ch
Feedback
አሊፍ ኢስላሚክ ቻናል

አሊፍ ኢስላሚክ ቻናል

关闭频道

ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች በዚህ ቻናል  ያዝናናል ያስተምራል ቁም ነገር ያስጨብጣል ብለን ያሠብናቸውን ➥ አዳዲስ ሃሳቦችን ➥ አነቃቂ ንግግሮችን ➥ አጫጭር ዳዕዋዎችን ➥ ሚዛናዊ  መረጃዎችን ➥ ምርጥ ምርጥ ምስሎችን ከፈለጉ ይህን ቻናል እንድትከታተሉ ሀሳብ አቀርባለሁ ማን ያውቃል ምናልባት በቴሌግራም ቁጥር አንድ የምትወዱት ቻናል ሊሆን ይችላል!!! 👇Request To Join👇 የሚለውን ንኩት

显示更多

📈 Telegram 频道 አሊፍ ኢስላሚክ ቻናል 的分析概览

频道 አሊፍ ኢስላሚክ ቻናል 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 22 616 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 3 461,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 1 473

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 22 616 名订阅者。

根据 10 六月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -791,过去 24 小时变化为 -19,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 9.62%。内容发布后 24 小时内通常能获得 2.97% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 2 178 次浏览,首日通常累积 673 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 6

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች በዚህ ቻናል  ያዝናናል ያስተምራል ቁም ነገር ያስጨብጣል ብለን ያሠብናቸውን ➥ አዳዲስ ሃሳቦችን ➥ አነቃቂ ንግግሮችን ➥ አጫጭር ዳዕዋዎችን ➥ ሚዛናዊ  መረጃዎችን ➥ ምርጥ ምርጥ ምስሎችን ከፈለጉ ይህን ቻናል እንድትከታተሉ ሀሳብ አቀርባለሁ ማን ያውቃል ምናልባት በቴሌግራም ቁጥር አንድ የምትወዱት ቻናል ሊሆን ይችላል!!! 👇Request To Join👇 የሚለውን ...

凭借高频更新(最新数据采集于 11 六月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

22 616
订阅者
-1924 小时
-2017
-79130
帖子存档
❝ #መርሊን ❞ "መርሊን" 😱 ሊነበብ የሚገባ እጅግ ልብ የሚነካ 😭 የትም ያልተነበበ አስተማሪ እጅግ ድንቅ 😱 አዲስ ልብ አንጠልጣይ ምርጥ ተከታታይ ታሪክ በአልዋን TUBE ቻናል ብቻ የሚለቀቅ!
❝ #መርሊን ❞ "መርሊን" 😱 ሊነበብ የሚገባ እጅግ ልብ የሚነካ 😭 የትም ያልተነበበ አስተማሪ እጅግ ድንቅ 😱 አዲስ ልብ አንጠልጣይ ምርጥ ተከታታይ ታሪክ በአልዋን TUBE ቻናል ብቻ የሚለቀቅ! ታሪኩን አንብቦ ያልተማረና ያላለቀሰ ካለ...👇👇

ሁለት ልብ❤️❤ ሁለት ልብ 😍 የተሰኘውን የትም ያልተነበበ ምርጥ አጓጊ ታሪክ ልናስነብባቹ ወደድን🥰ታሪኩን ለማግኘት join ሚለውን ተጫኑ👍
ሁለት ልብ❤️❤ ሁለት ልብ 😍 የተሰኘውን የትም ያልተነበበ ምርጥ አጓጊ ታሪክ ልናስነብባቹ ወደድን🥰ታሪኩን ለማግኘት join ሚለውን ተጫኑ👍

የጅማ ቡና በ 1150 ብር ብቻ ካሉበት እናደርሳለን በስልክ 0995959560 ወይም በቴሌግራም በ @abdenest ያናግሩን!😊
የጅማ ቡና በ 1150 ብር ብቻ ካሉበት እናደርሳለን በስልክ 0995959560 ወይም በቴሌግራም በ @abdenest ያናግሩን!😊

ጓደኝነት🥀 ረሱል (ሰ.ዐ.ወ) ሲናገሩ........
ጓደኝነት🥀 ረሱል (ሰ.ዐ.ወ) ሲናገሩ........

እቃ በቀላሉ መሸጥ እና መግዛት ከፈለጋቹ 27000 ተከታይ ባለው የቴሌግራም ገፃችን በነፃ ይፓስቱ ሊንክ ኮመንት ላይ አለ😊

የጅማ ቡና በ 1100 ብር ብቻ አዲስ አበባ ያላቹ ካሉበት እናደርሳለን ከ 10 ኪሎ በላይ ለሚአዝዝ ቅናሽ እናደርጋለን በስልክ 0995959560 ወይም በቴሌግራም በ @abdenest ያናግሩን!😊
የጅማ ቡና በ 1100 ብር ብቻ አዲስ አበባ ያላቹ ካሉበት እናደርሳለን ከ 10 ኪሎ በላይ ለሚአዝዝ ቅናሽ እናደርጋለን በስልክ 0995959560 ወይም በቴሌግራም በ @abdenest ያናግሩን!😊

ሃናንን በጣም እወዳት ነበር እሷም እንደዛው ለዛ ነው ትምህርት ላይ እያለን ኒካህ ያሰርነው።ከኔ ይበልጥ የሷ ፍቅር ከፍ ይል ስለነበር ነፃነቴን አሳጣቺኝ በ ቀን ከ 10ጊዜ በላይ ትደውላለች ምሳ ፣ ቁርስ ፣ እራት ፣ መክሰስ ጭምር መብላቴን ታረጋግጣለች። ሰለቸኝ!! አንድ ቀን እንቅልፌን ልተኛ እየተዘጋጀው እያለ ስልኬ ላይ መልዕክት ገባ ሃናን ነበረች ቀን ስላወራን መልዕክቱን ሳልከፍተው ተኛው። ጠዋት ስነሳ እናቴ እያለቀሰች ትቀሰቅሰኛለች ምን እንደሆነች ስጠይቃት የ ሃናን እናት ደውላ እንደነበር እና ማታ . ...read more         📍ሙሉ ለማንበብ  📥 ይጫኑ👇

❝ #መርሊን ❞ "መርሊን" 😱 ሊነበብ የሚገባ እጅግ ልብ የሚነካ 😭 የትም ያልተነበበ አስተማሪ እጅግ ድንቅ 😱 አዲስ ልብ አንጠልጣይ ምርጥ ተከታታይ ታሪክ በአልዋን TUBE ቻናል ብቻ የሚለቀቅ!
❝ #መርሊን ❞ "መርሊን" 😱 ሊነበብ የሚገባ እጅግ ልብ የሚነካ 😭 የትም ያልተነበበ አስተማሪ እጅግ ድንቅ 😱 አዲስ ልብ አንጠልጣይ ምርጥ ተከታታይ ታሪክ በአልዋን TUBE ቻናል ብቻ የሚለቀቅ! ታሪኩን አንብቦ ያልተማረና ያላለቀሰ ካለ...👇👇

👧 Electric Hair Styling Hot Comb 🪞Fast Heating 🪞Ceramic press comb 🪞Smooths and softens all hair types 🪞Straightens unruly hair 🪞Auto shut-off for added safety 🪞Easy to use hair straightening comb Available on hand DM @hayu_smile

💜ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1447 የኢድ አል-አድሀ የዓረፋ በዓል በሰላም አደረሳቹሁ! ዒዳችሁ የደስታ ይሁን። ሙሉ ሐያታችሁም ዒድ ይሁን። ​ረሒሙ ቀጣዩን የዐረፋ ዒድ በተከበረ
💜ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1447 የኢድ አል-አድሀ የዓረፋ በዓል በሰላም አደረሳቹሁ! ዒዳችሁ የደስታ ይሁን። ሙሉ ሐያታችሁም ዒድ ይሁን። ​ረሒሙ ቀጣዩን የዐረፋ ዒድ በተከበረውና በተናፈቀው ቤቱ ላይ ሆነን የምናከብረው ያድርገን። ዒድ ሙባረክ!      ᴊᴏɪɴ & sʜᴀʀᴇ @Alif_islamic_Posts @Alif_islamic_Posts 

💜ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1447 የኢድ አል-አድሀ የዓረፋ በዓል በሰላም አደረሳቹሁ! ኢድ ሙባረክ ተቀበለሏህ ወሚና ወሚንኩም ሷሊሀል አዕማል። ᴊᴏɪɴ & sʜᴀʀᴇ @Alif_i
💜ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1447 የኢድ አል-አድሀ የዓረፋ በዓል በሰላም አደረሳቹሁ! ኢድ ሙባረክ ተቀበለሏህ ወሚና ወሚንኩም ሷሊሀል አዕማል።      ᴊᴏɪɴ & sʜᴀʀᴇ @Alif_islamic_Posts @Alif_islamic_Posts 

𝓮𝓲𝓭 𝓪𝓵 𝓪𝓭𝓱𝓪 😍 #𝖙𝖊𝖐𝖊𝖇𝖊𝖑 𝖆𝖑𝖑𝖆𝖍 𝖒𝖎𝖓𝖆 𝖜𝖊𝖒𝖎𝖓𝖐𝖚𝖒🎊
𝓮𝓲𝓭 𝓪𝓵 𝓪𝓭𝓱𝓪 😍 #𝖙𝖊𝖐𝖊𝖇𝖊𝖑 𝖆𝖑𝖑𝖆𝖍 𝖒𝖎𝖓𝖆 𝖜𝖊𝖒𝖎𝖓𝖐𝖚𝖒🎊

ይሄን ያበደ ሽቶ በሚገርም ዋጋ እስከ አረፋ ብቻ በሚቆይ ቅናሽ በ 2700 ብር መውሰድ ምትፈልጉ የፈጠነ በ @abdenest እዘዙኝ!😊 በክልል ከተሞችም እንልካለን👌 Free delivery😇
+1
ይሄን ያበደ ሽቶ በሚገርም ዋጋ እስከ አረፋ ብቻ በሚቆይ ቅናሽ በ 2700 ብር መውሰድ ምትፈልጉ የፈጠነ በ @abdenest እዘዙኝ!😊 በክልል ከተሞችም እንልካለን👌 Free delivery😇

Join በሉላት እስኪ እየተወዳደረች ነው🫶

አሰላሙ አለይኩም እናንተ መልካምን ሰሪ ጀመዐዎች እንደምን ናቹ የሰላማቹ ብርሀን አይክሰም ለደቂቃ አይደብዝዝ እዝነታቹም ሁሌም ያለምልም አቦ ክብረትንማ ለእናንተ ያድርገው!🥰🥰 ዛሬ ከአንድ ወንድሜ የመጣ የተቀደሰ ሀሳብ ጀባ ልላቹ ጁመዐ ሳይደርስ በማክሰኞ ምድር ከች ብያለው ሀሳቡን ባጭሩ ሳጠቃልል ያለንበት ወር ዙልሂጃም አደል! አቦ ስለ ዙልሂጃ 10 ቀናቶች ልቅና አላወራም ሀያሉ አላህ ሱብሀነሁ ወተአላ ያለው በቂ ነው እሱ ከፈረመበት እኛው ወሩን ተከትለን በኸይር ስራ ማስፈረም አለብን....አደል?....አዋ ግድ ነው! ሀሳቤ ምን መሰላቹ የዙልሂጃን 10 ወርቃማ ቀኖችን በኛ 10 ሰደቃ እናባዛው😉 10*10=100 ብር ሶ ለአንድ ሰው 100 ዋጂብ ይሁንበት አይመስላቹም?......ምናገባህ አንተ የፈለግነውን ብንነይ.....ኸረ ብሮ እኔ ሀሳቤን ነው ሼር ያረኩት ከፈለክ 1000 መነየት ትችላለህ ቆይ ስንት ለመነየት ነው ያሰብከው?.....2000 ብር ነዋ.....ተክቢር ይመችህ ብሮ✋ ወደሀሳቤ ስመለስ ለአቅመ ደካማዎች አረፋን ፏ እንዲሉ ለአንድ ቤተሰብ 5000 ጀባ ብንልስ?....ደስታቸው ገደብ የለውም! ሁሉም እዚህ ያለው ጀመዐ መቶ መቶ ቢአዋጣ ቢንስ 10 ቤተሰቦች(ቤቶች) ላይ ሻማ መለኮስ ነው!😊 ጀመአችንን ለመቀላቀል እና ብር ለመላክ👉 @sodeqah ሁላቹም ሼር አድርጉት😊🙏 ዙልሂጃ+ሰደቃ=ተራራ ሚአክል አጅር!🤲 ዝግጁ ነን ኢንሻአላህ?

Someone said በወደቅሽ እና ያመንሻቸው ሰዎች በከዱሽ ጊዜ ልክ እንደዛች ሰዎች ቀጥቅጠው ሙታለች ብለው ሲተዉአት መሬት ልሳ እንደምትነሳው እባብ ሁኚ መሬት ልሰሽ አንዴ ከተነሳች ድጋሚ አቶድቂም ብትወድቂም መነሳት አይከብድሽም ❤️‍🩹🥀

ሃናንን በጣም እወዳት ነበር እሷም እንደዛው ለዛ ነው ትምህርት ላይ እያለን ኒካህ ያሰርነው።ከኔ ይበልጥ የሷ ፍቅር ከፍ ይል ስለነበር ነፃነቴን አሳጣቺኝ በ ቀን ከ 10ጊዜ በላይ ትደውላለች ምሳ ፣ ቁርስ ፣ እራት ፣ መክሰስ ጭምር መብላቴን ታረጋግጣለች። ሰለቸኝ!! አንድ ቀን እንቅልፌን ልተኛ እየተዘጋጀው እያለ ስልኬ ላይ መልዕክት ገባ ሃናን ነበረች ቀን ስላወራን መልዕክቱን ሳልከፍተው ተኛው። ጠዋት ስነሳ እናቴ እያለቀሰች ትቀሰቅሰኛለች ምን እንደሆነች ስጠይቃት የ ሃናን እናት ደውላ እንደነበር እና ማታ . ...read more         📍ሙሉ ለማንበብ  📥 ይጫኑ👇

💔 ክፉ ህመም ብሎ ማለት ሐኪሙ መርምሮ የማይደርስበት እና ታማሚውም እንዲህ ነው ብሎ መናገር የማይችለው ህመም ነው ። 🚶‍♂️