cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qilingÂť, bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

ET Daily Islam

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
784
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
-47 kunlar
-530 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Repost from Merham Hadith🥰
🗞 መብራት💡 መጣ ብለህ ማብራቱ ሲጠፋ ያኔ የለኮስካትን የክፉ ቀን ሻማ🕯 ፈጥነህ እንዳታጠፋ ቅድም የሄደብህ ምን አሁን ቢመጣም ዳግም እንደማይሄድ ማመን አያዋጣም ምክንያቱም ከዚ ፊት የሄደበትኑ መንገዱን አያጣም ስለዚህ መብራትህ💡 ድጋሚ እንደማይሄድ ከቶ አታውቅምና በጭለማህ ጊዜ ቀልጦ ያበራልህ ሻማህ🕯 ነበርና ቢያንስ እፍ ብለህ ከማጥፋትህ በፊት አስብ መቶ ጊዜ  እልፍ ጊዜ ለካ ባስፈለገህ ሠዐት ሚለኮስልህን በፈለገው ጊዜ በመጣው አተካ😒     Join ☞︎︎︎ @hadit_h 🤎
Hammasini ko'rsatish...
👍 1🥰 1
Repost from Merham Hadith🥰
🦋 እንደሚወዱኝ ካልነገሩኝ ሠዎች በላይ እንደሚወዱኝ የነገሩኝ ሠዎች ጎድተውኛል በችግሬ ሠዐት ሁሌም አብረውኝ እንደሚቆሙ ከነገሩኝ ሠዎች በላይ ከምንም ያልቆጠርኳቸው ሠዎች የጭንቄ ቀን ደራሽ ነበሩ አብርያቸው መንገድ ከጀመርኳቸው ሠዎች ይልቅ ከማላውቃቸው ሠዎች ጋ እዚ ደርሻለሁ ለካስ ነገሩ ሁሉ ለበጎ ነው        Join ☞︎︎︎ @hadit_h 🤎
Hammasini ko'rsatish...
🔥 1🥰 1
27 ተሀጁድ😘😘😘
Hammasini ko'rsatish...
Voice 011_sd.m4a20.17 MB
ዊትር + ዱኣ😍😍😍
Hammasini ko'rsatish...
Voice 012_sd.m4a17.12 MB
👍 1
Repost from Merham Hadith🥰
አሠላሙ ዐለይኩም ሴቶችዬ መቼም ስለ ኢድ ማሠብ ጀምራችኃል አይደል ሂናው ነው ያሳሰባችሁ ወይስ ሜሹ ምንም ሀሣብ እንዳይገባችሁ በትልቅ Discount ይዘንላችሁ መጥተናል ከእናንተ የሚጠበቀው ከታች ባስቀመጥኩት account እየገባችሁ መጠየቅ ነው ☟︎︎︎☟︎︎︎☟︎︎︎☟︎︎︎ @Merham_h ♻️ ብዛት ላላችሁ ቤት ለቤት የምንሠራ መሆኑን ለመግለፅ እወዳለው 💧ያለንበት ቦታ ለሁሉም አካባቢ ምቹ ስለሆነ ሀሣብ እንዳይገባችሁ ☺️ @Merham_h @Merham_h 🖤🖤🖤
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
መልዕክቱን ያጋሩ፣ ከ1ሺህ ብር ጀምሮ ተሸላሚ ይሁኑ! የግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ይፋዊ የቴሌግራም ቻናል 1. በመጀመሪያ ቀጣዩን የቦት ሊንክ ይጫኑ፡- https://t.me/global_bank_referral_bot?start=5382968147 2. START የሚለውን ይጫኑ፣ 3. JOIN CHANNEL የሚለውን ይጫኑ፣ 4. ወደ መጀመሪያው ቦት ይመለሱ፣ 5. CONTINUE የሚለውን ሲጫኑ የመጋበዣ ሊንክዎን ያገኛሉ፣ 6. መልዕክቱን ቢያንስ ለ50 እና ከዚያ በላይ ወዳጅ ዘመድዎ ሟር ሲያደርጉ ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ በየሳምንቱ ከአንድ ሺ ብር ጀምሮ ልዩ ልዩ ሽልማቶችን ያበረክታል፡፡ ሽልማቱ ዘወትር ቅዳሜ ለተሸላሚዎች ይደርሳል፡፡ ደንብና ሁኔታዎች ተፈፃሚ ናቸው፡፡ ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ
Hammasini ko'rsatish...
Repost from Merham Hadith🥰
ما أهوى أنا ? እኔ ማነኝ ? «እራስሽን ሁኚ !» ? እራስሽ ለራስሽ ቆንጆ ና ለራስሽ ቦታ ከሌለሽ ሌላ ሰው እንደማያስፈልግሽ ሊገባሽ የሚችለው እራስሽን ስትሆኚ ብቻ ነው ።አለበለዚያ ለራስሽ እራሱ ባዳ ነሽ አንቺ እራስሽን ካልሆንሽ ማንም አንችን የሚሆንልሽ የለም ።ማንም እራሱን ሳይሆን ሌላ ለሰው መሆን አይችልም سأكون أنا، مثلي تماما هذا أنا لا نحتاج ሌላ ☺ JOIN @hadit_h
Hammasini ko'rsatish...
👍 3
Repost from Merham Hadith🥰
☞ *�የጠዋት ዚክር* _اَلْحَمْدُ لِلَّهِ الَّذِيْ أَحْيَانَا بَعْدَ مَا أَمَاتَنَا وَإِلَيْهِ النُّشُوْر_ِ            እንድንነቃ          *ትርጉሙ*⇓� ďż˝ _▲ሕይወታችንን በከፊል ከገደለ በኋላ ነፋስ ለዘራብን  ላደረገን አላህ ምስጋና ይገባው መመለሻም ወደርሱ ነው።_ _اَلْحَمْدُ لِلَّهِ الَّذِيْ عَافَانِيْ فِيْ جَسَدِيْ، وَرَدَّ عَلَيَّ رُوْحِيْ، وَأَذِنَ لِيْ بِذِكْرِه_ِ               *ትርጉሙ*⇓� _▲አካላዊ ጤንነት ለለገሠኝ ነፍሴንም ለመለሰልኝ እንዳወሳውም ለፈቀደልኝ አላህ ምስጋና ይገባው_። 🔗SHARE 🔗SHARE ╔════════════╗ ☪ JOIN: @hadit_h ☪ ☪ JOIN: @hadit_h â˜Ş   ╚════════════╝
Hammasini ko'rsatish...
Repost from Merham Hadith🥰
»»የፈጅር ሰላትን ከማሳለፍ ተጠንቀቅ      »ከፈጅር ሰላት መሳነፍ አደገኛ         »የሆነ የሙናፊቆች ምልክት ነውና   [{ቡካሪና ሙስሊም ዘግበውታል}] 🔗SHARE 🔗SHARE ╔════════════╗ ☪ JOIN: @hadit_h ☪ ☪ JOIN: @hadit_h ☪   ╚════════════╝
Hammasini ko'rsatish...
#አጂብ ቀዷ እና ቀደር! የሕክምና ተማሪው ከሚማርበት ኮሌጅ ፊት ለፊት ከጓደኞቹ ጋር ቆሞ በመልካም ነገር ይተዋወሱ ይዘዋል። አላህን የሚፈሩ ሷሊህ ጓደኛሞች ናቸው። በድንገት ሲበር ከፊትለፊቱ በመጣ መኪና ተገጭቶ መሬት ተዘረረ። ደሙ ያለማቋረጥ እየፈሰሰ ከመሬት ተዘረረ። እሱን ብቻ ነጥሎ ገጨው። አፋፍሰው ወደ ሆስፒታል ይዘውት ሄዱ። የቀኝ ኩላሊቱ እየደማ ነበር። ዶክተሮቹ ከኩላሊቱ አሊያም ከነፍሱ አንዱን መምረጥ ግዴታቸው ስለነበር ኩላሊቱን አውጥተው በአላህ ፈቃድ ህይወቱን ታደጉለት። ከ ቀናት በኋላ በክፍሉ አልጋ ላይ እንደደተኛ ቀዶ ጥገና ያደረገለት ዶክተር ወደተኛበት አልጋ ፈገግ ብሎ ተጠጋ፡- "#ስለቀደር ምን ያህል ሰምተሀል?" ሲል ጠየቀው። "ብዙ ጊዜ ሲወራ ሰምቻለሁ ከመጽሐፍቶችም ላይ አንብቤያለሁ" ሲል መለሰ። #ዶክተሩ ፀጉሮቹን እያሻሸ "ባንተ ላይ እስካየው ድረስ እኔም ስሰማው ኖሬያለሁ። የሆነውን ልንገርህማ ቀዶ ጥገናውን እያደረኩ ሳለ ኩላሊትህ ላይ እንግዳ የሆነ ነገርን አስተዋልኩ። ናሙናው ለምርመራ ወደ ላብራቶሪ ተላከ። ውጤቱ ሲመጣ በአላህ ስራ በእጅጉ ተገረምኩ። በጣም ዘግይቶ ሊታወቅ የሚችልና በፍጥነት ገዳይ የሆነ የካንሰር ምልክት በኩላሊትህ ላይ ተገኘ። በእርግጥም የመጀመርያ ደረጃ ላይ ያለና በቀላሉ የሚድን ቢሆንም አደጋው የህይወትህ ዋጋ ነበር የካንሰር በሽታው ኩላሊትህ ላይ ነበር" አለው። #ተማሪው ዶክተሩን እየተመለከተ "መኪናው እኔን ብቻ መርጦ የገጨኝ የካንሰር በሽታው ሰውነቴ ውስጥ ሳይዛመት በፊት አንዱን ኩላሊቴን አጥቼ በቀላሉ ከካንሰር ድኜ በህይወት እንድኖር ሁለተኛ ዕድል አላህ ሊሰጠኝ ፈልጎ ነው ማለት ነው?!" አለ። ዶክተሩ "ታዲያ በድንገትና በአጋጣሚ የተከሰተ ይመስልሀልን?!" ሲል ጠየቀ። ተማሪው በፈገግታ "በእርግጥም ይህማ #ቀዷ እና #ቀደር" ነው #አልሃምዱሊላህ እያለ አላህን አመሰገነ። አንድ ሷሊህ እንዲህ ይላሉ: - "የተደበቀ ነገርህን አላህ እንዴት እንደሚያስተናብርልህ ብታውቅ ኖሮ ከእናትህና ከአባትህ የበለጠ አላህ ላንተ አዛኝ መሆኑን ትገነዘብ ነበር። ከአላህ ፍቅር የተነሳ ልብህም በቀለጠ ነበር " #አልሃምዱሊላህ ‼🥰🥰🥰 " ﻟﻮ ﻋﻠِﻢ ﺍﻟﻌﺒﺪ ﻛﻴﻒ ﻳُﺪﺑّﺮ ﺍﻟﻠﻪ ﻟﻪ ﺃﻣﻮﺭﻩ ﻟﻌﻠٍﻢ ﻳﻘﻴﻨﺎً ﺃﻥ ﺍﻟﻠﻪ ﺃﺭﺣﻢ ﺑﻪ ﻣﻦ ﺃﻣِﻪ ﻭﺃﺑﻴﻪ ﻭﻟﺬﺍﺏ ﻗﻠﺒﻪ ﻣﺤﺒﺔً ﻟﻠﻪ♥♥ via Hijra Tube https://t.me/Zeynu_nebi https://t.me/Zeynu_nebi https://t.me/Zeynu_nebi
Hammasini ko'rsatish...
❤ 4
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.