uz
Feedback
Assaye Derbie

Assaye Derbie

Kanalga Telegram’da o‘tish

Ko'proq ko'rsatish

📈 Telegram kanali Assaye Derbie analitikasi

Assaye Derbie (@asayede) Amxar til segmentidagi kanali faol ishtirokchi. Hozirda hamjamiyat 14 352 obunachidan iborat bo'lib, Bloglar toifasida 2 644-o'rinni va Efiopiya mintaqasida 2 351-o'rinni egallagan.

📊 Auditoriya ko‘rsatkichlari va dinamika

невідомо sanasidan buyon loyiha tez o‘sib, 14 352 obunachiga ega bo‘ldi.

23 Iyun, 2026 dagi oxirgi ma’lumotlarga ko‘ra kanal barqaror faollikka ega. Oxirgi 30 kunda obunachilar soni -124 ga, so‘nggi 24 soatda esa 1 ga o‘zgardi va umumiy qamrov yuqori darajada qolmoqda.

  • Tasdiqlash holati: Tasdiqlanmagan
  • Jalb etish (ER): Auditoriya o‘rtacha 39.19% darajada jalb etiladi. Nashrdan keyingi dastlabki 24 soatda kontent odatda umumiy obunachilar sonining 11.86% ini tashkil etuvchi reaksiyalarni to‘playdi.
  • Post qamrovi: Har bir post o‘rtacha 5 625 marta ko‘riladi; birinchi sutkada odatda 1 702 ta ko‘rish yig‘iladi.
  • Reaksiyalar va o‘zaro ta’sir: Auditoriya faol: har bir postga o‘rtacha 33 ta reaksiya keladi.

📝 Tavsif va kontent siyosati

Kanal uchun tavsif kiritilmagan.

Yuqori yangilanish chastotasi (oxirgi ma’lumot 24 Iyun, 2026 da olingan) sababli kanal doimo dolzarb va katta qamrovli bo‘lib qoladi. Analitika auditoriya kontent bilan faol hamkorlik qilishini, uni Bloglar toifasidagi muhim ta’sir nuqtasiga aylantirishini ko‘rsatadi.

14 352
Obunachilar
+124 soatlar
-327 kunlar
-12430 kunlar
Postlar arxiv
በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ያሉንን መረጃዎች ከስር ባለው ሊንክ ገብታችሁ ትከታተሉን ዘንድ ጋበዝን።👇 https://www.youtube.com/live/I2GRL8uuh6I?feature=share

ብልጽግና ሆይ፦ አፍነህ የወሰድከው ዜጋ የሚገኝበትን አድራሻ መናገር የደበረህ ብር ፈልገህ ከሆነ ፥ እንደ ሸኔ የምትፈልገውን የገንዘብ መጠን ንገረንና መዋጮ አሰባስበን እናምጣልህ።
ብልጽግና ሆይ፦ አፍነህ የወሰድከው ዜጋ የሚገኝበትን አድራሻ መናገር የደበረህ ብር ፈልገህ ከሆነ ፥ እንደ ሸኔ የምትፈልገውን የገንዘብ መጠን ንገረንና መዋጮ አሰባስበን እናምጣልህ።

አምባሳደር/ኡስታዝ ሐሰን ታጁ ማለፊያ ምክር ◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆ የጥንት ሰዎች ትልልቅ የህይወት መርሆችን በእንስሳት፣በእጽዋት፣በግኡዛን አንደበት መናገር ያዉቁበታል፡፡ በዐረቦች ዘንድ በስፋት ሲነገር የኖረ አንድ አፈታሪክ አለ፡፡ አራተኛዉ ኸሊፋ ዐሊ እብን አቢጣሊብ በዘመናቸዉ የገጠማቸዉን ፈተና ለማሳየት ተጠቅመዉበታል፡፡ አፈታሪኩ እንደሚለዉ ሶስት በሬዎች በጫካ ዉስጥ አብረዉ ይኖሩ ነበር፡፡ የአንደኛዉ በሬ ቀለም ነጭ፣የሌላኛዉ ቀይና የሶስተኛዉ ጥቁር ናቸዉ፡፡ በአካባቢያቸዉ አንበሳ ቢኖርም ሶስቱ ተባብረዉ ራሳቸዉን ስለሚከላከሉ ሊያጠቃቸዉ አልቻለም፡፡ ነጣጥሎ የሚያጠቃበትን ብልሀት ዘየደ፡፡ እናም ቀዩንና ጥቁሩን ለብቻ አግኝቶ፡- ‹‹ነጩ ባልንጀራችሁ ቀለሙ ዓይን ሳቢ በመሆኑ ከሩቅ አደጋ ይጋብዛል፤ እናም እንድበላዉ ፍቀዱልኝ›› ሲል ጠየቃቸዉ፤ ጥቂት ካመነቱ በኋላ ‹እዉነቱን ነዉ፤ደግሞም እርሱ አለመኖሩ ጫካዉን ሁለታችን ብቻ እንድንጠቀምበት ስለሚያደርገን ጥሩ ነዉ›› በማለት እንዲያጠቃዉ ፈቀዱለት፡፡ ነጩ በሬ ባልንጀሮቹን ከጥቃት እንዲከላከሉለት ቢማጸናቸዉም አይተዉ እንዳላዩ፣ሰምተዉ እንዳልሰሙ በመሆን ችላ አሉት፡፡ አንበሳዉ ቅርጥፍ አድርጎ በላዉ፡፡ ጥቂት ሰነባብቶ ረሀብ ሲሰማዉ ተመልሶ መጣ፡፡ ሁለቱ በሬዎች በጋራ ከቆሙ እንደማይቻሉት ያዉቃልና ጥቁሩን በሬ ለብቻዉ አግኝቶ፡-‹‹ይህን ሰፊ ጫካ ያለተጋሪ ለብቻህ የምትጠቀምበትን ግሩም ሀሳብ አስቢያለሁ›› በማለት አግባባዉ፤ ጥቁሩ በሬ ይህን ‹‹ግሩም›› ሀሳብ አመነበትና በባልንጀራዉ ላይ ሞት ፈረደ፡፡ ቀዩ በሬ ተጠቃ፡፡ ባልንጀራዉ እንዲያግዘዉ ቢማጸንም የሚደርስለት አልሆነም፡፡ አያ አንበሶ ቅርጥፍ አደረገዉ፡፡ ጥቂት ሰነባብቶም ጥቁሩን በሬ፡- ‹‹አሁን ያንተ ተራ ነዉ›› ሲለዉ ‹‹እኔን የበላሀኝ ነጩን ባልንጀራዬን የበላሀዉ ቀን ነዉ›› ሲል በቁጭት መለሰለት፡፡ አያ አንበሶ ባባባሉ ተገርሞ፦‹‹ለምን ቀዩን በሬ ዘለልከዉ፤ብቻህን የቀረኸዉ እኮ እርሱን የበላሁት ቀን ነዉ›› ሲለዉ፡- ‹‹የለም፤አብሮ በአንድነት የሚያቆየንን አቋም የሸረሸርኩት ነጩን በሬ አሳልፌ ለመስጠት የተስማማሁ ቀን ነዉ›› በማለት መለሰለት ይባላል፡፡ በሀገራችን በየዕለቱ የሚሰማዉን አሰቃቂ ሁኔታ ይህ አፈታሪክ መስታወት ሆኖ ያሳየናል፡፡ በጋራ የሚያቆመን፣የሚያኖረን፣የሚከላከልልን ማህበራዊ ዕሴት አንድ ጊዜ እንዲጣስ ስለፈቀድን እያደር መሸርሸሩና ለሁላችንም አደጋ ማስከተሉ አልቀረም፡፡ ይህን በቲየሪ ሳይሆን በተግባር እያየነዉና እየኖርነዉ እንገኛለን፡፡ በረዥሙ ታሪካችን ታይቶ በማይታወቅ መጠንና ሁኔታ ሺዎች ንጹሀን ዜጎች በግፍ ሲገደሉና ሲፈናቀሉ፣ ንብረታቸዉ ሲዘረፍና ሲቃጠል፣ የሀይማኖት አባቶች ሲሳደዱ፣የማምለኪያ ቦታዎች በእሳት ሲጋዩና ሲፈርሱ ጉዳዩ ‹‹የነገሌ ወገን›› ብቻ ተደርጎ በቸልታ የታየ ጊዜ፣ ሲብስም ባልተገባ ስጋዊ ስሌት ከግፈኞች ጎን የመቆም አዝማሚያ የተስተዋለ ጊዜ ነዉ ዉሉ የተሳተዉ፡፡ አሁን ነገሮች ፈር ለቀዉ በሩቅ አካባቢዎች ሲፈጸሙ እንደትንግርት ስንሰማቸዉ የነበሩ ሰቆቃዎች ባልታሰበ ፍጥነት ወደመሀል አገር ደርሰዋል፡፡ በየዘመናቱ እንደተፈጸሙ በታሪክ መዛግብት ያነበብናቸዉ ግፎች ሁሉ አሁን በአንድ ዘመን በብዙ እጥፍ ተባዝተዉ እየተፈጸሙ እንደሆነ እየታዘብን ነው፡፡ እናማ ነገሮች ከዚህ በላይ ተበለሻሽተዉ፡- ‹‹የተበላሁት ነጩ በሬ የተበላ ቀን ነዉ›› የሚለዉን ያያበሬ ብሂል ከመድገማችን በፊት የ"ሰውነት ይቀድማል" መርህን አጠንክረን ይዘን፣ የብሄርና የሀይማኖት ስሌቶችን ወደጎን በመተዉ ሁላችንም በአንድ ልብ ከፍትህና ከሰብአዊነት ጎን መቆም ይገባናል፡፡ አላህ ከተገፊዎች ጋር ይሁን፡፡

"ያሳፍራል❗️" ትንግርቱ ገ/ጻዲቅ (ረ/ፕ) የምናወራው መንግስታዊ ሽብር ስለታወጀበት፣ ጦርነት ስለከፋበት ና የመኖር ህልውናው አደጋ ስለገጠመው አንድ ታላቅ ሕዝብ ነው። በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ ወንድሞቻችን እና እህቶቻችን በማንነታቸው ምክንያት ብቻ ታፍነው በጨለማ በእስር ቤት ይማቅቃሉ፣ በሚሊዮን የሚቆጠር ህዝብ ተፈናቅሎብናል፣ በራሳችን ሀገረ-መንግስት ጦርነት ታውጆብን ህዝባችን በየለቱ እየታደነ ይኖራል። ሲነጋም ሆነ ሲመሽ ይህን ህዝብ ከዚህ ሁሉ ጥፋት የመታደግ ሀላፊነት በኛ በትውልዱ ጫንቃ ላይ እንደተጣለም አምናለሁ። ይሁ ሁሉ ቢሆንም...❗️ በዚህ ሁሉ ምስቅልቅል ውስጥ ያለ ህዝብ እንዴት ስለ ብጣሽ ዞንና አንዲት ወረዳ መመስረት እየተብሰለሰለ እንዲያወራ ማድረግ እንደተቻለ ግን በፍጹም ሊገባኝ አልቻለም። ያሳፍራል! ድል ለአማራ !! #AmharaStruggle #Justice4Amhara #AmharaGenocide

አዲሱ የትሕኦነግ የሥራ ቋንቋ ይሄንን ይመስላል። 🤣 በአንድ ዘገባ ላይ በዚህ ልክ ለመሳሳት ትልቅ ደደብ መሆን ይጠይቃል።😃
አዲሱ የትሕኦነግ የሥራ ቋንቋ ይሄንን ይመስላል። 🤣 በአንድ ዘገባ ላይ በዚህ ልክ ለመሳሳት ትልቅ ደደብ መሆን ይጠይቃል።😃

ከስር ያለውን ሊንክ በመጠቀም በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ያሉንን መረጃዎችና ትንታኔዎች ትከታተሉ ዘንድ ጋበዝን። https://www.youtube.com/live/TU-swAe49DE?feature=share

''ለቤታችሁ ማፍረሻ 10ሺ ብር ካልከፈላቹህ የቤት እቃችሁ ለመንግስት ገቢ ይሆናል በሚል የድሀ ንብረት ጭነው እየወሰዱ ነው!'' @መሳይ መኮንን
''ለቤታችሁ ማፍረሻ 10ሺ ብር ካልከፈላቹህ የቤት እቃችሁ ለመንግስት ገቢ ይሆናል በሚል የድሀ ንብረት ጭነው እየወሰዱ ነው!'' @መሳይ መኮንን

ወንድማችን ኤርሚያስ መኩሪያ "ሕግ አስከባሪዎች" የሚል ሥም በተሰጣቸው ሕገወጦች ታፍኖ ከተሰወረ ሦስት ቀናት አለፈው። ቤተሰቦቹም ኤርሚ የታሠረበትን ጣቢያ ለማግኘት ከፍተኛ ጥረት ቢያደርጉም ገዥው ፓ
ወንድማችን ኤርሚያስ መኩሪያ "ሕግ አስከባሪዎች" የሚል ሥም በተሰጣቸው ሕገወጦች ታፍኖ ከተሰወረ ሦስት ቀናት አለፈው። ቤተሰቦቹም ኤርሚ የታሠረበትን ጣቢያ ለማግኘት ከፍተኛ ጥረት ቢያደርጉም ገዥው ፓርቲ አረመኔያዊ ድርጊት ከሚፈጽምባቸው ጨለማ ቤቶች ውጭ ባሉ ፖሊስ ጣቢያዎች ውስጥ ፈልገው ሊያገኙት አልቻሉም።

ከስር ባለው ሊንክ ገብታችሁ Live ትከታተሉን ዘንድ ጋበዝን! https://www.youtube.com/live/HO0aAPMAJs8?feature=share

photo content

ከስር ባለው ሊንክ Live ትከታተሉን ዘንድ ጋበዝን https://www.youtube.com/live/0UhhjO2nny8?feature=share

"በዘሪሁን ገሰሰ ላይ የተፈጸመውን እስር አብን ሊያወግዘው ይገባል" የሚሉ ወገኖች "ከአማራ አክቲቪስቶች፣ ጋዜጠኞች፣ ፖለቲከኞችና ሙሕራኖች መሀከል የተሻለ ሕዝባዊ ስሜት ያላቸውን እየለየ ለአፋኙ ሥር
"በዘሪሁን ገሰሰ ላይ የተፈጸመውን እስር አብን ሊያወግዘው ይገባል" የሚሉ ወገኖች "ከአማራ አክቲቪስቶች፣ ጋዜጠኞች፣ ፖለቲከኞችና ሙሕራኖች መሀከል የተሻለ ሕዝባዊ ስሜት ያላቸውን እየለየ ለአፋኙ ሥርዓት የሚያቀብለውን አካል ጠንቅቀው የማያውቁ ናቸው። ብልጽግና አማራ ክልል ላይ የትኛውንም አይነት ዘመቻ ተግባራዊ ማድረግ ሲፈልግ ከብአዴን በላይ አብን ዋነኛ አጋር እየሆነ የነቁ አማራዎች ላይ ሲዘምት መክረሙን ማስታወስ የተሳናቸው ናቸው። "ሕገመንግሥቱ ሲጸድቅ አማራ አልተወከለም" በሚል አቋም ወደ ፖለቲካ ሜዳ የገባው ፓርቲ ማሊያ ለውጦ "በህውሓትና በገዢው ሥርዓት መሀከል በሚደረግ ድርድር ላይ የአማራ ወኪል ሊኖር አይገባም" የሚል መግለጫ ሲያወጣ መክረሙን፣ የሕግ ማስከበር የሚል ሥም በተሠጠው ዘመቻ ውስጥ ዋነኛ ደጋፊና ተሳታፊ ሆኖ በመከሰት 12 ሺህ ፋኖ እንዲታሰር ማድረጉን፣ ከOmn እና ከ TMH ይልቅ Ethio 360ን እየተከታተለ ሲያወግዝ መክረሙን... ብታስታውስ ኖሮ... ከዚህ ድርጅት መልካም ነገር በመጠበቅ ፈንታ ከብአዴን በባሰ መልኩ የአብን ሤረኛ ትግል ዋጋ እያስከፈለ መምጣቱን ትገነዘብ ነበር።

በአማራ ሕዝብ ላይ አብን የፈጸማቸው አራት ጥቃቶች

ከስር ባለው ሊንክ Live ትከታተሉን ዘንድ ጋበዝን https://www.youtube.com/live/AUWOiaR4GcI?feature=share

''ግንቦት 1 ልደታ ለማርያም" እንኳን አምላክን ለወለደች ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ዓመታዊ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ! አደረሰን! ቅድስት ሆይ የልደትሽ ቀን ልደታችን ነውና ልጅሽ
+2
''ግንቦት 1 ልደታ ለማርያም" እንኳን አምላክን ለወለደች ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ዓመታዊ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ! አደረሰን! ቅድስት ሆይ የልደትሽ ቀን ልደታችን ነውና ልጅሽ ፈቅዶ መሰንበት ከቻልን ተወልደን ባደግንባት በአማራ ሳይንት ተድባበ ማሪያም ቤተክርስቲያን የልደት በዓልሽን የምናከብርልሽ ይሆናል። የዓመት ሰው ይበለን!!

Subscribe ያድርጉት። ለሌሎችም ያስተዋውቁት። https://youtube.com/@telestube-

photo content

ሁሌም በሚያስገርመኝ አቅምህ ላይ የተወሰነ የአቋም ለውጥ ማድረግ ከቻልክ ወደ አገር ቤት ስትመጣ ቦሌ ተገኝቼ ድጋፌን የምገልጽልህ ይሆናል። በተረፈ በኤርሚያስ ለገሰ ሐሳብ አመንጭነት ተግባራዊ የሆነው
ሁሌም በሚያስገርመኝ አቅምህ ላይ የተወሰነ የአቋም ለውጥ ማድረግ ከቻልክ ወደ አገር ቤት ስትመጣ ቦሌ ተገኝቼ ድጋፌን የምገልጽልህ ይሆናል። በተረፈ በኤርሚያስ ለገሰ ሐሳብ አመንጭነት ተግባራዊ የሆነው የብልጽግና ባዶ ፍረጃ ሊያበረታህ እንጂ ሊያሸማቅቅህ አይገባም። የጥቃት ሰለባ ያደረገኽን የአማራ ማንነትም ተቀብለህ የትግልህ አካል ብታደርገው ጥሩ ነው።

ኢንተርፖል በጎበዜ ሲሳይ እስር ላይ አለመሳተፉን የሚገልጽ መረጃ በTriple A በኩል ይፋ ሆኗል።
ኢንተርፖል በጎበዜ ሲሳይ እስር ላይ አለመሳተፉን የሚገልጽ መረጃ በTriple A በኩል ይፋ ሆኗል።