cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

Ethiopian university️

ኢትዮጵያን ዩንቨርስቲ channel ለተማርዎች ቁሳቁስ በማቅረብ የምታውቅ ከትምህርት channel አንዱ ነው ይህንን channel join በማድረግና ለጓደኛ መጋበዝ እንዳይረሳ እንላለን @ethioacadamic ለጥቆማ @Jesuschristbe https://t.me/educationbe

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
1 721
Obunachilar
+524 soatlar
+467 kunlar
+14830 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

📚የ12ኛ ክፍል ኦን ላይን ፈተናን ተማሪዎች እንዴት አድርገዉ መፈተን እንዳለባቸዉ የሚረዳ የቴክኒካል ስልጠና ማንዋል! 💻Online ለምትፈተኑ ተማሪዎች ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 📚JOIN: @Endre_Academy 📚JOIN: @Endre_Academy
Hammasini ko'rsatish...
❗️❗️መልካም ዜና በመንግስት እና በግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ዉስጥ ስልጠና ላይ ለምትገኙ ተማሪዎች በሙሉ ❗️❗️ Ethio intern እንባላለን :: በኢትዮጵያ ዉስጥ ካሉ ትላልቅ ድርጅቶች ጋር አብረን እየሰራን ነው :: ከዚህ በኃላ internship የት ልውጣ ብሎ ማሰብ እና መጨነቅ ቀረ :: ዌብሳይታችን ይሄው 👇👇 አሁኑኑ apply ያድርጉ https://www.ethiointern.com/ ለበለጠ መረጃ ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ :: 👇👇 https://t.me/+x-xvFBHzONI5MmM8 https://t.me/+x-xvFBHzONI5MmM8
Hammasini ko'rsatish...
#ስፖርት ማንችስተር ሲቲ የእንግሊዝ ፕሪሜየር ሊግ 2023/2024 ሻምፒዩን ሆነ። ቡድኑ በተከታታይ ለ4 ዓመታት የፕሪሚየር ሊጉን ዋንጫ በማንሳት አዲስ ታሪክ ጽፏል። ዘንድሮ እስከ ዛሬው የመጨረሻ መርሀግብር ከ #አርሴናል ጋር አንገት ለአንገት የተናነቀው ሲቲ 91 ነጥብ በመሰብሰብ ነው ዋንጫውን ያሸነፈው። እጅግ ብርቱ እና ጠንካራ አመትን ያሳለፈው አርሴናል 89 ነጥብ በመያዝ በሁለተኛነት ማጠናቀቅ ችሏል። አርሴናል ባለፈው አመትም ለዋንጫ ተቃርቦ ዋንጫውን ማግኘት ሳይችል መቅረቱ አይዘነጋም። ዘንድሮም በ2 ነጥብ ተበልጦ ዋንጫውን ሳያገኝ ቀርቷል። ሊቨርፑል አመቱን በ3ኛነት ሲያጠናቅቅ አስቶን ቪላ 4 ፣ ቶተንሃም 5 እንዲሁም ቼልሲ 6 ሆነው ጨርሰዋል። ባለ ብዙ ታሪኩ ማንቸስተር ዩናይትድ እጅግ በጣም ደካማ የተባለ አመትን በማሳለፍ በታሪኩ ዝቅተኛ የተባለው 8ኛ ደረጃ ይዞ ጨርሷል። የእንግሊዝ ፕሪሜየር ሊግ በመላው ዓለም በብዙ ሚሊዮን ተመልካችን ማግኘት የቻለ ጠንካራ የእግር ኳስ ፍልሚያ ሲሆን በሀገራችን #በኢትዮጵያም ሚሊዮኖች በተለይ ወጣቶች ውድድሩን ይከታተሉታል። ቲክቫህ ስፖርት https://t.me/+VvwzStMNcNHmhK0x @tikvahethiopia
Hammasini ko'rsatish...
👏 2
ማንቸስተር ሲቲ ለተከታታይ 4ኛ አመት የሊጉን ዋንጫ በይፋ አሳክተዋል 🔥🔥🔥🔥 እንኳን ደስ አላቹ የሲቲ ደጋፊዎች
Hammasini ko'rsatish...
#Update የ2016 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ (12ኛ ክፍል) የበይነ መረብ (Online) ተፈታኞች መፈተኛ ይፋ ሆነ፡፡ የ2016 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና በወረቀትና በበይነ መረብ ይሰጣል። በዚሁ መሠረት በበይነ መረብ ፈተናውን የሚወስዱ ተፈታኞች ከላይ በተገለጸው አድረሻ ብቻ የሚፈተኑ ይሆናል፡፡ ፈተናውን ከመውሰዳቸው በፊት ሁሉም ተፈታኞች በቂ ልምምድ ማድረጋቸው አስፈላጊ በመሆኑ ከዛሬ ቅዳሜ ግንቦት 10 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ በአድራሻው ተፈታኞች በሚገኙበት ክልል የተደለደሉ ስለሆነ ልምምድ ማድረግ ይችላሉ ተብሏል። ተፈታኞች ልምምድ ለማድረግ ከዚህ በፊት ለክልል / ከተማ አስተዳደር ቀድሞ የተላከውን የይለፍ ቃልና ስም (User Name and Password) ከየትምህርት ቤቶቻቸው ማግኘት እንደሚችሉ ተገልጿል። መጀመሪያ ወደ መፈተኛ ሲሰተሙ እንደገቡ የማይረሱትን የግላቸውን የይለፍ ቃል የሚቀይሩ ይሆናል፡፡ ተፈታኞች #ከተደለደሉበት_ክለስተር_ዉጪ ሲሰትሙን መጠቀም #የማይችሉ መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል። @tikvahethiopia
Hammasini ko'rsatish...
👍 1
#Update የ2016 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ (12ኛ ክፍል) የበይነ መረብ (Online) ተፈታኞች መፈተኛ ይፋ ሆነ፡፡ የ2016 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና በወረቀትና በበይነ መረብ ይሰጣል። በዚሁ መሠረት በበይነ መረብ ፈተናውን የሚወስዱ ተፈታኞች ከላይ በተገለጸው አድረሻ ብቻ የሚፈተኑ ይሆናል፡፡ ፈተናውን ከመውሰዳቸው በፊት ሁሉም ተፈታኞች በቂ ልምምድ ማድረጋቸው አስፈላጊ በመሆኑ ከዛሬ ቅዳሜ ግንቦት 10 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ በአድራሻው ተፈታኞች በሚገኙበት ክልል የተደለደሉ ስለሆነ ልምምድ ማድረግ ይችላሉ ተብሏል። ተፈታኞች ልምምድ ለማድረግ ከዚህ በፊት ለክልል / ከተማ አስተዳደር ቀድሞ የተላከውን የይለፍ ቃልና ስም (User Name and Password) ከየትምህርት ቤቶቻቸው ማግኘት እንደሚችሉ ተገልጿል። መጀመሪያ ወደ መፈተኛ ሲሰተሙ እንደገቡ የማይረሱትን የግላቸውን የይለፍ ቃል የሚቀይሩ ይሆናል፡፡ ተፈታኞች #ከተደለደሉበት_ክለስተር_ዉጪ ሲሰትሙን መጠቀም #የማይችሉ መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል። @tikvahethiopia
Hammasini ko'rsatish...
ተጨማሪ መረጃ
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
ምድብ ሁለት✌️ በዚህ ምድብ ስር የሚገኙ የክልል/ከተማ አስተዳደሮች             📍 የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል             📍ጋምቤላ ብሔራዊ ክልል             📍አማራ ብሔራዊ ክልል እንደሚታወቀው በዚህ ምድብ ወስጥ ያሉ የተመረጡ ተፈታኞች ብቻ በ Online የሚፈተኑ ይሆናል። ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 📚JOIN: @Endre_Academy 📚JOIN: @Endre_Academy
Hammasini ko'rsatish...
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
ምድብ አንድ✌️ በዚህ ምድብ ስር የሚገኙ የክልል/ከተማ አስተዳደሮች             📍Addis Ababa ከተማ             📍Sidama Region             📍Tigray Region እንደሚታወቀው በዚህ ምድብ ወስጥ ያሉ የተመረጡ ተፈታኞች ብቻ በ Online የሚፈተኑ ይሆናል። ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 📚JOIN: @Endre_Academy 📚JOIN: @Endre_Academy
Hammasini ko'rsatish...
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
ምድብ ሶስት ✌️ በዚህ ምድብ ስር የሚገኙ የክልል/ከተማ አስተዳደሮች             📍 ቤንሻንጉል ክልል             📍 ሀረሪ ክልል             📍 አፋር ክልል              📍 ኦሮሚያ ክልል በኦሮሚያ ክልል ውስጥ በዚህ ምድብ የተመደቡ ከተሞች 📌Adama                       📌 Bale 📌 Ambo                        📌 Bishoftu 📌 Agaro                        📌 Borena 📌 Arsi East                   📌 Bule hora 📌 Arsi West                  📌 Buno Badele 📌  Asela                        📌 Dodola 📌 Hararge West            📌 East Bale 📌 East Borena              📌 Holeta 📌 Horo Guduru          📌 Guji 📌 Hararge East         📌 Batu እንደሚታወቀው በዚህ ምድብ ወስጥ ያሉ የተመረጡ ተፈታኞች ብቻ በ Online የሚፈተኑ ይሆናል። ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 📚JOIN: @Endre_Academy 📚JOIN: @Endre_Academy
Hammasini ko'rsatish...
👍 1