uz
Feedback
Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗

Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗

Kanalga Telegram’da o‘tish

Addis Ababa, Ethiopia Con-Site is a Comprehensive Construction Filed Works and Materials Reference Catalogue for Architects, Engineers, Consultants and Customer service. t.me/ConsitesolutionBot ☜|]Comments Construction Solution Official Service

Ko'proq ko'rsatish
3 590
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
+37 kunlar
+4830 kunlar
Postlar arxiv
👉 13ኛ ዙር የንግድ ቤቶች ጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ አበባ መንገዶች በ2017 ከሦስት ቢሊዮን ብር በላይ የሚገመት የግንባታ ግብዓቶችን አመረተ ♦️ የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን በ2017 በጀት ዓመት ላከናወናቸው የመንገድ ግንባታና ጥ
+6
አዲስ አበባ መንገዶች በ2017 ከሦስት ቢሊዮን ብር በላይ የሚገመት የግንባታ ግብዓቶችን አመረተ ♦️ የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን በ2017 በጀት ዓመት ላከናወናቸው የመንገድ ግንባታና ጥገና ሥራዎች አገልግሎት የሚውሉ ልዩ ልዩ የግንባታ ግብዓቶችን በራስ ኃይል በማምረት ጥቅም ላይ አውሏል። ባለፉት 12 ወራት በባለስልጣኑ የተለያዩ ማምረቻ ሳይቶች ተመርተው ጥቅም ላይ ከዋሉት የግንባታ ግብዓቶች መካከል፤ ልዩ ልዩ የካባ ምርቶች፣ ገረጋንቲ፣ ሰብ ቤዝ፣ ቤዝ ኮርስ፣ የተለያየ መጠን ያላቸው የጠጠር ምርቶች፣ አስፋልት፤ የተለያዩ ቱቦዎችች እና ታይልስ ፣ እንዲሁም ማንሆልክዳን ውጤቶች ይገኙበታል፡፡ በዚህም ቀደም ሲል በግዢ ይቀርብ የነበረውን የግንባታ ግብዓት በራስ አቅም መሸፈን ተችሏል፡፡
ባለሥልጣን መስሪያ ቤቱ ልዩ ልዩ የግንባታ ግብዓቶችን የራስ አቅም ማመረት መቻሉ፤ በግብዓት እጥረት ምክንያት በመንገድ ግንባታና ጥገና ሥራዎች ላይ ይፈጠር የነበረውን መጓተት በማስቀረት፣ በተመጣጣኝ ወጪ በራስ ኃይል የመንገድ ግንባታና ጥገና ሥራዎች በፍጥነት ለመፈፀም ከፍተኛ እገዛ ማድረጉን አስታውቋል፡፡

ወጋገን ባንክ እና ጃምቦ ኮንስትራክሽን በቅንጅት ለመሥራት ተስማሙ ስምምነቱ በውጪ የሚኖሩ ዳያስፖራና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ለቤት መግዣ እስከ 80 በመቶ የብድር ዕድልን የሚያመቻች ነው ወጋገን ባንክ
+2
ወጋገን ባንክ እና ጃምቦ ኮንስትራክሽን በቅንጅት ለመሥራት ተስማሙ ስምምነቱ በውጪ የሚኖሩ ዳያስፖራና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ለቤት መግዣ እስከ 80 በመቶ የብድር ዕድልን የሚያመቻች ነው ወጋገን ባንክ ከጃምቦ ኮንስትራክሽን ኃ.የተ.የግ.ማ ጋር እያደገ የመጣውን የመኖሪያ ቤት ፍላጎት ለማሟላት አስፈላጊ የፋይናንስ አቅርቦት በማመቻቸት በተለይም የዳያስፖራ ማኀበረሰብ በሃገር ውስጥ የቤት ባለቤት ማድረግ የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት በዛሬው ዕለት ሐምሌ 24 ቀን 2017 ዓ.ም በባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ተፈራረመ፡፡ በወጋገን ባንክ በኩል ስምምነቱን የፈረሙት አቶ ኪዳነ ገ/ሥላሴ የባንኩ የኦኘሬሽን ዘርፍ ም/ሥራ አስፈፃሚ ሲሆኑ በጃምቦ ኮንስትራክሽን በኩል ደግሞ አቶ ደበበ ሰይፉ የቤት አልሚው ዋና ሥራ አስፈፃሚ ናቸው፡፡
በፊርማ ስነ ስርዓቱ ላይ አቶ ኪዳነ ገ/ሥላሴ፦ ወጋገን ባንክ ከቤት አልሚዎች ጋር የፋይናንስ አቅርቦት በማመቻቸት በቅንጅት እየሠራ እንደሚገኝ ጠቅሰው፣ የካበተ ልምድ ካለው የጃምቦ ኮንስትራክሽን ጋር ለመሥራት ስምምነት መፈራረሙ ባንኩ በቤት ልማት ዘርፍ የሚያደርገውን ተሳትፎ የበለጠ እንደሚያጠናክረው ገልፀዋል፡፡
የጃምቦ ኮንስትራክሽን ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ ደበበ ሰይፉ በበኩላቸው፦ ወጋገን ባንክ እያደረገ ያለው የፋይናንስ አቅርቦት በሴክተሩ የሚስተዋለውን የቤት እጥረት ለመፍታት ከፍተኛ አስተዋፅዖ እንደሚኖረው ተናግረዋል፡፡
ባንኩ ለቤት መግዥያ የሚያቀርበው የብድር አገልግሎት የብድር አሰጣጥ መመሪያውን ለሚያሟሉ ከሀገር ውጪ የሚኖሩ ዳያስፖራ እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን እስከ 80 በመቶ የሚሆነውን የቤቱን ዋጋ መሸፈን የሚያስችል ነው፡፡
t.me/infraconmedia

ስለ ጨረታ አከፋፈት (Bid Opening) ሂደት አራት መሠረታዊ ነጥቦች በቅርቡ ይፋ በሆኑት የፌደራል የግዥ አፈፃፀም መመሪያዎች መሠረት: ✅ ማንኛውም በጨረታ መክፈቻ ሥርዓት ላይ ያልተከፈተና ለተጫ
ስለ ጨረታ አከፋፈት (Bid Opening) ሂደት አራት መሠረታዊ ነጥቦች በቅርቡ ይፋ በሆኑት የፌደራል የግዥ አፈፃፀም መመሪያዎች መሠረት: ✅ ማንኛውም በጨረታ መክፈቻ ሥርዓት ላይ ያልተከፈተና ለተጫራቾች ያልተነበበ የመጫረቻ ሰነድ ለቀጣይ ውድድር አያገለግልም፡፡ ✅ ማናቸውም ተጫራች በጨረታ መክፈቻ ሂደት ወቅት ከጨረታው ውጭ አይደረግም፡፡ ቀጣይ የጨረታ ግምገማ ማደረግና ውጤቱም በዚህ ሂደት አልፎ መወሰን ይኖርበታል ✅ በeGP ለሚከናወን ጨረታ ማንኛውም ተጫራች በጨረታ መክፈቻ ሂደት ወቅት ከጨረታው 1 ሰዓት ቀደም ብሎ የጨረታ መክፈቻ ቁልፉን መላክ የሚኖርበት ሲሆን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ መላክ ካልቻለና መ/ቤቱ ለተጫራቹ መጠበቂያ ጊዜ ብሎ በሚያሳውቀው ጊዜ ውስጥ ካላቀረበ ይህ ተጫራች ያቀረበው የመጫረቻ ሰነድ አይከፈትም፡፡ ✅ ጨረታው ሲከፈት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በቀጥታ የጨረታውን ሥነ ስርዓት ሊከታተሉ በሚችሉበት ሁኔታ መኖር አለበት፡፡ ሆኖም ተጫራቹ በራሱ ምርጫ ጨረታው በሚከፈትበት ጊዜ በቀጥታ መከታተል ባይችል የጨረታውን መከፈት አያስተጓጉልም። ሆኖም ተጫራቾች ጨረታቸው መነበቡን ለማረጋገጥ ቢገኙ ይመከራል። 📢 Join: @procinsightet 📬 Contact: @Procinsight_bot 👵 Discussion: @procinsightet2

🔺ታምራት ፕሌት እና ጄቦልት አቅራቢ🏗 📌ፕሌትና ጄቦልት በፈለጉት አይነት የተዘጋጀ አለን ✂️ላሜራ መቁረጫ መብሻና ማጠፊያ ማሽኖች አሉን 🔗ፌሮ (ቶንዲኖ) ጥርስ እናበጃለን እንዲሁም እናጥፋለን
🔺ታምራት ፕሌት እና ጄቦልት አቅራቢ🏗 📌ፕሌትና ጄቦልት በፈለጉት አይነት የተዘጋጀ አለን ✂️ላሜራ መቁረጫ መብሻና  ማጠፊያ ማሽኖች አሉን 🔗ፌሮ (ቶንዲኖ) ጥርስ እናበጃለን እንዲሁም እናጥፋለን 📐ማንኛዉንም የሞደፊክ ስራዎችን እንሰራለን 📍ኢትዮጵያ ዉስጥ የትም እንልክሎታለን! ➕➕➕➕➕➕➕➕➕ 📍አድራሻችን፦ ቁ.1 አዉቶብስ ተራ(መሳለሚያ)                     ቁ.2 መርካቶ                     ቁ.3 ተክለሀይማኖት 📞0904040477 📞0911016833

🔺ታምራት ፕሌት እና ጄቦልት አቅራቢ🏗 📌ፕሌትና ጄቦልት በፈለጉት አይነት የተዘጋጀ አለን ✂️ላሜራ መቁረጫ መብሻና ማጠፊያ ማሽኖች አሉን 🔗ፌሮ (ቶንዲኖ) ጥርስ እናበጃለን እንዲሁም እናጥፋለን
🔺ታምራት ፕሌት እና ጄቦልት አቅራቢ🏗 📌ፕሌትና ጄቦልት በፈለጉት አይነት የተዘጋጀ አለን ✂️ላሜራ መቁረጫ መብሻና  ማጠፊያ ማሽኖች አሉን 🔗ፌሮ (ቶንዲኖ) ጥርስ እናበጃለን እንዲሁም እናጥፋለን 📐ማንኛዉንም የሞደፊክ ስራዎችን እንሰራለን 📍ኢትዮጵያ ዉስጥ የትም እንልክሎታለን! ➕➕➕➕➕➕➕➕➕ 📍አድራሻችን፦ ቁ.1 አዉቶብስ ተራ(መሳለሚያ)                     ቁ.2 መርካቶ                     ቁ.3 ተክለሀይማኖት 📞0904040477 📞0911016833

👉 INTERCON Construction Chemicals ● Concrete Admixtures ● Bonding Agents ● Waterproofings ● Wall Putty, Prime Coat ● Concret
👉 INTERCON Construction Chemicals  ● Concrete Admixtures ● Bonding Agents ● Waterproofings ● Wall Putty, Prime Coat ● Concrete Repair Mortar ● Floor hardener, Epoxy ● Grout, Self-level mortar ● Quartz paint, Contextra ● Tile Adhesive & Tile Joint Fillers  ● Geotextiles and other construction chemicals and materials Tel: 0961955555 Address: Signal, around signal mall

ንብረትን በሽያጭ ለማስወገድ የሚውል SBD የፌደራል ግዥና ንብረት ባለስልጣን የመንግስት ንብረትን በሽያጭ ለማስወገድ  የሚውል መደበኛ የጨረታ ሰነድ (Standard Bidding Document/SBD) በአማርኛ ቋንቋ ተዘጋጅቶ ይፋ አድርጓል። ☝️ አያይዘንላችኋል በእንግሊዘኛ ቋንቋ የተዘጋጀ Standard Bidding Document በቅርቡ ይፋ ይሆናል ተብሎ ይጠበቃል። 📢 Join: @procinsightet 📬 Contact: @Procinsight_bot 👵 Discussion: @procinsightet2

🧱New Point Bricks factory 新点砖厂🧱 Red brick:- This is the classic brick color that you see Quality with affordable price 🧱ጥራ
🧱New Point Bricks factory 新点砖厂🧱 Red brick:- This is the classic brick color that you see Quality with affordable price 🧱ጥራት ያላቸውን እና ለተለያዩ ለግንባታ አገልግሎት የሚውሉ የቀይ ሸክላ ጡቦችን እናመርታለን። 🧱 ለሙሉ የቤት ግንባታ፣ 🧱ለባንክ ቤት ካዝና፣ 🧱 ለግቢ አጥር ማጠሪያ፣ 🧱 ለመንገድ ዳር ጠርዞች፣ 🧱  ለሆቴሎች፣ሬስቶራንት፣እና ካፌዎች ማሳመሪያ ፣ 🧱 ለx-ray ክፍሎች፣ 🧱 ለፍሳሽ ማንዋሎች፣ 🧱 ለኪችን ሲንክ ማስቀመጫ ፣ 🧱 ለሻወር ገንዳ ማሰቀመጫ፣ 🧱 የPBC ፍሳሽ ማስወገጃ ለመሸፈን፣ 🧱 ለአበባ መትከያ 🧱 ለብረት ማቅለጫ ፈርኒስ፣ 🧱 ለፒዛ ኦቭን፣ 🧱 ለምድጃ፣ 🧱 ለቆሻሻ ማቃጠያ፣    NEW POINT BRICK FACTORY *We produced best quality clay bricks for various construction purposes. 🧱 For building construction, 🧱 For bank vaults, 🧱 Fence for the yard, 🧱 For road edges, 🧱 For Hotels,Restaurants,and Cafes decoration, 🧱 For x-ray rooms, 🧱 For manuals, 🧱 For kitchen, 🧱 For shower tray 🧱 To cover PBC drains, 🧱 For garden, 🧱 Furnace For steel factory, 🧱 For pizza oven, 🧱 For waste incinerator, 🧱 For more information join our telegram channel 🧱Order now 📲0912854327,0902378888 🧱"Quality is our first priority 🧱Thank you 谢谢

💥 መልካም ዜና ከ Noon Building Material 💥 - ለውድ ደንበኞቻችን በአይነቱ ለየት ያለ channel ይዘን መጥተናል, የ ዕቃዎችን ውድነት በማስመልከት የተዘጋጀ :: - በጅምላ ዋጋ
💥 መልካም ዜና ከ Noon Building Material 💥 - ለውድ ደንበኞቻችን በአይነቱ ለየት ያለ channel ይዘን መጥተናል, የ ዕቃዎችን ውድነት በማስመልከት የተዘጋጀ :: - በጅምላ ዋጋ እንሸጣለን:- - በየቀኑ የዋጋ ዝርዝር - ኦርጅናል እቃዎችን - አዳዲስ ምርቶችን $$ ሁሉንም የህንፃ መሳሪያዎች $$ በየቀኑ የዋጋ ዝርዝር $$ ኦርጅናል አቃዎች ብቻ ነው የሚያገኙት አድራሻ :- መርካቶ አድማስ ህንፃ F136B 📌 Contact +251912347922 or 0911943313 @Hamdi_Ah 🛍ቻናላችን :- @nuunhardwarestore

🔷 የስራ ተቋራጮችን ለመመልመል የወጣ የጥሪ ማስታወቂያ ስለማራዘም 👉 በአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን
🔷 የስራ ተቋራጮችን ለመመልመል የወጣ የጥሪ ማስታወቂያ ስለማራዘም 👉 በአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን

🔵 የኢትዮጵያ የሕንፃ አዋጅ

ስለ VAT ምዝገባ ማንኛውም አቅራቢ፣ ኮንትራክተርም ሆነ አማካሪ ሽያጩ ወይም የሚያከናውነው ግብይት (ባለፋት 12 ወራት ካከናወነው ወይም በቀጣዮቹ 12 ወራት የሚኖረው) ግዥ/ክፍያ ከ2 ሚሊየን የሚበ
ስለ VAT ምዝገባ ማንኛውም አቅራቢ፣ ኮንትራክተርም ሆነ አማካሪ ሽያጩ ወይም የሚያከናውነው ግብይት (ባለፋት 12 ወራት ካከናወነው ወይም በቀጣዮቹ 12 ወራት የሚኖረው) ግዥ/ክፍያ ከ2 ሚሊየን የሚበልጥ ከሆነ ተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) የመመዝገብ ግዴታ እንዳለበት በአዋጅ ቁጥር 1341/2016 ተደንግጓል። ሙሉ አዋጁን በመወያያ ቻናል ያገኙታል👇: @procinsightet2/195 📢 Join: @procinsightet 📬 Contact: @Procinsight_bot 👵 Discussion: @procinsightet2