uz
Feedback
Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗

Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗

Kanalga Telegram’da o‘tish

Addis Ababa, Ethiopia Con-Site is a Comprehensive Construction Filed Works and Materials Reference Catalogue for Architects, Engineers, Consultants and Customer service. t.me/ConsitesolutionBot ☜|]Chat us! Buy ads: https://telega.io/c/consite

Ko'proq ko'rsatish
3 586
Obunachilar
-324 soatlar
-227 kun
-930 kun
Postlar arxiv
ሜትሮ ፔይንት ሶልዩሽን🏗 ሜትሮ ሱፐር ቀለም💠 1. ጥራት ያለው እና ፈጣን የፕሮጀክት ስራን ይለማመዱ። 2. ቀለሞቻችን ለፕሮጀክትዎ ጤናማ ምርጫን የሚያረጋግጡ በአከባቢው ደህንነታቸው በተጠበቁ ንጥ
+4
ሜትሮ ፔይንት ሶልዩሽን🏗 ሜትሮ ሱፐር ቀለም💠 1. ጥራት ያለው እና ፈጣን የፕሮጀክት ስራን ይለማመዱ። 2. ቀለሞቻችን ለፕሮጀክትዎ ጤናማ ምርጫን የሚያረጋግጡ በአከባቢው ደህንነታቸው በተጠበቁ ንጥረ ነገሮች የተሠሩ ናቸው። 3. መጥፋትን፣ መቆራረጥን መቋቋም በሚችለ ዘላቂ የቀለም መፍትሄዎች እና በረጅም ጊዜ ዘላቂ ውጤቶች አላቸው። 4. ያለምንም እንከን የለሽ አሰራር የተነደፈ፣ ቀለሞቻችን ያለምንም ጥረት ሊቦረሽ፣ ወይም በስፕሬ ማሽን ሊረጩ ይችላሉ። 5. ፕሮጀክቶቻችሁ በፍጥነት እንዲያጠናቅቁ የሚያስችልዎትን በፈጣን-ማድረቂያ ቀመሮቻችን ጊዜ ይቆጥቡ። 6. የተለያዩ ቀለሞችን በሚፈልጉት መልኩ ከመኖሪያ እስከ የንግድ ቦታዎች በተመጣጣኝ ዋጋ እናቀርባለን፡፡ 7. የኛ ድርጅት አጠቃቀም እውቀት ትክክለኛውን ምርት ለመምረጥ መመሪያ እና ድጋፍ ለመስጠት ሁልጊዜ ይገኛል። 8. ከፍተኛ ጥራት ያለው ቀለም እኛ ጋር ያገኛሉ፡፡ 9. በባለሙያዎች የታመነ፣ ልዩ የሆነ ቀለም በማቅረብ እንታወቃለን፡፡  10. የሜትሮ ምርቶችን ለማድረስ የራሳችንን ተሽከርካሪዎች እንደምንጠቀም እንገልፃለን፡፡ 11. ይህ ምርት ለሁለም ተስማሚ ነው:: ኮንትራክተሮች ትልልቅ ፕሮጀክት ለሚሰሩ እና ቤታቸውን መቀባት የሚፈልጉ ግለሰቦች በተመጣጣኝ ዋጋ እናቀርባለን፡፡ -------------------------------------------------
📍
አዲስ አበባ ውስጥ ለሆኑ ነፃ የማድረስ አገልግሎት እንሰጣለን! ለማዘዝ በ📞 0933454590  📞 093 345 4590 ቀጥታ ይደውሉ!

New vacancy 👈👈 - Structural Engineer - Highway Engineer - Claim Expert and QS
New vacancy 👈👈 - Structural Engineer - Highway Engineer - Claim Expert and QS

How is a reinforcement bar in hardened concrete structure exposed to corrosion?? ሙሉ በሙሉ ጥንካሬውን ያገኘ የ ኮንክሪት ስትራክቸር ውስጥ ያለ ወይም የተሰራበት reinforcement bar እንዴት ሊዝግ ይችላል? በምን ምክንያቶችስ ሊሆን ይችላል? 🚧3 መሰረታዊ የሆኑ ሁኔታዎች reinforcement ባራችንን በበቂ ሁኔታ ጥንካሬውን ባገኝ የ አርማታ ስትራክቸር ውስጥ ባለበት ሊያዝጉት ይችላሉ (corrosion እንዲፈጠር ሊያደርጉት ይችላሉ) 1)የመጀመሪያው carbonation ይባላል - እንደሚታወቀው concrete strongly alkaline nature አለው። ይህም የሆነበት ምክንያት Ca(OH)2 ስላለው። pH value ደግሞ about 13 ነው።  -due to this high alkalinity nature ኮንክሪቱ reinforcement ባሩን ከ corrosion ለመከላከል a thin passivating layer በባሩ ዙሪያ በመፍጠር ብረቱን ከዝገት ይከላከላል። ይህም process passivation በመባል ይታወቃል። -as we know CO2 በራሱ reactive አይደለም። ግን in the pressence of moisture( እርጥበት) ወደ dilute carbonic acid ይቀየራል። ከዛም concrete form ያደረገውን passivating layer መብላት ወይም ማፈራረስ ይጀምራል። በመጨረሻም PH value ን  ወደ 8.3 - 9 ያደርሰዋል። ልክ PH value ከ 11 ማነስ ሲጀምር ብረቱ በቀላሉ መዛግ ይጀምራል። 2) ሁለተኛው ደግሞ chloride attack ነው -በተመሳሳይ መንገድ ልክ carbonation passivating layer ን ማፈራረስ እንደሚችል chloride attack ም ያንን በበለጠ ማድረግ ይችላል። -chloride attack is more serious reason than any other -in the presence of water and oxygen, chloride can destroy the passivating layer and leads to corrosion. -chloride በቀላሉ ወደ ኮንክሪቱ ሊገባ ይችላል። ለምሳሌ በ cement,water,aggregate and sometimes from admixtures or from environment by diffusion. 3) ሶስተኛው በ electrochemical process ነው - ይሄኛው ደግሞ when there is a difference in electrical potential along the steel reinforcement in concrete. - ብረቱ ውስጥ አንደኛው part anode ሌላኛው part ደግሞ cathode ሲሆን ነው። በስተመጨረሻም corrosion of reinforcement ለመከላከል ምን አይነት measurement መውሰድ እንዳለብን እንድትወያዩበት እጋብዛለው።

🤚ጥያቄ?❓ይሳተፉ! ምሽት! 🔺ተ.ቁ/34 ➡️@Consite🏗💠 34) what's the minimum thickness of slab?
Anonymous voting

🧱New Point Bricks factory 新点砖厂🧱Our Bricks:- Tough,Don't decay, warp or twist, resistance to water & harsh soils, don't fade
🧱New Point Bricks factory 新点砖厂🧱Our Bricks:- Tough,Don't decay, warp or twist, resistance to water & harsh soils, don't fade....🧱ጥራት ያላቸውን እና ለተለያዩ ለግንባታ አገልግሎት የሚውሉ የቀይ ሸክላ ጡቦችን እናመርታለን። 🧱 ለሙሉ የቤት ግንባታ፣ 🧱ለባንክ ቤት ካዝና፣ 🧱 ለግቢ አጥር ማጠሪያ፣ 🧱 ለመንገድ ዳር ጠርዞች፣ 🧱  ለሆቴሎች፣ሬስቶራንት፣እና ካፌዎች ማሳመሪያ ፣ 🧱 ለx-ray ክፍሎች፣ 🧱 ለፍሳሽ ማንዋሎች፣ 🧱 ለኪችን ሲንክ ማስቀመጫ ፣ 🧱 ለሻወር ገንዳ ማሰቀመጫ፣ 🧱 የPBC ፍሳሽ ማስወገጃ ለመሸፈን፣ 🧱 ለአበባ መትከያ 🧱 ለብረት ማቅለጫ ፈርኒስ፣ 🧱 ለፒዛ ኦቭን፣ 🧱 ለምድጃ፣ 🧱 ለቆሻሻ ማቃጠያ፣    NEW POINT BRICK FACTORY *We produced best quality clay bricks for various construction purposes. 🧱 For building construction, 🧱 For bank vaults, 🧱 Fence for the yard, 🧱 For road edges, 🧱 For Hotels,Restaurants,and Cafes decoration, 🧱 For x-ray rooms, 🧱 For manuals, 🧱 For kitchen, 🧱 For shower tray 🧱 To cover PBC drains, 🧱 For garden, 🧱 Furnace For steel factory, 🧱 For pizza oven, 🧱 For waste incinerator, ....."Build together the future" join our telegram channel For order 0912854327&0902378888

Vacancy 💫We need site engineers 📩You can apply in Altitudeconstruction@gmail.com የ ስራ ቦታ:- Addis Ababa የስራ ልምድ:- At least 2 years

ስራን ስለማስተላለፍ(Assignment) የፍ/ህ/ቁ 3201(1) 🚧ሰራን ማስተላለፍ ስንል ምን ማለት ነው? ከንዑስ ስራተቋራጭነት subcontracting/ ጋር ልዩነቱስ ምንድነው? ➡️ማስተላለፍ/As
ስራን ስለማስተላለፍ(Assignment) የፍ/ህ/ቁ 3201(1) 🚧ሰራን ማስተላለፍ ስንል ምን ማለት ነው? ከንዑስ ስራተቋራጭነት subcontracting/ ጋር ልዩነቱስ ምንድነው? ➡️ማስተላለፍ/Assignment/ ዋናው የሥራ ተቋራጭ የግንባታ ውሉን ስራ በሙሉ እንዲፈጽምለት ለሶስተኛ ወገን ለሆነ ሲያስተላልፍ ነው፡፡ ➡️ከንዑስ ተቋራጭነት ጋር ሁኔታው ተመሳሳይ አይነት ሲሆን ዋና ልዩነቱ ዋና ተቋራጩ ለሌላ ተቋራጭ(ለንዑስ ተቋራጭ) የሚያሰራውን ሙሉውን የግንባታ ስራ መስጠቱ ነው፡፡ 🚧በዚህ ውል ውስጥ ሁለቱም ተዋዋይ ወገኖች ተቋራጮች ናቸው፡፡ ⭐️ለምሳሌ "a" የተባለ ተቋራጭ "b" ከተባለ አሰሪ ጋር የኮንስትራክሽን ውል ገባ እንበል የግንባታ ስራው ደግሞ ትምህርት ቤት ቢሆን እና ሁለት ብሎክ መማሪያ ህንጻ እና አንድ ሽንት ቤት ግንባታ ቢሆን እንበል እንግዲህ ዋናው ተቋራጭ "ሀ" ከግንባታ ስራው ውስጥ አንዱን ብሎክ መማሪያ ክፍል "c" ለተባለ ተቋራጭ በውል ሰጥቶ ቢያስገነባው በ "a" እና "c" መካከል የሚደረገው ውል የንኡስ ተቋራጭነት ውል ይባላል ማለት ነው፡፡ 🚧በሌላ በኩል ምናልባት ዋናው ተቋራጭ "a" ሁሉንም ግንባታ ማለትም ሁለት ብሎክ መማሪያ ህንጻ እና አንድ ሽንት ቤት "d" ለተባለ ተቋራጭ በውል ሰጥቶ ቢያስገነባው በዋናው ተቋራጭ "ሀ" እና "መ" በተባለው ተቋራጭ መካከል የተደረገው ውል በንዑስ ተቋራጭነት ሳይሆን ውሎችን ለሌላ መልቀቅ ወይም ማስተላለፍ (Assignment) በሚለው የህግ ክፍል የሚጠቃለል ይሆናል ማለት ነወ፡፡ የኢትዮጰያ መንግስት ግዢዊች ኤጀንሲ ሰነድ/PPA 2011/ ምን ይላል? PPA 2011 ስለ ንዑስ ተቋራጭነት በአንቀጽ 14 ላይ አስቀምጧል፡፡ በዚህም የንዑስ ተቋራጭነት ውሉ: - በጽሁፍ መሆን እንዳለበት ይገልጻል፡፡ ➡️ስለ ንዑስ ተቋራጭነት በዋናው የኮንስትራክሽን ውል ላይ ያልታወቁ (Non nominated) እንደሆነ ዋናው ተቋራጭ ሌሎች ንዑስ ተቋራጮችን የግንባታ ስራ ለማሰራት የአሰሪውን የጽሁፍ ፈቃድ ማግኘት ይኖርበታል በሚል ያስቀምጣል፡፡ ➡️የንዑስ ተቋራጭነት ውሉም ከዋናው ውል ጋር የተጣጣመ እና በዋናው ውል ጭምር የሚገዛ እንደሚሆን በPPA አንቀጽ 14.3 ላይ ተቀምጧል፡፡ ➡️ዋናው ተቋራጭ የአሰሪው መስሪያ ቤት ሳይፈቅድለት የንዑስ ተቋራጭነት ውል የገባ እንደሆነ አሰሪው ፎርማል ማስጠንቀቂያ መስጠት ሳያስፈልገው ውልን ማቋረጥ እንደሚችል አንቀጽ 14.8 ላይ ተቀምጧል። ሌላው ንዑስ ተቋራጩ የግንባታ ስራ ለማከናወን ብቃት የሚያንሰው እንደሆነ አሰሪው መስሪያ ቤት ወይም መሀንዲሱ ዋናውን ተቋራጭ ሌላ ብቃት ያለው ንኡስ ተቋራጭ እንዲያመጣ ወይም ስራውን በራሱ እንዲያከናውን ሊጠይቀው እንደሚችል አንቀጽ 14.9 ይገልጻል፡፡ ዓለም አቀፍ የአማካሪ መሃንዲሶች ማህበር ሰነድስ/FIDIC 1999/ ምን ይላል? ፊዲክ ሬድ ቡክ 1999-በዚህ ጀኔራል ኮንዲሽን ክሎስ 4.4 ላይ ዋናው ተቋራጭ ሙሉውን የግንባታ ስራ ለንኡስ ተቋራጭ መስጠት እንደማይችል ተቀምጧል፡፡ እንዲሁም በስፔሻል ኮንዲሽን ላይ በሌላ ሁኔታ ካልተቀመጠ በስተቀር ንዑስ ተቋራጩ በዋናው የኮንስትራክሽን ውል ላይ ስሙ የተጠቀሰ በሆነ ጊዜ በንኡስ ተቋራጭነት ለማሰራት የመሀንዲሱን ፈቃድ መጠየቅ አይጠበቅበትም፡፡ ➡️ሆኖም የታሰበው ንዑስ ተቋራጭ አዲስ እና በዋናው ውል ስሙ ያልተጠቀሰ የሆነ እንደሆነ በቅድሚያ የመሀንዲሱን ፈቃድ ማግኘት አስፈላጊ ይሆናል፡፡

🤚ጥያቄ?❓ይሳተፉ! ሰናይ ምሽት! 🔺ተ.ቁ33 | No.Q33 What's the minimum number of bar for circular column?
Anonymous voting

🤚ሰላም, እንዴት አደራችሁ! ዛሬ የብረት ክብደት ማስያ ፎርሙላን እንመልከት:-👇👇 /Derivation of weight of steel/ m=[D^2*L]/162.2 🚧የሚታወቅ ምን አለን? - dens
🤚ሰላም, እንዴት አደራችሁ! ዛሬ የብረት ክብደት ማስያ ፎርሙላን እንመልከት:-👇👇 /Derivation of weight of steel/ m=[D^2*L]/162.2 🚧የሚታወቅ ምን አለን? - density=mass/volume -የብረት density=7850kg/m3 -የብረት ይዘት መለኪያ=[πD^2L]/4 👉እዚህ ጋር ማወቅ ያለብን! D-የብረት ዲያሜትር በሚሊሜትር እና L-የብረት ርዝመት በሜትር ማለት ስለሆነ፣ L ን-በ1000 ማባዛት ወይም D ን- ለ1000 ማካፈል ይኖርብናል። 👍በመሆኑም ✔️d=m/v ✔️ 7850kg/m3=m/[πD^2L]/4 ✌️m=[D^2*L]/162.2 ይሆናል ማለት ነው። ለምሳሌ:- አንድ ሜትር ርዝመት ያለው ባለ 20mm ዲያሜትር ብረት ክብደቱ ስንት ነው? m=[D^2*L]/162.2 =[[20]^2* 1]/162.2 =2.466kg ይሆናል።

GRP ፓይፕ ምንድ ነው? GRP (glass reinforced plastic) ፓይፕ በመባል ይታወቃል፡፡ 🚧በተለይ ከጎሮ ወደ ቱሉ ዲምቱ ስትጓዙ ይህንን ምርት አይታችሁ ይሆናል? ይህ ምርት ምንድነው?
+1
GRP ፓይፕ ምንድ ነው? GRP (glass reinforced plastic) ፓይፕ በመባል ይታወቃል፡፡ 🚧በተለይ ከጎሮ ወደ ቱሉ ዲምቱ ስትጓዙ ይህንን ምርት አይታችሁ ይሆናል? ይህ ምርት ምንድነው? የማን ነው?  ለምን አገልግሎት ይውላል …ሌላም ሌላም… ብላችሁ እየጠየቃችሁ ይሆናል? እስቲ ስለ GRP ፓይፕ ትንሽ እናስተዋውቃችሁ፦ ይህ ምርት አውሮፓውያኑ ከዛሬ 30 አመት ጀምሮ እንደሚጠቀሙበት ይነገራል፡፡ ከአፍሪካ ሀገራት በቀዳሚነት መጠቀም የጀመረው  ደግሞ አንጋፋው የአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን  ነው፡፡ GRP ከተለያዩ ውህዶች የሚሰራ ሲሆን፣ ባለስልጣኑ ከ200 እስከ 2000 ሚሊ ሜትር ስፋት ያለውን GRP ፓይፕ ይጠቀማል፡፡ GRP ከሌላው ፓይፕ (UPBC) ፓይፕ የሚለየው በፍሳሽ ማስተላለፊያነት ጥቅም ላይ ሲውል ቶሎ ለብልሽት አይዳረግም፣ ከለር አይቀይርም፣ በቀላሉ አይሰበርም፣ አይዝግም፣ ይለጠጣል፣ ቆሻሻ አይዝም፡፡ ባለስልጣኑ GRP መጠቀም ሲጀምር፤ እንዴት ጥቅም ላይ ማዋል ይቻላል? እንዴት ይቆረጣል ? እንዴት ይገጠማል? እንዴት ይዘረጋል? 🚧የተለያዩ ኬሚካል ውህድ እንደመሆኑ ሲሰራ ምን አይነት ጥንቃቄ መደረግ አለበት ? የሚለውን በዘርፉ ባለሙያዎች በቂ ስልጠና በመስጠት ነው፡፡ በአሁኑ ሰዓትም ይህንን ምርት በከተማው ውስጥ በምስራቅ ተፋሰስ ስር ለሚሰራው የፍሳሽ መሰረተ ልማት የ40 ኪሎ ሜትር መስመር ዝርጋታ ጥቅም ላይ እየዋለ ነው።