cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

መዝሙር ከነ ግጥሙ

የብዙ ክርስቲያኖች ችግር መዝሙር ማግኘት ሳይሆን የመዝሙሩን ግጥም ጠንቅቆ ማወቁ ነው። ይህ ቻናል አዳዲስ እና ቆየት ያሉ መዝሙሮችን ከነ ሙሉ ግጥማቸው ያደርሳቹሃል። ከእኛ ጋር ይሁኑ ለ ወዳጆም ዝማሬዎቹን ይጋብዙ ተባረኩ https://t.me/mezemur_lyrics

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
12 559
Obunachilar
+4424 soatlar
+2027 kunlar
+1 08730 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

ዘማሪት ህሊና ዳዊት ፀሎቴ ጋር ላገኝህ ነው ደግሞ መሰለኝ ገና በፍለጋው ደሳለኝ ሽፍት/ ጥፍት ልበል ከግርግሩ ልራቅ ልረሳ ከእግሮች እስር መዳኒትን ይዤ እንድነሳ ከዚያም ባለፈ ባንተ በራስ እደነቃለሁ ባወቁ ቁጥር እወድህና እዛው እገረማለው አንተ ጋር የቆየ አንተን አንተን ይላል የሰነባበተ ሌላ ሰው ይሆናል ጠረህን ለምዶት ከሩቅ ይለይሀል በግርታው መሀል ጌታ እኳ ነው ይላል በ ብዥታው መሀል እሱ አይደለም ይላል አንተ ለካ (2) ያለኸው ፀሎቴ/ ጓዳዬ / ጋር የአለም ሁሉ ጥበብ ቢለካ በከንቱ ምጥ ፍለጋ ማን ሊጠጋ ልብ ከፈለገ አንዴ ካሰበ መቼ ይረጋጋል እንዳጣው ሲሰማው ከቀድሞ አብልጦ ይከተለዋል በፍለጋ ውስጥ ልቡ ይዝላል ተስፋው ይደክማል ሲያገኘው ደግሞ እንዳላዘነ ደስታው ይሞላል የኔ ግን አንተን ፍለጋ ገና እየፈለኩህ እንኳን አያለው ነፍሴ ስትረካ ስትረጋጋ share♻️share♻️share♻️
🟡የመዝሙር ግጥሞችን ከፈለጉ ይህን link👇ተጭነው ይቀላቀሉ
   🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣⬇️ 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼      @mezemur_lyrics      @mezemur_lyrics     ❖ ───  ✦ ─── ❖
Hammasini ko'rsatish...
🥰 12👍 5❤‍🔥 2
ዘማሪት ህሊና ዳዊት ያስታውቅብኛል እኔ አልሠስትም / አልቆጥብም/ ለጌታዬ ሽቱ አይታጣም ከጉያዬ ድንገት ቢያስፈልግ መስበር/ ለእርሱ ሲያስፈልግ መስበር እንዳይጐድልበት ምንም ነገር አይኖቼን ከአሳ ላይ አንስተህ ሰው አጥማጅ ልታደርገኝ ልትሾመኝ አንገት ከደፋሁበት ክህደቴ ኃላ ዳግም ለአገልግሎትህ ስታምነኝ ወዴት እንደ ሆነ እንኳን ሳላውቅ አንተን መከተል መረጥኩኝ ሁሉን እርግፍ አድርጌ ትቼው ስራህን ስራዬ አረኩኝ መስቀል አሸክመው ሲገርፍህ አይቼ ብክድም አልችልም ማስመሰል አልችልም ውስጤ እየቆሰለ ላይምሰል ለመሳቅ ብሞክርም አውቀዋለው ብዬ የመመስከር ድፍረት ባይኖረኝም አብሮ እንዳልነበረ እንዳላሳለፈ ብቆጥርህም ኧረ ይቺማ ከእርሱ ጋር ነበረች ስትናገር እርሱን ትመስላለች እንዲህ እያሉ ያስደነግጡኛል ከሰዎች መካከል ይለዩኛል አላውቅም እያልኩኝ ኧረ ማን ይሰማኛል በጣም እንደ ምወድህ ያስታውቅብኛል ያስታውቅብኛል (4) ብዙ ጊዜ አብሮ እንዳሳለፈ ሰው ሁሉንም ነገሩን እንደሚያየው ባህሪይ ሁኔታ እንደሚወራረስ ፍጥረት አይኔን አይቶ እስኪያውቅብኝ ድረስ ፍቅሬ ይገልጥልኛል ከሰዎች መካከል አልችልም ማስመሰል share♻️share♻️share♻️
🟡የመዝሙር ግጥሞችን ከፈለጉ ይህን link👇ተጭነው ይቀላቀሉ
   🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣⬇️ 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼      @mezemur_lyrics      @mezemur_lyrics     ❖ ───  ✦ ─── ❖
Hammasini ko'rsatish...
❤‍🔥 8 3🥰 2🎉 1🙏 1
እፅናናብሃለሁ እፅናናብሃለሁ (4) ሳስብህ ትዝ ስትለኝ ኀዘኔን እረሳለሁ (2) የልቤ ስብራት በዓይንህ መታየቱ በቂ ነው ማወቅህ ምን በወጣኝ እኔ በረባው ባልረባው የምጨቀጭቅህ የልቤ ስብራት በዓይንህ መታየቱ በቂ ነው ማወቅህ ምን በወጣኝ እኔ በሆነው ባልሆነው የምጨቀጭቅህ መልሴ ከእግሮችህ ስር እንዲገኝ አውቃለሁ አልደናበርም እንበረከካለው አልገላመጠም እንበረከካለው በጉልበቴ እሄዳለሁ ያልከኝ ቦታ እደርሳለሁ ተንበርክኬ እሮጣለሁ ያልከኝ ቦታ እደርሳለሁ ሲከፋኝ እያየህ ነው ስጨነቅ እያየህ ነው ሳለቅስ ሳለቅስ ሆድ ሲብሰኝ እያየህ ነው ነገሮች ሲገፋ ሲከብዱብኝ እያየህ ነው የተሻለ ነገን አስበህ ነው (4) አይደረስም ጥግህ አይታረምም እጅህ አዎ አይዝል አይደክም ክንድህ አይመዘንም ስራህ ምንም ቢሆን ምንም ቢፈጠር ችሎታህን አልጠራጠር ምንም ቢባል ምንም ቢመጣ አምነዋለው ያንተን ችሎታ በጉልበቴ እሄዳለሁ ያልከኝ ቦታ እደርሳለሁ ተንበርክኬ እሮጣለሁ ያልከኝ ቦታ እደርሳለሁ ሲከፋኝ እያየህ ነው ስጨነቅ እያየህ ነው ሳለቅስ ሳለቅስ ሆድ ሲብሰኝ እያየህ ነው ነገሮች ሲገፋ ሲከብዱብኝ እያየህ ነው የተሻለ ነገን አስበህ ነው (4) share♻️share♻️share♻️ 🟡የመዝሙር ግጥሞችን ከፈለጉ ይህን link👇ተጭነው ይቀላቀሉ    🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣⬇️ 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼      @mezemur_lyrics      @mezemur_lyrics     ❖ ───  ✦ ─── ❖
Hammasini ko'rsatish...
10🥰 2👏 2😍 2👍 1❤‍🔥 1
"ምሳሌዬ" ዘማሪት ህሊና ዳዊት ድምጽ ነኝ እኔ የምጮህልህ ማስተጋባልህ ይሄው ነው ስራዬ መላክ ስትልከኝ ልጅህን ማሳየት አድርጊ እንዳልከኝ ጊዜና ቦታ ተገጣጥሞ ፈላጊና ተፈላጊ ያንተ ማንነት ክቡርነት የኔ ማንነት ደግሞ አድናቂ ጊዜና ቦታ ተገናኝቶ ፈላጊና ተፈላጊ ያንተ ማንነት ብርሃንነት የኔ ማንነት ደግሞ አድማቂ በተጠጋሁህ ቁጥር ንጽህና ይበዛል መታዘዝን ፈፅመህ አክሊል ተቀዳጅተሀል እምነቴን አስፃሚውሚው የተሳልከው ከፊቴ ሩጫዬን እንድጨርስ አንተ ላይ ነው ትኩረቴ እንደደመና በዙርያዬ ምስክሮች እያሉ በስራ በእምነታቸው አሉ የተባሉ (2) እየሱስንነው የማየው እየሱስን ነው ምከተለው እሱ ነው ምሳሌዬ እራሱ ነው ዋናዬ እኔ አንተን ነው የማየው አንተን ነው ምከተለው አንተነህ ምሳሌዬ አንተ ነህ ዋናዬ ዋናዬ (4) እግሮችህ የረገጡትን በጥንቃቄ ረግጣለው ከፊት ከፊት ስትሄድ ከኋላ ከኋላ ከተልሃለው (2) ባህሪህን አጠናለሁ እንደመስልህ ቸኩላለው ግራ ቀኝ አላማትርም ታላቄ ነህ አይሀለሁ ባህሪህን አጠናለሁ እንደመስልህ ቸኩላለው ግራ ቀኝ አላማትርም ታላቄ ነህ ሰማሀለው አንተን ነው የማየው እኔ አንተን ነው ምከተለው አንተነህ ምሳሌዬ አንተ ነህ ዋናዬ እኔ አንተን ነው የማየው አንተን ነው ምከተለው አንተነህ ምሳሌዬ አንተ ነህ ዋናዬ ከራሴ በላይ እርግጠኛ ነኝ ባንተ የትም ብትወስደኝ ግራ አይገባኝም ካለህ ከራሴ በላይ እርግጠኛ ነኝ ባንተ የትም ብትወስደኝ አልጠራጠር በዚህ አለህ አንተን ነው የማየው እኔ አንተን ነው ምከተለው አንተነህ ምሳሌዬ አንተ ነህ ዋናዬ share♻️shar♻️share♻️ 🟡የመዝሙር ግጥሞችን ከፈለጉ ይህን link👇ተጭነው ይቀላቀሉ    🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣⬇️ 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼      @mezemur_lyrics      @mezemur_lyrics     ❖ ───  ✦ ─── ❖
Hammasini ko'rsatish...
8🥰 3👍 2🙏 2❤‍🔥 1🎉 1
"ዘመቻ" ዘማሪት ህሊና ዳዊት የአብ ትኩረት ከሆነው ከኢየሱስ በቀር ከመንፈስ ቅዱስ ደስታ / ፈገ ግታ/ ከልጁ በቀር ምን መዝሙር አለን ምን እምነት አለምን ህይወት አለን ምን ስብከት አለን ምን ክርስትና አለን ምን ትምህርት አለን ከኢየሱስ ውጪ ምን አንላለን አንተ አይደለም ሆይ የሞታችን ከልካይ ከአባትህ ያስማማኸን የጠቡ ገልጋይ አንተ አይደለም ወይ የቀራኒዬ ጀግና ሞትን ታሪክ ያረክ የምትመጣው ገና ኢየሱስ አይደለም ወይ የሚወደው ልጁ መካከል የደቀ ቅክ ያረፈብህ እጅ ለሞት ያውምለመስቀል ሞት የታዘ ዝክ ነፍስህን በፍቃድ በሞትክ ያኖርክ ታዲያ ማን በሰራው ማን ይሞገሳል በማን ገድል ማን ይወደሳል ወንጌል ሲባል ስሙ ሲነሳ ኢየሱስ ብቻ አብሮ ይነሳ ዘመቻ ውጡ ዘመቻ ዘመቻ እንመለስ ዘመቻ ቤቱን ወደ ባለቤቱ መድረኩም ወደ ሚያምርበቱ ዘመቻ አንቺ ውርንጭላ ንጉስሽን አስቀምጪው ሲቀመጥብሽ ነው ዘምባባ ምትረግጪው አንቺ ሙሽሪት ዝርግፍ ጌጥሽን አንሺ አንቺ ቤተክርስቲያን ኢየሱስን መልሺ መቶ ሚወስድሽ ውቡ ሙሽራሽን የእረኞች አለቃ ያንኳኳል ደጅሽን እንዴት ቤቱ ፈርሶ የኛ ቤት ያምራል የእርሱ ተረስቶ የኛ ይሰራል ዳስ በሙሉ ዙፋናት ሁሉ ለአንድያው ልጅ ለሱ ይገባል ትውልድ አለ ኢየሱስን እንደጧፍ የሚያበራ ለወርቁ ምስል እንዳይሰግድ አምላኩ የሆነለት ወርቅ የሚያብለጨልጭ ጌጥ የአምላኩን ህግ የሚያከብር አልፎም የሚፈራ እንዳይሰጋ የቶኑን ጉልበት እግዜሩን የሚያውቀው እንደሚባላ እሳት ክርስትናን ከቁስ ሳይሆን ከጌታ የጀመረ እውነተኛ ባሪያ ለጌታው ያደረ አለማዊነትን እየቀለበ ሚያፋፋ የመንፈስ ወዳጅ ከቃሉ የተሰፋ በክርስቶስ ትምህርት የሚኖር የሚገለጥ ህይወት በመኖር አንተ ሲባል የሚል እሱ ጥቅሙን መብቱን የሚተው ለሱ ትኩረት ሁሉ ወደ ኢየሱስ አይኖች ሁሉ ወደ ኢየሱስ share♻️share♻️share♻️
🟡የመዝሙር ግጥሞችን ከፈለጉ ይህን link👇ተጭነው ይቀላቀሉ
   🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣⬇️ 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼      @mezemur_lyrics      @mezemur_lyrics     ❖ ───  ✦ ─── ❖
Hammasini ko'rsatish...
4❤‍🔥 2👍 1🎉 1🤩 1😍 1
"ያሳሰበኛል" ዘማሪት ህሊና ዳዊት ያሳስበኛል ያስጨንቀኛል እጠበባለሁ ከራሴ ጉዳይ ይልቅ ቤተ ክርስቲያን ነው ልቤን የወሰደው ትክ ብዬ ከቆየው አንተን እያሰብኩ ነው ልቤ ቢሄድ ሌላ ቦታ ህግህ ሆኖኝ ነው ትዝታ ያለአመሌ ዝም ካልኩ ስለ ቤትህ እያሰብኩ ያለ ወትሮዬ ዝም ካልኩ ቤተ ክርስቲያንን እያሰብኩ አባቴ የቤታችን ደስታ ሙሉ እንዲሆን እካፈልሃለሁ ሐሳብህን የልብህን ሁሉ ቀርቶ አንተ ብቻ ደስ ይበልህ ፈገግ በል የልብህ ሃሳብ ይሙላልህ (2) የሩቅ እንግዳ አልሆንብህም እንደልቤ ስትል አለሁ ልልህ ወደ ደረትህ እጠጋለሁ ትርታህን አደምጠዋለሁ እንደ እንግዳ አልሆንብህም እንደልቤ ስትል ልስማህ ወደ ደረትህ እጠጋለሁ ትርታህን አደምጠዋለሁ ያንተ ጩኸት ምን ይላል ዝምታህ ምን ያወራል ያንተ ጩኸት ምን ይላል እርጋታህ ምን ያወራል መስማት ምፈልገው እርሱን ነው ለቀረበው ልብህ የሚለውን ማድመጥ የምፈልገው እርሱን ነው ዝምታ ውስጥ የተሰወረውን አለቶች ተሰባበሩ የምድር መናወጥም እሳት መጣ አንተም እንዳለህ አስመሰለ ተራሮች ቢሰነጠቁ ትልቅ ብርቱ ነፋስ ቢነፍስም በዚያ እንዳለህ ምን ቢገመትም አልነበርክም ጥቂት የዝምታ ድምፅ ሆነ ወዲያውም ሹክሹክታ ተሰማ ባሪያህም ይህን አስተዋለ አለ እግዚአብሔር ነው ይኼማ አንዳንዴ እንዲ ይሆናል ዝምታህ ከድምጽ ይጮሃል ጆሮዬን ለልብህ አቅናው ፀጥታህን እንድሰማው አንዳንዴ እንዲ ይሆናል ፀጥታህ ከድምጽ ይጮሃል አኑረኝ ከልብህ ጓዳ ሀሳብህን እንድረዳ አኑረኝ ከልብህ ጓዳ ሀሳብህን እንድረዳ share♻️share♻️share♻️ 🟡የመዝሙር ግጥሞችን ከፈለጉ ይህን link👇ተጭነው ይቀላቀሉ    🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣⬇️ 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼      @mezemur_lyrics      @mezemur_lyrics     ❖ ───  ✦ ─── ❖
Hammasini ko'rsatish...
👍 5 4🥰 3🙏 2🎉 1🤩 1😍 1
"ያሳሰበኛል" ዘማሪት ህሊና ዳዊት ያሳሰበኛል ያስጨንቀኛል እጠበባለሁ ከራሴ ጉዳይ ይልቅ ቤተ ክርስቲያን ነው ልቤን የወሰደው ትክ ብዬ ከቆየው አንተን እያሰብኩ ነው ልቤ ቢሄድ ሌላ ቦታ ህግህ ሆኖኝ ነው ትዝታ ያለአመሌ ዝም ካልኩ ስለ ቤትህ እያሰብኩ ያለ ወትሮዬ ዝም ካልኩ ቤተ ክርስቲያንን እያሰብኩ አባቴ የቤታችን ደስታ ሙሉ እንዲሆን እካፈልሃለሁ ሐሳብህን የልብህን ሁሉ ቀርቶ አንተ ብቻ ደስ ይበልህ ፈገግ በል የልብህ ሃሳብ ይሙላልህ (2) የሩቅ እንግዳ አልሆንብህም እንደልቤ ስትል አለሁ ልልህ ወደ ደረትህ እጠጋለሁ ትርታህን አደምጠዋለሁ እንደ እንግዳ አልሆንብህም እንደልቤ ስትል ልስማህ ወደ ደረትህ እጠጋለሁ ትርታህን አደምጠዋለሁ ያንተ ጩኸት ምን ይላል ዝምታህ ምን ያወራል ያንተ ጩኸት ምን ይላል እርጋታህ ምን ያወራል መስማት ምፈልገው እርሱን ነው ለቀረበው ልብህ የሚለውን ማድመጥ የምፈልገው እርሱን ነው ዝምታ ውስጥ የተሰወረውን አለቶች ተሰባበሩ የምድር መናወጥም እሳት መጣ አንተም እንዳለህ አስመሰለ ተራሮች ቢሰነጠቁ ትልቅ ብርቱ ነፋስ ቢነፍስም በዚያ እንዳለህ ምን ቢገመትም አልነበርክም ጥቂት የዝምታ ድምፅ ሆነ ወዲያውም ሹክሹክታ ተሰማ ባሪያህም ይህን አስተዋለ አለ እግዚአብሔር ነው ይኼማ አንዳንዴ እንዲ ይሆናል ዝምታህ ከድምጽ ይጮሃል ጆሮዬን ለልብህ አቅናው ፀጥታህን እንድሰማው አንዳንዴ እንዲ ይሆናል ፀጥታህ ከድምጽ ይጮሃል አኑረኝ ከልብህ ጓዳ ሀሳብህን እንድረዳ አኑረኝ ከልብህ ጓዳ ሀሳብህን እንድረዳ share♻️share♻️share♻️ 🟡የመዝሙር ግጥሞችን ከፈለጉ ይህን link👇ተጭነው ይቀላቀሉ    🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣⬇️ 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼      @mezemur_lyrics      @mezemur_lyrics     ❖ ───  ✦ ─── ❖
Hammasini ko'rsatish...
👍 1 1
"በተውሶ እስትንፋስ" ዘማሪት ህሊና ዳዊት ሁኔታዎቼ አይደብቁብኝ መልክህን አይሰዉሩብኝ መስቀልህን አያቀሉብኝ ሞትህን አይሸፍኑብኝ ፊትህን በአንገቴ አስሬዋለው ህግህ ለእግሬ ብርሃን ነው አያሻኝም አስታዋሽ ለአፍታ አምልኮ ላንተ እንዳመጣ (2) ሰሪዬ አንተ ነህ እኔ ደግሞ ስራህ ፈቅደህ ያበጀኸኝ ለራስህ መኖሪያ ሰሪዬ አንተ ነህ እኔ ደግሞ ሸክላህ ፈቅደህ ያበጀኸኝ ለክብርህ ማደሪያ ባዋስከኝ እስትንፋስ በድንኳን ማደሪያ አንተው በሰራኸኝ ለራስህ ለክብረ መኖሪያ ባላዋጣሁበት ምንም ባለፋሁበት እንዴት ሰስታለው አምልኮን ላንተ ለማብዛት ከጥፋት ከውድቀት እየጠበቅህ እግሬን ስለፈቀድክልኝ አይቻለሁ ዛሬን ሁለት ሶስት ምክንያት ለምን ጠብቃለሁ እስትንፋስ ስላለኝ አመሰግንለሁ በተውሶ እስትንፋስ በድንኳን ማደሪያ አንተው በሰራኸኝ ለራስህ ለክብረ መኖሪያ ባላዋጣሁበት ምንም ባለፋሁበት እንዴት ሰስታለው አምልኮን ላንተ ለማብዛት የመስቀልህ ሰራ ብቻ የዕድሜ ልክ ምስጋናዬ ነው አንድ ቀን እንደቀረው ሰው ዕለት ዕለት አምልኮ አበዛለሁ በመሆን ወይ ባለመሆን አልለካህ በማየው ነገር ስራዬ ብዬ ማመልክህ ቁም ነገሬ ነህ እግዚአብሔር (2) አሃ አሃ አመልክሃለሁ እርሱ ደግሞ ሕይወቴ ነው አሃ አሃ አመልክሃለሁ ያ ደግሞ ለእኔ ስራዬ ነው አሃ አሃ አመልክሃለሁ እርሱ ደግሞ እስትንፋሴ ነው አሃ አሃ አመልክሃለሁ ያ ደግሞ ለእኔ ቁም ነገሬ ነው (2) share♻️share♻️share♻️ 🟡የመዝሙር ግጥሞችን ከፈለጉ ይህን link👇ተጭነው ይቀላቀሉ    🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣⬇️ 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼      @mezemur_lyrics      @mezemur_lyrics     ❖ ───  ✦ ─── ❖
Hammasini ko'rsatish...
5🥰 4👍 3🙏 2🎉 1
share♻️share♻️share♻️
🟡የመዝሙር ግጥሞችን ከፈለጉ ይህን link👇ተጭነው ይቀላቀሉ
   🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣⬇️ 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼      @mezemur_lyrics      @mezemur_lyrics     ❖ ───  ✦ ─── ❖
Hammasini ko'rsatish...
ዘማሪት ህሊና ዳዊት ዘመቻ የአብ ትኩረት ከሆነው ከኢየሱስ በቀር ከመንፈስ ቅዱስ ደስታ / ፈገ ግታ/ ከልጁ በቀር ምን መዝሙር አለን ምን እምነት አለምን ህይወት አለን ምን ስብከት አለን ምን ክርስትና አለን ምን ትምህርት አለን ከኢየሱስ ውጪ ምን አንላለን አንተ አይደለም ሆይ የሞታችን ከልካይ ከአባትህ ያስማማኸን የጠቡ ገልጋይ አንተ አይደለም ወይ የቀራኒዬ ጀግና ሞትን ታሪክ ያረክ የምትመጣው ገና ኢየሱስ አይደለም ወይ የሚወደው ልጁ መካከል የደቀ ቅክ ያረፈብህ እጅ ለሞት ያውምለመስቀል ሞት የታዘ ዝክ ነፍስህን በፍቃድ በሞትክ ያኖርክ ታዲያ ማን በሰራው ማን ይሞገሳል በማን ገድል ማን ይወደሳል ወንጌል ሲባል ስሙ ሲነሳ ኢየሱስ ብቻ አብሮ ይነሳ ዘመቻ ውጡ ዘመቻ ዘመቻ እንመለስ ዘመቻ ቤቱን ወደ ባለቤቱ መድረኩም ወደ ሚያምርበቱ ዘመቻ አንቺ ውርንጭላ ንጉስሽን አስቀምጪው ሲቀመጥብሽ ነው ዘምባባ ምትረግጪው አንቺ ሙሽሪት ዝርግፍ ጌጥሽን አንሺ አንቺ ቤተክርስቲያን ኢየሱስን መልሺ መቶ ሚወስድሽ ውቡ ሙሽራሽን የእረኞች አለቃ ያንኳኳል ደጅሽን እንዴት ቤቱ ፈርሶ የኛ ቤት ያምራል የእርሱ ተረስቶ የኛ ይሰራል ዳስ በሙሉ ዙፋናት ሁሉ ለአንድያው ልጅ ለሱ ይገባል ትውልድ አለ ኢየሱስን እንደጧፍ የሚያበራ ለወርቁ ምስል እንዳይሰግድ አምላኩ የሆነለት ወርቅ የሚያብለጨልጭ ጌጥ የአምላኩን ህግ የሚያከብር አልፎም የሚፈራ እንዳይሰጋ የቶኑን ጉልበት እግዜሩን የሚያውቀው እንደሚባላ እሳት ክርስትናን ከቁስ ሳይሆን ከጌታ የጀመረ እውነተኛ ባሪያ ለጌታው ያደረ አለማዊነትን እየቀለበ ሚያፋፋ የመንፈስ ወዳጅ ከቃሉ የተሰፋ በክርስቶስ ትምህርት የሚኖር የሚገለጥ ህይወት በመኖር አንተ ሲባል የሚል እሱ ጥቅሙን መብቱን የሚተው ለሱ ትኩረት ሁሉ ወደ ኢየሱስ አይኖች ሁሉ ወደ ኢየሱስ
Hammasini ko'rsatish...