Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗
Kanalga Telegram’da o‘tish
Addis Ababa, Ethiopia Con-Site is a Comprehensive Construction Filed Works and Materials Reference Catalogue for Architects, Engineers, Consultants and Customer service. t.me/ConsitesolutionBot ☜|]Chat us! Buy ads: https://telega.io/c/consite
Ko'proq ko'rsatish3 586
Obunachilar
-324 soatlar
-227 kun
-930 kun
Postlar arxiv
#ADVERTISEMENT
🔧📐📐ፀግሽ ፕሌት እና ጄቦልት 📐📐
መማምረቻ ድርጅት⚙🔧🛠
🛠🛠🛠የምንሰጣቸው አገልግሎቶች🛠🛠🛠
1 መገለጫችን የሆነው የሞደፊክ ስራዎች
2 እዲሁም ፕሌት ከ 1ሚሊም እስከ 30 ሚሊም እንቆርጣለን እበሳለን
3 በመቀጠል ጄቦልት 12ሚ እስከ 32ድረስ ጥርስ አውጥተን አጥፈን እናቀርባለን
4 የተለያዩ ቦልቶች በፈለጉት መጥን
📍 አድራሻ መገኛችንቁ1. በእጆት ባለ ስልክ ለናተ ቅርብ ቁ2. በታታሪዎች መገኛ ኮርቻ ተራ ቁ3. አየር ጤና ኪዳን ምህረት ጊቢ ማንኛውም ልሜራ እዛው በዘመናዊ ማሽን እቆርጣለን ቁ4. ሴሚት ፍየል ቤት በቅርባ ባራቱም አቅጣጫ ማሳሰብያ ከጊዜው አንፃር የዋጋ ንረት ካሳሰቦት እኛጋ እሚገርም መፍትሄ አለ በማያስቡት መልክ ስራዎን ይሰራሉ ይደውሉ ስልክ ቁጥር☎️ 📞0912492727 📞0913061530 📞0923764834 መልካም ስራ ለራስ ነው ቸር ይግጠማቹ ፀግሽ ፕሌት እና ጄቦልት!
💥 መልካም ዜና ከ Noon Building Material 💥
- ለውድ ደንበኞቻችን በአይነቱ ለየት ያለ channel ይዘን መጥተናል, የ ዕቃዎችን ውድነት በማስመልከት የተዘጋጀ ::
- በጅምላ ዋጋ እንሸጣለን:-
- በየቀኑ የዋጋ ዝርዝር
- ኦርጅናል እቃዎችን
- አዳዲስ ምርቶችን
$$ ሁሉንም የህንፃ መሳሪያዎች $$ በየቀኑ የዋጋ ዝርዝር $$ ኦርጅናል አቃዎች ብቻ ነው የሚያገኙት
አድራሻ :- መርካቶ አድማስ ህንፃ F136B 📌 Contact +251912347922 or 0911943313 @Hamdi_Ah 🛍ቻናላችን :- @nuunhardwarestore
+9
We are importing china porcelain ceramics with different size and color
0911798889
🧱New Point Bricks factory 新点砖厂🧱 Red brick:- This is the classic brick color that you see Quality with affordable price 🧱ጥራት ያላቸውን እና ለተለያዩ ለግንባታ አገልግሎት የሚውሉ የቀይ ሸክላ ጡቦችን እናመርታለን።
🧱 ለሙሉ የቤት ግንባታ፣
🧱ለባንክ ቤት ካዝና፣
🧱 ለግቢ አጥር ማጠሪያ፣
🧱 ለመንገድ ዳር ጠርዞች፣
🧱 ለሆቴሎች፣ሬስቶራንት፣እና ካፌዎች ማሳመሪያ ፣
🧱 ለx-ray ክፍሎች፣
🧱 ለፍሳሽ ማንዋሎች፣
🧱 ለኪችን ሲንክ ማስቀመጫ ፣
🧱 ለሻወር ገንዳ ማሰቀመጫ፣
🧱 የPBC ፍሳሽ ማስወገጃ ለመሸፈን፣
🧱 ለአበባ መትከያ
🧱 ለብረት ማቅለጫ ፈርኒስ፣
🧱 ለፒዛ ኦቭን፣
🧱 ለምድጃ፣
🧱 ለቆሻሻ ማቃጠያ፣
NEW POINT BRICK FACTORY
*We produced best quality clay bricks for various construction purposes.
🧱 For building construction,
🧱 For bank vaults,
🧱 Fence for the yard,
🧱 For road edges,
🧱 For Hotels,Restaurants,and Cafes decoration,
🧱 For x-ray rooms,
🧱 For manuals,
🧱 For kitchen,
🧱 For shower tray
🧱 To cover PBC drains,
🧱 For garden,
🧱 Furnace For steel factory,
🧱 For pizza oven,
🧱 For waste incinerator, 🧱 For more information join our telegram channel 🧱Order now 📲0912854327,0902378888 🧱"Quality is our first priority 🧱Thank you 谢谢
Construction Works of Bedelle - Metu Road Periodic Maintenance Project (61+000-112+000)
The time zone is: East Africa Time (GMT+3:00)
Package Information
Invitation Date Jul 24, 2025
Procurement Reference No ERA-NCB-W-0153-2017-BID-Open
Procurement Category Works
Market Type National
Procurement Method Open
Procurement Classification
Code Title
72141003 Highway and road maintenance service
Object of Procurement Construction Works of Bedelle - Metu Road Periodic Maintenance Project (61+000-112+000)
Description Not Available
Lot Number 1
Clarification Request Deadline Aug 14, 2025, 5:00:00 PM
Pre-Bid Conference Schedule Not Applicable
Site Visit Schedule Not Applicable
Bid Submission Deadline Aug 26, 2025, 2:00:00 PM
Bid Opening Schedule Aug 26, 2025, 2:30:00 PM
Terms and Conditions The Ethiopian Roads Administration reserves the right to accept or reject any or all bids.
Apply online via EGP
በነሐሴ_ወር_2017_ዓ፣ም_የሚሸጡ_ንብረቶች_የሀራጅ_ሸያጭ_ማሽጻታቂያ_1.PDF4.49 MB
💥 መልካም ዜና ከ Noon Building Material 💥
- ለውድ ደንበኞቻችን በአይነቱ ለየት ያለ channel ይዘን መጥተናል, የ ዕቃዎችን ውድነት በማስመልከት የተዘጋጀ ::
- በጅምላ ዋጋ እንሸጣለን:-
- በየቀኑ የዋጋ ዝርዝር
- ኦርጅናል እቃዎችን
- አዳዲስ ምርቶችን
$$ ሁሉንም የህንፃ መሳሪያዎች $$ በየቀኑ የዋጋ ዝርዝር $$ ኦርጅናል አቃዎች ብቻ ነው የሚያገኙት
አድራሻ :- መርካቶ አድማስ ህንፃ F136B 📌 Contact +251912347922 or 0911943313 @Hamdi_Ah 🛍ቻናላችን :- @nuunhardwarestore
በዩኒቲ-ኮንስትራክሽን ካታሎግ🏗
- የቴሌግራም ገፅ ምን ሊያገኙ ይችላሉ?
- ሊንክ: t.me/unitysupplierdb1 🤏
የኮንስትራክሽን ባለንብረቶች ድርጅቶች
ቀጥታ ከአቅራቢዎችን ጋር ይገናኛሉ!
👉 ኮንትራክተሮች/ሥራ ተቋራጮችን፣
👉 ወቅታዊ የግንባታ ዕቃ ዋጋ ገበያ ፣
👉 ጨረታ ቢዝነስ ነክ ጥቆማዎች፣
👉 የስራ ማስታወቂያዎች፣
👉 ጠቃሚ የኮንስትራክሽን መረጃዎች፣
👉 ሌላው የተለያዩ ያገለገሉ/Used የኮንስትራክሽን ማቴሪያሎችን.. .)እነዚህን እና ሌሎች ከግንባታ ስራ ባለሞያዎች ከደንበኞችን ጋር ቀጥታ ትገናኛላችሁ! እናመሰግናለን!
ይቀላቀሉ! ወዳጆችዎንም ይጋብዙ!
በስራ ላይ~ ሰናይ ቀን ተመኘን!🤚
ቻናሉን አጋሩ! Share ይደረግ!Construction Solution-Consite Telegram | Facebook | Tiktok Social media- Networks @consite🏗
+6
አዲስ አበባ መንገዶች በ2017 ከሦስት ቢሊዮን ብር በላይ የሚገመት የግንባታ ግብዓቶችን አመረተ
♦️
የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን በ2017 በጀት ዓመት ላከናወናቸው የመንገድ ግንባታና ጥገና ሥራዎች አገልግሎት የሚውሉ ልዩ ልዩ የግንባታ ግብዓቶችን በራስ ኃይል በማምረት ጥቅም ላይ አውሏል።
ባለፉት 12 ወራት በባለስልጣኑ የተለያዩ ማምረቻ ሳይቶች ተመርተው ጥቅም ላይ ከዋሉት የግንባታ ግብዓቶች መካከል፤ ልዩ ልዩ የካባ ምርቶች፣ ገረጋንቲ፣ ሰብ ቤዝ፣ ቤዝ ኮርስ፣ የተለያየ መጠን ያላቸው የጠጠር ምርቶች፣ አስፋልት፤ የተለያዩ ቱቦዎችች እና ታይልስ ፣ እንዲሁም ማንሆልክዳን ውጤቶች ይገኙበታል፡፡ በዚህም ቀደም ሲል በግዢ ይቀርብ የነበረውን የግንባታ ግብዓት በራስ አቅም መሸፈን ተችሏል፡፡
ባለሥልጣን መስሪያ ቤቱ ልዩ ልዩ የግንባታ ግብዓቶችን የራስ አቅም ማመረት መቻሉ፤ በግብዓት እጥረት ምክንያት በመንገድ ግንባታና ጥገና ሥራዎች ላይ ይፈጠር የነበረውን መጓተት በማስቀረት፣ በተመጣጣኝ ወጪ በራስ ኃይል የመንገድ ግንባታና ጥገና ሥራዎች በፍጥነት ለመፈፀም ከፍተኛ እገዛ ማድረጉን አስታውቋል፡፡
+2
ወጋገን ባንክ እና ጃምቦ ኮንስትራክሽን በቅንጅት ለመሥራት ተስማሙ
ስምምነቱ በውጪ የሚኖሩ ዳያስፖራና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ለቤት መግዣ እስከ 80 በመቶ የብድር ዕድልን የሚያመቻች ነው
ወጋገን ባንክ ከጃምቦ ኮንስትራክሽን ኃ.የተ.የግ.ማ ጋር እያደገ የመጣውን የመኖሪያ ቤት ፍላጎት ለማሟላት አስፈላጊ የፋይናንስ አቅርቦት በማመቻቸት በተለይም የዳያስፖራ ማኀበረሰብ በሃገር ውስጥ የቤት ባለቤት ማድረግ የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት በዛሬው ዕለት ሐምሌ 24 ቀን 2017 ዓ.ም
በባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ተፈራረመ፡፡
በወጋገን ባንክ በኩል ስምምነቱን የፈረሙት አቶ ኪዳነ ገ/ሥላሴ የባንኩ የኦኘሬሽን ዘርፍ ም/ሥራ አስፈፃሚ ሲሆኑ በጃምቦ ኮንስትራክሽን በኩል ደግሞ አቶ ደበበ ሰይፉ የቤት አልሚው ዋና ሥራ አስፈፃሚ ናቸው፡፡
በፊርማ ስነ ስርዓቱ ላይ አቶ ኪዳነ ገ/ሥላሴ፦ ወጋገን ባንክ ከቤት አልሚዎች ጋር የፋይናንስ አቅርቦት በማመቻቸት በቅንጅት እየሠራ እንደሚገኝ ጠቅሰው፣ የካበተ ልምድ ካለው የጃምቦ ኮንስትራክሽን ጋር ለመሥራት ስምምነት መፈራረሙ ባንኩ በቤት ልማት ዘርፍ የሚያደርገውን ተሳትፎ የበለጠ እንደሚያጠናክረው ገልፀዋል፡፡የጃምቦ ኮንስትራክሽን ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ ደበበ ሰይፉ በበኩላቸው፦ ወጋገን ባንክ እያደረገ ያለው የፋይናንስ አቅርቦት በሴክተሩ የሚስተዋለውን የቤት እጥረት ለመፍታት ከፍተኛ አስተዋፅዖ እንደሚኖረው ተናግረዋል፡፡
ባንኩ ለቤት መግዥያ የሚያቀርበው የብድር አገልግሎት የብድር አሰጣጥ መመሪያውን ለሚያሟሉ ከሀገር ውጪ የሚኖሩ ዳያስፖራ እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን እስከ 80 በመቶ የሚሆነውን የቤቱን ዋጋ መሸፈን የሚያስችል ነው፡፡t.me/infraconmedia
