገሩ........

እቃ በቀላሉ መሸጥ እና መግዛት ከፈለጋቹ 27000 ተከታይ ባለው የቴሌግራም ገፃችን በነፃ ይፓስቱ ሊንክ ኮመንት ላይ አለ😊