uz
Feedback
IT Class 2015🧑‍💻

IT Class 2015🧑‍💻

Kanalga Telegram’da o‘tish

This channel is created for students who are interested about technology

Ko'proq ko'rsatish
441
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
-27 kun
-730 kun

Ma'lumot yuklanmoqda...

Taglar buluti
Ma'lumot yo'q
Muammo bormi? Iltimos, sahifani yangilang yoki bizning qo'llab-quvvatlash boshqaruvchimizga murojaat qiling>.
Kirish va chiqish esdaliklari
---
---
---
---
---
---
Obunachilarni jalb qilish
Sen '24
Sentabr '24
+4
0 kanalda
Avgust '24
+11
0 kanalda
Get PRO
Iyul '24
+10
0 kanalda
Get PRO
Iyun '24
+9
0 kanalda
Get PRO
May '24
+15
0 kanalda
Get PRO
Aprel '24
+9
0 kanalda
Get PRO
Mart '24
+42
0 kanalda
Get PRO
Fevral '24
+22
0 kanalda
Get PRO
Yanvar '24
+42
0 kanalda
Get PRO
Dekabr '23
+371
0 kanalda
Sana
Obunachilarni jalb qilish
Esdaliklar
Kanallar
25 Sentabr+2
24 Sentabr0
23 Sentabr0
22 Sentabr0
21 Sentabr0
20 Sentabr0
19 Sentabr0
18 Sentabr+1
17 Sentabr0
16 Sentabr+1
15 Sentabr0
14 Sentabr0
13 Sentabr0
12 Sentabr0
11 Sentabr0
10 Sentabr0
09 Sentabr0
08 Sentabr0
07 Sentabr0
06 Sentabr0
05 Sentabr0
04 Sentabr0
03 Sentabr0
02 Sentabr0
01 Sentabr0
Kanal postlari
ስለ Notcoin ማይን ለማድረግ ይህን ሊንክ ተጠቀሙ ዌልካም ኮይን ይሰጣቹሀል https://t.me/notcoin_bot?start=r_573790_34629751

2
የ ፎቶ ባክግራወንድ ለማጥፋት ይህን ቦት ተጠቀሙ https://t.me/AI_Background_Remover_Bot?start=741708779
340
3
ICT lab Law 1. It is forbidden to open/close the computer without the teacher's order. 2. Action will be taken if any student is found sitting outside the given user code. 3. Any student entering the computer room must enter in an orderly fashion. 4. It is prohibited to throw various wastes and pieces of paper or softs outside the garbage bin. 5. Touching the computer screen with a pen or pencil is strictly prohibited. 6. A student who is found disturbing or doing other work in the computer class will be taken the necessary action. 7. Change seat; Going out, entering and gossiping is strictly prohibited. 8. Students need the teacher kassahun permission to enter outside of their computer class, i.e. during break, lunch time. 9. It is forbidden to bring various storage devices such as CD, DVD, Flash, memory, reader, etc. into the computer class. 10. Things students need to bring when they come to Computer Class: - Notebook - pen - and other stationery 11. Students should tell the teacher immediately if you experience a computer malfunction while using the computer. 12. Repeated switching on and off of the computer is prohibited. Prepared by Mr.Kasahun
552
4
የአይሲቲ ላብ ህግ 1. ያለመምህሩ ትዕዛዝ ኮምፒውተር መክፈት /መዝጋት የተከለከለ ነዉ ። 2. ማንኛውም ተማሪ በተሠጠው መለያ ኮድ (user code) ውጭ ተቀምጦ ቢገኝ እርምጃ ይወሠድበታል። 3. ማንኛውም ተማሪ ወደ ኮምፒውተር ክፍል ሲገባ በስነ-ስርዓት በሰልፍ መግባት አለበት ። 4. የተለያዩ ብጥስጣሽና ቁርጥራጭ ወረቀቶችን ወይም ሶፍቶችን ከቆሻሻ ማጠራቀሚያ ውጪ መጣል የተከለከለ ነው ። 5. የኮምፒውተሩን ስክሪን በእስክርቢቶ ወይንም በእስራስ መንካት/መጠቶም/ አጥብቆ የተከለከለ ነው። 6. ከኮምፒውተር ክላስ ውስጥ ሲረብሽ ወይንም ሌላ ስራ ሲሰራ የተገኘ ተማሪ አስፈላጊውን እርምጃ ይወስድበታል። 7. ወንበር መቀየር ፤ መውጣት ፤መግባትና ወሬ ማውራት አጥብቆ የተከለከለ ነው ። 8. ተማሪዎች ከኮምፒውተር ክላሳቸው ውጪ ማለትም በእረፍት በምሳ ሰአት ለመግባት የ መምህር ካሳሁን ፍቃድ ያስፈልጋቸዋል። 9. የተለያዩ storage Devices ለምሳሌ CD,DvD,Flash,memory ,reader,እና የመሳሰሉትን ወደ ኮምፒውተር ክላስ ይዞ መግባት ክልክል ነው ። 10. ተማሪዎች ወደ Computer Class ሲመጡ ሊይዟቸው የሚያስፈልጉ ነገሮች፦        -ደብተር        -እስራስ ወይንም እስክርቢቶ        -እና ሌሎች የፅህፈት መሳሪያዎች 11. ተማሪዎች ኮምፒውተር በመጠቀም ላይ እያላችሁ የኮምፒውተር ብልሽት ቢያጋጥማችሁ ወዲያውኑ ለመምህሩ መናገር ይኖርባቸዋል። 12. ኮምፒውተሩን በተደጋጋሚ ማብራት ማጥፋት የተከለከለ ነው። በምህር ካሳሁን የተዘጋጀ
444
5
For Lab rule banner
344
6
for excel banner+3
for excel banner
451
7
ማስታወቂያ     የብድን አሳይመንት ለ 9ኛ ክፍል 👉 የ excel conditions and lab class rule banner 👀 1, odd (ኦድ) ተራ ቁጥር የሆናቹ ተማሪዎች የምትሰሩት የ excel ቦነር ነው 👉 መጠኑ ወደጎን 2.30 ሜትር እና ወደታች 1.60 ሜትር የሆነ መሆን አለበት። ( width = 2.30 metre height = 1.60 meters ) ≡≡≡≡≡≡≡≡≡≡≡≡≡≡≡≡≡≡≡≡≡≡≡≡ 👀 2, even (ኢቭን) ተራ ቁጥር የሆናቹ   ተማሪዎች የምትሰሩት የ lab ህግ ባነር ነው 👉 መጠኑ ወደጎን 0.84 ሜትር እና ወደታች 1.65 ሜትር የሆነ መሆን አለበት። ( width = 0.84 metre height = 1.65 meters ) ✍ ማሳሰቢያ ለ lab law ባነር ለደረሳችሁ ተማሪዎች በ አማርኛም በእንግሊዘኛም ሁለቱንም መስራት አለባቹ:: 👀 የሚያዘው ከ 40% ይሆናል 👉 ባነሩ ተሰርቶ ገቢ የሚደረገው እስከ መጋቢት 26 ድረስ ይሆናል ። 👀 ቀኑ ካለፈ በሃላ የሚመጣ ተቀባይነት አይኖረውም። ለአሳይመንቱ የሚያስፈልጓችሁን ፎቶዎች አና ፅሁፎች ከታች እልክላችኋለሁ ። 💪 የተመረጡ Top 2 ግሩፕ ስራዎች ላብ ክላስ ይሰቀላሉ።
391
8
Grade 9 IT Students Textbook_final + cover.pdf
604
9
IT Grade 9 Teacher's Guide_final June 23 2022 (1).pdf
161
10
+1
last students list 2016.pdf
736
11
For all grade 12 students This is you're final notice u can cheek you're name Age Sex and stream If there is any error ⚠️⚠️⚠️ Contact Mr.kassahun and correct it. The deadline is Friday 29/06/16
715
12
IIT Grade 11 Student Textbook final version.pdf
915
13
Grade 12 students list 2016.pdf
817
14
Grade 12 students list 2016.pdf
1
15
ለ 12 ከፍል ተማሪዎች በሙሉ ስም እድሚ እና የትምህርት ዘርፍ በመመልከት ችግር ካለው አናግሩኝ
759
16
https://youtu.be/c-o2Rf4MyT4?si=eD6upOsJ4C6IbHYy
746
17
https://youtu.be/KKfkRrZxLpM?si=7WgvK-jbMLEvnnt-
664
18
2016 grade 12 student list.pdf
629
19
School-14010209-1522024-Export.csv
291