cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

firo z man

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
196
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

549_Gender_as_A_Causal_Factor_in_Conflict.pdf5.53 KB
Peacebuilding_and_the_Conflict_Resolutio (2).pdf1.24 KB
Peacebuilding_and_the_Conflict_Resolutio (1).pdf1.24 KB
The_Concept_of_Peace_Violence_and_Confl.pdf4.60 KB
INTRODUCTION_TO_PEACE_STUDIES.pdf1.06 MB
PeaceandConflictStudies_EvolutionRelevanceandApproachesforChange.pdf3.06 KB
The_importance_and_significance_of_peace_studies_w.pdf2.12 KB
negotiation-conflict-resolution-peacebuilding (1).pdf1.65 KB
Gender conflict and peacebuilding.pdf1.79 MB
concept of peace.pdf4.75 KB
Peacebuilding_and_the_Conflict_Resolutio.pdf1.24 KB
ConflictConflictResolutionCCP209.pdf2.11 KB
የእንባሽን ዋጋ ለማያከብር ሰው አታልቅሺ አንዳንድ ሰዎች ውስጣቸውን ይደብቁና ፊታቸውን ያሳዩናልአቤት የውሸት የሚወደኝ ሰው ብዛቱ😏
Hammasini ko'rsatish...
ጥያቄ! ዛሬ የወለጋ ህዝብ በጠላት ድሮን ሲጠቃ ሌሎቻችን እንዳልሰማ ተደብቀን ነገ በምን ሞራል ነው የወለጋ ህዝብ ህዝባችን ነው የምንለው ? መልስ አላችሁ !!
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
አማሪካን ውስጥ የሚሰራ ምንም አይነት ገዳም የለም ይሄ መስበስበው ገንዘብ ጎንደር ውስጥ ፋኖ እና ሻቢያን በመሳርያ ለማጠናከር ነው መንግሥት በግዜ እርምጃ ሊወስድ ይገባል
Hammasini ko'rsatish...
02:21
Video unavailableShow in Telegram
ወለጋን ለምን ነፍጠኛ እና ብልፅግና ጆኖሳይድ እንደሚፈፅሙበት ከራሳቸው አንደበት " ወለጋን ከነቀልነው ኦሮሞነት ይጠፋል " ለዚህ ነው ኦሮሞ. በያለህበት በምትችለው ትንቅንቅ ይዘህ ብልፅግና እና ነፍጠኛን ልክ አስገባ ምንለው
Hammasini ko'rsatish...
18.96 MB
Dr.Alii Birraa yaa Galmee seenaadha Kuufama ogummaa Yaa Faajjii qabsoodhaa Madda walabummaa Ka'uumsa aartii keenya Abbaa Oromoo maraa Soqee kan diddiriirsee Kallatti hundaan karaa Qareessa gameessa Kuusaa seenaaf aartii Gorsaafi qajeelchaa Daa'imaa haga jaartii Iddoo dhukkubbiitti Kan dursee argamuu Lubbuusa sabaa laate Sabaaf kan wareegamuu Yeroo jarri dubbatuutti Dhugaa sobaan dabsaa Haasaan afaan Oromoo Raadiyoonii cabsaa Sagalee kiilooleedhaan Dhugaa baasee gaaratti Afaan ishee qabachiisee Qaanfachiisee jaratti Dhukkubbii lammiitiif Soqee Dawaa baasee Iddoo hunduma tuqee Kan rafe hirriba kaasee Qabsaa'a mirga namaa Gaaddisa Oromootaa Hin duune ni boqatte Ati yoomuu gootaa Onneen lammii hundaa Sin utubame jiraataa Dadhaban ciseeyyuu Muuziqa keen tiraataa Bahaa haga dhiiha Kibbaa haga kaabatti Dacheen Oromiyaa Maqaa keen jabaatti Dr Alii Birraa jedha Gadaammeessa keessa Seenaa kee ol fuudhee Hojii keetu odeessaa Eega Hayyiicha koo qaroo Abbaa labanii dheeraa Nagaan nu boqadhu Du'a hin hafanii seeraa Dhaloonni at horattee Baayyeedha kitilaa Sanyiin kee lateera Guyyaadhan biqilaa
Hammasini ko'rsatish...
ገና ፊርማው 1 ቀን ሳይሞላው ውሀ በላው 😅 ዛሬ በማይጨው የአብይ ጦር በተደጋጋሚ በመመላለስ የአየር ድብደባ አድርጓል። ብዙ ንፁሀን ሞተዋል ቆስለዋል። ድምፀ ወያኔም ስለ ድርድሩ ማውራቱን ትቶ "ፋሽሽት አብይ አህመድ " ማለቱን ጀምሯል። ነገሩ ሲታይ ካሁኑ ድርድሩ መክሸፉን ያመላክታል። ለሞቱት ንፁሀን ነብስ ይማር 😢 @our_oromia @my_oromia
Hammasini ko'rsatish...
Repost from Gumaa Saaqqataa
ከደቡብ አፍሪካ የተሰማው... እንደአንዳንድ የዲፕሎማቲክ ምንጮች አገላለፅ ድርድሩ በመግባባትና በጥሩ መንፈስ እንደተጀመረና በሂደትም ሁሉንም የሚያግባባ የጋራ ስምምነት ሊደረስ ይቻላል ተብሎ ተስፋ የተደረገበት ነው። ልክ እንደዲፕሎማቲክ ማህበረሰቡ በተደራዳሪዎች (በተለይ የትግራይ) ዘንድም በድርድሩ ሂደት ላይ ተስፋ ያለው እንደሆነ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ሲንፀባረቅ ቆይቷል። ይሁን እንጂ ለሁለትና ሶስት ቀናት በመግባባትና ጥሩ መንፈስ ሲካሄድ የቆየው የድርድር ሂደት ሓሙስ እለት በተደረገው የድርድር ሂደት ወቅት ተግዳሮት እንዳጋጠመውና ይህም በአደራዳሪዎች የቀረበው አጀንዳ በማፈንገጥ የትግራይ ሰራዊት ትጥቅ እንዲፈታና አመራሮቹ በ24 ወይም በ72 ሰዓት ውስጥ እጃቸውት ካልሰጡ በኢትዮጵያ መንግስት በኩል የሚደረግ የተኩስ ማቆምም ሆነ የረድኤትና የአገልግሎት አቅርቦት እንደሌለ በኢትዮጵያ ተደራዳሪዎች ዘንድ መቅረቡ ተከትሎ እንደሆነ የዲፕሎማቲክ ምንጮቹ ጠቁመዋል። ከዚህ በመነሳትም የድርድሩ ሂደት ተንገራግጮ መቆሙንና በአደራዳሪዎች ዘንድም ድንጋጤና ግራ መጋባት እንደፈጠረ ምንጮቹ ገልፀዋል። ይህን ተከትሎም አደራዳሪዎቹ ለማግባባት ቢጥሩም እንዳልተሳካላቸውና በመጨረሻም ተስፋ በመቁረጥ ሁለቱም ተደራዳሪዎች አቋማቸውና ሃሳባቸው በፅሁፍ ለእሁድ እንዲያቀርቡ እንዳሳወቋቸው ምንጮቹ አክለው ገልፀዋል። (የተደራዳሪዎቹ የመጨረሻ አቋም በፅሁፍ እንዲቀርብ መደረጉ በዲፕሎማሲው ጥሩ እንደሆነ የመረጃው ምንጭ ዲፕሎማቱ ገልፀዋል።) እንደአንዳንድ የዲፕሎማቲክ ምንጮች አገላለፅ ሓሙስ እለት በኢትዮጵያ ተወካዮች የቀረበው አፍራሽ አቋም የተንፀባረቀው በመሬት ላይ አድዋ አካባቢ ከአንድቀን በፊት በትግራይ ሃይሎችና  የኤርትራና ኢትዮጵያ ሰራዊቶች መካከል የነበረው ጦርነት በነዚህ  ሃይሎች ላይ በተለይ ደግሞ በኤርትራ ሰራዊት ላይ የደረሰው ምትና ኪሳራ የፈጠረው reaction እንደሆነ እየገለፁ ይገኛል። በሌላ በኩል ደግሞ የሀሙሱ reaction የመጣው ታስቦበት እንደሆነ ከሀሙስ በፊትም አልሳካ ብሏቸው ምቹ ሁኔታዎችና አጋጣሚዎችን ሲጠብቁ ቢቆዩም ነገር ግን በተለያዩ መልኩ ሂደቱን ለማደናቀፍ ሙከራዎች ሲያደረግ እንደነበረ ምንጮች ገልጸዋል፡፡ ይህም ድርድሩ ከጅምሩ ጀምሮ በተለያየ መንገድ የሚገለፅ እንከን ለመፍጠር በኢትዮጵያ ተደራዳሪዎች ዘንድ ሲንፀባረቅ እንደነበሩና ከነዚህም ለአብነት የሚቀርበው በድርድሩ ወቅት በኢትዮጵያ ተደራዳሪዎች ዘንድ የታየው ወይም ይንፀባረቅ የነበረው ውሳኔ ለመስጠት አለመቻል አዝማሚያዎች ነው፡፡ ከዚህ በመነሳትም በአደራዳሪዎች ዘንድ በድርድሩ ውሳኔ የሚሰጥ ባለስልጣን መኖር የግድ እንደሆነና በመሆኑም የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩና የድርድሩ ሊቀመንበር ነው የሚባለው ደመቀ መኮንን ድርድሩ ላይ እንዲሳተፍ ጥያቄ ቀርቦ እንደነበረ የመረጃ ምንጮቹ ይጠቅሳሉ። የድርድሩ ያለውጤት የመበተን ፍላጎቱና ሂደቱ  ከጅምሩም ታቅዶበት የነበረ ቢሆንም   አድዋ ላይ ያጋጠማቸው ምትም ትልቅ አስተዋጽኦ እንዳደረገ ምንጮች ይናገራሉ። ይህ ከሆነ ዘንድ የኢትዮጵያ ተደራዳሪዎች ለምን ደቡብ አፍሪካ ድረስ መጡ ከተባለም እውነታው የአለማቀፉ ማህበረሰብ በአብይ መንግስት ላይ ከዚህ በፊት ያልታየና ያልነበረ ጠንከር ያለ ጫና በመፍጠራቸው እንደሆነ ነው የሚነገረው። የኢትዮጵያ መንግስት በድርድሩ እንዲሳተፍና ጦርነቱ በአስቸኳይ እንዲቆም፣ ሰብአዊ እርዳታ ያለምንም ዕንቅፋት አስቸኳይ እንዲጀመርና የኤርትራ ሰራዊት ከትግራይ ግዛቶች እንዲወጣ በኦፊሻል ከመግለፃቸው በተጨማሪ በከፍተኛ የመንግስት አመራሮቻቸው በመጠቀም ለአብይ አህመድ ሳይቀር በቀጥታ እንደተነገረውና በዋሽንግተን ዲሲም ከአለማቀፉ የገንዘብና የፋይናንስ ተቋማት ጋር ድርድር ገብቶ የሰነበተው የኢትዮጵያ መንግስት ተወካዮችም እንዲሁ ፋይናንሱ የሚለቀቀው ጦርነቱን በአስቸኳይ ሲያቆሙና ወደ ትግራይ የሰብኣዊ እርዳታ ያለእንከን እንዲገባና የአገልግሎት አቅርቦትም ለማስጀመር ሲችሉ እንደሆነ በግልፅ እንደተነገራቸውና ይህ ካልሆነ ግን የጠይቁት ፋይናንስ እንደማይለቀቅ ብቻ ሳይሆን የተለያየ ደረጃና መገለጫ ያለው ዘርዘር ያለ የማእቀብ እርምጃ እንደሚወሰድባቸው ማስጠንቀቃቸው ተከትሎ እንደሆነ በስፋት እየተነገረ ይገኛል። ይሁን እንጂ እነአብይ ግን የአለማቀፉ ማህበረሰብ ጫናው አላስቀምጥ ብሏቸው በድርድሩ ቢሳተፉም በመጀመሪያ የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ አብይ አህመድ ድርድሩን እንዳይቀበል እንደነገረው ነገር ግን አብይ ያለበትን የኢኮኖሚ ችግርና የአለማቀፉ ማህበረሰብ ጫና ግምት ውስጥ በማስገባት ድርድሩ የአለማቀፉ ማህበረሰብ ለማስደሰትና ጊዜ ለመግዛት ለይስሙላ እንደሚቀበል እስከዛው ድረስ ግን በዋናነት መሬት ላይ በጦር ሜዳው ለውጥ በማምጣት መቀለ ወይም አካባቢውን ለመቆጣጠር ከተቻለ ሁሉንም ነገር እዛው እንደሚያልቅና ተደራዳሪዎቻቸውም ድሉን በመያዝ የድርድሩ ይዘት የወያኔ አመራሮች እጅ መስጠትና አለመስጠት እንደሚሆን ኢሳያስ ካስረዳው በኋላ ድርድሩን እንደተቀበሉት የውስጥ አዋቂዎች ይጠቁማሉ።       በኢትዮጵያ መንግስት በኩል ለመደራደር ከመገደድ ውጭ ምንም ፍላጎት እንደሌለው ሌላው አስረጅ በውጭ ሃገራት የሚገኙት የኢትዮጵያ የዲፕሎማቲክ ሚስዮኖች የደቡብ አፍሪካ ድርድር በተጀመረበት ወቅት ለሁሉም ሚስዮኖች ድርድሩ ለይስሙላ መሆኑን በዋናነት አጀንዳ አድርገው መንቀሳቀስ ያለባቸው ጦርነቱ እንዳለቀ፣ የወያኔ ሰራዊት ትጥቅ እንዲፈቱና የወያኔ አመራሮች እጃቸው ይስጡ የሚል ደብዳቤ እንደተላከላቸው ለኢምባሲዎች ቅርበት ያላቸው ምንጮች ገልፀዋል።     ከዚህ ጋር በተያያዘ በድርድሩ ሂደትና ወቅት በተለይ የኬንያው የቀድሞ ፕሬዚዳንት እንዲሁም የደቡብ አፍሪካ የቀድሞ ምክትል ፕሬዚዳንት የነበሩት አደራዳሪዎች ገንቢ ሚና እንደነበራቸው የዲፕሎማቲክ ምንጮቹ የገለፁ ሲሆን የአላማቀፉ ማህበረሰብ በተለይ አሜሪካ ከዚህ በፊት ከነበረው በተለየ መልኩ ጠንከር ብለው እንደቀረቡ የዲፕሎማቲክ ምንጮቹ አስተያየታቸው ገልፀዋል። በተመሳሳይም በአሜሪካ መንግስት ዘንድ በተለይ በኮንግረስ አካባቢ ግልፅ የሆነ አቋም እንደሚንፀባረቅና እርምጃው ለመውሰድም የደቡብ አፍሪካውን ድርድር ውጤት እየጠበቁ እንደሆነ የዲፕሎማቲክ ምንጮች ይገልፃሉ። (Mk view)
Hammasini ko'rsatish...
Repost from Biyya Tesfaye
00:07
Video unavailableShow in Telegram
ህዝባችን የኦሮሞ ነፃነት ሠራዊትን በዚህ መልክ እየተቀበለዉ ይገኛል። የኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት በህዝብ ዘንድ ታላቅ ድጋፍ ያለዉ ድንቅ ሠራዊት ነዉ።
Hammasini ko'rsatish...
4.05 KB
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.