ru
Feedback
Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗

Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗

Открыть в Telegram

Addis Ababa, Ethiopia Con-Site is a Comprehensive Construction Filed Works and Materials Reference Catalogue for Architects, Engineers, Consultants and Customer service. t.me/ConsitesolutionBot ☜|]Comments Construction Solution Official Service

Больше
3 586
Подписчики
Нет данных24 часа
-47 дней
+4730 день
Архив постов
የተጠናቀቀው የመገናኛ አካባቢ ድልድይ እና መንገድ

የ "Site Diary" ጥቅምና ይዘት {The importance and Format of Site Diary} 🚧በግንባታ ሂደት ውስጥ የምናገኛቸው የተለያየ ዓላማና ይዘት ያላቸው ሰነዶች አሉ። ለምሳሌ ያህል፦ የውል ሰነድ (contract document)፣ የሥራ ፍቃድ (Work Permit/order)፣ የግንባታ ፍቃድ (Building Permit)፣ የሥራ ምዘና መዝገብ (Checklists)፣ የዕለት ሥራ ማስታወሻ (Site Diary)፣ ንድፎች (Drawings) ... የመሳሰሉት ይገኙበታል። በሀገራችን የውል ፈጻሚዎች (አሠሪ፣ ተቋራጭ እና አማካሪ) ግጭት ውስጥ ለመግባታቸው አንዱና ዋነኛው ምክንያት እነዚህ ሰነዶች በግንባታ ሥራ አለመሟላታቸው መሆኑን የተጠኑ ጥናቶችም ጠቁመዋል። 💫ከእነዚህ ውስጥ  አንዱ የሆነውን የዕለት ሥራ ማስታወሻ (Site Diary) እንመለከታለን። ⏺ብዙ ጊዜ ስለዚህ ሰነድ ያለን ትኩረት ለዘብ ያለ ሆኖ የሚስተዋል ቢሆንም ብዙ የሥራ ተቋራጮች፣ አማካሪዎች እና አሠሪዎች ከስረውበታል።  
ክፍል አንድ  ዋና ዋና ጥቅሙ፦
1ኛ). የዕለት ተግባራትን መመዝገቢያ፡ ይህ የማስታወሻ ጥራዝ ወይም ሰነድ በየቀኑ በግንባታ ቦታው ላይ የተከናወኑ ሥራዎችን እንመዘግብበታለን። የተሰሩ ሥራዎችን፣ ግንባታው ያለበትን ደረጃ፣ በዕለቱ ያለውን የአየር ሁኔታ፣ ለግንባታ ሥራው የተሳተፉ ባለሙያዎችንና የጉልበት ሰራተኞችን ብዛት፣ የገጠሙ ችግሮችን፣ የተወሰዱ መፍትሔዎችን፣ በባለድርሻ አካላት የታዘዙ ልዩ ትእዛዞች (ካሉ) እነዚህ መረጃዎች የምንመዘግብበት የሁሉም የግንባታ ስራዎች አጠቃላይ ዕለታዊ መዝገብ ሆኖ ያገለግላል። ይህ ሰነድ የፕሮጀክቱን እድገት ለመከታተል ወሳኝ ሲሆን በዕለት ተዕለት እንቅስቃሴው ውስጥ ግልፅነትን ያረጋግጣል፣ የፕሮጀክት አስተዳዳሪዎች እና ባለድርሻ አካላት ስለቦታው ሁኔታ እንዲያውቁ ያግዛል። 2ኛ). ቅሬታ ወይም የክርክር የሚፈታበት ነው፦  በግንባታ ፕሮጀክቶች ውስጥ መጓተትን፣ የአቅም ለውጥን ወይም የሥራ ጥራትን በተመለከተ አለመግባባቶች ሊፈጠሩ ይችላሉ። በመሆኑም የዕለት ክስተት ማስታወሻው ሰነድ በቦታው ላይ ስለ ሁነቶች እና ሁኔታዎች ማስረጃ የሚያቀርብ ህጋዊ የግንባታ ሰነድ ሆኖ የሚቆጠር ስለሆነ በየትኛውም የፍትህ መንገድ ቅቡልነት አለው። ለምሳሌ ያህል፦ የጊዜ መጓተት የሚፈጥሩ ክስተቶች ካሉ (ለአብነት) ቀኑን ሙሉ ዝናብ ቢውል ወይም አካባቢው ረብሻ ቢሆን እነዚህ ክስተቶች የወሰዱትን ጊዜ (ሰዓት፣ ቀን፣ ወር) በቁጥር የምናሰላው ከ'Site Diary ላይ ለቅመን ስለሆነ ክስተቶቹ ባስተጓጎሉት የጊዜ መጠን ልክ በውሉ ላይ የነበረውን ግንባታ የሚጠናቀቅበትን ጊዜ ለማራዘም ያግዛል። በሌላም በኩል (ለምሳሌ) የግንባታ ግብአት ማቅረብ የአሠሪው (Client/employer) ድርሻ ቢሆን እና የግንባታ ጊዜ በዚህ የተነሳ ቢጓተትበት ሥራ ተቋራጩ የጊዜ ማራዘሚያ እና የሠራተኞች ያለሥራ የቆዩበትን ክፍያ አሠሪው እንዲከፍል ሊጠይቅበት የሚችለው በ'Site Diary ላይ በአግባቡ የተቀመጠ መዝገብ ካለ ነው። 3ኛ) ጥራትን ለመቆጣጠር ማረጋገጫ ይሆናል፦ site diary መያዝ የጥራት ቁጥጥር እርምጃዎችን እና ፍተሻዎችን ለመመዝገብ ያስችላል። ለምሳሌ፦ በዕለቱ የተሠራው ሥራ የፌሮ ብረት እና የአርማታ ሙሌት  ነው ብለን ብናስብ ለእያንዳንዱ ስትራክቸር የተጠቀምንው የፌሮ ብረት አይነትና ብዛት፣ የሲሚንቶ የአሸዋ እና የጠጠር ብዛት፣ የተከናወኑ የቤተሙከራ ሥራዎችና ውጤቶቻቸው እና የተስተዋሉ ያልተሟሉ ጉዳዮችን የምንመዘግብበት ስለሆነ የግንባታ ሥራ በዲዛይኑ መሰረት ዝቅተኛውን መስፈርት አሟልቶ እየተከናወነ ስለመሆኑና ስላለመሆኑ ጥራቱን እንድንቆጣጠር፣ የሚፈለገውን ደረጃና መስፈርት የሚያሟላ መሆኑን ለማረጋገጥ፣ ተጠያቂነትን ለማስፈን እና አጠቃላይ የፕሮጀክት ጥራትን ለማሻሻል ያግዛል።
ክፍል ሁለት፡ ይዘቱ ምን መምሰል አለበት
ይቀጥላል .....

🔺ታምራት ፕሌት እና ጄቦልት አቅራቢ🏗 📌ፕሌትና ጄቦልት በፈለጉት አይነት የተዘጋጀ አለን ✂️ላሜራ መቁረጫ መብሻና ማጠፊያ ማሽኖች አሉን 🔗ፌሮ (ቶንዲኖ) ጥርስ እናበጃለን እንዲሁም እናጥፋለን
🔺ታምራት ፕሌት እና ጄቦልት አቅራቢ🏗 📌ፕሌትና ጄቦልት በፈለጉት አይነት የተዘጋጀ አለን ✂️ላሜራ መቁረጫ መብሻና  ማጠፊያ ማሽኖች አሉን 🔗ፌሮ (ቶንዲኖ) ጥርስ እናበጃለን እንዲሁም እናጥፋለን 📐ማንኛዉንም የሞደፊክ ስራዎችን እንሰራለን 📍ኢትዮጵያ ዉስጥ የትም እንልክሎታለን! ➕➕➕➕➕➕➕➕➕ 📍አድራሻችን፦ ቁ.1 አዉቶብስ ተራ(መሳለሚያ)                     ቁ.2 መርካቶ                     ቁ.3 ተክለሀይማኖት 📞0904040477 📞0911016833

ማስታወቂያ | Advertising Mhretiab Construction Materials Trade/ምህረትአብ ገ/እግዚአብሔር አጠቃላይ የብረት ንግድ- አቅራቢ🏗 ጥራትና ታማኝነትን የተላበሰ አገልግሎት"
+3
ማስታወቂያ | Advertising
Mhretiab  Construction Materials Trade/ምህረትአብ  ገ/እግዚአብሔር   አጠቃላይ የብረት ንግድ- አቅራቢ🏗 ጥራትና ታማኝነትን የተላበሰ አገልግሎት" ከደንበኞች አብዛኛሆቻችሁ ታውቁታላችሁ
መገኛ አድራሻው ቦታ:-
📍- ተክለሃይማኖት በርበሬ በረንዳ ፔፕሲ
ስልክ ቁጥር:-
🔺📞+251- 944454610 🔺📞+251- 952730999 #LTZ 28 #LTZ 38 #LTZ 48 #CHS ከ ባለ 12mm ጀምሮ .... #RHS #I BEAM #U CHANNEL #H BEAM #Mesh Wire #የ ኣጥር ሽቦ #Galvanized Pipe #Angle #Aluminium Sheet #D ብረት#8 ቁጥር #ፌርሞችን በጥራትና በተመጣጣኝ ዋጋ ያገኛሉ! ስትፈልጉ በቀጥታ ይደውሉ📞..

🔺እጅግ ጠቃሚና ወቅታዊ የስራ መረጃዎች በየቀኑ በቻናሉ ላይ ይለቀቃሉ! @ቴሌግራም ገብተው ይመልከቱ! 🖥 http://t.me/con_site Official🚧❤ለሌሎችም ተያያዥ ስራ ላላቸው ባልደረቦቻ
+6
🔺እጅግ ጠቃሚና ወቅታዊ የስራ መረጃዎች በየቀኑ በቻናሉ ላይ ይለቀቃሉ! @ቴሌግራም ገብተው ይመልከቱ! 🖥
http://t.me/con_site Official🚧❤ለሌሎችም ተያያዥ ስራ ላላቸው ባልደረቦቻችሁ አጋሩ! እናመሰግናለን!
ኮንስትራክሽን የምትውዱ ተቀላቀሉ! በተለይ ኮንትራክተሮች፣ አማካሪዎች እና በኮንስትራክሽን ዘርፍ ውስጥ ላላችሁ ኢንጂነር (Engineer) ባለሞያዎች ተቀላቀሉ! 🤚 ቻናሉን አጋሩ!➡️Share ይደረግ! ➡️@Con_site 🏗💠

👉ጠቃሚ የመጽሀፍ ጥቆማ 🏷የህንጻ ቅርጽ እና ርዕደመሬት ንድፍ ለ ርዕደ መሬት ተከላካይ ኪነ ህንጻ ለህንጻ ነዳፊዎች እጅግ የሚጠቅም በርዕደ መሬት እና በህንጻዎች  አጠቃላይ ቅርጽ ንድፍ ላይ ያተኮረ በ1981እኤአ በአሜሪካን አገር በ ናሽናል ሳይንስ ፋውንዴሽን አማካኝነት የታተመ መጽሀፍ ፒዲኤፍ ከታች ተያይዟል። ይህ ባለ 310 ገጽ መጽሀፍ በምስሎች የበለጸገ መጽሀፍ ሲሆን ህንጻ ነዳፊዎች ህንጻዎቻቸውን ርዕደመሬት በሚያጠቃው አካባቢ  ሲነድፉ ከመጀመርያው የንድፍ እሳቤ አንስቶ የህንጻዎቻቸው አጠቃላይ ቅርጽ ውሳኔ ድረስ አትኩሮት ሊያደርጉባቸው የሚገቡ ዝርዝሮች ላይ በስፋት ትኩረት ያደርጋል። Building Configuration and Seismic Design The Architecture of Earthquake Resistance Christopher Arnold and Robert Reitherman , May 1981 A study conducted by Building Systems Development, Inc., San Mateo, California under a grant from the National Science Foundation, Washington, D.C. Via ethiopian architecture and urbanism @etconp

🧱New Point Bricks factory 新点砖厂🧱 Proud to be one of the leading bricks manufacturing in Ethiopia 🇪🇹 Chinese campany 🧱 The
+9
🧱New Point Bricks factory 新点砖厂🧱 Proud to be one of the leading bricks manufacturing in Ethiopia 🇪🇹 Chinese campany 🧱 The brick plant currently Produces 60,000 Bricks daily with high quality bricks in standard size 25*12*6 🧱 our factory compound in Menagesha ( west of Addis) Quality is our first priority 🧱 For more information join our telegram channel if you have demand contact us thanks谢谢 0912854327&0902378888

አዲሱ የትራፊክ ቅጣት
+5
አዲሱ የትራፊክ ቅጣት

INVITATION FOR BID👷‍♂ (PROCUREMENT OF WORKS) Country: Federal Democratic Republic of Ethiopia Contract Title: Civil works for Drilling, construction, and testing of one borehole. Reference: NCB/EEC/12/2017 The Ethiopian Engineering Corporation (EEC) invites sealed bids from eligible bidders for the procurement of Drilling, construction,n and testing of one borehole bid. The bidding documents require bidders to fulfill the following qualification requirements, General experience: The Bidder has successfully completed at least 2 boreholes in the past 5 years with 400 depth or greater depth Average Annual turnover: The average annual turnover calculated as total certified payments received for contracts in progress or completed within the last 3 years must as stated below. For evaluation purposes for local contractor's annual turnover shall be considered as the amount highest/peak/of all of the 5-year amounts for the local contractor 10,000,000.00 ETB for the local contractor in JV with foreign contractor 10,000,000.00 ETB.  Eligible documents are:-Renewed trade license for the current year, valid tax clearance, VAT registration certificate, Tax Payer Identification Certificate (TIN) and construction service registration certificate. Interested eligible bidders may obtain further information from Procurement Team Leader, Block 1. Floor 4, Corporate Service Office -EEC and inspect the bidding documents at the address given below during office hours from Monday to Thursday 8:00 AM to 12:30 PM and 1:30 PM to 4:00 PM, and Friday 8:00 AM to 11:30 AM and 1:30 PM to 4:00 PM. A complete set of bidding documents in English may be purchased by interested bidders on the submission of a written application to the address below and upon payment of a non-refundable fee of Birr 300.00 (Three Hundred Birr) starting from starting from the date of this publication. All bids must be accompanied by a bid security of Birr 300,000.00 (Three Hundred Thousand Birr) in the form of Cahier's payment order CPO or Unconditional Bank Guarantee letter from the local Bank and must be addressed to "Ethiopian Construction Design and Supervision Works Corporation" in a separate envelope, and be delivered to the address below on or before 10:00 AM on Jan. 30, 2025. Bid security in the form of an insurance bond shall not be accepted. Bids will be opened Jan. 30, 2025, at 10:30 AM in the presence of bidders' representatives, who choose to attend; at the address below. Electronic bidding will not be permitted. Late bids will be rejected. Bidders shall be required to submit: a. Sealed Technical Proposal including eligibility documents (mandatory documentary evidence): one original and one copy; and also b. Sealed Financial Proposal: one original and one copy, CPO or Unconditional Bank Guarantee EEC reserves the right to reject all or parts of the bid. The address(es) referred to above is (are): The Ethiopian Engineering Corporation, Procurement Team Office, EEC-Block 1, Floor No.4, Megenanga to Bole Airport ring road, at Gerji road junction and in front of former Imperial Hotel, Tel. No. +251 11 661 6522 P.O. BoX.2561, Addis Ababa, Ethiopia

INVITATION TO BID👷‍♂
All local eligible Contractors Forms Category BC-5/GC-5 and above who have Trade Licenses and Construction certificates valid for the year 2017 E.C. and Valid Registration Certificates from the  concerned issuing body are kindly invited to the Competition and advised to: Interested eligible bidders can purchase a complete set of bidding documents paying a non-refundable ETB 1000 (One thousand Birr) from ERCS, Oromia Regional Office Tel 0114405983 located at Saris -Adey Abeba (Addis Ababa). Submit sealed bid providing necessary material, labor, and equipment to execute Construction of the coordination office in Oromia Region, Merti Woreda, Abomsa town. All tenders must be submitted to Ethiopian Red Cross Society, Oromia Regional Office Tel 0114405983- located at Saris -Adey Abeba (Addis Ababa) along with a BID SECURITY (BID BOND) in acceptable Forms (CPO ONLY) SPECIFIED IN THE BIDDING DATA SHEET amounting to 2% of the bid offer, on a separate envelope. The CPO should be valid for 28 days after bid validity. Bidders are advised to submit Financial and Technical in separate wax-sealed envelopes labeled as ORIGINAL & COPY (Original Technical, Copy Technical, Original Financial, Copy Financial all in separate wax-sealed envelopes.). Also bid bond (bid security) by its separate wax-sealed envelope.  Opening ceremony & submitting bid only at ERCS, Oromia Regional Office, Saris -Adey Abeba (Addis Ababa). Obtain further information from the address mentioned above. You can visit the site envisaged for the construction and acquire necessary reconnaissance. The bid will be closed on the 15th calendar day of the announcement of this bid in the newspapers at 2:00 pm and open on the same date at 2:30 pm, ERCS, Oromia Regional Office, and if the date is a holiday (not working day) on the next working date at 10:00 AM. ERCS, Oromia regional office has the right to reject any or all bids. Tel +251-114-40 59-83 ETHIOPIAN RED CROSS SOCIETY OROMIA REGIONAL OFFICE