cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

መዝሙር ከነ ግጥሙ

የብዙ ክርስቲያኖች ችግር መዝሙር ማግኘት ሳይሆን የመዝሙሩን ግጥም ጠንቅቆ ማወቁ ነው። ይህ ቻናል አዳዲስ እና ቆየት ያሉ መዝሙሮችን ከነ ሙሉ ግጥማቸው ያደርሳቹሃል። ከእኛ ጋር ይሁኑ ለ ወዳጆም ዝማሬዎቹን ይጋብዙ ተባረኩ https://t.me/mezemur_lyrics

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
13 155
Obunachilar
+7524 soatlar
+1137 kunlar
+72330 kunlar
Post vaqtlarining boʻlagichi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Nashrni tahlil qilish
PostlarKo'rishlar
Ulashishlar
Ko'rish dinamikasi
01
✴️ውድ የቻላናችን ቤተሰቦች በዚህ ድንቅ 💽አልበም ውስጥ የሚገኙ  💿መዝሙሮች እነዚ ናቸው። እንደምትባረኩባቸው እርግጠኛ ነኝ:: የግጥም ስህተት ካለ በዚህ ንገሩን እንዲሁም ሀሳብ አስተያየት ካላቹ አድርሱን🙏 👇 @Eyosii @DN1Asaf2 💛የወደዳቹትን መዝሙር ለምትወዷቸው ሰዎች #share አድርጉላቸው። ተባረኩልኝ እወዳቹሃለው💛 🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣👇 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼 @mezemur_lyrics @mezemur_lyrics ❖ ───  ✦ ─── ❖
1 7813Loading...
02
"እሄዳለሁ" 🎙ዘማሪት ሰላም ደስታ🎙 °•°•°•°•°•°•°•°•°•°•°•° እኔማ ፡ አለኝ ፡ ክብር /*2 እኔማ አለኝ አክሊል /*2 ለጽዮን ስብሰባ ተጠርቻለሁ ስራው በእኔ ተቆጥሮ ትገቢያለሽ ተብያለሁ ኩነኔ የለብኝም ከሳሼስ ማነው እርሱ በደሙ አጽድቆ ልጁ ተብያለሁ ከግብጽ ምድር ቢወጡ ወደ ተስፋይቱ ምድር ወደ ውቧ ከነዓን ቢጠሩ ብዙዎቹ ቀሩ ምድረ-በዳ ሳይደርሱ ሳይገቡ ከእርስታቸው/ከግባቸው ጋር ያ ተስፋ ከፊቴ ካለው ጋራ ፍጹም አይወዳደር የኔማ አዲሲቱ ነው እየሩሳሌም በበጉ ቅኔ በሙሴ ዜማ እዘምራለሁ ከመላዕክት ጋራ ክበር ክበር እያልኩ ፊቱ እቆማለሁ እርሱ ስለረዳኝ እኔ እዘምራለሁ እሄዳለሁ ልዘምር ወደላይ ወደላይ እጠራለሁ ልዘምር ወደላይ ወደላይ ከእነአብርሀም ጋራ ከእነይስሀቅ ከእነእስራኤል ጋራ ከእነቅዱሳን እሄዳለሁ ልዘምር ወደላይ ወደላይ እጠራለሁ ልዘምር ወደላይ ወደላይ share♻️share♻️share♻️ 🟡የመዝሙር ግጥሞችን ከፈለጉ ይህን link👇ተጭነው ይቀላቀሉ    🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣⬇️ 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼      @mezemur_lyrics      @mezemur_lyrics     ❖ ───  ✦ ─── ❖
1 70712Loading...
03
"ጌታ ይወድሀል" 🎙ዘማሪት ሰላም ደስታ🎙 °•°•°•°•°•°•°•°•°•°•°•° እርቆ ለጠፋ ድርሻውን ይዞ ከአባቱ ቤት ኮብልሎ ወደ ምኞት ጉዞ እጅግ ክፉን ቢያደርግ ቢሆን ተላላ ነፍሱን አልጠቀመም ከፍቶታል በጣም አንድ ቀን ሲመለስ ወደ ልቡ ሀሳቡን ሰብስቦ ሲቃኝ አባቱን ይኖር ነበረ በደስታ አሁን ግን ገብቶታል መሆኑ ጎስቋላ እንደ ልጁ ባያየኝ እንኳን ልሁን እንደ ባሪያ ብሎ ለወሰነ ለቆረጠ ጀግና ገና ሳይገባ ወደ መንደሩ አባቱ አቀፈው በፍቅር እጁ/ልክ እንደበፊቱ ና ና ና ጌታ ይወድሀል ና ና ና ደጁ ላይ ቆሞ ይጠራሀል ና ና ና ውዴ ይወድሀል ና ና ና ደጁ ላይ ቆሞ ይጠራሀል ሁሉ እንዲመለስ በንስሀ ወዶ ይታገሳል ጌታ ዝምታው በኃጥያት አይደለም ማለት በርታ ቀን እጅግ ሳይከፋ ሳይመጣ የጥፋት ውሀ እንዳን በልጁ ግባ ወደ መርከቡ መርከብ ኢየሱስ ነው ማምለጫ መርከብ ወጀቡ ቢያልም ፍፁም አትሰጋበት ና ና ና ጌታ ይወድሀል ና ና ና ደጁ ላይ ቆሞ ይጠራሀል ና ና ና ውዴ ይወድሀል ና ና ና ደጁ ላይ ቆሞ ይጠራሀል ቢጠላ እንጂ ሀጥያትን ኃጥያተኛን ከልቡ ይወዳል ይሉት የለ ወይ ቀድሞም እርሱ ከአመጸኞች ጋር ይወዳጃል መሪ አጥተው ለተበተኑ እውነተኛ እረኛ ነው ይሰበስባል በፍቅር እጁ አቅፎ ያሞቃል በእቅፉ share♻️share♻️share♻️ 🟡የመዝሙር ግጥሞችን ከፈለጉ ይህን link👇ተጭነው ይቀላቀሉ    🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣⬇️ 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼      @mezemur_lyrics      @mezemur_lyrics     ❖ ───  ✦ ─── ❖
1 4779Loading...
04
"ተመርጫለው" ዘማሪት ሰላም ደስታ ተመርጫለው ፡ እኔ ተወድጃለው ፡ እኔ ፀድቄአለው ፡ በእርሱ እንድኖርለት ፡ ለእርሱ (፪x) ፀጋው ፡ በእምነት ፡ አድኖኝ ኢየሱስ ፡ ጽድቁን ፡ አልብሶኝ ስለኔ ፡ በአብ ፡ ፊት ፡ ታይቶ ፈጽሞታል ፡ ሥራዬን ፡ ጨርሶ (፪x) ሃሌሉያ ፡ ሃሌሉያ ፡ ፀጋው ፡ አቁሞኛል ሃሌሉያ ፡ ሃሌሉያ ፡ ምህረቱ ፡ አኑሮኛል ሃሌሉያ ፡ ሃሌሉያ ፡ ቸርነቱ ፡ በዝቶልኛል ሃሌሉያ ፡ ሃሌሉያ ፡ ለዚህ ፡ ጌታ ፡ ክብር ፡ ይገባዋል ለዚህ ፡ ጌታ ፡ ክብር ፡ ይገባዋል ለዚህ ፡ ጌታ ፡ ስግደት ፡ ይገባዋል ለዚህ ፡ ጌታ ፡ ልዕልና ፡ ይገባዋል ለዚህ ፡ ጌታ ፡ አምልኮ ፡ ይገባዋል ገና ፡ ከፍጥረት ፡ በቁጣ ፡ ነበርኩኝ በበደሌ ፡ ምክንያት ፡ ሙት ፡ የሆንኩኝ በኃጢአቴ ፡ መብዛት ፡ ሙት ፡ የሆንኩኝ (፪x) ግን ፡ በምህረቱ ፡ ባለጠጋ ፡ ስለሆነ ከኢየሱስ ፡ ጋር ፡ ሕይወትን ፡ ለእኔ ፡ አደለ ግን ፡ በምህረቱ ፡ ባለጠጋ ፡ ስለሆነ ከኢየሱስ ፡ ጋር ፡ ሕይወትን ፡ ለእኔ ፡ እንኪ ፡ አለ ሃሌሉያ ፡ ሃሌሉያ ፡ ፀጋው ፡ አቁሞኛል ሃሌሉያ ፡ ሃሌሉያ ፡ ምህረቱ ፡ አኑሮኛል ሃሌሉያ ፡ ሃሌሉያ ፡ ቸርነቱ ፡ በዝቶልኛል ሃሌሉያ ፡ ሃሌሉያ ፡ ለዚህ ፡ ጌታ ፡ ክብር ፡ ይገባዋል ለዚህ ፡ ጌታ ፡ ክብር ፡ ይገባዋል ለዚህ ፡ ጌታ ፡ ስግደት ፡ ይገባዋል ለዚህ ፡ ጌታ ፡ ልዕልና ፡ ይገባዋል ለዚህ ፡ ጌታ ፡ አምልኮ ፡ ይገባዋል share♻️share♻️share♻️ 🟡የመዝሙር ግጥሞችን ከፈለጉ ይህን link👇ተጭነው ይቀላቀሉ    🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣⬇️ 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼      @mezemur_lyrics      @mezemur_lyrics     ❖ ───  ✦ ─── ❖
1 0569Loading...
05
" ክብርህ የሌለበት " 🎙ዘማሪት ሰላም ደስታ🎙 °•°•°•°•°•°•°•°•°•°•°•° ሴም ካም ያፌት ትውልዳቸው/*2 በዝቶ ቢታይም ዘር ሀረጋቸው /*2 ሳንበታተን እንዲ ባለንበት ስማችን ይጠራ ብለው ቢነሱ በድፍረት ልባቸው ሳይፈራ መች ተፈፀመ ሀሳባቸው ከመንገድ ቀረ ህልማቸው ክብርህን ሳይሉ ክብሬን ስላሉ በመንገድ ትጥቃቸውን አላሉ አስበኝ እኔን ለክብርህ እንድኖር /*2 አስበኝ እኔን ለሀሳብህ እንድቆም /*2 ክብርህ የሌለበት አይሁን ክብሬ ማትጠራበት አይሁን መጠሪያዬ ማትገኝበት አይሁን መገኛዬ ከእቅፍህ ስር ይሁን መዋያዬ/ማደሪያዬ/*2 ከእቅፍህ ስር ይሁን መዋያዬ ከእቅፍህ ስር ይሁን ማደሪያዬ ከእቅፍህ ስር ይሁን መሞቻዬ መኦዝያን ዝናው ገነነ ከዳር እስከ ዳር ታወቀ /*2 ዝናው በወጣ ልክ ስራውም ደመቀ ሞገሱን እያየ በአምላክ ላይ ታበየ ክብሩን እያየ በአምላክ ላይ ታበየ ..... አለ በፊቱ ሞገስን አነሳ ከሕይወቱ አለም/ሕዝብ የሚያውቀውን መኦዝያ እፍረት አለበሰ በቤቱ አስበኝ እኔን ለክብርህ እንድኖር /*2 አስበኝ እኔን ለሀሳብህ እንድቆም /*2 ለራስ ትኩረት መሮጥ ለማን በጀ ልታይ ባይነት ያልደበቀውስ ማን አለ እየሱስን የሸፈነ ዘመን/ህይወት ከኔ ይራቅ በጥቂቷ ዘመኔ እየሱስ ደምቆ ይታይ /*2 እየሱስ ደምቆ ይታይ እየሱስ ከፍ ብሎ ይታይ እየሱስ ከብሮ ይታይ እየሱስ ደምቆ ይታይ ባከበርከኝ ልኩ ልዋረድ ከፍ ባልኩኝ ቁጥር ዝቅ ልበል ግብዝነት የሌለው ሕይወት በኔ ይገለጥ በፊትህ ዘመኔ/ሕይወቴ ይመረጥ /*2 ለስሜ አልሮጥም ለክብሬ ለታይታ አልኖርም ደፍሬ ያንን ይህንን ለኔ አልልም ካልከበርክበት ጋር አልባክንም ክብርህ የሌለበት.... 🟡የመዝሙር ግጥሞችን ከፈለጉ ይህን link👇ተጭነው ይቀላቀሉን @mezemur_lyrics ❖ ───  ✦ ─── ❖
1 02810Loading...
06
"ያልኖርክበት" ዘማሪት ሰላም ደስታ °•°•°•°•°•°•°•°•°•° ያልኖርክበት ዘመን የለም ካንተ በፊት ዘመን አልነበረም /*2 ዘለዓለምን ፈጥረህ ለዘላለም ትኖራለህ /*2 ከምልህ በላይ ካልኩህም በላይ ትልቅ ነህ ጌታ ዘመን ዘምኖ ያልቀየረህ አንተ ነሃ/*2 ዘመን ዘምኖ ያልለወጠህ አንተ ነሃ ዘመን ዘምኖ ያልቀየረህ አንተ ነሃ ዘመንህ አይቆጠርም አመታቶችህ አያልቁም ለመንግስትህ ፍፃሜ የለውም /*2 ሁሉ ያረጃል ሁሉ ያልፋል እንደ መጎናፀፊያ ይጠቀለላል አንተነትህን በምንም አይለወጥም ጥንትም አሁንም ያለህ ዘለዓለማዊ ነህ ከምልህ በላይ ካልኩህም በላይ ትልቅ ነህ ጌታ ዘመን ዘምኖ ያልለወጠህ አንተ ነሃ ዘመን ዘምኖ ያልቀየረህ አንተ ነሃ ዘመን ዘምኖ ያልለወጠህ አንተ ነሃ ከአማልክት መሀል አንዱ አይደለህም ከጌቶች መሀል አንዱ አይደለህም ከአባቶች መሀል አንዱ አይደለህ ከአዋቂዎች መሀል አንዱ አይደለህ ከሁሉ የበላይ ትልቅ የሆንህ ከብረህ ያለህ ማንም ሳይተካከልህ ከሁሉ የበላይ ሀያል የሆንህ ነግሰህ ያለህ ማንም ሳይተካከልህ የለም የለም እንዳንተ ያለ የለም የለም የለም እንዳንተ ያለ የለም እንዳንተ ያለ የለም እንዳንተ ያለ የለም /*2 share♻️share♻️share♻️ 🟡የመዝሙር ግጥሞችን ከፈለጉ ይህን link👇ተጭነው ይቀላቀሉ    🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣⬇️ 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼      @mezemur_lyrics      @mezemur_lyrics     ❖ ───  ✦ ─── ❖
1 09710Loading...
07
"አቤቱ" 🎙ዘማሪት ሰላም ደስታ🎙 °•°•°•°•°•°•°•°•°•°•°•° ምን አቃተህና ማህተሙን ፈትተሀል ሰባቱን ጥቅልል መጽሐፍ ልትከፍት ችለሀል እንቆቅልሽ ፈቺ በማደሪያህ አለህ በዙፋን ላይ ሆነህ ሁሉን ታድሳለህ አቤቱ ውበትህን ማን ይመዝነዋል የዳዊት ስር እና ዘር ስግደት ይገባሃል በማደሪያህ ላይ አለህ/3 ሁሉን ታደርግ ዘንድ ቻይ ነህ በችሎትህ ላይ አለህ/3 ሁሉን ታደርግ ዘንድ ቻይ ነህ አልፋና ኦሜጋ ፊተኛ ኋለኛ ጅማሬህ አይታወቅ ያንተ መጨረሻ ገደብ ልክ የሌለህ ሀያል የእኛ ጌታ በግርማ ሞገስህ ሁሉን የምትረታ አቤቱ ውበትህን ማን ይመዝነዋል የዳዊት ስር እና ዘር ስግደት ይገባሃል የሞትና የሲኦል መክፈቻ በእጅህ ነው በላይ ቢሆንም በታች ስልጣን ያንተ ነው አዶናዩ ጌታ ምንስ ይሳንሀል ቋጠሮውን ልትፈታ ብቻህን ችለሀል አቤቱ ውበትህን ማን ይመዝነዋል የዳዊት ስር እና ዘር ስግደት ይገባሃል በማደሪያህ ላይ አለህ/3 ሁሉን ታደርግ ዘንድ ቻይ ነህ በችሎትህ ላይ አለህ/3 ሁሉን ታደርግ ዘንድ ቻይ ነህ በረከት እና ክብር ጥበብም ምስጋና ለታረደው በግ ይሁን ለዚያ ለገናና ሰቃይን እና ችግር መከራን ያስረሳ ኢየሱስ ብቻ ነው የይኁዳ አንበሳ አቤቱ ውበትህን ማን ይመዝነዋል የዳዊት ስር እና ዘር ስግደት ይገባሃል በማደሪያህ ላይ አለህ /3 ሁሉን ታደርግ ዘንድ ቻይ ነህ በችሎትህ ላይ አለህ /3 ሁሉን ታደርግ ዘንድ ቻይ ነህ share♻️share♻️share♻️ 🟡የመዝሙር ግጥሞችን ከፈለጉ ይህን link👇ተጭነው ይቀላቀሉ    🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣⬇️ 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼      @mezemur_lyrics      @mezemur_lyrics     ❖ ───  ✦ ─── ❖
1 1248Loading...
08
"ፀጋህ ይርዳኝ" 🎙ዘማሪት ሰላም ደስታ🎙 °•°•°•°•°•°•°•°•°•°•°•° አብልጬ/አብዝቼ እንድወድህ አብዝቼ/አብልጬ እንዳፈቅርህ አንተን ከመካድ ይልቅ እራሴን እንድክድ ፀጋህ ይርዳኝ ፀጋህ ይርዳኝ እኔ እንኳን በአቅሜ እጅግ ደካማ ነኝ ሞት ቢሆን እስራት አንተን ለሚያገኝህ እኔ እራሴን እሰዋለሁ ከአንተ አይበልጥብኝም ብሎ ፊትህ እንዳላልማለ በገረድ ፊት ካደ ፀጋህ/ኃይልህ ዳግም አቆመና ስለአንተ መስካሪ/ሰባኪ አረገ ፀጋህ ይርዳኝ ፀጋህ ይርዳኝ እኔ እንኳን በአቅሜ እጅግ ደካማ ነኝ ብዙ ፍቅርን መግለጥ በአፌ መቻሌ ለተግባር ፈጥኜ/ቸኩዬ ግን አንተን መካዴ ከአንተ ያነሰን ነገር ማድነቄ ቀርቶ እንድወድህ/እንድመስልህ ፀጋህ ይርዳኝ አብዝቶ /*2 ፀጋህ ይርዳኝ ፀጋህ ይርዳኝ እኔ እንኳን በአቅሜ እጅግ ደካማ ነኝ ውድህ ያረከኝን አንተን ውዴ እንዳደርግህ ከነፍስህ/ከክብርህ በላይ የወደድከኝን እንድወድህ ጸጋህ/ሀይልህ በረዳኝ መጠን እንድቀርብህ እኔም እሻለሁ የእውነቴን ልወድህ/ልመስልህ ፀጋህ ይርዳኝ ፀጋህ ይርዳኝ እኔ እንኳን አቅሜ እጅግ ደካማ ነኝ share♻️share♻️share♻️ 🟡የመዝሙር ግጥሞችን ከፈለጉ ይህን link👇ተጭነው ይቀላቀሉ    🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣⬇️ 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼      @mezemur_lyrics      @mezemur_lyrics     ❖ ───  ✦ ─── ❖
1 0398Loading...
09
"ፍቅር ነህ" 🎙ዘማሪት ሰላም ደስታ🎙 °•°•°•°•°•°•°•°•°•°•°•° እንዳንተ የወደደኝ ማነው እንዳንተ ያፈቀረኝ ማነው እንዳንተ ያቀረበኝ ማነው የምክንያተ ውጤት ያልሆነ ፍቅር ያለው ማነው እንዳንተ የወደደኝ ማነው እንዳንተ ያፈቀረኝ ማነው እንዳንተ ያቀረበኝ ማነው የሰበብ ውጤት ያልሆነ መውደድ ያለው ማነው ኢየሱስ*12 ፍቅር ነህ እውነተኛ ወዳጅ ነህ እውነተኛ አባት ነህ እውነተኛ ከነፍስህ በላይ ወደኸኛል ከክብርህ በላይ ወደኸኛጨ ከስምህ በላይ ወደኸኛል ከነፍስህ በላይ ወደኸኛል ከራስህ በላይ ወደኸኛል የተናቀ እጅግም የተጠላ የህማም ሰው ደዌንም እነደሚያውቅ ብዙ ፊቱን እነደሚሰውር ገዢ ለሻጭ እንደሚገምት እንደ በግ ዝም ያለ ለእርድ እንደሚነዳ ጠቦት አፉን ያልከፈተ(*2) ፍቅር ነህ እውነተኛ ወዳጅ ነህ እውነተኛ አባት ነህ እውነተኛ ከነፍስህ በላይ ወደኸኛል(*2) ከክብርህ በላይ ወደኸኛል ከስምህ በላይ ወደኸኛል ከነፍስህ በላይ ወደኸኛል ከራስህ በላይ ወደኸኛል ከጥም ሊረኩ ከራባቸው ሊጠግቡ ብዙዎች ይቀርባሉ ሲያጡ ይሸሻሉ ያለ ሰበብ/ምክንያት ወዶ የቀረበኝ ማን አለ የተጠማ መስለህ ጥሜን ያረካህ አንድ አንተ ብቻ ነህ(*2) ፍቅር ነህ እውነተኛ ወዳጅ ነህ እውነተኛ አባት ነህ እውነተኛ ከነፍስህ በላይ ወደኸኛል(*2) ከክብርህ በላይ ወደኸኛል ከስምህ በላይ ወደኸኛል ከነፍስህ በላይ ወደኸኛል ከራስህ በላይ ወደኸኛል share♻️share♻️share♻️ 🟡የመዝሙር ግጥሞችን ከፈለጉ ይህን link👇ተጭነው ይቀላቀሉ    🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣⬇️ 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼      @mezemur_lyrics      @mezemur_lyrics     ❖ ───  ✦ ─── ❖
96210Loading...
10
"አልደራደርም" 🎙ዘማሪት ሰላም ደስታ🎙 °•°•°•°•°•°•°•°•°•°•°•° ሃይማኖቴን እምነቴን/ማኅተሜን አንተን ጌታ ከላይ ያኔ ያገኘሁህ የእኔን ቤዛ ያምላኬን ፀጋ በመሴሰን አለውጥም ንጉሤን አንተን ኢየሱሴን አልክድም አልደራደርም በአንተ ጉዳይ እንደ ቀልድ አላይም የሆንከውን መስቀል ላይ ከአብ ዘንድ ያገኘሁህ ውዱ ስጦታ አንተ ነህና የእኔ ጌታ /*2 በመረቀልን በአዲሱና በሕያው መንገድ ወደ ቅድስቲቱ በኢየሱስ ቀርበን የእውነትን እውቀት ካገኘን ወይ ወደን ከሃጥያት እንዴት እንፀናለን ወደን ሃጥያትን እንዴት እናደርጋለን አንደራደርም በአንተ ጉዳይ እንደ ቀልድ አናይም የሆንከውን መስቀል ላይ ከአብ ዘንድ ያገኘንህ ውዱ ስጦታ አንተ ነህና የእኛ ቤዛ /*2 share♻️share♻️share♻️ 🟡የመዝሙር ግጥሞችን ከፈለጉ ይህን link👇ተጭነው ይቀላቀሉ    🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣⬇️ 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼      @mezemur_lyrics      @mezemur_lyrics     ❖ ───  ✦ ─── ❖
9267Loading...
11
"ደሙ'' 🎙ዘማሪት ሰላም ደስታ🎙 °•°•°•°•°•°•°•°•°•°•°•° ደሙ ደሙ ደሙ ደሙ ደሙ ደሙ /2×/ የክርስቶስ ኢየሱስ ደም ከኃጢያት ሁሉ ያነፃል የልጁ የኢየሱስ ደም ከበደል ሁሉ ያፀድቃል /2×/ አሜን ያነጻል ያፀድቃል በመመላለሻ በአደባባይ እርቃኑን ተሰቅሎ ለሰው ልጅ ሲታይ በግፍ እየተገፋ ተራራን ነጎደ በቀራንዮ ስፍራ በመስቀል ሞተ አይተው እንዳይወዱት ደም ግባት የለውም እጅግ የተጠላ ቁስለኛ ነዉ ታዲያ ይሄማ እንዴት መድኃኒት ይሆናል ያለ ሁሉ ይስማ ደሙ ያነፃል የክርስቶስ ኢየሱስ ደም ከኃጢያት ሁሉ ያነፃል የልጁ የኢየሱስ ደም ከበደል ሁሉ ያፀድቃል /2×/ አሜን ያነጻል ያፀድቃል እንደ አሮን ልጆች ክህነት እንደ ሌዊ ዘር ስርዓት አይደለም የውዴ አይደለም የውዴ የኮርማና የዋኖስን ደም መች ይዞ ገባ እኔን ለማፅደቅ /2×/ ስጋውን አንዴ አቅርቦ ዘላለሜ አማረ ደሙ ፈሰሰና ኃጥያቴ ተሻረ በቀራንዮ ሞቱ ዳግም ወለደና አብን አባ አልኩት ልጅነሽ ተባልኩና /2×/ የክርስቶስ ኢየሱስ ደም ከኃጢያት ሁሉ ያነፃል የልጁ የኢየሱስ ደም ከበደል ሁሉ ያፀድቃል /2×/ አሜን ያነጻል ያፀድቃል share♻️share♻️share♻️ 🟡የመዝሙር ግጥሞችን ከፈለጉ ይህን link👇ተጭነው ይቀላቀሉ     🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣⬇️ 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼      @mezemur_lyrics      @mezemur_lyrics      ❖ ───✝️─── ❖
9499Loading...
12
"በቃ ዳንኩኝ" 🎙ዘማሪት ሰላም ደስታ🎙 °•°•°•°•°•°•°•°•°•°•°•° አንተን እየሰጋሁ እኔን ያመንኩበት እየጠረጠርኩህ በእኔ እርግጥ የሆንኩበት ለካ የከንቱነት የሞኝነት ዘመን ነው ዛሬ ግን ነቅቼ እምነቴ ነህ እላለው ለካ የከንቱነት የሞኝነት ዘመን ነው ዛሬ ግን ሲገባኝ ሕይወቴ ነህ እላለው አንተን እየሰጋሁ እኔን ያመንኩበት እየጠረጠርኩህ በእኔ እርግጥ የሆንኩበት ለካ የከንቱነት የሞኝነት ዘመን ነው ዛሬ ግን ሲገባኝ ሕይወቴ ነህ እላለው ለካ የከንቱነት የሞኝነት ዘመን ነው ዛሬ ግን ሲገባኝ ማህተቤ እላለው አንተ እምነቴ ነህ /*4 አንተ እምነቴ ነህ እየሱስ ሕይወቴ ነህ አንተ ተስፋዬ ነህ /*2 አንተ ማህተቤ ነህ /*2 አንተ ሕይወቴ ነህ እየሱስ እምነቴ ነህ ባለማወቅ ጠንቅ በልበ ደንዳናነት የጨለምኩ ይህን አለም ለሚገዛ ለክፉ መንፈስ ባሪያ ነበርኩ በዘላለም ቁጣ ተጥዬ ከአብ ሕይወት የራቅኩኝ ገና ከፍጥረቴ ሙት ነበርኩኝ የማመጣው የዋኖስ ደም አይደለም ያነፃኝ አብን እንዳየው ጸጋ ነው የረዳኝ የማመጣው የበግ ደም አይደለም ያነፃኝ አብን እንዳምነው ጸጋ ነው የረዳኝ በቃ ዳንኩኝ በስራህ በቃ ዳንኩኝ በአቅምህ ለኔ መዳኛ ነው ፀጋህ በቃ ዳንኩኝ በስራህ በቃ ዳንኩኝ ባንተ በአቅም የኔ መዳኛ ነው መሞትህ የኔ መዳኛ ነው ስራህ የኔ መዳኛ ነው ትጋትህ በደሌን ተሸክመህ ለዓለም እና ለአብ አንዴ ታይተሃል ፅድቅን አልብሰህ ለዘላለም በቀኙ አኑረሀል መልከ ጸዲቄ ባንተ እኔ ዳንኩኝ ከአቤል ደም ባየለ በደምህ ነፃሁኝ ከከንቱ እሩጫ ባንተ ታቅቤ ሞት ላይከጅለኝ መንደር ቀይሬ በምሕረትህ ብርታት ከጠላት ኮበለልኩ ከድካሜ ይልቅ ኃይልህንም አመንኩ ከከንቱ እሩጫ ባንተ ታቅቤ ሞት ላይከጅለኝ መንደር ቀይሬ በምሕረትህ ብርታት ከጠላት ኮበለልኩ ከስራዬ ይልቅ ፀጋህንም አመንኩ ከድካሜ ይልቅ ኃይልህንም አመንኩ ከስራዬ ይልቅ ትጋትህን አመንኩ በቃ ዳንኩኝ በስራህ በቃ ዳንኩኝ ባንተ በአቅም ለኔ መዳኛ ነው ፀጋህ በቃ ዳንኩኝ በስራህ በቃ ዳንኩኝ ባንተ በአቅም የኔ መዳኛ ነው መሞትህ የኔ መዳኛ ነው ስራህ የኔ መዳኛ ነው መሞትህ የኔ መዳኛ ነው ፀጋህ የኔ መዳኛ ነው መሞትህ share♻️share♻️share♻️ 🟡የመዝሙር ግጥሞችን ከፈለጉ ይህን link👇ተጭነው ይቀላቀሉ    🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣⬇️ 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼      @mezemur_lyrics      @mezemur_lyrics     ❖ ───  ✦ ─── ❖
9938Loading...
13
"በቂ ነው" 🎙ዘማሪት ሰላም ደስታ🎙 °•°•°•°•°•°•°•°•°•°•°•° በጣም የከበረ እጅግ ያየለ ከወርቅ ከእንቁ ይልቅ የተሻለ በፍፁም ድርድር አብ የማያውቅበትን አንድያ ልጁን/ክንዱን ሰጠን እየሱስን በቂ ነው ከበቂም በላይ /*3 ለሰማይ ቢሉ ለምድሩም ሲሳይ/*2 ስቀበለው ያኔ እንደግል አዳኝ መዘገበው ስሜን በላይኛው ሰማይ የቅዱሳን ተስፋ በረከቴ ሆኖኛል ቀረኝ ምለው የለም አብ ጨርሶ ባርኮኛል ስቀበለው ያኔ እንደግል አዳኜ መዘገበው ስሜን በላይኛው ሰማይ የቅዱሳን ተስፋ ስጦታዬ ሆኖኛል ቀረኝ ምለው የለኝ አብ ሁሉንም ሰቶኛል ከዚ በላይ ባርኮት ምናለ ከዚህ በላይ በላይ ከዚ በላይ ደስታስ ምናለ ከዚህ በላይ በላይ ከዚ በላይ ሰላም ምናለ ከዚህ በላይ በላይ አለም የሌላትን አገኘሁ ከላይ ከሰማይ አሳ በምድር/በየብስ ላይ ሕይወት አያምረው ከባህር እርቆ ህይወት አያሰኘው ሁል ጊዜ መገኛው አንድና አንድ ነው ከውሀ የወጣ እለት መሞቻው ቅርብ ነው የእኔም ህይወት ያለ እየሱስ ልክ እንዲ ባዶ ነው ከመገኛ እርቆ መኖር ኧረ እንዴት ከንቱ ነው የህይወት እንጀራ ጠግቤ የህይወት ዉሃ ረክቼ ከሱ ወዴት ሄዳለው መገኛዬ አንድና አንድ ነው በረከቴ እየሱስ ብቻ ነው በቂ ነው ከበቂም በላይ /*3 ለሰማይ ቢሉ ለምድሩም ሲሳይ/*2 share♻️share♻️share♻️ 🟡የመዝሙር ግጥሞችን ከፈለጉ ይህን link👇ተጭነው ይቀላቀሉ    🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣⬇️ 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼      @mezemur_lyrics      @mezemur_lyrics     ❖ ───  ✦ ─── ❖
1 00810Loading...
14
"ፍፁም አላፈረም" 🎙ዘማሪት ሰላም ደስታ🎙 °•°•°•°•°•°•°•°•°•°•°•° ስለ በደላችን ደቀቀ ስለ ኃጥያታችን ቆሰለ ስለ መተላለፋችን ሞተ በመገረፉ ቁስል ፈወሰን /*2 በቀራንዮ ስፍራ በመስቀል የሞተው በእሾህ ሲጎነጉኑ ደሙ የፈሰሰው በጦር ጎኑን ሲሉ በአለንጋ ሲልጡ ዝም ማለቱ ለእኛ ነው መራራን ሲያጠጡ ፍጹም አላፈረም እርቃኑን ሲታይ ሰለ እኛ ለአለም ሥሙ ይክበር ዘላለም ይንገስ ወልድ እግዚአብሄር /*2 በእራስ ቅሉ መንደር የፈሰሰው ደሙ ንጹህ ነው ያለዋኖስ ያለበጐች ደም የአለምን በደል ጠረገው ደሙን ይዞ ገባ ወደ አባቱ አወረደ ከላይ ምሕረቱን አመጻችን ሁሉ ተወግዶ ተቆጠረ በእኛ ላይ ፅድቁ ፍጹም አላፈረም እርቃኑን ሲታይ ሰለ እኛ ለአለም ሥሙ ይክበር ዘላለም ይንገስ ወልድ እግዚአብሄር እጅጉን በችንካር አጥብቀው ወጠሩ ጀርባውን በጅራፍ እያቆሰሉ የአለማት ፈጣሪን ያለእፍረት ቢንቁ ጸሀይ እና ጨረቃ እርሱን አከበሩ /*2 በምሕረቱ ነው ባለጠጋ እኛን ሊምር ወደደ ጌታ በምሕረቱ ነው ባለጠጋ እኔን ሊምር ወደደ ጌታ እኛን አለ ሩሃማ /*2 እኔን አለ ሩሃማ /*2 share♻️share♻️share♻️ 🟡የመዝሙር ግጥሞችን ከፈለጉ ይህን link👇ተጭነው ይቀላቀሉ     🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣⬇️ 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼      @mezemur_lyrics      @mezemur_lyrics      ❖ ───✝️─── ❖
1 1118Loading...
15
#FamilyRequest የዘማሪት ሰላም ደስታ "አልደራደርም" የተሰኘውን ድንቅ የመዝሙር አልበም💽 ከነ ሙሉ ግጥም(lyrics) ዛሬ እናደርሳቹሃለን። ይህን መልዕክት ለወዳጆ share በማድረግ በዝማሬው እንዲባረኩ ይጋብዙ🎁።              💐ተባረኩ💐         🪅መልካም ቀን🪅        🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣👇 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼          @mezemur_lyrics          @mezemur_lyrics        ❖ ───  ✦ ─── ❖
1 4212Loading...
16
« አልተጋነነም » አልተጋነነም የእስካሁኑ የተነገረው በየቀኑ አትጨረስም ተብራርተህ ከተባለልህ በላይ ነህ /2×/ ትልቅ ከሁሉም ይልቅ ማንንም ደግሞ የማይንቅ አለ በማደሪያው /በሰማያት አለ ቸርነቱ ያልተጓደለ /2×/ እማኝ አልሻም ማጋነኛ ታላቅነትህን ለማስረጃ አይቼሀለው በህይወቴ ማእረጌ ሆነህ ገብተህ እቤቴ የቱ ተነግሮ የቱ ይተዋል ስራህ ልዩ ነው ከአይምሮ ያልፋል የጠቢብ ጥበብ ያዋቂው አንተን አይገልጥህ ተራኪው ትልቅ ከሁሉም ይልቅ ማንንም ደግሞ የማትንቅ አለ በማደሪያው/ በሰማያት አለ ቸርነቱ ያልተጓደለ ከሚገርመኝ ከሚደንቀኝ ነገር አንዱ እግዚአብሔር እኔን መውደዱ 2x እግዚአብሔር ሰውን መውደዱ እግዚአብሔር ትንሹን መውደዱ ከሚገርመኝ ከሚደንቀኝ ነገር አንዱ እግዚአብሔር ድሀውን መውደዱ እግዚአብሔር እኔን መውደዱ እግዚአብሔር ሰውን መውደዱ እግዚአብሔር እኔን መውደዱ share♻️share♻️share♻️ 🟡የመዝሙር ግጥሞችን ከፈለጉ ይህን link👇ተጭነው ይቀላቀሉ    🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣⬇️ 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼      @mezemur_lyrics      @mezemur_lyrics     ❖ ───  ✦ ─── ❖
2 66923Loading...
17
« እንዳለፈው » ያስፈራራ ነበር ጨለማው እግዚኦ እግዚኦ ያሰኘ ነው ሁኔታ ሲመጣ እየከፋ ለጥቂት ቀን ሚሆን እምነት ጠፉ ወየሁ ጠፋሁኝ ብዬ ያለቀልኝ ሲመስለኝ በድቅድቁ ለሊት ላይ ጎኔ ቆሞ አበረታኝ ሁን ሲል የሚሆንለት ቃል አውጥቶ ሂድ አለው የማያልፍ የመሰለኝ ያም አለፈ እንዳለፈው ያም አለፈ እንዳለፈው ያም አለፈ እንዳለፈው ያም አለፈ እንዳለፈው ያም አለፈ እንዳለፈው ሆ ብሎ ወጥቶ ነበር ጦሩን አሰባስቦ አይዞህ የሚል ባይኖር መልካም ቀን አስቦ እንደሰው አይደለም ብለን ያዜምንለት እንደገና አቆመን በብዙ በረከት /2×/ ምን አይነት ነገር ነው የወረደው የብዙሃኖችን ነው ልብ ያራደው የሚያተርፍ አይመስል አመጣጡ ብዙ ሀያላኖች እጅ ሰጡ እኔም ያው ሰው ነኝ እና ያለቀልኝ ሲመስለኝ በድቅድቁ ለሊት ላይ ጎኔ ቆሞ አበረታኝ ሁን ሲል የሚሆንለት ቃል አውጥቶ ሂድ አለው የማያልፍ የመሰለኝ ያም አለፈ እንዳለፈው ያም አለፈ እንዳለፈው ያም አለፈ እንዳለፈው ያም አለፈ እንዳለፈው ያም አለፈ እንዳለፈው share♻️share♻️share♻️ 🟡የመዝሙር ግጥሞችን ከፈለጉ ይህን link👇ተጭነው ይቀላቀሉ    🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣⬇️ 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼      @mezemur_lyrics      @mezemur_lyrics     ❖ ───  ✦ ─── ❖
2 20212Loading...
18
« ይዘልቃል » ቸር ነህና አንተ ፍቅር ነህና ኦሆ ቸር ነህና አባ በጎ ነህና ኦሆ ዛሬም ላመስግንህ እንደገና/2x/ እቀኝልሀለሁ እንደገና/2x/ ጥቂቱን የሰው ፍቅር አይኔ አይቶ ሲደነቅ የፍቅር መጀመሪያ አንተ እማ እንዴት ትልቅ ጥቂቱን የሰው መውደድ አይኔ አይቶ ሲደነቅ የመውደድ ጀማሪው አንተ እማ እንዴት ትልቅ ከባህር ይዘልቃል የፍቅርህ ጥልቀቱ ራስህን አሳንሰህ ገብተሃል በየቤቱ ከባህር ይዘልቃል መውደድህ ጥልቀቱ በኢየሱስ በኩል መጥተህ ተገኘህ በየቤቱ አቤት ፍቅርህ አቤት ፍቅርህ አቤት ፍቅርህ አቤት ፍቅርህ አቤት መውደድህ አቤት መዉደድህ አቤት መውደድህ አቤት መዉደድህ አቤት ትዕግስትህ አቤት ትዕግስትህ አቤት ትዕግስትህ አቤት ትዕግስትህ ወደድኩህ ወደድኩሽ እያለ ቃላት እየቆለለ ሳይታሰብ በድንገት ከስፍራው ገለል አለ በቆላ ሆነ በደጋ በክረምትም በበጋም ህያው ነው ያንተስ ፍቅር ይለወጣል ብዬ አልሰጋም ከባህር ይዘልቃል የፍቅርህ ጥልቀቱ ራስህን አሳንሰህ ገብተሃል በየቤቱ ከባህር ይዘልቃል መውደድህ ጥልቀቱ በኢየሱስ በኩል መጥተህ ተገኘህ በየቤቱ አቤት ፍቅርህ አቤት ፍቅርህ አቤት ፍቅርህ አቤት ፍቅርህ አቤት መውደድህ አቤት መዉደድህ አቤት መውደድህ አቤት መዉደድህ አቤት ትዕግስትህ አቤት ትዕግስትህ አቤት ትዕግስትህ አቤት ትዕግስትህ share♻️share♻️share♻️ 🟡የመዝሙር ግጥሞችን ከፈለጉ ይህን link👇ተጭነው ይቀላቀሉ    🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣⬇️ 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼      @mezemur_lyrics      @mezemur_lyrics     ❖ ───  ✦ ─── ❖
1 53611Loading...
19
« እንደገና » ውለታውን ያልረሳ ከእኔ ጋር ምስጋናን ያንሳ 2× በጎነቱን ያልረሳ ከእኔ ጋር ምስጋናን ያንሳ ቸርነቱን ያልረሳ ከእኔ ጋር ምስጋናን ያንሳ/2×/ ያ ለምፃም ፈሪሣዊ ንጉሥን ቤቱ ጠርቶ በእስራኤል እንዳለልማድ ውሃ እንኳን ማቅረቡን ትቶ ከሩቅ ሰምታ የመጣችው ፍቅሩ እንደ እብድ ያደረጋት አብዝታ ክብር ሰጠችው ምንም ነገር ሳይበግራት ሽቶውን ነሰነሰችው መዓዛውም ቤቱን ሞላ አበዛች ሲላት አልተወች ቁጭብሎ ሂሳብ የሚያሰላ ተዋት ብሎ ትዕዛዝ ሰጠ የምታድርገውን ወዶ ብዙ ይተውለታል ብዙ የወደደ ፈቅዶ ተዋት እስኪ ተዋት ትዘምርለት ተዋት እሷ እኮ ናት የምታውቀው ምን እንደ ተደረገላት /2×/ እንደገና ረድቶናልና ለእርሱ ክብር ይብዛ ምስጋና /4×/ ያለፈን የሚያወድስ እሱማ ድንቅ ነው ብሎ ድንገት ቀኑ ሲከዳ ብያይህም ከሰው ነጥሎ የዳንክ በተሰቀለው ያነጻህ ደሙ ነውና በሆነው አትጨናነቅ ያንግዜ ወዶሃልና ታድያ ሚከስህ ማነው ኑር በሰላም ሳትሰጋ ድርድር ያለው ይቅረብ አለ ፅኑ ጠበቃ ያኔ ዓለም ሳይፈጠር ገና ገና ከጥንቱ ነውር አልባ አድርጎሃል አቁሞሃል በፊቱ ተውት እስኪ ተውት ይዘምር እስኪ ተውት እሱ እኮ ነው የሚያውቀው ምን እንደተደረገለት እንደገና ረድቶናልና ለእርሱ ክብር ይብዛ ምስጋና /4×/ share♻️share♻️share♻️ 🟡የመዝሙር ግጥሞችን ከፈለጉ ይህን link👇ተጭነው ይቀላቀሉ    🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣⬇️ 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼      @mezemur_lyrics      @mezemur_lyrics     ❖ ───  ✦ ─── ❖
1 2817Loading...
20
« መበርቻዬ » የነጠፈው ሸለቆ ምንም ውሃ የሌለበት ስንቱ ተጠጥቶ ረካ ተዓምር ሰሪው ሲነኘበት እሬት ሬት ያለው ህይወት ሲቀምሱት ጣፈጠ አንተ እጅ ላይ ሲገባ ሁሉም ነገር ተለወጠ/2×/ ስደክም እያበረታኝ ሳዝንም እያጽናናኝ (X2) እግዚአብሔር እኔ አለው እያለ ሳይለየኝ ከእኔ ጋራ ዋለ እግዚአብሔር በቂ ነኝ እንዳለ ክረምት በጋ ከእኔ ጋራ ዋለ መበርቻ መበርቻዬ መበርቻ መበርቻዬ መበርቻዬ /X3/ አንተው ነህ ጌታዬ መጽናኛዬ /X3/ ኢየሱስ ጌታዬ በራድ አይደል ወይ ትኩስ እንዲሁ ለብ ያለ ለጌታው መኖር እያቃተው ህይወቱ የሰለለ የፍቅሩ ጥልቀት እንጂ እስካሁን መሰንበቱ እንደዝያማ ባይሆን ኖሮ ቁርጥ ነበር መጠፋቱ ስደክም እያበረታኝ ሳዝንም እያጽናናኝ(X2) እግዚአብሔር እኔ አለው እያለ ሳይለየኝ ከእኔ ጋራ ዋለ እግዚአብሔር በቂ ነኝ እንዳለ ክረምት በጋ ከእነ ጋራ ዋለ share♻️share♻️share♻️ 🟡የመዝሙር ግጥሞችን ከፈለጉ ይህን link👇ተጭነው ይቀላቀሉ    🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣⬇️ 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼      @mezemur_lyrics      @mezemur_lyrics     ❖ ───  ✦ ─── ❖
1 16915Loading...
21
« እንኳን » እውነት ኖሯል ህልም ህልም የመሰለ መልዓክ ልኮ ከሞት እንዳዳለኝ አመለጥኩኝ ጠላት እየዛተ የወይኒው በር አውቆ ተከፈተ ተፈጽሟል ሀቅ ነው ትምቢቱ ወደር የለው ለታማኝለቱ ሞቴን ስሹ አይሁድ ተስብስበው ከገዳይዉ ያዳነኝ ጌታ ነው አሜን የሆነው ሁሉ እንኳን ሆነ /2×/ የቀረው ሁሉ እንኳን ቀረ /2×/ ሁሌ በርሱ ነው የኔ ደሲታ በሆነው ባልሆነው ልቤ አይረታ (X2) ይህ ነው አምላኬ እርፍ ያልኩበት ሁልጊዜ መልካም ነው የማይጎድልበት/2×/ አሜን የሆነው ሁሉ እንኳን ሆነ /2×/ የቀረው ሁሉ እንኳን ቀረ /2×/ እግዚአብሔርን በርግጥ ለሚወዱ እንዳሳቡ ደግሞ ለተጠሩ ነገር ሁሉ ለበጎ እንዲደረግ እናውቃለን ሁሉ ይሆናል ባይመስል እንኳን ሁኔታውን ሳየው ልመንበት እሱ እንደቃሉ ነው ትናንትና ለምን ሆነ ያልኩ በጎ ሆኖ ተለውጦ አየሁ እሰይ የሆነው ሁሉ እንኳን ሆነ/2×/ የቀረው ሁሉ እንኳን ቀረ/2×/ አሜን የሆነው ሁሉ እንኳን ሆነ /2×/ የቀረው ሁሉ እንኳን ቀረ /2×/ share♻️share♻️share♻️ 🟡የመዝሙር ግጥሞችን ከፈለጉ ይህን link👇ተጭነው ይቀላቀሉ    🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣⬇️ 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼      @mezemur_lyrics      @mezemur_lyrics     ❖ ───  ✦ ─── ❖
1 1358Loading...
22
« መባረክ » ያረፈ ሰዉ በጌታ ላይ የተመካ ከቶ አይሰጋም አያስፈራው ክረምት በጋ /2×/ መቼ ፈራ ልቤ አልደነገጠም ያባቶቼ አምላክ መች ተለወጠ ክዳኑ ጽኑ አይታጠፍም እንደልማዴ አልኩኝ እርፍ /2×/ በማለዳ በምሽቱ እዘምራለሁ በቸርነቱ ባንደበቴ ሞልቷል ምስጋና በህይወት መኖሬ በእርሱ ነውና /2×/ አላልፈውም ብዬ ደምድሜ ነበረ የሞቱንም አዋጅ ጌታዬ ሰባበረ ታምር በስቶብኛል የማወራው አለኝ መባረክ አይደክመው መዘመር አይደክመኝ /2×/ አገር ሰላም ሁሉ ደና ነው ነገሬ ሁሉ በርሱ ነው ያለው ተዘልዬ በጥበቃው ስር እኖራለው ሳልሸባበር /2×/ አላልፈውም ብዬ ደምድሜ ነበረ የሞቱንም አዋጅ ጌታዬ ሰባበረ ታምር በስቶብኛል የማወራው አለኝ መባረክ አይደክመውም መዘመር አይደክመኝ/2×/ share♻️share♻️share♻️ 🟡የመዝሙር ግጥሞችን ከፈለጉ ይህን link👇ተጭነው ይቀላቀሉ    🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣⬇️ 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼      @mezemur_lyrics      @mezemur_lyrics     ❖ ───  ✦ ─── ❖
1 17311Loading...
23
« ይለኛል » ዘምር ዘምር ይለኛል ቀኝህ ስለደገፈኝ ድቅድቁ ሌሊት አለፈ የሚነጋ ያልመሰለኝ ባለውለታዮ ሆይ ብቸኛ መመኪያዬ አውነትም የጭንቅ ነህ ልክ ነበረ ምርጫዬ ያ የጨለማ ዘመን አለፈ አበቃ ምርኮ መጣልኝ እየጐረፈ አበቃ የሀዘን ሸማ ከላዬ ወልቋል አበቃ ሰላሙ ልበን አጥለቅቆታል አበቃ በቃ ሲለው አበቃ ገደብን አበጀዉ ያሰጨነቀኘ ሁሉ ለበጐ ለወጠዉ ኤፍታ ብሎ ለቆኛል በደስታ ልቀኘለት ይሁን ያለው ይሆናል ተው ባይ ከልካይ የለበት /2×/ ይብዛልህ ክብር ይብዛልህ ምሥጋና የመቆሜ ሚስጢር ጌታ አንተ ነህና X2 ዞር ስል ወደሃላ ታርኬ ሚናገረው ባወራ የማላፍሪበት ረዳቴ እግዚአብሔር ነዉ ለዚህ ነው መታመኔ ዝም ብሎ ሚያዘምረኝ በሚያስፈራው ወጀብ ላይ ሰማሁት አለሁኝ ሲለኝ ከአለት ሊቃቃት ልውጣ ከጥሳው አበቃ በገናን ላንሳ ስለውለታው አበቃ ድምጤ ይሰማ በሁሉ ስፍራ አበቃ ለሥሙ ማዜም ነው የኔ ስራ አበቃ በቃ ሰለዉ አበቃ ገደብን አበጀዉ ያሰጨነቀኘ ሁሉ ለበጐ ለወጠዉ ኤፍታ ብሎ ለቆኛል በደስታ ልቀኘለት ይሁን ያለው ይሆናል ተው ባይ ከልካይ የለበት/2×/ ይብዛልህ ክብር ይብዛልህ ምሥጋና የመቆሜ ሚስጢር ጌታ አንተ ነህና X2 share♻️share♻️share♻️ 🟡የመዝሙር ግጥሞችን ከፈለጉ ይህን link👇ተጭነው ይቀላቀሉ    🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣⬇️ 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼      @mezemur_lyrics      @mezemur_lyrics     ❖ ───  ✦ ─── ❖
1 08910Loading...
24
« የሁሌ » ፍቅር የጎደለበት ባግባቡ እንኳን ያልኖረ አይዞ ባይ ወገን የሌለው ብቸኛ የነበረ ያለበት ድረስ መተህ ወድሃለው ስትለው ልቡን ከማፍሰስ በቀር ምንስ ሌላ አማራጭ አለው መመክያዬ /3×/ አልተው ነህ ጌታዬ መመክያዬ /3×/ አልተው ነህ ጌታዬ ላፍታ ሳትለየኝ በድካም ሆነ በብርታት ስንት ግዜ ረዳኀኝ ባሳለፍኳቸው አመታት ልቤን ኩራት አለው ዘንድሮም ተመካብህ የማትለዋወጥ ህይወቴ ዋስትና ነህ የሁሌ ነህ የሁሌ አምላኬ ነህ የሁሌ አፍቃሪ ወረት የለብህ ውዴ ልበልህ እንዳመሌ /2×/ ማይዘነጋ ነው አይጠፋም ከሃሳቤ ሁሌ ድቅን ይልብኛል ፍቅርህ ታትሟል በልቤ ብዙ ወጀብ አልፎ ትኩሳት እንዳው አይበርድም ዛሬም አንተኑ ይለኛል አለይጥህም በማንም የሁሌ ነህ የሁሌ አምላኬ ነህ የሁሌ አፍቃሪ ወረት የለብህ ውዴ ልበልህ እንዳመሌ /2×/ ማይዘነጋ ነው አይጠፋም ከሃሳቤ ሁሌ ድቅን ይልብኛል ፍቅርህ ታትሟል በልቤ ብዙ ወጀብ አልፎ ትኩሳት እንዳው አይበርድም ዛሬም አንተኑ ይለኛል አለይጥህም በማንም የሁሌ ነህ የሁሌ አምላኬ ነህ የሁሌ አፍቃሪ ወረት የለብህ ውዴ ልበልህ እንዳመሌ /2×/ share♻️share♻️share♻️ 🟡የመዝሙር ግጥሞችን ከፈለጉ ይህን link👇ተጭነው ይቀላቀሉ    🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣⬇️ 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼      @mezemur_lyrics      @mezemur_lyrics     ❖ ───  ✦ ─── ❖
1 14114Loading...
25
« ወትሮም » እኔ እንደው ልማዴ ነው ሳይነጋ መዘመር እኔ እንደው ልማድ አለኝ ችግር ፊት መዘመር ስላንተ ሲወራ ደስ ደስ ይለኝ ጀመር ሁሉ ደህና ነው ስል ደህና ሆኖ ቀረ አስፈሪው ተራራ ሆነ እንዳልነበረ ድሮም የበላይ ነህ ክብር ነው መገኛህ እኔ ቤት መተህማ አላሳንስህ ወትሮም የበላይ ነህ ክብር ነው መገኛህ እኔ ቤት ሲሆን ሲሆን አልቆጥብብህ ልበልህ ጌታዬ /3× ልበልህ ንጉሴ /3× ድሮም የበላይ ነህ ክብር ነው መገኛህ እኔ ቤት መተህማ አላሳንስህ ወትሮም የበላይ ነህ ክብር ነው መገኛህ እኔ ቤት ሲሆን ሲሆን አልቆጥብብህ የዕለቱን መስዋዕት ከእኔ የሚሻው ላሳርግለት ያውድ መዓዛው አያፍርም ፊቴ እርሱ ጋ ደርሶ ይለውጠዋል ሁሉን አድሶ /2×/ ጥያቄ ኖሮ ያልተመለሰ መዘመር አልተው ፍቅሬም አልቀነሰ ማጠኛውን ስጡኝ የተራዬን ልበል እኔ ጋር ደርሶ አምልኮ አይጓደል ድሮም የበላይ ነህ ክብር ነው መገኛህ እኔ ቤት መተህማ አላሳንስህ ወትሮም የበላይ ነህ ክብር ነው መገኛህ እኔ ቤት ሲሆን ሲሆን አልቆጥብብህ ላስተዋለውማ ተፈጥሮም ያወራል ሊነጋጋ ሲቀርብ እጅግ ይጨልማል ምልክት ነበር ድቅድቅ ማለቱ የመጎብኛዬ ደረሰ ሰዓቱ ድሮም የበላይ ነህ ክብር ነው መገኛህ እኔ ቤት መተህማ አላሳንስህ ወትሮም የበላይ ነህ ክብር ነው መገኛህ እኔ ቤት ሲሆን ሲሆን አልቆጥብብህ ልበልህ ጌታዬ /3× ልበልህ ንጉሴ /3× ድሮም የበላይ ነህ ክብር ነው መገኛህ እኔ ቤት መተህማ አላሳንስህ ወትሮም የበላይ ነህ ክብር ነው መገኛህ እኔ ቤት ሲሆን ሲሆን አልቆጥብብህ share♻️share♻️share♻️ 🟡የመዝሙር ግጥሞችን ከፈለጉ ይህን link👇ተጭነው ይቀላቀሉ    🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣⬇️ 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼      @mezemur_lyrics      @mezemur_lyrics     ❖ ───  ✦ ─── ❖
1 14712Loading...
26
« አይቀርም » ሞላ አልሞላ የምለው ጉዳይ ቢኖረኝም አለማመስገን እኔ ከቶ አይሆንልኝም እኔ እንደ ልማዴ መዘመር ስጀምር ባስጨነቀኝ ላይ ዛሬም ይገለጣል ክብር ጉዳይ አለኝ የማዋይህ ለልቤ ንጉስ ማንጎራጉርልህ ነገር አለኝ የማዋይህ ለልቤ ንጉስ ማንጎራጉርልህ ምስጋና የሚሠዋ ማዳንህን እንዲያይ በርግጥ ለሚወዱህ መላ አለህ ከሰማይ /2×/ ደግሞ እድሉ ደርሶኝ ደግሞ ሳይገባኝ ደግሞ በራሱ ፀጋ ደግሞ ዘምር ካለኝ ደግሞ እንዲህ እንድያ የሚል ደግሞ ቆስቋሽ ለምኔ ደግሞ የተሰራልኝ ደግሞ በቂ ነው ለኔ ያለው አይቀርም አምናለሁ ዝማሬ ካፌ አይታጣ የካሳ ጊዜ ይሆናል ቀን ቆጥሮ ለኔ ሲመጣ እግዚአብሔር ነው ጉልበቴ መዝሙር በለሊት የሰጠኝ ቃል ገብቶልኛል አውቃለሁ ላይጥለኝ ደግሞ ላይተወኝ/3×/ share♻️share♻️share♻️ 🟡የመዝሙር ግጥሞችን ከፈለጉ ይህን link👇ተጭነው ይቀላቀሉ    🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣⬇️ 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼      @mezemur_lyrics      @mezemur_lyrics     ❖ ───  ✦ ─── ❖
1 14313Loading...
27
« ያስታውቅብኛል » ምነው ይበጃል ውይ ዝም ማለት ምነው ይሄ ሁሉ ተደርጐለት ምነው ሌላ ቃላት በተገኘ ምነው ልቤ ቢልህ እንደተመኘ ያስታውቅብኛል የተገለጠ ነው የሱን መልካምነት አልችልም ልደብቀው አቅም እየሆነ ብርታት እየሆነ ሞገስ እየሆነ እዚህ እንዳደረሰኝ ምልክት ለሚሻ እኔን ይመልከተኝ ይሄው ምሥጋናዬ/2×/ ፍቅሬን የምገልጥበት አንድ ያለኝ ስጦታዬ ይሄው ዝማሬዬ/2×/ መውደዴን ማወራበት አንድ ያለኝ ስጦታዬ ቸርነትህ ብዙ ብዙ በጐነትህ ብዙ ብዙ ሰው መውደድህ ብዙ ብዙ ስትረዳ ብዙ ብዙ ይወራ ይነገር ለኔማ ያረከው ነገር /2×/ ምን መላ አለው እየተባለ ከሰው ተራ የተገለለ ቸርነትን ከአንተ አግኝቶ ያካብርሀል በፊትህ ቆሞ ቸርነትህን ላውራው ላውራው ሰው የሆንኩት በአንተ ነው በአንተ ነው በጎነትህ ላውራው ላውራው ሰው የሆንኩት በአንተ ነው በአንተ ነው ይወራ ይነገር ለኔማ ያረከው ነገር/2×/ ያስታውቅብኛል የተገለጠ ነው የሱን መልካምነት አልችልም ልደብቀው አቅም እየሆነ ብርታት እየሆነ ሞገስ እየሆነ እዚህ እንዳደረሰኝ ምልክት ለሚሻ እኔን ይመልከተኝ ይሄው ምሥጋናዬ/2×/ ፍቅሬን የምገልጥበት አንድ ያለኝ ስጦታዬ ይሄው ዝማሬዬ/2×/ መውደዴን ማወራበት አንድ ያለኝ ስጦታዬ share♻️share♻️share♻️ 🟡የመዝሙር ግጥሞችን ከፈለጉ ይህን link👇ተጭነው ይቀላቀሉ    🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣⬇️ 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼      @mezemur_lyrics      @mezemur_lyrics     ❖ ───  ✦ ─── ❖
1 40317Loading...
28
« መጀመርያ » ቋንቋዬ አልተለወጠም እላለው ዛሬም መልካም ነህ ብዙ ነው ያሳለፍከኝ በፍቅር ተሸክመህ መልክህን አለወጠብኝ ወጀብ ብሆን ማእበሉ ታምኘብህ ቆመያለው ክብር ይሁንልህ ስለሁሉ የመልካም መጀመርያ አንተ ነህ የፍቅር መጀመርያ አንተ ነህ የበጎ መጀመርያ አንተ ነህ የደግ መጀመርያ አንተ ነህ ሰው ሳያውቅኝ ያወከኝ በፊትህ አከበርከኝ መመክያዬ ነህ ክብሬ ላንተ ነው መዘመሬ /2×/ የመልካም መጀመርያ አንተ ነህ የፍቅር መጀመርያ አንተ ነህ የበጎ መጀመርያ አንተ ነህ የደግ መጀመርያ አንተ ነህ ልቤ ተደላደለ ብዙ መንገድ ደግፈኄው እፎይ ብሎ ያደረው ባንተ መልካምነት ነው ስጋት የለም በቤቴ ሆነኄኝ መታመኛ ምህረትህ የደገፈኝ ልመስክር እነው ነኛ የመልካም መጀመርያ አንተ ነህ የፍቅር መጀመርያ አንተ ነህ የበጎ መጀመርያ አንተ ነህ የደግ መጀመርያ አንተ ነህ ሰው ሳያውቅኝ ያወከኝ በፊትህ አከበርከኝ መመክያዬ ነህ ክብሬ ላንተ ነው መዘመሬ /2×/ የመልካም መጀመርያ አንተ ነህ የፍቅር መጀመርያ አንተ ነህ የበጎ መጀመርያ አንተ ነህ የደግ መጀመርያ አንተ ነህ share♻️share♻️share♻️ 🟡የመዝሙር ግጥሞችን ከፈለጉ ይህን link👇ተጭነው ይቀላቀሉ    🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣⬇️ 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼      @mezemur_lyrics      @mezemur_lyrics     ❖ ───  ✦ ─── ❖
1 20212Loading...
29
« ጩህ ጩህ ይለኛል » ጩህ ጩህ ይለኛል የማደርገው ሳጣ መልካምነትህ ፍቅርህ እየመጣ መጮህ ያምረኛል ቃላት እያጠረኝ ያ ደግነትህ ፍቅርህ ትዝያለኝ ጩህ ጩህ ይለኛል መዳኔን ሳስበው ያደረክልኝ ከቃላት በላይ ነው ውስጤን የፈነቀለው የምስጋናዬ ዜማ ያርግ ወደ ማደርያ ጣፋጭ ሆኖ ይሰማ ይታይ እንደረዳኀኝ ሀገር ሁሉ ይወቀው እንዴት ችሎ ዝም ይላል እንደኔ የረዳኀው/2×/ ምህረቱን ዓይና ማዳኑን ዓይና ፍቅሩንም ዓይና ትእግስቱን ዓይና ተነሳሳ ልቤ ለምስጋና ዘምር ዘምር አለኝ እንደገና ቁስለኛው እስረኛው ተነስቶ ቆሟልና /2×/ ምልኮን ትናገር እንደለመደባት ተፈቶ ማምለክ መቼም አይሆንላት ባለታርክ ነኝ እግዜር የረዳኝ በደግ እጆቹ ድግፍ ያረገኝ ውስጤን የፈነቀለው የምስጋናዬ ዜማ ያርግ ወደ ማደርያ ጣፋጭ ሆኖ ይሰማ ይታይ እንደረዳኀኝ ሀገር ሁሉ ይወቀው እንዴት ችሎ ዝም ይላል እንደኔ የረዳኀው/2×/ ያባቶች አምላክ ነው የረዳኝ ከድቅድቅ ጨለማ ያወጣኝ የዳዊት አምላክ ነው የረዳኝ ከትብያ ካመድ ላይ ያነሳኝ ምህረቱን ዓይና ማዳኑን ዓይና ፍቅሩንም ዓይና ትእግስቱን ዓይና ተነሳሳ ልቤ ለምስጋና ዘምር ዘምር አለኝ እንደገና ቁስለኛው እስረኛው ተነስቶ ቆሟልና /2×/ share♻️share♻️share♻️ 🟡የመዝሙር ግጥሞችን ከፈለጉ ይህን link👇ተጭነው ይቀላቀሉ    🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣⬇️ 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼      @mezemur_lyrics      @mezemur_lyrics     ❖ ───  ✦ ─── ❖
1 4218Loading...
30
#FamilyRequest የፓ/ር ተከስተ ጌትነት "መጀመሪያ" የተሰኘውን ድንቅ የመዝሙር አልበም💽 ከነ ሙሉ ግጥም(lyrics) ነገ (ቅዳሜ) እናደርሳቹሃለን። ይህን መልዕክት ለወዳጆም share በማድረግ በዝማሬው እንዲባረኩ ይጋብዙ🎁።              💐ተባረኩ💐         🪅መልካም ቀን🪅        🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣👇 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼          @mezemur_lyrics          @mezemur_lyrics        ❖ ───  ✦ ─── ❖
1 9711Loading...
31
"ሃሌሉያ" ዘማሪ ዮሐንነስ ግርማ በምድር ላይ ብዙዎች አማልክቶች ይኖራሉ እያንዳንዳቸው በሚያመልኳቸው ይበጃሉ በምድር ላይ ብዙዎች አማልክቶች ይኖራሉ እያንዳንዳቸው በሚያመልኳቸው ይበጃሉ ብቻውን የእኔ ምሥጋና የተገባ ሁሉ በእርሱ ከእርሱና ለእርሱ የሆነው እግዚአብሔር ብቻ ነው ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሆሆ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሆሆ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ክብር ለእግዚአብሔር እርሱ ፈጥሮ ሕያው እስትንፋስ የሰጣችሁ የእጁ ሥራዎች በምድር ላይ ያላችሁ እርሱ ፈጥሮ ሕያው እስትንፋስ የሰጣችሁ የእጁ ሥራዎች በምድር ላይ ያላችሁ ድምጻችሁን ከፍ አድርጋችሁ በምሥጋና የሚገባውን ክብር ያግኝና ይክበር በምሥጋና ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሆሆ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሆሆ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ክብር ለእግዚአብሔር የሰው ዘሮች በየአገራቱ ያላችሁ ልዩ ቀለም ልዩ ልዩ ሕዝቦች በቋንቋችሁ የሰው ዘሮች በየአገራቱ ያላችሁ ልዩ ቀለም ልዩ ልዩ ሕዝቦች በቋንቋችሁ ለሥሙ የሚገባውን ክብር አምጡ በቅድስናው ሥፍራ ስገዱ ንገሥ ንገሥ በሉ ክብሩ ለአንተ (ክብሩ) ነው ክብሩ ለአንተ (ክብሩ) ነው ክብሩ ለአንተ (ክብሩ) ነው አምላክ ለሆንከው ክብሩ ለአንተ ነው ክብሩ ለአንተ (ክብሩ) ነው ክብሩ ለአንተ (ክብሩ) ነው ክብሩ ለአንተ (ክብሩ) ነው share♻️shar♻️share♻️ 🟡የመዝሙር ግጥሞችን ከፈለጉ ይህን link👇ተጭነው ይቀላቀሉ    🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣⬇️ 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼      @mezemur_lyrics      @mezemur_lyrics     ❖ ───  ✦ ─── ❖
2 65416Loading...
32
ጨለማ በሆነበት ብርሃንን የሚያበራ ስለ ከበረው ፀዳልህ ሚያወራ ሙት በገዛው ሸለቆ ሕይወትን የሚናገር ወደ ሞት ለሚነዱት ብርሃን የሚሆን የምሥራችን የሚያበስር ለክብርህ የሚሆን እቃ (3) አርገኝ ጌታ ለክብርህ የማያሳፍር ክቡር ስምህን የሚሸከም ሙሉ ማንነቱን ላንተ የሚሰጥ ታማኝ ባርያ የማያሳፈር /*2 የወርቅ እቃ የምትለው በእሳትህ የነጠረ የምትሻውን ልታደርግበት ያማረ ሕያው ቅዱስ መስዋዕት አርጎ ራሱን የሰጠ ባለህበት አብሮ የሚኖር የማይርቅ እንዳስቀመጥከው የሚቀመጥ ለክብርህ የሚሆን እቃ /*3 አርገኝ ጌታ ለክብርህ የማያሳፍር ክቡር ስምህን የሚሸከም ሙሉ ማንነቱን ላንተ የሚሰጥ ታማኝ ባርያ የማያሳፈር /*2 በዓለም ከሚታደለው ከጊዜያዊ ደስታ ሰማያዊውን ለመያዝ ልዘርጋ ዓለምን ነፍሴ ትጥላ በአይኖቼ ክብርን ትጣ በንቀት እያየኋት ላንት ልሩጥ ፍሬን ላፍራ አንተን ላኩራ ለክብርህ የሚሆን እቃ /*3 አርገኝ ጌታ ለክብርህ የማያሳፍር ክቡር ስምህን የሚሸከም ሙሉ ማንነቱን ላንተ የሚሰጥ ታማኝ ባርያ የማያሳፈር /*2 share♻️share♻️share♻️ 🟡የመዝሙር ግጥሞችን ከፈለጉ ይህን link👇ተጭነው ይቀላቀሉ    🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣⬇️ 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼      @mezemur_lyrics      @mezemur_lyrics     ❖ ───  ✦ ─── ❖
1 83319Loading...
33
" አንድ አባት " ዘማሪ ዮሐንስ ግርማ አንድ አምላክ ነዉ ብቻ ያለው ሰማይ ምድርን የፈጠረው ብቻውን እውነተኛ የሆነው ከሱ በቀር ሌላ የለም አለም ቢባል ልክ አይደለም እውነት ሆኖ ላለው ቀድሞም ለነበረው ክብር ይሁን (2×) ክብር ይሁን አሜን  ክብር ይሁን (2×) ክብር ይሁን አሜን እውነት ሆኖ ላለው ደግሞም ለነበረው ክብር ይሁን (2×) ክብር ይሁን አሜን  ክብር ይሁን (2×) ክብር ይሁን አሜን በሶስትነት አንድ ሆኖ የሚኖር ስላሴ ክብር ይገባዋል የሕዝቡም ውዳሴ አምላክ ለሆነዉ አምልኮ ይድረሰዉ (2×) አንድ አምላክ ነዉ ብቻ ያለው ሰማይ ምድርን የፈጠረው ብቻውን እውነተኛ የሆነው ከሱ በቀር ሌላ የለም አለም ቢባል ልክ አይደለም እውነት ሆኖ ላለው ቀድሞም ለነበረው ክብር ይሁን (2×) ክብር ይሁን አሜን  ክብር ይሁን (2×) ክብር ይሁን አሜን እውነት ሆኖ ላለው ደግሞም ለነበረው ክብር ይሁን (2×) ክብር ይሁን አሜን  ክብር ይሁን (2×) ክብር ይሁን አሜን ሁሉ ከርሱ የተገኘ የፍጥረታት ምንጭ ያለ የነበረ ደግሞም የሚኖር እርሱ አንድ ነዉ ሚመስለው የሌለዉ (2×) አንድ አምላክ ነዉ ብቻ ያለው ሰማይ ምድርን የፈጠረው ብቻውን እውነተኛ የሆነው ከሱ በቀር ሌላ የለም አለም ቢባል ልክ አይደለም እውነት ሆኖ ላለው ቀድሞም ለነበረው ክብር ይሁን (2×) ክብር ይሁን አሜን  ክብር ይሁን (2×) ክብር ይሁን አሜን እውነት ሆኖ ላለው ደግሞም ለነበረው ክብር ይሁን (2×) ክብር ይሁን አሜን  ክብር ይሁን (2×) ክብር ይሁን አሜን የአማልክት አምላክ የሁሉ የበላይ መግደል ማኖር አንጂ ስልጣን በእጁ ላይ እውነተኛው ነዉ እሱ እግዚያብሄር ነዉ (2×) አንድ አምላክ ነዉ ብቻ ያለው ሰማይ ምድርን የፈጠረው ብቻውን እውነተኛ የሆነው ከሱ በቀር ሌላ የለም አለም ቢባል ልክ አይደለም እውነት ሆኖ ላለው ቀድሞም ለነበረው ክብር ይሁን (2×) ክብር ይሁን አሜን  ክብር ይሁን (2×) ክብር ይሁን አሜን እውነት ሆኖ ላለው ደግሞም ለነበረው ክብር ይሁን (2×) ክብር ይሁን አሜን  ክብር ይሁን (2×) ክብር ይሁን አሜን  ክብር ይሁን (2×) ክብር ይሁን አሜን ክብር የሁን (2×) ክብር የሁን አሜን share♻️share♻️share♻️ 🟡የመዝሙር ግጥሞችን ከፈለጉ ይህን link👇ተጭነው ይቀላቀሉ    🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣⬇️ 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼      @mezemur_lyrics      @mezemur_lyrics     ❖ ───  ✦ ─── ❖
1 4509Loading...
34
ዘማሪ ዮሐንስ ግርማ " ከጠዋት አንስቶ " አቅም ስጠኝና አብዝቼ ልውደድህ መቼም ልጥገብህ አልል አንተ አትጠገብም ሰው ብያንገራግር አስከሚገባው ነዉ የበራለት ለታ ለመወጣት የሚያስቸግር ፍቅርህ እጅግ ብርቱ ነዉ ከጠዋት አንስቶ እስከሚመሽ ድረስ ከምሽት አንስቶ እስከንጋትም ድረስ ብትወደድ አትጠገብ ነህ (3×) የኔ ጌታ እወድሀለው (3×)ጌታ   እወድሀለው (3×)ጌታ ላልወድህ አልችልም ላልቀርብህ አብዝቼ የተገኘውብህ አንተ እኮ ነህ ምንጬ እጅግ ጥልቅ ነዉ ያለን ትስስር ከጥንት የነበረ ዛሬም ያለ ለዘላለም የሚቀጥል ነገር ከጠዋት አንስቶ እስከሚመሽ ድረስ ከምሽት አንስቶ እስከንጋት ድረስ ብትወደድ አትጠገብ ነህ (3×) እየሱሴ ከጥንት ከማለዳ የኔ ያንተ ነገር ማቆሚያ የለውም ጊዜያትን ሲሻገር ሁሉ ነገር ያልፋል አንድ ሳይቀር ጠፊ ነዉ ለኔ ያለህ ነገር አኔም ላንተ ያለኝ ነገር ዘላለም ኗሪ ነህ ከጠዋት አንስቶ እስከሚመሽ ድረስ ከምሽት አንስቶ እስከንጋትም ድረስ ብትወደድ አትጠገብ ነህ (3×) የኔ ጌታ እወድሀለው (3×)ጌታ   እወድሀለው (3×)ጌታ share♻️share♻️share♻️ 🟡የመዝሙር ግጥሞችን ከፈለጉ ይህን link👇ተጭነው ይቀላቀሉ    🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣⬇️ 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼      @mezemur_lyrics      @mezemur_lyrics     ❖ ───  ✦ ─── ❖
1 26414Loading...
35
ዘማሪ ዮሐንስ ግርማ " መቅበዝበዝ ሳበዛ " መቅበዝበዝ ሳበዛ በዓለም ስዋትት ክብር መስሎኝ ታይቶኝ ውርደት ሳካብት በበደሌ ብዛት ሞት የሚገባኝን ፀጋህን አብዝተህ በህይወት ኖርኩኝ ዛሬ ላንተ ቆሜ ባፌ ዘምራለሁ ያዳንከውን አዳዳን ገድልህን አወራለሁ ግነን በዓለማት ስምህ ከፍ ይበል በእርግጥ ከዚህ በቀር የለም የምከፍልህ አንተን ያገኘሁ ለት መንገዴ ተቃና በእጆችህ መራኸኝ በህይወት ጎዳና ምክርህ ሰው ያደርጋል የአንደበትህ ቃል ፍቅርህ እንደ ጠል ነው ደረቁን ያፀድቃል (2) ስንከራተት ሳለ በምድረበዳ ላይ የሚረዳኝ የለም ግራ ቀኜን አላይ ባልጠበኩት ለታ ከሰማይ ድምፅ መጣ በእጁ እጄን ያዘኝ ተራራን አወጣኝ አንተ የኔ እኮ ነህ ልጄ እወድሃለሁ በእውነት ቃል አስቤህ ለክብር ወልጄሃለሁ ለዘላለም ፍቅሬ ካንተ አትለይም አለኝ ለዘለዓለም እኔ አልጥልህም አንተን ያገኘሁ ለት መንገዴ ተቃና በእጆችህ መራኸኝ በህይወት ጎዳና ምክርህ ሰው ያደርጋል የአንደበትህ ቃል ፍቅርህ እንደ ጠል ነው ደረቁን ያፀድቃል (2) እርጥበት የማያውቅ በድርቅ የደቀቀ ህይወቴ ነበረ ከአጥንት የደረቀ ከፍጥረቴ ሳለሁ የበረሃ ወይራ መጠጊያን አገኘሁ በመልካሙ ስፍራ ኩሩው ሊያስቀና ምስኪኑን መረጠ ከውርደት አንስቶ ለክብር አስቀመጠ በእርሱ ተተክዬ በመልካሙ ግንድ ስር ልምላሜን አገኘሁ ለዘላለም ይክበር አንተን ያገኘሁ ለት መንገዴ ተቃና በእጆችህ መራኸኝ በህይወት ጎዳና ምክርህ ሰው ያደርጋል የአንደበትህ ቃል ፍቅርህ እንደ ጠል ነው ደረቁን ያፀድቃል (2) ጠመዝማዛ ጉዞ ቁልቁለት ሳዘግም ሞቴን ለማፋጠን ኃጥያትን ስቃርም በጠላት ድለላ በእርሱ ጦር ታጅቤ ከፍቅር አባቴ ካንተ ሲሸሽ ልቤ እንደ ህጻን አርገህ በእርጋታ መከርከኝ ሳላውቅ እንዳልጠፋ ፍቅርህ ሰበሰበኝ አንተ ካስጠጋኸኝ የሚከሰኝ ማነው ነፃ ያወጠኸኝ ከልብህ ወደህ ነው አንተን ያገኘሁ ለት መንገዴ ተቃና በእጆችህ መራኸኝ በህይወት ጎዳና ምክርህ ሰው ያደርጋል የአንደበትህ ቃል ፍቅርህ እንደ ጠል ነው ደረቁን ያፀድቃል (2) share♻️share♻️share♻️ 🟡የመዝሙር ግጥሞችን ከፈለጉ ይህን link👇ተጭነው ይቀላቀሉ    🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣⬇️ 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼      @mezemur_lyrics      @mezemur_lyrics     ❖ ───  ✦ ─── ❖
1 27619Loading...
36
"አንተ ዘላለም ነህ " ዘማሪ ዮሐንነስ ግርማ የምድር ዳርቻዎች ፈጣሪ ውኆችን በእፍኝ የሰፈርህ ሰማየ ሰማያት የአንተ ናቸው በግርማዊነትህ የሰራሀቸው ጥንት የነበርህ ዛሬም ያለህ ለዘላለም የምትኖር ጥንት የነበርህ ዛሬም ያለህ ለዘላለም የምትኖር አንተ ዘላለም ነህ አንተ ዘላለም ነህ ጅማሬና ፍጻሜ የሌለህ ጌታ አልፋና ኦሜጋ አንተ ዘላለም ነህ አንተ ዘላለም ነህ ጅማሬና ፍጻሜ የሌለህ ጌታ አልፋና ኦሜጋ ሰማይና ምድር በስፍራቸው ሳይኖሩ አንተ ነህ ቀድመሀቸው ጅማሬ የለህም ፍጻሜ እድሜህ አይሰላ ሰው አይደለህ ጥንት የነበርህ ዛሬም ያለህ ለዘላለም የምትኖር ጥንት የነበርህ ዛሬም ያለህ ለዘላለም የምትኖር አንተ ዘላለም ነህ አንተ ዘላለም ነህ ጅማሬና ፍጻሜ የሌለህ ጌታ አልፋና ኦሜጋ አንተ ዘላለም ነህ አንተ ዘላለም ነህ ጅማሬና ፍጻሜ የሌለህ ጌታ አልፋና ኦሜጋ ከአማልክት መሀከል እንዳንተ ማነው የኔን ጌታ እግዚአብሔር የሚመስለው አምላኬ ከሁሉም ትለያለህ አንተ የአማልክት ሁሉ አምላክ ነህ ጥንት የነበርህ ዛሬም ያለህ ለዘላለም የምትኖር ጥንት የነበርህ ዛሬም ያለህ ለዘላለም የምትኖር አንተ ዘላለም ነህ አንተ ዘላለም ነህ ጅማሬና ፍጻሜ የሌለህ ጌታ አልፋና ኦሜጋ አንተ ዘላለም ነህ አንተ ዘላለም ነህ ጅማሬና ፍጻሜ የሌለህ ጌታ አልፋና ኦሜጋ አንተ ዘላለም ነህ አንተ ዘላለም ነህ ጅማሬና ፍጻሜ የሌለህ ጌታ አልፋና ኦሜጋ አንተ ዘላለም ነህ አንተ ዘላለም ነህ ጅማሬና ፍጻሜ የሌለህ ጌታ አልፋና ኦሜጋ share♻️shar♻️share♻️ 🟡የመዝሙር ግጥሞችን ከፈለጉ ይህን link👇ተጭነው ይቀላቀሉ    🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣⬇️ 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼      @mezemur_lyrics      @mezemur_lyrics     ❖ ───  ✦ ─── ❖
1 27612Loading...
37
ያህዌ ነሲ ዘማሪ ዮሐንስ ግርማ ሰንደቅ አላማዬ እግዚአብሔርን ይዤ በቀንም በሌሊት ከንቱን ተንተርሼ በሚሆነው ሁሉ ልቤ እንዳይናወጥ በማዕበልም መሀል ታምኜ እንድቀመጥ በድል እንድራመድ እግዚአብሔር ሃይሌ ነው ሸለቆን ተራራን አብሮኝ የሚሻገር ነው በደስታም በሀዘን እርሱ አብሮኝ አለ ከአባቴ ጋር ነኝ የሚያስፈራኝ የለ ያህዌ ኒሲ (12×) ለ ተቀደሰ ዓላማ የጠራኝ ከትቢያ አንስቶ በዘይቱ ቀባኝ በህልም ቅዠቴ በእውን በእድሜ የሱስ አላማዬ (2×) በረሃቡ ዘመን እየሱስ ጥጋቤ ነው ስገፋ ስነቀፍ እርሱ መድህኔ  ነው ለሰዎች ችግሬ አይገባ ይሆናል ጌታ እግዚአብሔር ግን ቋንቋዬን ይረዳል የሰማዩ አባት የመረጠኝ ጌታ ሲጠብቀኝ ኖረ ሲመሽም ሲነጋ እርሱ ነው አላማዬ ጌታዬ ብያለሁ ለሱ ሁሉን ነገሬ ታምኜ እጓዛለሁ ያህዌ ነሲ (12×) ለ ተቀደሰ ዓላማ የጠራኝ ከትቢያ አንስቶ በዘይቱ ቀባኝ በህልም ቅዠቴ በእውን በእድሜ የሱስ አላማዬ (2×) የሚከተለውን አውቆ የሚጓዝ ሰው ሕያው እግዚአብሔርን አላማው ያረገ ነዉ ጌታውን ከበፊት በእምነት እያየ ከ አለም ርኩሰት ራሱን የለየ መታመኛው ለእርሱ እግዚአብሔር ይሆናል በሚያስፈራው ዘመን ያለስጋት ያርፋል ለቤት ለጎረቤት ለዓለም ብርሃን ነዉ አምላኩ አርፎበት እንደልቤ የሚለው ያህዌ ኒሲ (12×) ቀደሰ ዓላማ የጠራኝ ከትቢያ አንስቶ በዘይቱ ቀባኝ በህልም ቅዠቴ በእውን በእድሜ የሱስ አላማዬ (2×) የአለምን ፉጨት የሚሰማ ጆሮ ብልጭልጭ ሸቀቷን የሚመኝ ድሮ ከኔ ዘንድ ተነቅሎ መታሰቢያም የለው የክፉዎች ጩኸት ምንጊዜም ውሸት ነዉ ይልቁን እግዚአብሔር በኔ ላይ ጌታ ነዉ መንፈሴን ሥጋዬን ነፍሴን የሚገዛው እሱ ወታደር ነዉ ጠላትን ተዋጊ አምላከማ ሃያል ነዉ ክፉን አንበርካኪ ያህዌ ኒሲ (12×) ቀደሰ ዓላማ የጠራኝ ከትቢያ አንስቶ በዘይቱ ቀባኝ በህልም ቅዠቴ በእውን በእድሜ የሱስ አላማዬ (2×) share♻️share♻️share♻️ 🟡የመዝሙር ግጥሞችን ከፈለጉ ይህን link👇ተጭነው ይቀላቀሉ    🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣⬇️ 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼      @mezemur_lyrics      @mezemur_lyrics     ❖ ───  ✦ ─── ❖
1 50412Loading...
38
"የመውደዴን ብዛት" ዘማሪ ዮሐንስ ግርማ የመውደዴን ብዛት የፍቅሬንም ብዛት በውስጤ ያለውን የንዳዱን ብርታት የማረከኝን የተረታሁልህን ልገልጠው አልችልም አንተ ያረከኝ (2x) አሸንፈኸኛል እመሰክራለሁ ጌታ አፌን ሞልቼ እናገራልሁ (2x) የአንተ ፍቅር ውስጤ ያለው እየጨመረ የሚሄድ ወንዝ ነው አሁንስ አየሁ ይህ ገብቶኛል አልወጣው ነገር ይዞኛል (3x) የምልህ አለኝ የምልህ ቋንቋን አጥቼ አኖርኩልህ ቃላት አግኝቼ መጥቻለሁ ኢየሱስዬ ወድሃለሁ (2x) ኧረ ማን ሊተካህ አንተን (2x) ስፍራህን የሚወስድ ከወዴት ሊገኝ በሰማይ የለም በምድርም የለም ከምድርም በታች አይገኝ (2x) share♻️share♻️share♻️ 🟡የመዝሙር ግጥሞችን ከፈለጉ ይህን link👇ተጭነው ይቀላቀሉ    🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣⬇️ 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼      @mezemur_lyrics      @mezemur_lyrics     ❖ ───  ✦ ─── ❖
1 67322Loading...
39
Media files
10Loading...
40
"ካንተ ሌላ አባት" ዘማሪ ዮሐንነስ ግርማ ከአንተ ወዲያ አባት ላውቅ አልሻም እኔ ከአንተ ወዲያ ወላጅ ላውቅ አልሻም እኔ ከአንተ ወዲያ አባት ላውቅ አልሻም እኔ ከአንተ ወዲያ ወላጅ ላውቅ አልሻም እኔ ከአንተ ወጥቼ መጥቻለሁ ወደ አንተም እሄዳለሁ ጅማሬዬ አንተ ነህ ፍጻሜዬም ደግሞ ነህ ሌላ ላውቅ አልሻም ከአንተ ሌላ አልሻም ሌላ ላውቅ አልሻም ከአንተ ሌላ አልሻም ከአንተ ወጥቼ መጥቻለሁ ወደ አንተም እሄዳለሁ ጅማሬዬ አንተ ነህ ፍጻሜዬም ደግሞ ነህ ሌላ ላውቅ አልሻም ከአንተ ሌላ አልሻም ሌላ ላውቅ አልሻም ከአንተ ሌላ አልሻም ላርቅህ አልፈልግም ላርቅህ ውዴ ላርቅህ አልፈልግም ላርቅህ እኔ ሆይ ላርቅህ አልፈልግም እጠጋሀለሁኝ አብዝቼ የወለድከኝ ነህ ወላጄ አባብዬ ላርቅህ አልፈልግም ላርቅህ ውዴ ላርቅህ አልፈልግም ላርቅህ እኔ ሆይ ላርቅህ አልፈልግም እጠጋሀለሁኝ አብዝቼ የወለድከኝ ነህ ወላጄ አባብዬ ሰማይ ምድርን የፈጠረ ታላቅ አምላክ የሆነ ከሁሉ በላይ ከፍ ያለ (ከፍ ያለ) የሁሉ የበላይ የሆነ እግዚአብሔር መንፈስ ለእኔም ደግሞ አባት እግዚአብሔር መንፈስ ለእኔም ደግሞ አባት ከአንተ ወዲያ አባት ላውቅ አልሻም እኔ ከአንተ ወዲያ ወላጅ ላውቅ አልሻም እኔ ከአንተ ወዲያ አባት ላውቅ አልሻም እኔ ከአንተ ወዲያ ወላጅ ላውቅ አልሻም እኔ ከአንተ ወጥቼ መጥቻለሁ ወደ አንተም እሄዳለሁ ጅማሬዬ አንተ ነህ ፍጻሜዬም ደግሞ ነህ ሌላ ላውቅ አልሻም ከአንተ ሌላ አልሻም ሌላ ላውቅ አልሻም ከአንተ ሌላ አልሻም ከአንተ ወጥቼ መጥቻለሁ ወደ አንተም እሄዳለሁ ጅማሬዬ አንተ ነህ ፍጻሜዬም ደግሞ ነህ ሌላ ላውቅ አልሻም ከአንተ ሌላ አልሻም ሌላ ላውቅ አልሻም ከአንተ ሌላ አልሻም ከአለም ፍጥረት አስቀድሞ ያወቀኝ ከእናት ቀድሞ ከእርሱ በቀር ሌላ አላውቅም (ሌላ አላውቅም) ወላጄ የምለው የለኝም እግዚአብሔር መንፈስ ለእኔም ደግሞ አባት እግዚአብሔር መንፈስ ለእኔም ደግሞ አባት ላርቅህ አልፈልግም ላርቅህ ውዴ ላርቅህ አልፈልግም ላርቅህ እኔ ሆይ ላርቅህ አልፈልግም እጠጋሀለሁኝ አብዝቼ የወለድከኝ ነህ ወላጄ አባብዬ ላርቅህ አልፈልግም ላርቅህ ውዴ ላርቅህ አልፈልግም ላርቅህ እኔ ሆይ ላርቅህ አልፈልግም እጠጋሀለሁኝ አብዝቼ የወለድከኝ ነህ ወላጄ አባብዬ ላርቅህ አልፈልግም ላርቅህ ውዴ ላርቅህ አልፈልግም ላርቅህ እኔ ሆይ ላርቅህ አልፈልግም እጠጋሀለሁኝ አብዝቼ የወለድከኝ ነህ ወላጄ አባብዬ ላርቅህ አልፈልግም ላርቅህ ውዴ ላርቅህ አልፈልግም ላርቅህ እኔ ሆይ ላርቅህ አልፈልግም እጠጋሀለሁኝ አብዝቼ የወለድከኝ ነህ ወላጄ አባብዬ share♻️shar♻️share♻️ 🟡የመዝሙር ግጥሞችን ከፈለጉ ይህን link👇ተጭነው ይቀላቀሉ    🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣⬇️ 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼      @mezemur_lyrics      @mezemur_lyrics     ❖ ───  ✦ ─── ❖
1 67414Loading...
✴️ውድ የቻላናችን ቤተሰቦች በዚህ ድንቅ 💽አልበም ውስጥ የሚገኙ  💿መዝሙሮች እነዚ ናቸው። እንደምትባረኩባቸው እርግጠኛ ነኝ:: የግጥም ስህተት ካለ በዚህ ንገሩን እንዲሁም ሀሳብ አስተያየት ካላቹ አድርሱን🙏 👇 @Eyosii @DN1Asaf2 💛የወደዳቹትን መዝሙር ለምትወዷቸው ሰዎች #share አድርጉላቸው። ተባረኩልኝ እወዳቹሃለው💛 🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣👇 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼 @mezemur_lyrics @mezemur_lyrics ❖ ───  ✦ ─── ❖
Hammasini ko'rsatish...
👍 10❤‍🔥 10😍 4🥰 2
"እሄዳለሁ" 🎙ዘማሪት ሰላም ደስታ🎙 °•°•°•°•°•°•°•°•°•°•°•° እኔማ ፡ አለኝ ፡ ክብር /*2 እኔማ አለኝ አክሊል /*2 ለጽዮን ስብሰባ ተጠርቻለሁ ስራው በእኔ ተቆጥሮ ትገቢያለሽ ተብያለሁ ኩነኔ የለብኝም ከሳሼስ ማነው እርሱ በደሙ አጽድቆ ልጁ ተብያለሁ ከግብጽ ምድር ቢወጡ ወደ ተስፋይቱ ምድር ወደ ውቧ ከነዓን ቢጠሩ ብዙዎቹ ቀሩ ምድረ-በዳ ሳይደርሱ ሳይገቡ ከእርስታቸው/ከግባቸው ጋር ያ ተስፋ ከፊቴ ካለው ጋራ ፍጹም አይወዳደር የኔማ አዲሲቱ ነው እየሩሳሌም በበጉ ቅኔ በሙሴ ዜማ እዘምራለሁ ከመላዕክት ጋራ ክበር ክበር እያልኩ ፊቱ እቆማለሁ እርሱ ስለረዳኝ እኔ እዘምራለሁ እሄዳለሁ ልዘምር ወደላይ ወደላይ እጠራለሁ ልዘምር ወደላይ ወደላይ ከእነአብርሀም ጋራ ከእነይስሀቅ ከእነእስራኤል ጋራ ከእነቅዱሳን እሄዳለሁ ልዘምር ወደላይ ወደላይ እጠራለሁ ልዘምር ወደላይ ወደላይ share♻️share♻️share♻️ 🟡የመዝሙር ግጥሞችን ከፈለጉ ይህን link👇ተጭነው ይቀላቀሉ    🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣⬇️ 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼      @mezemur_lyrics      @mezemur_lyrics     ❖ ───  ✦ ─── ❖
Hammasini ko'rsatish...
Ehedalew(256k).mp34.95 MB
👍 5 1
"ጌታ ይወድሀል" 🎙ዘማሪት ሰላም ደስታ🎙 °•°•°•°•°•°•°•°•°•°•°•° እርቆ ለጠፋ ድርሻውን ይዞ ከአባቱ ቤት ኮብልሎ ወደ ምኞት ጉዞ እጅግ ክፉን ቢያደርግ ቢሆን ተላላ ነፍሱን አልጠቀመም ከፍቶታል በጣም አንድ ቀን ሲመለስ ወደ ልቡ ሀሳቡን ሰብስቦ ሲቃኝ አባቱን ይኖር ነበረ በደስታ አሁን ግን ገብቶታል መሆኑ ጎስቋላ እንደ ልጁ ባያየኝ እንኳን ልሁን እንደ ባሪያ ብሎ ለወሰነ ለቆረጠ ጀግና ገና ሳይገባ ወደ መንደሩ አባቱ አቀፈው በፍቅር እጁ/ልክ እንደበፊቱ ና ና ና ጌታ ይወድሀል ና ና ና ደጁ ላይ ቆሞ ይጠራሀል ና ና ና ውዴ ይወድሀል ና ና ና ደጁ ላይ ቆሞ ይጠራሀል ሁሉ እንዲመለስ በንስሀ ወዶ ይታገሳል ጌታ ዝምታው በኃጥያት አይደለም ማለት በርታ ቀን እጅግ ሳይከፋ ሳይመጣ የጥፋት ውሀ እንዳን በልጁ ግባ ወደ መርከቡ መርከብ ኢየሱስ ነው ማምለጫ መርከብ ወጀቡ ቢያልም ፍፁም አትሰጋበት ና ና ና ጌታ ይወድሀል ና ና ና ደጁ ላይ ቆሞ ይጠራሀል ና ና ና ውዴ ይወድሀል ና ና ና ደጁ ላይ ቆሞ ይጠራሀል ቢጠላ እንጂ ሀጥያትን ኃጥያተኛን ከልቡ ይወዳል ይሉት የለ ወይ ቀድሞም እርሱ ከአመጸኞች ጋር ይወዳጃል መሪ አጥተው ለተበተኑ እውነተኛ እረኛ ነው ይሰበስባል በፍቅር እጁ አቅፎ ያሞቃል በእቅፉ share♻️share♻️share♻️ 🟡የመዝሙር ግጥሞችን ከፈለጉ ይህን link👇ተጭነው ይቀላቀሉ    🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣⬇️ 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼      @mezemur_lyrics      @mezemur_lyrics     ❖ ───  ✦ ─── ❖
Hammasini ko'rsatish...
Na_Geta_Yiwedehal(256k).mp35.09 MB
5👍 1
"ተመርጫለው" ዘማሪት ሰላም ደስታ ተመርጫለው ፡ እኔ ተወድጃለው ፡ እኔ ፀድቄአለው ፡ በእርሱ እንድኖርለት ፡ ለእርሱ (፪x) ፀጋው ፡ በእምነት ፡ አድኖኝ ኢየሱስ ፡ ጽድቁን ፡ አልብሶኝ ስለኔ ፡ በአብ ፡ ፊት ፡ ታይቶ ፈጽሞታል ፡ ሥራዬን ፡ ጨርሶ (፪x) ሃሌሉያ ፡ ሃሌሉያ ፡ ፀጋው ፡ አቁሞኛል ሃሌሉያ ፡ ሃሌሉያ ፡ ምህረቱ ፡ አኑሮኛል ሃሌሉያ ፡ ሃሌሉያ ፡ ቸርነቱ ፡ በዝቶልኛል ሃሌሉያ ፡ ሃሌሉያ ፡ ለዚህ ፡ ጌታ ፡ ክብር ፡ ይገባዋል ለዚህ ፡ ጌታ ፡ ክብር ፡ ይገባዋል ለዚህ ፡ ጌታ ፡ ስግደት ፡ ይገባዋል ለዚህ ፡ ጌታ ፡ ልዕልና ፡ ይገባዋል ለዚህ ፡ ጌታ ፡ አምልኮ ፡ ይገባዋል ገና ፡ ከፍጥረት ፡ በቁጣ ፡ ነበርኩኝ በበደሌ ፡ ምክንያት ፡ ሙት ፡ የሆንኩኝ በኃጢአቴ ፡ መብዛት ፡ ሙት ፡ የሆንኩኝ (፪x) ግን ፡ በምህረቱ ፡ ባለጠጋ ፡ ስለሆነ ከኢየሱስ ፡ ጋር ፡ ሕይወትን ፡ ለእኔ ፡ አደለ ግን ፡ በምህረቱ ፡ ባለጠጋ ፡ ስለሆነ ከኢየሱስ ፡ ጋር ፡ ሕይወትን ፡ ለእኔ ፡ እንኪ ፡ አለ ሃሌሉያ ፡ ሃሌሉያ ፡ ፀጋው ፡ አቁሞኛል ሃሌሉያ ፡ ሃሌሉያ ፡ ምህረቱ ፡ አኑሮኛል ሃሌሉያ ፡ ሃሌሉያ ፡ ቸርነቱ ፡ በዝቶልኛል ሃሌሉያ ፡ ሃሌሉያ ፡ ለዚህ ፡ ጌታ ፡ ክብር ፡ ይገባዋል ለዚህ ፡ ጌታ ፡ ክብር ፡ ይገባዋል ለዚህ ፡ ጌታ ፡ ስግደት ፡ ይገባዋል ለዚህ ፡ ጌታ ፡ ልዕልና ፡ ይገባዋል ለዚህ ፡ ጌታ ፡ አምልኮ ፡ ይገባዋል share♻️share♻️share♻️ 🟡የመዝሙር ግጥሞችን ከፈለጉ ይህን link👇ተጭነው ይቀላቀሉ    🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣⬇️ 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼      @mezemur_lyrics      @mezemur_lyrics     ❖ ───  ✦ ─── ❖
Hammasini ko'rsatish...
Temerechalew(256k).mp33.47 MB
4👍 1
" ክብርህ የሌለበት " 🎙ዘማሪት ሰላም ደስታ🎙 °•°•°•°•°•°•°•°•°•°•°•° ሴም ካም ያፌት ትውልዳቸው/*2 በዝቶ ቢታይም ዘር ሀረጋቸው /*2 ሳንበታተን እንዲ ባለንበት ስማችን ይጠራ ብለው ቢነሱ በድፍረት ልባቸው ሳይፈራ መች ተፈፀመ ሀሳባቸው ከመንገድ ቀረ ህልማቸው ክብርህን ሳይሉ ክብሬን ስላሉ በመንገድ ትጥቃቸውን አላሉ አስበኝ እኔን ለክብርህ እንድኖር /*2 አስበኝ እኔን ለሀሳብህ እንድቆም /*2 ክብርህ የሌለበት አይሁን ክብሬ ማትጠራበት አይሁን መጠሪያዬ ማትገኝበት አይሁን መገኛዬ ከእቅፍህ ስር ይሁን መዋያዬ/ማደሪያዬ/*2 ከእቅፍህ ስር ይሁን መዋያዬ ከእቅፍህ ስር ይሁን ማደሪያዬ ከእቅፍህ ስር ይሁን መሞቻዬ መኦዝያን ዝናው ገነነ ከዳር እስከ ዳር ታወቀ /*2 ዝናው በወጣ ልክ ስራውም ደመቀ ሞገሱን እያየ በአምላክ ላይ ታበየ ክብሩን እያየ በአምላክ ላይ ታበየ ..... አለ በፊቱ ሞገስን አነሳ ከሕይወቱ አለም/ሕዝብ የሚያውቀውን መኦዝያ እፍረት አለበሰ በቤቱ አስበኝ እኔን ለክብርህ እንድኖር /*2 አስበኝ እኔን ለሀሳብህ እንድቆም /*2 ለራስ ትኩረት መሮጥ ለማን በጀ ልታይ ባይነት ያልደበቀውስ ማን አለ እየሱስን የሸፈነ ዘመን/ህይወት ከኔ ይራቅ በጥቂቷ ዘመኔ እየሱስ ደምቆ ይታይ /*2 እየሱስ ደምቆ ይታይ እየሱስ ከፍ ብሎ ይታይ እየሱስ ከብሮ ይታይ እየሱስ ደምቆ ይታይ ባከበርከኝ ልኩ ልዋረድ ከፍ ባልኩኝ ቁጥር ዝቅ ልበል ግብዝነት የሌለው ሕይወት በኔ ይገለጥ በፊትህ ዘመኔ/ሕይወቴ ይመረጥ /*2 ለስሜ አልሮጥም ለክብሬ ለታይታ አልኖርም ደፍሬ ያንን ይህንን ለኔ አልልም ካልከበርክበት ጋር አልባክንም ክብርህ የሌለበት.... 🟡የመዝሙር ግጥሞችን ከፈለጉ ይህን link👇ተጭነው ይቀላቀሉን @mezemur_lyrics ❖ ───  ✦ ─── ❖
Hammasini ko'rsatish...
Kibrehe_Yelelebet(256k).mp36.44 MB
3👍 1
"ያልኖርክበት" ዘማሪት ሰላም ደስታ °•°•°•°•°•°•°•°•°•° ያልኖርክበት ዘመን የለም ካንተ በፊት ዘመን አልነበረም /*2 ዘለዓለምን ፈጥረህ ለዘላለም ትኖራለህ /*2 ከምልህ በላይ ካልኩህም በላይ ትልቅ ነህ ጌታ ዘመን ዘምኖ ያልቀየረህ አንተ ነሃ/*2 ዘመን ዘምኖ ያልለወጠህ አንተ ነሃ ዘመን ዘምኖ ያልቀየረህ አንተ ነሃ ዘመንህ አይቆጠርም አመታቶችህ አያልቁም ለመንግስትህ ፍፃሜ የለውም /*2 ሁሉ ያረጃል ሁሉ ያልፋል እንደ መጎናፀፊያ ይጠቀለላል አንተነትህን በምንም አይለወጥም ጥንትም አሁንም ያለህ ዘለዓለማዊ ነህ ከምልህ በላይ ካልኩህም በላይ ትልቅ ነህ ጌታ ዘመን ዘምኖ ያልለወጠህ አንተ ነሃ ዘመን ዘምኖ ያልቀየረህ አንተ ነሃ ዘመን ዘምኖ ያልለወጠህ አንተ ነሃ ከአማልክት መሀል አንዱ አይደለህም ከጌቶች መሀል አንዱ አይደለህም ከአባቶች መሀል አንዱ አይደለህ ከአዋቂዎች መሀል አንዱ አይደለህ ከሁሉ የበላይ ትልቅ የሆንህ ከብረህ ያለህ ማንም ሳይተካከልህ ከሁሉ የበላይ ሀያል የሆንህ ነግሰህ ያለህ ማንም ሳይተካከልህ የለም የለም እንዳንተ ያለ የለም የለም የለም እንዳንተ ያለ የለም እንዳንተ ያለ የለም እንዳንተ ያለ የለም /*2 share♻️share♻️share♻️ 🟡የመዝሙር ግጥሞችን ከፈለጉ ይህን link👇ተጭነው ይቀላቀሉ    🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣⬇️ 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼      @mezemur_lyrics      @mezemur_lyrics     ❖ ───  ✦ ─── ❖
Hammasini ko'rsatish...
Yalnorkebet(256k).mp36.75 MB
👍 3
"አቤቱ" 🎙ዘማሪት ሰላም ደስታ🎙 °•°•°•°•°•°•°•°•°•°•°•° ምን አቃተህና ማህተሙን ፈትተሀል ሰባቱን ጥቅልል መጽሐፍ ልትከፍት ችለሀል እንቆቅልሽ ፈቺ በማደሪያህ አለህ በዙፋን ላይ ሆነህ ሁሉን ታድሳለህ አቤቱ ውበትህን ማን ይመዝነዋል የዳዊት ስር እና ዘር ስግደት ይገባሃል በማደሪያህ ላይ አለህ/3 ሁሉን ታደርግ ዘንድ ቻይ ነህ በችሎትህ ላይ አለህ/3 ሁሉን ታደርግ ዘንድ ቻይ ነህ አልፋና ኦሜጋ ፊተኛ ኋለኛ ጅማሬህ አይታወቅ ያንተ መጨረሻ ገደብ ልክ የሌለህ ሀያል የእኛ ጌታ በግርማ ሞገስህ ሁሉን የምትረታ አቤቱ ውበትህን ማን ይመዝነዋል የዳዊት ስር እና ዘር ስግደት ይገባሃል የሞትና የሲኦል መክፈቻ በእጅህ ነው በላይ ቢሆንም በታች ስልጣን ያንተ ነው አዶናዩ ጌታ ምንስ ይሳንሀል ቋጠሮውን ልትፈታ ብቻህን ችለሀል አቤቱ ውበትህን ማን ይመዝነዋል የዳዊት ስር እና ዘር ስግደት ይገባሃል በማደሪያህ ላይ አለህ/3 ሁሉን ታደርግ ዘንድ ቻይ ነህ በችሎትህ ላይ አለህ/3 ሁሉን ታደርግ ዘንድ ቻይ ነህ በረከት እና ክብር ጥበብም ምስጋና ለታረደው በግ ይሁን ለዚያ ለገናና ሰቃይን እና ችግር መከራን ያስረሳ ኢየሱስ ብቻ ነው የይኁዳ አንበሳ አቤቱ ውበትህን ማን ይመዝነዋል የዳዊት ስር እና ዘር ስግደት ይገባሃል በማደሪያህ ላይ አለህ /3 ሁሉን ታደርግ ዘንድ ቻይ ነህ በችሎትህ ላይ አለህ /3 ሁሉን ታደርግ ዘንድ ቻይ ነህ share♻️share♻️share♻️ 🟡የመዝሙር ግጥሞችን ከፈለጉ ይህን link👇ተጭነው ይቀላቀሉ    🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣⬇️ 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼      @mezemur_lyrics      @mezemur_lyrics     ❖ ───  ✦ ─── ❖
Hammasini ko'rsatish...
Abetu(256k).mp34.49 MB
👍 6😍 2🥰 1
"ፀጋህ ይርዳኝ" 🎙ዘማሪት ሰላም ደስታ🎙 °•°•°•°•°•°•°•°•°•°•°•° አብልጬ/አብዝቼ እንድወድህ አብዝቼ/አብልጬ እንዳፈቅርህ አንተን ከመካድ ይልቅ እራሴን እንድክድ ፀጋህ ይርዳኝ ፀጋህ ይርዳኝ እኔ እንኳን በአቅሜ እጅግ ደካማ ነኝ ሞት ቢሆን እስራት አንተን ለሚያገኝህ እኔ እራሴን እሰዋለሁ ከአንተ አይበልጥብኝም ብሎ ፊትህ እንዳላልማለ በገረድ ፊት ካደ ፀጋህ/ኃይልህ ዳግም አቆመና ስለአንተ መስካሪ/ሰባኪ አረገ ፀጋህ ይርዳኝ ፀጋህ ይርዳኝ እኔ እንኳን በአቅሜ እጅግ ደካማ ነኝ ብዙ ፍቅርን መግለጥ በአፌ መቻሌ ለተግባር ፈጥኜ/ቸኩዬ ግን አንተን መካዴ ከአንተ ያነሰን ነገር ማድነቄ ቀርቶ እንድወድህ/እንድመስልህ ፀጋህ ይርዳኝ አብዝቶ /*2 ፀጋህ ይርዳኝ ፀጋህ ይርዳኝ እኔ እንኳን በአቅሜ እጅግ ደካማ ነኝ ውድህ ያረከኝን አንተን ውዴ እንዳደርግህ ከነፍስህ/ከክብርህ በላይ የወደድከኝን እንድወድህ ጸጋህ/ሀይልህ በረዳኝ መጠን እንድቀርብህ እኔም እሻለሁ የእውነቴን ልወድህ/ልመስልህ ፀጋህ ይርዳኝ ፀጋህ ይርዳኝ እኔ እንኳን አቅሜ እጅግ ደካማ ነኝ share♻️share♻️share♻️ 🟡የመዝሙር ግጥሞችን ከፈለጉ ይህን link👇ተጭነው ይቀላቀሉ    🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣⬇️ 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼      @mezemur_lyrics      @mezemur_lyrics     ❖ ───  ✦ ─── ❖
Hammasini ko'rsatish...
Tsegaw_Yirdagne(256k).mp35.79 MB
👍 2 1
"ፍቅር ነህ" 🎙ዘማሪት ሰላም ደስታ🎙 °•°•°•°•°•°•°•°•°•°•°•° እንዳንተ የወደደኝ ማነው እንዳንተ ያፈቀረኝ ማነው እንዳንተ ያቀረበኝ ማነው የምክንያተ ውጤት ያልሆነ ፍቅር ያለው ማነው እንዳንተ የወደደኝ ማነው እንዳንተ ያፈቀረኝ ማነው እንዳንተ ያቀረበኝ ማነው የሰበብ ውጤት ያልሆነ መውደድ ያለው ማነው ኢየሱስ*12 ፍቅር ነህ እውነተኛ ወዳጅ ነህ እውነተኛ አባት ነህ እውነተኛ ከነፍስህ በላይ ወደኸኛል ከክብርህ በላይ ወደኸኛጨ ከስምህ በላይ ወደኸኛል ከነፍስህ በላይ ወደኸኛል ከራስህ በላይ ወደኸኛል የተናቀ እጅግም የተጠላ የህማም ሰው ደዌንም እነደሚያውቅ ብዙ ፊቱን እነደሚሰውር ገዢ ለሻጭ እንደሚገምት እንደ በግ ዝም ያለ ለእርድ እንደሚነዳ ጠቦት አፉን ያልከፈተ(*2) ፍቅር ነህ እውነተኛ ወዳጅ ነህ እውነተኛ አባት ነህ እውነተኛ ከነፍስህ በላይ ወደኸኛል(*2) ከክብርህ በላይ ወደኸኛል ከስምህ በላይ ወደኸኛል ከነፍስህ በላይ ወደኸኛል ከራስህ በላይ ወደኸኛል ከጥም ሊረኩ ከራባቸው ሊጠግቡ ብዙዎች ይቀርባሉ ሲያጡ ይሸሻሉ ያለ ሰበብ/ምክንያት ወዶ የቀረበኝ ማን አለ የተጠማ መስለህ ጥሜን ያረካህ አንድ አንተ ብቻ ነህ(*2) ፍቅር ነህ እውነተኛ ወዳጅ ነህ እውነተኛ አባት ነህ እውነተኛ ከነፍስህ በላይ ወደኸኛል(*2) ከክብርህ በላይ ወደኸኛል ከስምህ በላይ ወደኸኛል ከነፍስህ በላይ ወደኸኛል ከራስህ በላይ ወደኸኛል share♻️share♻️share♻️ 🟡የመዝሙር ግጥሞችን ከፈለጉ ይህን link👇ተጭነው ይቀላቀሉ    🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣⬇️ 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼      @mezemur_lyrics      @mezemur_lyrics     ❖ ───  ✦ ─── ❖
Hammasini ko'rsatish...
Selam_Desta_እዉነተኛ_Ewnetegna_New_Ethiopian_Gospel_Song_2020256k.mp35.91 MB
🥰 3 1
"አልደራደርም" 🎙ዘማሪት ሰላም ደስታ🎙 °•°•°•°•°•°•°•°•°•°•°•° ሃይማኖቴን እምነቴን/ማኅተሜን አንተን ጌታ ከላይ ያኔ ያገኘሁህ የእኔን ቤዛ ያምላኬን ፀጋ በመሴሰን አለውጥም ንጉሤን አንተን ኢየሱሴን አልክድም አልደራደርም በአንተ ጉዳይ እንደ ቀልድ አላይም የሆንከውን መስቀል ላይ ከአብ ዘንድ ያገኘሁህ ውዱ ስጦታ አንተ ነህና የእኔ ጌታ /*2 በመረቀልን በአዲሱና በሕያው መንገድ ወደ ቅድስቲቱ በኢየሱስ ቀርበን የእውነትን እውቀት ካገኘን ወይ ወደን ከሃጥያት እንዴት እንፀናለን ወደን ሃጥያትን እንዴት እናደርጋለን አንደራደርም በአንተ ጉዳይ እንደ ቀልድ አናይም የሆንከውን መስቀል ላይ ከአብ ዘንድ ያገኘንህ ውዱ ስጦታ አንተ ነህና የእኛ ቤዛ /*2 share♻️share♻️share♻️ 🟡የመዝሙር ግጥሞችን ከፈለጉ ይህን link👇ተጭነው ይቀላቀሉ    🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣⬇️ 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼      @mezemur_lyrics      @mezemur_lyrics     ❖ ───  ✦ ─── ❖
Hammasini ko'rsatish...
Alederaderem(256k).mp33.30 MB
👍 3