Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗
Kanalga Telegram’da o‘tish
Addis Ababa, Ethiopia Con-Site is a Comprehensive Construction Filed Works and Materials Reference Catalogue for Architects, Engineers, Consultants and Customer service. t.me/ConsitesolutionBot ☜|]Comments Construction Solution Official Service
Ko'proq ko'rsatish3 590
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
+37 kunlar
+4830 kunlar
Postlar arxiv
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የፕሮጀክቶች ፖርትፎልዮ ማኔጅመንት ጽ/ቤት ለካራ ቆሬ ዕቃ ግምጃ ቤት የአጥር ግንባታ የእጅ ስራ በዘርፉ ከተሰማሩ ደረጃ 8 እና ከዛ በላይ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ከዚህ በታች የተመለከቱትን መስፈርቶችን የሚያሟሉ ድርጅቶች በጨረታው መወዳደር ይችላሉ ፡:
+1
የአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ በ2018 በጀት አመት ለሚያከናውናቸው የግንባታና ጥገና ስራዎች የሚያገለግሉ የተለያዩ የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎችና ተሽከርካሪዎች ኪራይ እና የናፍታ፣ ዘይትና ቅባት ግዥ ጨረታ አውጥቷል።ዝርዝሩንም ከጨረታ ማስታወቂያው መመልከት ይቻላል።
#ADVERTISEMENT
🔧📐📐ፀግሽ ፕሌት እና ጄቦልት 📐📐
መማምረቻ ድርጅት⚙🔧🛠
🛠🛠🛠የምንሰጣቸው አገልግሎቶች🛠🛠🛠
1 መገለጫችን የሆነው የሞደፊክ ስራዎች
2 እዲሁም ፕሌት ከ 1ሚሊም እስከ 30 ሚሊም እንቆርጣለን እበሳለን
3 በመቀጠል ጄቦልት 12ሚ እስከ 32ድረስ ጥርስ አውጥተን አጥፈን እናቀርባለን
4 የተለያዩ ቦልቶች በፈለጉት መጥን
📍 አድራሻ መገኛችንቁ1. በእጆት ባለ ስልክ ለናተ ቅርብ ቁ2. በታታሪዎች መገኛ ኮርቻ ተራ ቁ3. አየር ጤና ኪዳን ምህረት ጊቢ ማንኛውም ልሜራ እዛው በዘመናዊ ማሽን እቆርጣለን ቁ4. ሴሚት ፍየል ቤት በቅርባ ባራቱም አቅጣጫ ማሳሰብያ ከጊዜው አንፃር የዋጋ ንረት ካሳሰቦት እኛጋ እሚገርም መፍትሄ አለ በማያስቡት መልክ ስራዎን ይሰራሉ ይደውሉ ስልክ ቁጥር☎️ 📞0912492727 📞0913061530 📞0923764834 መልካም ስራ ለራስ ነው ቸር ይግጠማቹ ፀግሽ ፕሌት እና ጄቦልት!
+3
ማስታወቂያ:-NAYHAf Construction Metal Trading- አቅራቢ🏗 ጥራትና ታማኝነትን የተላበሰ አገልግሎት" ከደንበኞች አብዛኛሆቻችሁ ታውቁታላችሁ
መገኛ አድራሻው ቦታ:-📍- ተክለሃይማኖት በርበሬ በረንዳ
ስልክ ቁጥር:-🔺📞+251- 944454610 🔺📞+251- 952730999 #LTZ 28 #LTZ 38 #LTZ 48 #CHS ከ ባለ 12mm ጀምሮ .... #RHS #I BEAM #U CHANNEL #H BEAM #Mesh Wire #የ ኣጥር ሽቦ #Galvanized Pipe #Angle #Aluminium Sheet #D ብረት#8 ቁጥር #ፌርሞችን በጥራትና በተመጣጣኝ ዋጋ ያገኛሉ! ስትፈልጉ በቀጥታ ይደውሉ.. .
Elegant & Durable PVC Doors ✨
Upgrade your home with stylish PVC doors featuring modern glass designs. Strong, beautiful, and long-lasting!
📍አድራሻ : ጋዜቦ አደባባይ፣ ከ ሙሌሙል ዳቦ ቤት አጠገብ
ለበለጠ መረጃ በዚህ ሰልክ ይደውሉ
📞 0930099145 | 0930099146"
ቤትዎን በዘመናዊ እና ቆንጆ የPVC በሮች ያዘምኑ።
ጠንካራ፣ ውብ፣ እና የረጅም ጊዜ የሚቆዩ!
👉📓በመንግስት ፕሮጀክቶች ላይ ከ17 ቢሊዮን ብር በላይ መባከኑን የኦዲት ሪፖርት አጋለጠ!
▪️የፌዴራል ዋና ኦዲተር በቅርቡ ባወጣው ሪፖርት መሠረት፣ በመንግሥት ፕሮጀክቶች ላይ ከፍተኛ የገንዘብ ብክነትና የሥርዓት ክፍተት መኖሩን አጋልጧል።
▪️ሪፖርቱ እንደሚያሳየው በመንገድ ግንባታና በዩኒቨርሲቲ ፕሮጀክቶች ላይ ብቻ ከ17 ቢሊዮን ብር በላይ የሚገመት ገንዘብ መባከኑን አረጋግጧል።
▪️ሪፖርቱ እንደሚያመለክተው፣ ከ180 በላይ የመንገድ ፕሮጀክቶች ከመጀመሪያ በጀታቸው በተጨማሪ ከ13.26 ቢሊዮን ብር በላይ ተጨማሪ ወጪ አስከትለዋል። ይህም ከ75% በላይ የሚሆኑት ፕሮጀክቶች ከፍተኛ የሆነ ተጨማሪ ወጪ እንደደረሰባቸው ያሳያል።
▪️የፕላንና ልማት ሚኒስቴር ባለሥልጣናት ለዚህ ችግር እንደምክንያት የካሳ ክፍያና የመሬት ወሰን ችግሮችን፣ የጸጥታ ሁኔታዎችን፣ የፋይናንስ ፍሰት መጓተትን፣ የዋጋ ግሽበትን እና የውጭ ምንዛሪ እጥረትን ጠቅሰዋል።
(ቪኦኤ)
+1
👉የገደብ ወንዝ ድልድይ ከነገ ጀምሮ ለአገልግሎት ክፍት ይሆናል
ነሐሴ 3 ቀን 2017 ዓ.ም ሌሊት ጮቄ ተራራ ላይ የጣለው ከባድ ዝናብ ባስከተለው ጎርፍ በደረሰበት ጉዳት ምክንያት በተገጣጣሚ ብረት የመገንባቱ ሥራ ሲከናወንለት የቆየው የገደብ ወንዝ ድልድይ በዛሬው ዕለት ሥራው ሙሉ በሙሉ በመጠናቀቁ ከነገ ነሐሴ 18 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ ለአገልግሎት ክፍት ይሆናል፡፡
በጎርፍ ምክንያት ድልድዩ ጉዳት ከደረሰበት ጊዜ ጀምሮ ግንባታው እስኪጠናቀቅ በትዕግስት ሲጠባበቁ ለቆዩ መንገደኞችና አሽከርካሪዎች የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ምስጋና እያቀረበ ድልድዩ ሁለት መኪና በአንዴ ማስተላለፍ ስለማይችል በመጠባበቅ እንዲተላለፉ፣ ድልድዩ የሚገኝበት ቦታ ኩርባ ላይ ስለሆነ ፍጥነት በመቀነስ እና ቅድሚያ በመስጠት በትዕግስት እንዲተላልፉ ያሳስባል፡፡
🔲 የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር
1063_2017_የታክስ_ኦዲት_የሚከናወንበትን_ሥርዓት_እና_የታክስ_ስሌት_ማስታወቂያ_የሚወጣበትን_አኳኋን.pdf5.85 MB
ADVERTISMENT
ታምራት ፕሌት እና ጄ ቦልት አቅራቢ
✅የምንሰጣቸው አገልግሎቶች
🔅 ፕሌት any Size & thickness
🔅 ጄ ቦልት (ጥርስ ማዉጣትና ማጠፍ)
🔅 የተለያዩ [modefic] ስራዎችን እንሰራለን።
♦️ ማንኛዉንም ብረታ ብረት እንገዛለን።
☎️ስልክ 0904040477 ወይም 0911016833 ደውለው ያግኙን
📱ቴሌግራም ላይ ፦https://t.me/heavenic1
አድራሻ፦ ቁ 1.መርካቶ
ቁ.2 አየር ጤና ኪዳነ ምህረት
ጥራትና ታማኝነት መለያችን ነው።
ታምራት ፕሌት እና ጄ ቦልት አቅራቢ
የቀላል ባቡር መስመር በሚያልፉባቸው አካባቢዎች የትራፊክ እንቅስቃሴውን ማቀላጠፍ የሚያስችል መፍትሔ እየተሰጠ ነው
*
የቀላል ባቡር መስመር በሚያልፉባቸው አካባቢዎች የተሽከርካሪ ማቋረጫ በቅርብ ርቀት ባለመኖሩ ምክንያት አሽከርካሪዎች ረጅም ርቀት ለመጓዝ ይገደዳሉ።
ይህም ተጨማሪ ወጪና የጊዜ ብክነትን የሚያስከትል ከመሆኑም ባሻገር፣ በአጠቃላይ የትራፊክ እንቅስቃሴው ላይ ከፍተኛ ተፅዕኖ ያሳድራል።
ይህን መነሻ በማድረግ ሁለተኛው ምዕራፍ የኮሪደር ልማት በሚያልፍባቸው አንዳንድ አካባቢዎች የተሽከርካሪ መተላለፊያ መንገዶች እየተከፈቱ ነው።
ለም ሆቴል አካባቢ በሚገኘው የመንገድ መጋጠሚያ ሥፍራ የተከፈተው ይህ የተሽከርካሪ መተላለፊያ መንገድ የመፍትሔው አንዱ ማሳያ ተደርጎ የሚወሰድ ነው።
💥 መልካም ዜና ከ Noon Building Material 💥
- ለውድ ደንበኞቻችን በአይነቱ ለየት ያለ channel ይዘን መጥተናል, የ ዕቃዎችን ውድነት በማስመልከት የተዘጋጀ ::
- በጅምላ ዋጋ እንሸጣለን:-
- በየቀኑ የዋጋ ዝርዝር
- ኦርጅናል እቃዎችን
- አዳዲስ ምርቶችን
$$ ሁሉንም የህንፃ መሳሪያዎች $$ በየቀኑ የዋጋ ዝርዝር $$ ኦርጅናል አቃዎች ብቻ ነው የሚያገኙት
አድራሻ :- መርካቶ አድማስ ህንፃ F136B 📌 Contact +251912347922 or 0911943313 @Hamdi_Ah 🛍ቻናላችን :- @nuunhardwarestore
Endi mavjud! Telegram Tadqiqoti 2025 — yilning asosiy insaytlari 
