uk
Feedback
Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗

Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗

Відкрити в Telegram

Addis Ababa, Ethiopia Con-Site is a Comprehensive Construction Filed Works and Materials Reference Catalogue for Architects, Engineers, Consultants and Customer service. t.me/ConsitesolutionBot ☜|]Comments Construction Solution Official Service

Показати більше
3 587
Підписники
Немає даних24 години
-17 днів
+4830 день
Архів дописів
ሥራ ተቋራጭ (Contractor) የአዲት ሥራ ማሠራት እንዳለበት🏗 t.me/consite 🏗 መንግሥት 'ምንጪ ያልታወቀ ሀብት” በሚል ትኩረቱን በኮንስትራክሽን ዘርፍ በተሰማሩ ድርጅቶች ላይ ጭምር እንደሆነ ያውቃሉ? በእኛ ሀገር የግንባታ ሁኔታ በብዙ የህግ ጥሰት እና ተጠያቂ በሚያደርግ መንገድ እየተከናወኑ ይገኛሉ። በተለይ የግል ግንባታዎች ከውል ጀምሮ ያለው የግንባታ ሥራ ይዘት ብዙ ክፍተት ያለበት ነው። አንድ ሥራ ተቋራጭ ማንኛውንም ገቢ የሚያስገኝለትን ሥራ ሲሰራ የተከፈለውን ክፍያ፣ ያወጣውን ወጪ እና ያገኘውን የተጣራ ትርፍ บว۴ ۲۷۹۰۰ ۳۷۲۶ (Legally Authorized Auditor) те ማሠራት አለበት። ይህ ካልሆነ ግን በአዲሱ የሀገራችን አዋጅ 'ምንጩ ያልታወቀ ሀብት” በሚል ከኦዲት ውጩ ያለው ሀብቱ ሊወረስ ይችላል። ያም ባይሆን ሥራ ተቋራጩ በሌሎች የግንባታ ሥራዎች ላይ ለመሳተፍ በጨረታ ተወዳዳሪ ለመሆን “በተመሣሣይ ግንባታ ላይ ያለው የሥራ ۵۳۲۰ - Work Experience in similar project" NA ODA&C+ ላይ የውድድር ነጥብ ለማግኘት ግዴታ የሰራቸው የተጠናቀቁ የኦዲት ሪፖርት ማቅረብ ይኖርበታል። አለበለዚያ በተመሳሳይ ሥራዎች ምንም አይነት ልምድ እንደሌለው ይቆጠርበታል። ማንኛውም ሥራ ተቋራጭ ከግለሰብ ወይም በግል ድርጅት ወይም ከሌላ አካል ጋር የግንባታ ውል ፈጽሞ አስፈላጊውን የገቢ ግብር እና ቫት ሳይከፍል እየገነባ ቢገኝ በማጭበርበር ወንጀ የሚጠየቅ እና የንግድ ፍቃድ እንደማሰረዝ ድረስ የሚደርስ ነው። አሠሪው አካልም በማንኛውም ጊዜ ሥራ ተቋራጩ የሂሳብ ሪፖርት እንዲያቀርብ የማድረግ ወይም ራሱ ማስመርመር ይችላል። በፍትሐብሔ 3027(employer/client/owner) በማንኛውም ጊዜ ልዩ የሂሳብ አዋቂ (Auditor) ቀጥሮ የሥራ ተቋራጩን ሂሳብ እንዲመረምሩት የመጠየቅ መብት አለው" ተብሎ ተቀምጧል።
ልዩ መልእክት
በየትኛውም ደረጃ ያላችሁ ሥራ ተቋራጮች ለምጸሩት ማንኛውም ሥራ የሂሳብ ሥራ የማሰራት ልምድ ቢኖራችሁ ለሥራ ልምድም፣ በማንኛውም ጊዜ ሊመጣ ከሚችል ተጠያቂነት ለመዳንም ስለሚያስችላችሁ ኦዲት የማሠራት ልምድ ይኑረን። כ

ለፈገግታ😇 ፒያሳ በቀድሞ ጊዜዋ (ፎቶው ማን እንዳነሳውና መቼ እንደተነሳ አይታወቅም)
ለፈገግታ😇 ፒያሳ በቀድሞ ጊዜዋ (ፎቶው ማን እንዳነሳውና መቼ እንደተነሳ አይታወቅም)

👉VACANCY YENCOMAD CONSTRUCTION AT THE BACK OF DEMBEL CITY CENTER, HUMAN RESOURCE TEAM Tel. 0115 53 37 66 Addis Ababa, Ethiop
👉VACANCY YENCOMAD CONSTRUCTION AT THE BACK OF DEMBEL CITY CENTER, HUMAN RESOURCE TEAM Tel. 0115 53 37 66 Addis Ababa, Ethiopia

+1
የማዚያ_ወር_2017_ዓ_ም_የሀራጅ_ሽያጭ_ማስታወቂያ_1.PDF3.98 MB

የግንባታ ተቆጣጣሪ መሒንዲሶች (𝐒𝐮𝐩𝐞𝐫𝐯𝐢𝐬𝐨𝐫) ዋና ዋና ሥራዎች 🏷የግንባታ ተቆጣጣሪ መሐንዲስ (𝔖𝔲𝔭𝔢𝔯𝔳𝔦𝔰𝔬𝔯) የአንድ ፕሮጀክት ግንባታ ሂደት በአስተማማኝ፣ በብቃት እና ሀገሪቷ በምትጠቀምባቸው የግንባታ መሪ ሰነዶች (𝔰𝔱𝔞𝔫𝔡𝔞𝔯𝔡𝔰) መሰረት መከናወኑን የመቆጣጠርና የማረጋገጥ ኃላፊነት አለባቸው። ተቆጣጣሪዎች ለግንባታ ባለቤት እና ተቁቅራጭ ዋና ዋና የግንባታ ውስንነቶችን ወይም 𝔠𝔬𝔫𝔰𝔱𝔯𝔞𝔦𝔫𝔱𝔰 ተብለው የሚታወቁትን (ወጪ ገንዘብ፣ ጥራት እና ጊዜ) በአግባቡ ለመጠቀም እና ከማንኛውም ግጭት ወይም ቅሬታ ነጻ ለማድረግ የሚሰየሙ አካላት ናቸው። ⭐️ጠቅላል ሲል የሚከተሉት የሥራ ድርሻዎች አሉባቸው። [1] የጥራት ቁጥጥር - 𝑸𝒖𝒂𝒍𝒊𝒕𝒚 𝒄𝒐𝒏𝒕𝒓𝒐𝒍፦ የግንባታ ስራዎች የተቀመጡትን ደረጃዎች (𝚜𝚝𝚊𝚗𝚍𝚊𝚛𝚍𝚜) እንዲያሟሉ እና የፕሮጀክቱን የጥራት መስፈርቶች እንዲያከብሩ የስራውን ጥራት መከታተል [2] የጊዜ አስተዳደር - 𝑻𝒊𝒎𝒆 𝒎𝒂𝒏𝒂𝒈𝒆𝒎𝒆𝒏𝒕፦ ፕሮጀክቱን በተያዘለት የጊዜ ሰሌዳ (መርሐግብር) መሰረት እንዲጠናቀቅ የግንባታ ሂደቱን በየጊዜው መመዘንና መከታተል፣ መዘግየቶችን መለየት እና በፕሮጀክቱ የጊዜ ሰሌዳ ላይ ተጽዕኖ ሊያሳርፉ የሚችሉ ችግሮችን ለማስወገድ የእርምት እርምጃዎችን መውሰድ [3] የሀብት አስተዳደር - 𝑹𝒆𝒔𝒐𝒖𝒓𝒄𝒆 𝑴𝒂𝒏𝒂𝒈𝒆𝒎𝒆𝒏𝒕፡ ለተገቢ ተግባራት ተገቢውን ግብአት መመደብ፣ ትክክለኛ ሰውን ለትክክለኛው ስራ በትክክለኛው ጊዜ መመደብ፣ የቁሳቁስ እና የመሳሪያ ሃብቶችን በብቃት ማስተዳደር፣ ለተያያዥ ችግሮች አስቸኳይ መፍትሔ መስጠት [4] ደህንነትን እና ጤናን ማረጋገጥ - 𝑰𝒏𝒔𝒖𝒓𝒊𝒏𝒈 𝒔𝒂𝒇𝒆𝒕𝒚 𝒂𝒏𝒅 𝒉𝒆𝒂𝒍𝒕𝒉፦ በግንባታው ቦታ ላይ የደህንነት እርምጃዎችን በመተግበር የደህንነት ፕሮቶኮሎችን በመከተል የመከላከያ መሳሪያዎችን በመጠቀም እና አደጋዎችን እና ጉዳቶችን ለመከላከል እርምጃዎች እንዲተገበሩ ማድረግ [5] የክፍያ ልኬቶችን ማስተዳደር - 𝑪𝒉𝒆𝒄𝒌𝒊𝒏𝒈 & 𝑨𝒑𝒑𝒓𝒐𝒗𝒊𝒏𝒈 𝑾𝒐𝒓𝒌𝒔 𝒆𝒙𝒆𝒄𝒖𝒕𝒆𝒅፦ ተቆጣጣሪዎች በኮንትራክተሩ ለክፍያ ጥያቄ የተዘጋጁትን መጠኖች የማረጋገጥ እና ትክክለኛ መጠን ከሆኑ ማሳለፍ ወይም አስተያየት በመስጠት ማስተካከያ እንዲደረግባቸው ማስደረግ [6] ተከታታይ ሥራዎች በጊዜው እንዲከናወኑ ማዘዝ/መፍቀድ - 𝑶𝒓𝒅𝒆𝒓𝒊𝒏𝒈 𝒇𝒐𝒓 𝒑𝒓𝒐𝒄𝒆𝒆𝒅𝒊𝒏𝒈 𝒕𝒂𝒔𝒌፦ በተቋራጩ አስቀድሞ የተፈጸሙ ሥራዎችን በአግባቡ የተከናወኑ መሆናቸውን ካረጋገጡ በኋላ ተከታይ (ቀጣይ) ተግባራት እንዲቀጥል ትዕዛዝ መስጠት። [7] ባለድርሻ አካላትና መገናኘት እና የሥራ ቅንጅትን መፍጠር - 𝑪𝒐𝒎𝒎𝒖𝒏𝒊𝒄𝒂𝒕𝒊𝒐𝒏 𝒂𝒏𝒅 𝒄𝒐𝒐𝒓𝒅𝒊𝒏𝒂𝒕𝒊𝒐𝒏፡-  ለፕሮጀክቱ ስኬታማ አፈፃፀም ያግዙ ዘንድ በተለያዩ የፕሮጀክት ባለድርሻ አካላት መካከል ለሚደረግ ንግግር ግልጽ እና ውጤታማ ግንኙነት ለመፍጠር እንደ መገናኛ/ድልድይ ማገልገል [8] የተፈጸሙ ስራዎችን ማረጋገጥ - 𝑪𝒐𝒏𝒇𝒊𝒓𝒎𝒊𝒏𝒈 𝒆𝒙𝒆𝒄𝒖𝒕𝒆𝒅 𝒘𝒐𝒓𝒌𝒔፡- የተከናወኑ የሥራ ክፍሎችን ለእያንዳንዱ ሥራ ማረጋገጫ በሆኑ ተያያዥ የፍተሻ ዝርዝሮች (𝚝𝚊𝚜𝚔-𝚛𝚎𝚜𝚙𝚎𝚌𝚝𝚒𝚟𝚎 𝚌𝚑𝚎𝚌𝚔𝚕𝚒𝚜𝚝𝚜) መገምገም እና የተግባር ማረጋገጫ መስጠት /𝚌𝚘𝚗𝚏𝚒𝚛𝚖𝚊𝚝𝚒𝚘𝚗/ ወይም ውድቅ ማድረግ /𝚛𝚎𝚓𝚎𝚌𝚝𝚒𝚘𝚗/ ወይም የጥገና ማዘዣ መስጠት /𝚖𝚊𝚒𝚗𝚝𝚎𝚗𝚊𝚗𝚌𝚎 𝚘𝚛𝚍𝚎𝚛/ ወይም እንዲፈርሱና እና እንደገና እንዲሰሩ ማዘዝ /𝚍𝚎𝚖𝚘𝚕𝚒𝚜𝚑𝚒𝚗𝚐 𝚊𝚗𝚍 𝚛𝚎𝚠𝚘𝚛𝚔 𝚘𝚛𝚍𝚎𝚛/ ወይም አሳማኝ ማሻሻያ እንዲደረግላቸው ማድረግ /𝚖𝚘𝚍𝚒𝚏𝚒𝚌𝚊𝚝𝚒𝚘𝚗/ የመሳሰሉትን ውሳኔዎችን /𝚍𝚎𝚌𝚒𝚜𝚒𝚘𝚗𝚜/ ለኮንትራክተሩ መስጠት [9] ችግር መፍታት - 𝑷𝒓𝒐𝒃𝒍𝒆𝒎 𝑺𝒐𝒍𝒗𝒊𝒏𝒈፦ ችግሮችን አስቀድሞ በመለየት ተግባራዊ መፍትሄዎችን በማፈላለግ ያልተጠበቁ ተግዳሮቶችን መከላከል [10] መረጃን ሰንዶ ማስቀመጥ -   𝑫𝒐𝒄𝒖𝒎𝒆𝒏𝒕𝒂𝒕𝒊𝒐𝒏፦  የእለት ሪፖርቶችን፣ የሂደት ማሻሻያዎችን፣ እና የፕሮጀክት ምእራፎችን ለመከታተል፣ አለመግባባቶችን ለመፍታት እና ተጠያቂነትን ለማረጋገጥ በመጀመሪያዎቹ እቅዶች ላይ የተደረጉ ማናቸውንም ለውጦችን ጨምሮ የግንባታ ስራዎችን ትክክለኛ ክስተት ወይም አጋጣሚዎች ወይም ሂደቶች በአግባቡ መዝግቦ መያዝ [11] የአካባቢን ሁኔታ ታሳቢ ማድረግ  - 𝑬𝒏𝒗𝒊𝒓𝒐𝒏𝒎𝒆𝒏𝒕𝒂𝒍 𝑪𝒐𝒏𝒔𝒊𝒅𝒆𝒓𝒂𝒕𝒊𝒐𝒏𝒔፦  በግንባታ ተግባራት ላይ የሚኖረውን የአካባቢ ተፅእኖ ለመቀነስ እርምጃዎችን መተግበር፣ የአካባቢ ደንቦችን እና ምርጥ ልምዶችን ማክበር እና ማስከበር:: @etconp

የማዚያ_ወር_2017_ዓ_ም_የሀራጅ_ሽያጭ_ማስታወቂያ_11.PDF3.98 MB

#ADVERTISEMENT 🔧📐📐ፀግሽ ፕሌት እና ጄቦልት 📐📐 መማምረቻ ድርጅት⚙🔧🛠 🛠🛠🛠የምንሰጣቸው አገልግሎቶች🛠🛠🛠 1 መገለጫችን የሆነው የሞደፊክ ስራዎች 2 እዲሁም ፕሌት ከ 1
#ADVERTISEMENT 🔧📐📐ፀግሽ ፕሌት እና ጄቦልት 📐📐                    መማምረቻ ድርጅት⚙🔧🛠 🛠🛠🛠የምንሰጣቸው አገልግሎቶች🛠🛠🛠 1 መገለጫችን የሆነው የሞደፊክ ስራዎች 2 እዲሁም ፕሌት ከ 1ሚሊም እስከ 30 ሚሊም እንቆርጣለን እበሳለን 3 በመቀጠል ጄቦልት 12ሚ እስከ 32ድረስ ጥርስ አውጥተን አጥፈን እናቀርባለን 4 የተለያዩ ቦልቶች በፈለጉት መጥን
📍 አድራሻ መገኛችን
ቁ1. በእጆት ባለ ስልክ ለናተ ቅርብ ቁ2. በታታሪዎች መገኛ ኮርቻ ተራ ቁ3. አየር ጤና ኪዳን ምህረት ጊቢ ማንኛውም ልሜራ እዛው በዘመናዊ ማሽን እቆርጣለን ቁ4. ሴሚት ፍየል ቤት በቅርባ ባራቱም አቅጣጫ ማሳሰብያ ከጊዜው አንፃር የዋጋ ንረት ካሳሰቦት እኛጋ እሚገርም መፍትሄ አለ በማያስቡት መልክ ስራዎን ይሰራሉ ይደውሉ ስልክ ቁጥር☎️ 📞0912492727 📞0913061530 📞0923764834 መልካም ስራ ለራስ ነው ቸር ይግጠማቹ ፀግሽ    ፕሌት እና ጄቦልት!

አደይ አበባ ስታዲየምን ለማጠናቀቅ የ18 ቢሊዮን ብር ውል ተገባ በአዲስ አበባ እየተገነባ የሚገኘውን አደይ አበባ ስቴዲየም ቀሪ ስራዎችን ለማጠናቀቅ 18 ቢሊዮን ብር ያስፈልገዋል። ቀሪ ስራዎችን ከሁ
አደይ አበባ ስታዲየምን ለማጠናቀቅ የ18 ቢሊዮን ብር ውል ተገባ በአዲስ አበባ እየተገነባ የሚገኘውን አደይ አበባ ስቴዲየም ቀሪ ስራዎችን ለማጠናቀቅ 18 ቢሊዮን ብር ያስፈልገዋል። ቀሪ ስራዎችን ከሁለት አመት ባነሰ ጊዜ ለማጠናቀቅ እየተሰራ ነው። ግንባታውን ለማጠናቀቅ ሚንስቴር መስሪያ ቤቱ ከቻይናው ኮሙኒኬሽን ኮንስትራክሽን ድርጅት ጋር ስምምነት ተፈራርሟል። ማማከሩን ከኤም ኤች  ኢንጂነሪግ ይሰራል ። ባለፉት 7 ወራት ግንባታውን ለማፋጠን ከተባበሩት አረብ ኤምሬትስ መንግስት በተገኝ የ57 ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ ስራዎች ሲሰሩ መቆየታቸውን ያስታወሱት ሚንስትሯ ለቀሪው ስራ 18 ነጥብ 6 ቢሊዮን ብር ውል መያዙን አሳውቀዋል። የአደይ አበባ ስታዲየም ግንባታው በ2008 ዓ.ም መጀመሩ የሚታወስ ነው:: ምንጭ። EBC Spot

ማስታወቂያ:- NAYHAf Construction Metal Trading- አቅራቢ🏗 ጥራትና ታማኝነትን የተላበሰ አገልግሎት" ከደንበኞች አብዛኛሆቻችሁ ታውቁታላችሁ መገኛ አድራሻው ቦታ:- 📍- ተክለሃይ
+3
ማስታወቂያ:-
NAYHAf Construction Metal Trading- አቅራቢ🏗 ጥራትና ታማኝነትን የተላበሰ አገልግሎት" ከደንበኞች አብዛኛሆቻችሁ ታውቁታላችሁ
መገኛ አድራሻው ቦታ:-
📍- ተክለሃይማኖት በርበሬ በረንዳ
ስልክ ቁጥር:-
🔺📞+251- 944454610 🔺📞+251- 952730999 #LTZ 28 #LTZ 38 #LTZ 48 #CHS ከ ባለ 12mm ጀምሮ .... #RHS #I BEAM #U CHANNEL #H BEAM #Mesh Wire #የ ኣጥር ሽቦ #Galvanized Pipe #Angle #Aluminium Sheet #D ብረት#8 ቁጥር #ፌርሞችን በጥራትና በተመጣጣኝ ዋጋ ያገኛሉ! ስትፈልጉ በቀጥታ ይደውሉ.. .

WHY ITS NECESSARY TO WEAR HELMET IN CONSTRUCTION SITES ? Engineers and other workers wear helmets on construction sites for several reasons: Below are some of them. ‎ ‎1. SAFETY REGULATIONS: ‎ ✓ Construction sites have strict safety regulations that require personnel to wear personal protective equipment (PPE), including helmets. ‎ ‎2. HEAD PROTECTION: ‎ ✓ Helmets protect engineers' heads from falling objects, such as tools, materials, or debris. ‎- They also shield against electrical hazards, like live wires or arc flashes. ‎ ‎3. HAZARD IDENTIFICATION: ‎ ✓ Construction sites are dynamic environments with many potential hazards, including: ‎ - Falling objects ‎ - Flying particles ‎ - Electrical hazards ‎ - Slip, trip, and fall hazards ‎- Helmets help engineers identify potential hazards and take necessary precautions. ‎ ‎4. PROFESSIONAL AND COMPANY REQUIREMENTS: ‎ ✓ Many companies require engineers to wear helmets as part of their company's safety policy. ‎ ✓ Professional associations, emphasize the importance of safety gear, including helmets. ‎ ‎5. SETTING AN EXAMPLE: ‎ ✓ Engineers, as leaders on construction sites, set an example for other workers by wearing helmets and adhering to safety protocols. ‎- This promotes a safety-first culture and encourages others to follow suit. ‎ ‎6. COMPLIANCE WITH LAWS AND STANDARDS: ‎ ✓ Engineers must comply with local laws, regulations, and industry standards, such as OSHA (Occupational Safety and Health Administration) guidelines. ‎ ‎By wearing helmets, engineers demonstrate their commitment to safety, responsibility, and professionalism on construction sites.

የዓለማችን ድንቅ እስላማዊ የ ኮንስትራክሽን ስትራክቸሮች እንሆ🏗 🚧1. መስጂድ አል-ሀራም፡- መካ ሳውዲ አረቢያ ውስጥ የሚገኝ መስጂድ አል-ሀራም የአለማችን ትልቁ መስጂድ ሲሆን በእስልምና እጅግ የተቀደሰ ቦታ የሆነውን ካባንን ይከብባል።  መስጂዱ በሀጅ ወቅት እስከ 4 ሚሊዮን ሰጋጆችን ማስተናገድ ይችላል። 🚧2. መስጂድ አል-ነበዊ፡- በመዲና፣ ሳውዲ አረቢያ፣ መስጂድ አል-ነበዊ በእስልምና ሁለተኛው ቅዱስ መስጂድ ነው።  etconp የነብዩ መሐመድ መቃብር የሚገኝበት ሲሆን በግሩም አረንጓዴ ጉልላት እና በዓይነቱ ልዩ የሆነ የስነ-ህንፃ ጥበብ ይታወቃል። 🚧3. ቡርጅ ካሊፋ፡ 828 ሜትር ላይ የቆመው ቡርጅ ካሊፋ በዱባይ፣ የተባበሩት አረብ ኢምሬትስ፣ በአለማችን ረጅሙ ህንፃ ነው። ኢስላማዊ እና ዘመናዊ ኪነ-ህንፃዎች ቅልቅል ያለው እና ተወዳጅ የቱሪስት መስህብ ነው።  etconp 4. ሱልጣን አህመድ መስጂድ፡- በተለምዶ ሰማያዊ መስጂድ በመባል የሚታወቀው በቱርክ ኢስታንቡል የሚገኘው ሱልጣን አህመድ መስጂድ የውስጥ ግድግዳውን እና ስድስቱን ሚናራዎችን በሚያጌጡ ሰማያዊ ሰቆች ይታወቃል።  etconp የኦቶማን አርክቴክቸር ድንቅ ስራ ነው። 🚧5. ሀሰን II መስጂድ፡ በሞሮኮ ካዛብላንካ ውስጥ የሚገኝ፣ ሀሰን 2 መስጂድ በአለም ላይ ካሉት ትልቁ መስጊዶች አንዱ ነው እና አስደናቂ የእብነበረድ ውስጠኛ ክፍል፣ ውስብስብ የጣር ስራ እና አስደናቂ የባህር ዳርቻ አቀማመጥ አለው።  etconp 🚧6. አልሀምብራ፡ በግራናዳ፣ ስፔን ውስጥ የምትገኝ፣ አልሀምብራ መጎብኘት ያለበት የእስልምና አርክቴክቸር ድንቅ ነው። etconp ይህ ቤተ መንግስት እና ምሽግ ውስብስብ የስቱኮ ማስዋቢያዎች፣ የፈረስ ጫማ ቅስቶች እና የተረጋጋ የአትክልት ስፍራዎችን ያሳያል። 🚧7. የሼክ ዛይድ ታላቁ መስጊድ፡ በተባበሩት አረብ ኢሚሬትስ አቡ ዳቢ የሚገኘው የሼክ ዛይድ ታላቁ መስጂድ የዘመናዊ ኢስላማዊ ኪነ-ህንፃ ድንቅ ስራ ነው።  ነጭ የእብነበረድ ጉልላቶች፣ ውስብስብ ቅርጻ ቅርጾች እና አስደናቂ የአበባ ንድፎችን ይዟል። 🚧8. ታላቁ የኮርዶባ መስጊድ፡ በ8ኛው ክፍለ ዘመን በኮርዶባ፣ ስፔን ውስጥ የተገነባው ታላቁ የኮርዶባ መስጊድ የሞሪሽ፣ የጎቲክ እና የህዳሴ ስነ-ህንፃ ቅጦች ድብልቅልቅ የሚያሳይ የባህል ሀብት ነው።  ውስጣዊ ክፍሎቹ ከ 850 በላይ አምዶች እና ውስብስብ ቢሞች ኣሉት። 🌙መልካም ዒድ! @consite🏗

ላምበርት እድሳት ጨርታ🏗 Lamberet Bus Terminal Rehabilitation Work Package Information Invitation Date: Mar 25, 2025 Procurement Reference No: MoTL-NCB-W-0024-2017-BID Procurement Category: Works Market Type: National Procurement Method: Open Bid Submission Deadline: Apr 15, 2025, 11:00:00 AM Bid Opening Schedule: Apr 15, 2025, 11:30:00 AM received for contracts in progress or completed within the last years must exceed times the amount of the financial proposal of the Bid. For local bidder (individual firms or joint venture): Peak annual construction turnover of ETB 80.00 Million calculated as total certified payments received for contracts or completed within the last five (5) Years. . Note:- The submitted value shall be accepted only if it is verified with supporting evidence by chartered certified external auditors and revenue agency. No evaluation points will be given without the original direct auditor’s report or authenticated auditor’s report document and evidence from revenue.  The partner in charge at least Must meet 25 % of the requirement To: all contractors of category BC-3 and GC-3 and above for registration certificate valid to the current year  https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/

እንኳን ለ1446ኛው የኢድ አል ፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ! አደረሰን! በዓሉ የሰላም እና የፍቅር እንዲሆንላችሁ መልካም እንመኛለን። መልካም በዓል! 💫ኢድ ሙባረክ🌙 ዩኒቲ-ኮንስትራሽን ካታሎግ
እንኳን ለ1446ኛው የኢድ አል ፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ! አደረሰን! በዓሉ የሰላም እና የፍቅር እንዲሆንላችሁ መልካም እንመኛለን። መልካም በዓል! 💫ኢድ ሙባረክ🌙 ዩኒቲ-ኮንስትራሽን ካታሎግ🏗