Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗
Kanalga Telegram’da o‘tish
Addis Ababa, Ethiopia Con-Site is a Comprehensive Construction Filed Works and Materials Reference Catalogue for Architects, Engineers, Consultants and Customer service. t.me/ConsitesolutionBot ☜|]Chat us! Buy ads: https://telega.io/c/consite
Ko'proq ko'rsatish3 605
Obunachilar
-324 soatlar
-87 kun
+630 kun
Postlar arxiv
👉 INTERCON Construction Chemicals
● Concrete Admixtures
● Bonding Agents
● Waterproofings
● Wall Putty, Prime Coat
● Concrete Repair Mortar
● Floor hardener, Epoxy
● Grout, Self-level mortar
● Quartz paint, Contextra
● Tile Adhesive & Tile Joint Fillers
● Geotextiles and other construction chemicals and materials
Tel: 0961955555
Address: Signal, around signal mall
👉ኢትዮጵያ በዓባይ ወንዝ ላይ ተጨማሪ ከአራት ያላነሱ ግዙፍ ግድቦች ለመገንባት እቅድ እንዳላት ተሰምቷል
💫የውሃ ሃብት አስተዳደር ከፍተኛ አማካሪ የሆኑት አቶ ፈቅ አህመድ ነጋሽ ለኢዜአ በሰጡት ቃለ ምልልስ ጊዜው በትክክል አይገለፅ እንጅ ተጨማሪ 4 ግድቦች በአባይ ወንዝ ላይ እንደሚሰሩ ተናግረዋል።
⏺የተፋሰሱ ሃገራት እነዚህ ላይ ካልተባበሩ ተጠቃሚነታቸው ላይ ትኩረት አንሰጥም ሲሉም ተደምጠዋል።
⏺እነሱን ለመጥቀም ህዳሴ ግድብ ላይ ዋጋ ከፍለናል ቀሪዎቹ ላይ ተባባሪ ካልሆኑ ግን በራሳችን እንገነባለን ብለዋል።
📹ከቃለ ምልልሱ የተወሰደውን ከላይ ተያይዟል።
@etconp
+9
🧱New Point Bricks factory 🧱ጥራት ያላቸውን እና ለተለያዩ ለግንባታ አገልግሎት የሚውሉ የቀይ ሸክላ ጡቦችን እናመርታለን።
🧱 ለሙሉ የቤት ግንባታ፣
🧱ለባንክ ቤት ካዝና፣
🧱 ለግቢ አጥር ማጠሪያ፣
🧱 ለመንገድ ዳር ጠርዞች፣
🧱 ለሆቴሎች፣ሬስቶራንት፣እና ካፌዎች ማሳመሪያ ፣
🧱 ለx-ray ክፍሎች፣
🧱 ለፍሳሽ ማንዋሎች፣
🧱 ለኪችን ሲንክ ማስቀመጫ ፣
🧱 ለሻወር ገንዳ ማሰቀመጫ፣
🧱 የPBC ፍሳሽ ማስወገጃ ለመሸፈን፣
🧱 ለአበባ መትከያ
🧱 ለብረት ማቅለጫ ፈርኒስ፣
🧱 ለፒዛ ኦቭን፣
🧱 ለምድጃ፣
🧱 ለቆሻሻ ማቃጠያ፣
NEW POINT BRICK FACTORY
*We produced best quality clay bricks for various construction purposes.
🧱 For building construction,
🧱 For bank vaults,
🧱 Fence for the yard,
🧱 For road edges,
🧱 For Hotels,Restaurants,and Cafes decoration,
🧱 For x-ray rooms,
🧱 For manuals,
🧱 For kitchen,
🧱 For shower tray
🧱 To cover PBC drains,
🧱 For garden,
🧱 Furnace For steel factory,
🧱 For pizza oven,
🧱 For waste incinerator,....."Build together the future " For more information join our telegram channel 🧱📲0912854327&0902378888
የጥያቄ መልስ:በህጋዊ መርሆዎች እና በኮንስትራክሽን ውል ልምዶች (በተለይም በህንጻ አዋጅ ቁጥር 1356/2017 ስር ያለውን የኢትዮጵያ ህግ በመጥቀስ) 🚧የህንጻው ተቋራጭ ህንጻውን ህጋዊ በሆነ መንገድ ማስረከብ አይችልም! የተደራሽነት መስፈርቶችን አለማሟላት ዝርዝር ትንታኔ፦ 1. የህግ መስፈርቶች የውል ስምምነትን ይሽራሉ - የአዋጅ ቁጥር 1356/2017 አንቀጽ 16(2) ለአካል ጉዳተኞች ተደራሽነትን ያስገድዳል። ይህ ህጋዊ ግዴታ እንጂ በውል ላይ ብቻ የተመሰረተ አይደለም። - የውሉ ዲዛይን/ዝርዝር መግለጫዎች የተደራሽነት ባህሪያትን ባያካትቱም፣ የህግ የበላይነት የውሉን ድንጋጌ ይሽራል። ህግን የሚጥስ ህንጻ፣ ውሉን ቢከተልም፣ በነባሪነት ህግ አያሟላም። - የህግ መርህ፦ ውሎች ተዋዋይ ወገኖች ህጋዊ ግዴታቸውን እንዲጥሱ ሊያስገድዱ አይችሉም። - ከአዋጁ ጋር የሚጋጭ ማንኛውም የውል አንቀጽ ውድቅ ነው። 2. ተደራሽ አለመሆን ህጋዊ “ጉድለት” ነው - “ጉድለት” የሚለው ቃል በውል ሰነዶች ላይ ከሚገኙ ልዩነቶች ብቻ የተወሰነ አይደለም፤ ግዴታ የሆኑ የህግ ደረጃዎችን አለማሟላትንም ያካትታል። - የአዋጁ አንቀጽ 16(4) ጥሰቶች ላይ ቅጣቶችን ስለሚጥል፣ ተደራሽነት ሊታለፍ የማይችል ህጋዊ መስፈርት መሆኑን ያረጋግጣል። - የእጅ ማስረከብ ውጤት: ህግን የማያሟላ ህንጻ ማስረከብ ተቋራጩንም ሆነ የህንጻውን ባለቤት ለህጋዊ ተጠያቂነት (በአካል ጉዳተኞች መብት ህጎች ስር ለሚመጣ ቅጣት፣ ትዕዛዝ ወይም ክስ) ያጋልጣል። 3. የ"Handover" ቢደረግ ውጤቱ እስከ የመኖሪያ ፍቃድ ሊያሳግድ ይችላል: ህንጻው የአንቀጽ 16(2)ን የሚጥስ ከሆነ፣ የሚመለከተው ባለስልጣን የመኖሪያ ፍቃድ ለመስጠት ይከለክላሉ። የባለቤት ተጠያቂነት: ባለቤቱ ህንጻውን በህጋዊ መንገድ መጠቀም ወይም ማከራየት አይችልም። - በአዋጅ ቁጥር 715/2011 (የአካል ጉዳተኞች ሥራ ስምሪት) ስር የአድልዎ ክስ ሊገጥማቸው ይችላል። - የተቋራጭ ተጠያቂነት: ተቋራጩ ተገዢነት እስኪሳካ ድረስ የማሻሻያ ወጪዎች፣ መዘግየቶች እና ቅጣቶች ተጠያቂ ሆኖ ይቀጥላል። 4. “ማስታወሻ” በቂ ያልሆነበት ምክንያት ስለ ተደራሽ አለመሆን “ማስታወሻ” ጋር ማስረከብ በመሠረቱ ህግን የማያሟላ ንብረትን እንደ መቀበል ይቆጠራል ይህም የህዝብ ፖሊሲ እና ህጋዊ ግዴታዎችን ይጥሳል። - ህጋዊ ስጋትን ለመቀየር አይበቃም (ተቋራጩ ተጠያቂ ሆኖ ይቀጥላል)። ባለቤቱን ህገወጥ የሆነን ግንባታ በመጠቀም ከሚመጣ ተጠያቂነት አያድነውም። 5. ትክክለኛው የሥራ አካሄድ ከማስረከብ በፊት ማስተካከል: ተቋራጩ የተደራሽነት ጉድለቶችን በራሱ ወጪ ማስተካከል አለበት። - የውል ማስተካከያ: የመጀመሪያው ዲዛይን/ዝርዝር መግለጫዎች ጉድለት ካለባቸው፣ ባለቤቱ የዲዛይን ወጪዎችን ሊሸፍን ይችላል፣ ነገር ግን ተቋራጩ ግንባታውን የማስፈጸም ኃላፊነት አለበት። - የህግ ተገዢነት ሰርተፊኬት: ማስረከብ የአንቀጽ 16(2)ን ጨምሮ ከሁሉም ህጎች ጋር ተጣጥሞ መሰራቱን የሚያረጋግጥ ሰርተፊኬት ይጠይቃል።
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የፕሮጀክቶች ፖርትፎልዮ ማኔጅመንት ጽ/ቤት ለካራ ቆሬ ዕቃ ግምጃ ቤት የአጥር ግንባታ የእጅ ስራ በዘርፉ ከተሰማሩ ደረጃ 8 እና ከዛ በላይ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ከዚህ በታች የተመለከቱትን መስፈርቶችን የሚያሟሉ ድርጅቶች በጨረታው መወዳደር ይችላሉ ፡:
+1
የአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ በ2018 በጀት አመት ለሚያከናውናቸው የግንባታና ጥገና ስራዎች የሚያገለግሉ የተለያዩ የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎችና ተሽከርካሪዎች ኪራይ እና የናፍታ፣ ዘይትና ቅባት ግዥ ጨረታ አውጥቷል።ዝርዝሩንም ከጨረታ ማስታወቂያው መመልከት ይቻላል።
#ADVERTISEMENT
🔧📐📐ፀግሽ ፕሌት እና ጄቦልት 📐📐
መማምረቻ ድርጅት⚙🔧🛠
🛠🛠🛠የምንሰጣቸው አገልግሎቶች🛠🛠🛠
1 መገለጫችን የሆነው የሞደፊክ ስራዎች
2 እዲሁም ፕሌት ከ 1ሚሊም እስከ 30 ሚሊም እንቆርጣለን እበሳለን
3 በመቀጠል ጄቦልት 12ሚ እስከ 32ድረስ ጥርስ አውጥተን አጥፈን እናቀርባለን
4 የተለያዩ ቦልቶች በፈለጉት መጥን
📍 አድራሻ መገኛችንቁ1. በእጆት ባለ ስልክ ለናተ ቅርብ ቁ2. በታታሪዎች መገኛ ኮርቻ ተራ ቁ3. አየር ጤና ኪዳን ምህረት ጊቢ ማንኛውም ልሜራ እዛው በዘመናዊ ማሽን እቆርጣለን ቁ4. ሴሚት ፍየል ቤት በቅርባ ባራቱም አቅጣጫ ማሳሰብያ ከጊዜው አንፃር የዋጋ ንረት ካሳሰቦት እኛጋ እሚገርም መፍትሄ አለ በማያስቡት መልክ ስራዎን ይሰራሉ ይደውሉ ስልክ ቁጥር☎️ 📞0912492727 📞0913061530 📞0923764834 መልካም ስራ ለራስ ነው ቸር ይግጠማቹ ፀግሽ ፕሌት እና ጄቦልት!
+3
ማስታወቂያ:-NAYHAf Construction Metal Trading- አቅራቢ🏗 ጥራትና ታማኝነትን የተላበሰ አገልግሎት" ከደንበኞች አብዛኛሆቻችሁ ታውቁታላችሁ
መገኛ አድራሻው ቦታ:-📍- ተክለሃይማኖት በርበሬ በረንዳ
ስልክ ቁጥር:-🔺📞+251- 944454610 🔺📞+251- 952730999 #LTZ 28 #LTZ 38 #LTZ 48 #CHS ከ ባለ 12mm ጀምሮ .... #RHS #I BEAM #U CHANNEL #H BEAM #Mesh Wire #የ ኣጥር ሽቦ #Galvanized Pipe #Angle #Aluminium Sheet #D ብረት#8 ቁጥር #ፌርሞችን በጥራትና በተመጣጣኝ ዋጋ ያገኛሉ! ስትፈልጉ በቀጥታ ይደውሉ.. .
Elegant & Durable PVC Doors ✨
Upgrade your home with stylish PVC doors featuring modern glass designs. Strong, beautiful, and long-lasting!
📍አድራሻ : ጋዜቦ አደባባይ፣ ከ ሙሌሙል ዳቦ ቤት አጠገብ
ለበለጠ መረጃ በዚህ ሰልክ ይደውሉ
📞 0930099145 | 0930099146"
ቤትዎን በዘመናዊ እና ቆንጆ የPVC በሮች ያዘምኑ።
ጠንካራ፣ ውብ፣ እና የረጅም ጊዜ የሚቆዩ!
