uz
Feedback
FX..📈

FX..📈

Yopiq kanal
467
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
-47 kun
-1630 kun
Postlar arxiv
🎯 4 Types of Traders: Which One Are You? 🎯 Understanding your trading style is key to mastering the markets. Here are the f
🎯 4 Types of Traders: Which One Are You? 🎯 Understanding your trading style is key to mastering the markets. Here are the four main types of traders: 🔄 Scalp Traders: In and out within seconds or minutes, aiming for small, frequent gains. ⏰ Day Traders: Hold trades for a full day, never holding overnight. ⏳ Swing Traders: Holding trades for multiple days or weeks to capture medium-term moves. 📅 Position Traders: Patience is their game—holding trades for weeks, months, or even years. What's your trading style? 💹 Scalp Traders👍 Day Traders❤️ Position Traders😎 Swing Traders.. #Osmiteck ☑️

25ሺህ የነበረው target ወደ 35ሺህ አልፏል እስከመጨረሻው ድረስ ቮት አድርጉ fam 🙏 ሊንክ 👉 https://chng.it/RNMNMvD4
25ሺህ የነበረው target ወደ 35ሺህ አልፏል እስከመጨረሻው ድረስ ቮት አድርጉ fam 🙏 ሊንክ 👉 https://chng.it/RNMNMvD4

ከላይ የናንተን ስም ከታች የአባታቹን ስም ሶስተኛ ላይ ኢሜል እነዚን አስገብታቹ ፒቲሽኑን ተቀላቀሉ !! እስቲ ሁላችንም ይሄንን ፒቲሽን እንሳተፍ 🙏 ለምታውቁት ሰው ሁሉም ሊንኩን ሼር አድርጉ ! ሊንክ 👉 https://chng.it/RNMNMvD4

እስካሁን 16,343 ሰዎች ድምፅ መስጠት ችለዋል በምስሉ እንደምትመለከቱት target 25k ነው ። እኛ ኢትዮጵያዊያን እንኳን petition በማድረግ ይቅርና በትብብራችን በአለም ሃገራት የታወቅን ነ
እስካሁን 16,343 ሰዎች ድምፅ መስጠት ችለዋል በምስሉ እንደምትመለከቱት target 25k ነው ። እኛ ኢትዮጵያዊያን እንኳን petition በማድረግ ይቅርና በትብብራችን በአለም ሃገራት የታወቅን ነን ከኛ ቻናል ራሱ ይሄን መሙላት እንችላለን ❤️ ገብታችሁ ሙሉ ስም እና email አስገብቶ ድምፅ ማድረግ ነው እንችላለን #433 crypto

እቺን አደለም ደፍሮ ለመግደል ይቅርና በሙሉ አይን ለማየት ምታሳሳ ልጅ 😭😭 ይሄ ልጅ የፈፀመው ሰይጣናዊ ድርጊት ምን ያህል ለወላጅ ልብ ሰባሪ እንደሆነ ለመግለፅም ይከብዳል... አስቡት እንደአባት
+2
እቺን አደለም ደፍሮ ለመግደል ይቅርና በሙሉ አይን ለማየት ምታሳሳ ልጅ 😭😭 ይሄ ልጅ የፈፀመው ሰይጣናዊ ድርጊት ምን ያህል ለወላጅ ልብ ሰባሪ እንደሆነ ለመግለፅም ይከብዳል... አስቡት እንደአባት ምንም ዋጋ ከፍላችሁ protect የምታደርጉአት ልጃችሁ በአንድ ሴሰኛ ተደፍራ ከዛም ስትገደል...the pain is unbearable as a father.. I'm supposed to protect my princess at all cost..ግን ደሞ ልትደርስላት ባለመቻልህ ያለውን ህመምና ፀፀት አስበው... የዚ ሀገር ሕግ በእንደዚ አይነት ወንጀል ላይ የሚፈርደው ፍርድ አስተማሪ አይደለም.. የፍርዱ ሂደት ድጋሜ እንዲታይ #ሼር petition እየተፈረመ ነው እናተም ከታች ባስቀመጥኩላቹ link ገብታቹ ፈርሙ 🙏 https://chng.it/RNMNMvD4

የ7 አመት የተከራዩን ልጅ ደፍሮ ከዛም ባለፈ በአሰቃቂ ሁኔታ የገደለው አውሬው ጌትነት የተባለው ወንጀለኛ ግለሰብ 25 አመት የተፈረደበት ሲሆን አሁን ጠበቆቹ ቅጣቱን ለማቅለል ደፋ ቀና እያሉ ነው።
+1
የ7 አመት የተከራዩን ልጅ ደፍሮ ከዛም ባለፈ በአሰቃቂ ሁኔታ የገደለው አውሬው ጌትነት የተባለው ወንጀለኛ ግለሰብ 25 አመት የተፈረደበት ሲሆን አሁን ጠበቆቹ ቅጣቱን ለማቅለል ደፋ ቀና እያሉ ነው። እህቶቹ እንዲሁም ሌሎች ሰዎች የሟች ህፃን ሄቨን እናትን በየሄደችበት እያስፈራሯት ይገኛል የኢትዮጵያ ህዝብ ፍርድ ይስጠኝ ያለችው እናት ፍትህ ትፈልጋለች። ቅጣቱ በቂ እንዳልሆነ ተጨማሪ ቅጣት ሊጣልበት እንደሚገባ ህዝብ ያንን እንደሚፈልግ ለማሳወቅ የፊርማ ማሰባሰብ እና ለእናቷ የገንዘብ ድጎማ ተጀምሯል። https://www.change.org/p/justice-for-heaven-and-her-mother?recruited_by_id=94947080-5cca-11ef-af3a-c38f3884f55d&utm_source=share_petition&utm_campaign=psf_combo_share_initial&utm_term=signature_receipt&utm_medium=copylink በዚህ ሊንክ በመግባት ፊርማችንን መስጠት የቻልን ደግሞ የገንዘብ ድጋፍ ማድረግ እንችላለን። 4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ በህጻኗ ላይ በተፈጠረው የግፍ ግድያ የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን ይገልፃል። ይህ ጉዳይ በጊዜ ካልተቋጨ ነገ እኔ እና እናንተም ቤት መግባቱ አይቀርም! #ፍትህለሔቨን #Justiceforheven @Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et

የዛሬ የሃምስተር ኮምቦ ☝ @EthioCrypto_433 @EthioCrypto_433
የዛሬ የሃምስተር ኮምቦ ☝ @EthioCrypto_433 @EthioCrypto_433

Binance ያላቹ እድላችን ሞክሩ...👆👆👆👆

🏢 Tappy Town Guide: ወሳኝ 2 ነገሮች: 🎈 Gems 💎 : ግንባታቹን እንዲያፋጥንላቹ ይረዳል፤ እንዲሁም Tapflix Building Upgrade ባረጋቹ ቁጥር ብዙ Gems 💎 ይሰጣችኋ
🏢 Tappy Town Guide: ወሳኝ 2 ነገሮች: 🎈 Gems 💎 : ግንባታቹን እንዲያፋጥንላቹ ይረዳል፤ እንዲሁም Tapflix Building Upgrade ባረጋቹ ቁጥር ብዙ Gems 💎 ይሰጣችኋል! 🎈 Blocks🧱 : ብዙ Building ባስከፈታቹና Upgrade ባደረጋቹ ቁጥር በየ ሰአቱ የሚጨምርላቹ ነው፤ በኋላም አንዳንድ Building Upgrade ለማድረግ ትጠቀሙበታላቹ! Builders : አንድን Building Upgrade ለማድረግ 2 ምርጫ ነው ያላቹ የመጀመርያው ባላቹ Gems 💎 ወድያው Upgrade አርጎ እንዲያልቅ፤ ሌላኛው ደሞ በቂ Gemz ከሌላቹ የሆነ ሰአት ያህል መጠበቅ፤
ምስሉ ላይ በነጭ ያሰመርኩላቹ ውስጥ ምን ያህል Building በተመሳሳይ ሰአት Upgrade ማድረግ እንደምትችሉ ያሳያችኋል፤ By Default 2 ነው የሚኖራቹ ካልተሳሳትኩ እናንተ ግን ባላቹ Gems💎 እየገዛቹ 3 እና 4 ማድረስ ትችላላቹ (ይህም የ Building Level ከፍ ባለ ቁጥር በጣም ይጠቅማችኋል)!
Dependencies : አንዳንድ Building ለማስከፈት ሌላኛው Building የሆነ Level መድረስ አለበት ይላችኋል፤ ይህም ልክ እንደ Hamster Card ተመሳሳይ ነው፤ ያኛውን Building ፈልጋቹ የተባለው Level ላይ ማድረስ ነው!
Special TIP💡 : TAPFLIX Buildingን በተቻላቹ መጠን ከሌላው በበለጠ ቶሎ አሳድጉት ሌሎች አብዛኛዎቹን Building ለማስከፈት ወሳኝ ነው
🤖 ምን ያህል ደርሳችኋል? @EthCryptopia @EthCryptopia

✈️ Wallet Verify ስታደርጉ እንደዚ ሚላቹ ሰዎች!! 1️⃣ KYC ምንድን ነው? KYC(Know Your Customer) ማለት ደንበኛቹን እወቁ እና የፋይናንስ ተቋም ወይም ባንክ ማንነታቹን የም
✈️ Wallet Verify ስታደርጉ እንደዚ ሚላቹ ሰዎች!! 1️⃣ KYC ምንድን ነው? KYC(Know Your Customer) ማለት ደንበኛቹን እወቁ እና የፋይናንስ ተቋም ወይም ባንክ ማንነታቹን የምታረጋግጡበት ሂደት ነው። 2️⃣ KYC ካላደረጋችሁ ምን  ይከሰታል? የKYC Updation ደንቦችን የማታከብሩ ከሆነ በግብይታቹ ላይ የመገደብ እና የባንክ ሒሳባቹን በጊዜያዊነት የመታገድ ችግር ውስጥ ትገባላቹ። በቀላል አነጋገር የባንክ ሂሳባቹ የተወሰኑ የገንዘብ ወይም የገንዘብ ነክ ያልሆኑ ግብይቶችን ለማካሄድ የማይጠቅም ይሆናል። 3️⃣የ KYC አስፈላጊነት ምንድን ነው? KYC(know Your Customer)የደንበኞቹን ማንነት በገለልተኛ እና በተደገፈ የመረጃ ምንጭ የመለየት እና የማረጋገጥ ዘዴ ነው ማንነትን ለማረጋገጥ የግለሰቡ ደንበኞች; ባንክ የደንበኛውን መታወቂያ መረጃ፣ አድራሻ እና የቅርብ ጊዜ ፎቶግራፍ ያገኛል።👛 @EthioCrypto_433 @EthioCrypto_433

0xee8e2194647ceb0b0edd732f4952d29999a8bd44

ወደ okx እና Bybit ዶግስ ለመላክ

በቴሌግራም ዋሌት ለማውጣት 🍸

New Cipher in Hamster for 1 million coins! A • — C — • — • H • • • • V • • • —
New Cipher in Hamster for 1 million coins! A • — C — • — • H • • • • V • • • —

🐹 የሀምስተር ኮምባት የዛሬ Mini Game አሰራር 🎮🔑 @EthioCrypto_433 @EthioCrypto_433

Hamster Combo
Hamster Combo

የዛሬ የሃምስተር ኮምቦ ☝ @EthioCrypto_433 @EthioCrypto_433
የዛሬ የሃምስተር ኮምቦ ☝ @EthioCrypto_433 @EthioCrypto_433