467
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-47 أيام
-1630 أيام
أرشيف المشاركات
467
🏢 Tappy Town Guide:
ወሳኝ 2 ነገሮች:
🎈 Gems 💎 : ግንባታቹን እንዲያፋጥንላቹ ይረዳል፤ እንዲሁም Tapflix Building Upgrade ባረጋቹ ቁጥር ብዙ Gems 💎 ይሰጣችኋል!
🎈 Blocks🧱 : ብዙ Building ባስከፈታቹና Upgrade ባደረጋቹ ቁጥር በየ ሰአቱ የሚጨምርላቹ ነው፤ በኋላም አንዳንድ Building Upgrade ለማድረግ ትጠቀሙበታላቹ!
Builders : አንድን Building Upgrade ለማድረግ 2 ምርጫ ነው ያላቹ የመጀመርያው ባላቹ Gems 💎 ወድያው Upgrade አርጎ እንዲያልቅ፤ ሌላኛው ደሞ በቂ Gemz ከሌላቹ የሆነ ሰአት ያህል መጠበቅ፤
ምስሉ ላይ በነጭ ያሰመርኩላቹ ውስጥ ምን ያህል Building በተመሳሳይ ሰአት Upgrade ማድረግ እንደምትችሉ ያሳያችኋል፤ By Default 2 ነው የሚኖራቹ ካልተሳሳትኩ እናንተ ግን ባላቹ Gems💎 እየገዛቹ 3 እና 4 ማድረስ ትችላላቹ (ይህም የ Building Level ከፍ ባለ ቁጥር በጣም ይጠቅማችኋል)!Dependencies : አንዳንድ Building ለማስከፈት ሌላኛው Building የሆነ Level መድረስ አለበት ይላችኋል፤ ይህም ልክ እንደ Hamster Card ተመሳሳይ ነው፤ ያኛውን Building ፈልጋቹ የተባለው Level ላይ ማድረስ ነው!
Special TIP💡 : TAPFLIX Buildingን በተቻላቹ መጠን ከሌላው በበለጠ ቶሎ አሳድጉት ሌሎች አብዛኛዎቹን Building ለማስከፈት ወሳኝ ነው🤖 ምን ያህል ደርሳችኋል? @EthCryptopia @EthCryptopia
467
✈️ Wallet Verify ስታደርጉ እንደዚ ሚላቹ ሰዎች!!
1️⃣ KYC ምንድን ነው?
KYC(Know Your Customer)
ማለት ደንበኛቹን እወቁ እና የፋይናንስ ተቋም ወይም ባንክ ማንነታቹን የምታረጋግጡበት ሂደት ነው።
2️⃣ KYC ካላደረጋችሁ ምን ይከሰታል?
የKYC Updation ደንቦችን የማታከብሩ ከሆነ በግብይታቹ ላይ የመገደብ እና የባንክ ሒሳባቹን በጊዜያዊነት የመታገድ ችግር ውስጥ ትገባላቹ። በቀላል አነጋገር የባንክ ሂሳባቹ የተወሰኑ የገንዘብ ወይም የገንዘብ ነክ ያልሆኑ ግብይቶችን ለማካሄድ የማይጠቅም ይሆናል።
3️⃣የ KYC አስፈላጊነት ምንድን ነው?
KYC(know Your Customer)የደንበኞቹን ማንነት በገለልተኛ እና በተደገፈ የመረጃ ምንጭ የመለየት እና የማረጋገጥ ዘዴ ነው ማንነትን ለማረጋገጥ የግለሰቡ ደንበኞች; ባንክ የደንበኛውን መታወቂያ መረጃ፣ አድራሻ እና የቅርብ ጊዜ ፎቶግራፍ ያገኛል።👛
@EthioCrypto_433
@EthioCrypto_433
467
🧑💻Today's Daily Cipher Morse Code
INCOME
1. T: —
2. A: • —
3. S: • • •
4. K: — • —
5. S: • • •
🗣Dash(-) means Long press for 3s
Dot(•) means Normal Press
@EthioCrypto_433 @EthioCrypto_433
467
ይሀው Family Multi account ለመጠቀም አንድ Telegram app clone እያደረጋችሁ በነፃነት መጠቀም ትችላላችሁ ።
@EthioCrypto_433
@EthioCrypto_433
