uz
Feedback
Assaye Derbie

Assaye Derbie

Kanalga Telegram’da o‘tish

Ko'proq ko'rsatish

📈 Telegram kanali Assaye Derbie analitikasi

Assaye Derbie (@asayede) Amxar til segmentidagi kanali faol ishtirokchi. Hozirda hamjamiyat 14 311 obunachidan iborat bo'lib, Bloglar toifasida 2 651-o'rinni va Efiopiya mintaqasida 2 362-o'rinni egallagan.

📊 Auditoriya ko‘rsatkichlari va dinamika

невідомо sanasidan buyon loyiha tez o‘sib, 14 311 obunachiga ega bo‘ldi.

30 Iyun, 2026 dagi oxirgi ma’lumotlarga ko‘ra kanal barqaror faollikka ega. Oxirgi 30 kunda obunachilar soni -123 ga, so‘nggi 24 soatda esa -8 ga o‘zgardi va umumiy qamrov yuqori darajada qolmoqda.

  • Tasdiqlash holati: Tasdiqlanmagan
  • Jalb etish (ER): Auditoriya o‘rtacha 36.62% darajada jalb etiladi. Nashrdan keyingi dastlabki 24 soatda kontent odatda umumiy obunachilar sonining 13.40% ini tashkil etuvchi reaksiyalarni to‘playdi.
  • Post qamrovi: Har bir post o‘rtacha 5 242 marta ko‘riladi; birinchi sutkada odatda 1 918 ta ko‘rish yig‘iladi.
  • Reaksiyalar va o‘zaro ta’sir: Auditoriya faol: har bir postga o‘rtacha 34 ta reaksiya keladi.

📝 Tavsif va kontent siyosati

Kanal uchun tavsif kiritilmagan.

Yuqori yangilanish chastotasi (oxirgi ma’lumot 01 Iyul, 2026 da olingan) sababli kanal doimo dolzarb va katta qamrovli bo‘lib qoladi. Analitika auditoriya kontent bilan faol hamkorlik qilishini, uni Bloglar toifasidagi muhim ta’sir nuqtasiga aylantirishini ko‘rsatadi.

14 311
Obunachilar
-824 soatlar
-377 kunlar
-12330 kunlar
Postlar arxiv
ከመካነ-መቃብራቸው ላይ እንዲህ ብላችሁ ጻፉበት! አሳዬ ደርቤ ▬▬▬▬ ከትግራይ ተነስቶ፥ ሸዋን የወረረ፥ ጨፍጫፊ ዘጠኝ ሞት፤ ‹‹አንዱን ግባ በለው›› ብሎ የሚያስተናግድ፥ ሰው ያገኘ መስሎት፤ ይታገስ
ከመካነ-መቃብራቸው ላይ እንዲህ ብላችሁ ጻፉበት! አሳዬ ደርቤ ▬▬▬▬ ከትግራይ ተነስቶ፥ ሸዋን የወረረ፥ ጨፍጫፊ ዘጠኝ ሞት፤ ‹‹አንዱን ግባ በለው›› ብሎ የሚያስተናግድ፥ ሰው ያገኘ መስሎት፤ ይታገስ ደቦሉን እሸቴ አንበሳውን፥ ሊማርክ ሲለፋ፤ በሕያዋን ክንዶች በጅምላ ተገድሎ- ሞት እራሱ ጠፋ፡፡ እናም ከዚህ ስፍራ ተንቆ ተዋርዶ፥ ከአፈር ስር የዋለ፤ ዘጠኝ ሞት እንጂ የይታገስ አባት፥ እሸቴም አይደለ፡፡

በምክንያት የለሽ ጥላቻ ይሄን ሁሉ አረመኔያዊ ድርጊት ከፈጸሙብን በአማራ ልብ ውስጥ የተፈጠረው ምክንያታዊ ቁጣ ምን ሊያስከትል እንደሚችል መገመት አይከብድም። ትግሬ ሆነው የተፈጠሩበትን ቀን እስኪረግሙ ድረስ እንበቀላቸዋለን።

ሸዋ ምን አለ? "የገባው ወራሪ ውሃ እንደነካው ጨው እጄ ላይ ስለሟሟብኝ ተጨማሪ ጠላት እንዲላክልኝ እጠይቃለሁ" 😁 💪

እየረገፉ ነው
እየረገፉ ነው

ላሊበላ ትዝ እንዳይለን አሳዬ ደርቤ ➖➖➖ የጦር ሠራዊቱ- ትዕዛዝ ተቀብሎ- ነፍጡን እስኪያነሳ ቅዱስ ላሊበላን- ሰቆጣ ወልዲያን- ወሎን የሚያስረሳ አእምሮ የሚያባትል- ልብን የሚሰልብ- ትኩረት የሚነ
+1
ላሊበላ ትዝ እንዳይለን አሳዬ ደርቤ ➖➖➖ የጦር ሠራዊቱ- ትዕዛዝ ተቀብሎ- ነፍጡን እስኪያነሳ ቅዱስ ላሊበላን- ሰቆጣ ወልዲያን- ወሎን የሚያስረሳ አእምሮ የሚያባትል- ልብን የሚሰልብ- ትኩረት የሚነጥቅ በሆነ ጉዳይ ላይ- ሰበር ዜና ብለህ- መንግሥት ሆይ ልቀቅ፡፡ አገሩ ጸጥ ሲል- የሚሰማው ጩኸት- በጣም ነው የሚጨንቅ፡፡ እባክህ ጃን ሆይ- በሌላ አደባባይ- በሌላ አለባበስ ከሹማምንቱ ጋር- እንደ አዲስ ደግሰህ- ከእንደገና ንገሥ ቲቪውን ተውና- መንገዱን ዘጋግተህ- ኢሳያስ ጋር ደንስ እንደ ሊጥ ሞሃቻ- ለባንዳ ወራሪ- ያስረከብከው መቅደስ ዘፈኑ ሲቆም ነው- ትዝ ትዝ እያለኝ- እራሴን የምወቅስ፡፡ ወይ ደግሞ ካልሆነ- ከዚህ እና ከዚያ- ባንድራ ምረጡ እንትና ተሽሮ- እገሌ ተሾመ- የሚል አጀንዳ አምጡ ምክንያቱም… ከወራሪ አፈሙዝ- ወገኑን ማዳኛ- የቸገረው አቅም ጫጫታው ሲያባራ- ጸጥ ሲል አይወድም፡፡ እዚያ የጁ ምድር- እኅቱን የሰጠ- ለአረመኔ መንጋ ራያና አዘቦ- ወገን ያስቀመጠ- ከጅቦች መንጋጋ ሰቆጣ ጎንደር ላይ- ሕጻን የሚያስገርፍ- በርሐብ አለንጋ ነፍሱን የሚያሻቅል- ለቅሶ ይሰማልና- አገር ሲረጋጋ፤ እባክህ መንግሥት ሆይ- ድምጹን ጨምር እንጂ- ዘፈኑን አትዝጋ፡፡

እባክህ አማራ❗️ አሳዬ ደርቤ ➖➖➖ በአገርህ የብስ ላይ- ሰትሸቅል ኖረህ- ስትለፋ እንደ ዜጋ የጉምዝ ታጣቂ- በእሳት ቢያወድመውም- የላብህን ዋጋ ልጅ እና ሚስትህን- ቀብረህ ብትወጣም- ከአርሲ ወለ
እባክህ አማራ❗️ አሳዬ ደርቤ ➖➖➖ በአገርህ የብስ ላይ- ሰትሸቅል ኖረህ- ስትለፋ እንደ ዜጋ የጉምዝ ታጣቂ- በእሳት ቢያወድመውም- የላብህን ዋጋ ልጅ እና ሚስትህን- ቀብረህ ብትወጣም- ከአርሲ ወለጋ እባክህ አማራ፥ የተሻለው ሄዶ፥ የባሰ እንዳይመጣ መንግሥትን አትውቀስ፥ ከአፍህ ክፉ አይውጣ፡፡ እንኳን'ስ ወለጋ- በጠራራ ጸሐይ- ካለህበት መጥቶ እንደ አጣዬ ምድር.. ጎጆህን በጅምላ- ቢያወድመው አንኩቶ እባክህ አማራ- ለአገር ስትል ታገስ- ፈጽሞ አትቆጣ ለውጡን ጠልፎ የሚያስቀር፥ የባሰ እንዳይመጣ፡፡ እኛው ለእኛው ቀርቶ፥ ብርታት የተሰማው፥ የሱዳን ታጣቂ ድንበር ሰብሮ ገብቶ- በገዛ አገርህ ላይ ፥ ቢያደርግህ ተጠቂ የተወረረ ርስት፥ በሺ ዓመቱም ቢሆን፥ መመለሱ ላይቀር እባክህ አማራ፥ የባሰ እንዳይመጣ፥ ንጉሡን አታማር፡፡ የእንትና ገበሬ- ክረምቱ ሳያልፈው፥ እንዲያርስና እንዲያርም በሚል ቅን ውሳኔ- መንግሥት ሲወጣ፥ አድርጎ ተኩስ አቁም የጦርነት ሜዳው- ከአንተ ማሳ ሆኖ- መሬትህ ቢያድርም ፆም ወሎየን ከወሎ፥ ጎንደሬን ከጎንደር፥ ቢያፈናቅሉትም ጠላትህን ውጠህ አስቀረው ስትባል፥ ክተት ሲታወጅ ክላሽ ብታጣ እንኳን.. በድንጋይ በሽመል፥ ወይም በባዶ እጅ ሆ ብለህ መነሳት፥ አርፈህ መክተት እንጂ እኔን እና አገሬን፥ ይጠብቃል ብዬ፥ ግብር የምከፍለው መንግሥት ወዴ'ት ሄደ፥ ጦሩን'ስ ምን በላው፥ ...የሚለው ወቀሳ የባሰን አምጥቶ፥ የሚያሳይ ነውና፥ ኢትዮጵያችን ፈርሳ እባክህ አማራ፥ ለዚች አገር ስትል በደልና ግፉን፥ ሁሉኑም ነገር ቻል ወዘተ ወዘተ እያለ ቀጣይ ነው፥ የካድሬዎች ተግሳጽ፥ የአማራዎች ስጋት የባሰ ባይኖርም፥ ከዚህ በላይ በደል፥ ከዚህ በላይ ቅጣት፡፡ Share

"አማራን ድል ማድረግ የሚቻለው በበዓል ቀን ነው " አሳዬ ደርቤ ------- ሰሜን ወሎን በማውደም ላይ የሚገኙት ጠላቶቻችን ‹‹የአዲሱን ዓመት በዓል የምናከብረው አማራን በመግደልና በማፈናቀል ነው›› ብለው ጥቃታቸውን አስፋፍተዋል፡፡ በተለያዩ ግንባሮች ከሞት አምልጦ በሽንፈት የተመለሰ ወራሪ ጦራቸውንም በዋግና በሰሜን ወሎ ግንባር አዝምተውታል፡፡ ስለሆነም የፌደራል መንግሥቱም ሆነ የአማራ ክልል መንግስት በትግል መሃከል የሚያከበረው በዓል ሕዝብን ዋጋ እንዳያስከፍል በእነዚህ ግንባሮች የመጣውን ጠላት የሚመክት ሠራዊት ማሰማራት ይኖርባቸዋል፡፡ ሶሻል ሚዲያ የምትጠቀሙ ወገኖችም በዓልን ከማክበር በፊት እራስን ማስከበር ይቀድማልና ጠላቶቻችን ‹‹አማራን ድል ማድረግ የሚቻለው በበዓል ቀን ነው›› በሚል አስተሳሰብ እየተንቀሳቀሱ ስለሆነ አውዳመት ባልነው ቀን ዘግናኝ ውድመት እንዳናስተናግድ ትልቅ ትኩረት ሰጥተን ልንሠራበት ይገባል፡፡ #Share

የቪዛ ማዕቀብ አሳዬ ደርቤ ➖➖➖ ጌታቸው ረዳም ሳማንታ ፓወር ጋር ደውሎ "በመለኮታዊ ተዓምር ከአንበሳ መንጋጋ ያመለጠ መንጋችንን ይዘን እግራችን ወደመራን አቅጣጫ እየፈረጠጥን ስለሆነ 'ተሸንፈው ወጡ' ከማለት አድኚን" አላት። እሷም በትዊተሯ አማካኝነት "ህውሓት ሆይ ከአማራና ከአፋር ክልል ባስቸኳይ ለቅቀህ ውጣ" የሚል ትዕዛዝ አስተላለፈች። ከዚህም ማሳሰቢያዋ ስር አገኘሁ ተሻገር ምን ቢል ጥሩ ነው? "የቪዛ ማዕቀብ ስለተጣለባቸው መውጣት አይችሉም" 😁 #Share

"ሊጥ እና እንጀራ ሳይቀር የምትዘርፉት ለምንድን ነው?" በማለት ጋዜጠኛው ሲጠይቅ አንዱ የትሕነግ ምርኮኛ ምን ቢል ጥሩ ነው? "ሰማህ ወንድሜ እናንተ 'እንጀራ አሥር ብር ገባብን' የሚል ጡር ትናገራላችሁ። እኛ እኮ እንጀራ ከበላን አሥር ወር አለፈን። ወደዚህ ልንዘምት የቻልነውም 'የአማራ ሕዝብ የጤፍ እንጀራ እንጂ ክላሽና ውዥግራ የለውም' ብለው ስላታለሉን ነው" 😭😂

ጀግናው የደቡብ ጎንደር አስተዳደሪ አቶ ቀለመ ወርቅ ቅድም በቴሌቪዥን ምን አለ? አሳዬ ደርቤ ➖➖➖ ‹‹እኔ የሚያሳስበኝ ‹‹ክልላችን ውስጥ የገባውን አሸባሪ መደምሰስ እንችላለን ወይ›› የሚለው ጉዳይ
ጀግናው የደቡብ ጎንደር አስተዳደሪ አቶ ቀለመ ወርቅ ቅድም በቴሌቪዥን ምን አለ? አሳዬ ደርቤ ➖➖➖ ‹‹እኔ የሚያሳስበኝ ‹‹ክልላችን ውስጥ የገባውን አሸባሪ መደምሰስ እንችላለን ወይ›› የሚለው ጉዳይ ሳይሆን ‹‹መቼ እንደመስሰዋለን›› የሚለው ነው፡፡ ምክንያቱም ከባዱ ነገር የህውሓት ወራሪ መንጋ የሚከስምበትን ቀን መገመቱ እንጂ ክስመቱ አይቀሬ መሆኑን ማወቁ አይደለም፡፡ ከዚህ አንጻር ትናንት መላው የደቡብ ጎንደር ፋኖ ከመከላከያ ሠራዊቱና ከአማራ ልዩሃይል ጋር ተቧድኖ ባደረገው ተጋድሎ በትንሽ መስዋዕትነት በሺህዎች የሚቆጠሩ የሽብር ቡድኑን አባላት ምርኮኛን ሙት ማድረግ ተችሏል፡፡ እጃችንን አጣጥፈን ብንቀመጥ ኖሮ ግን ደብረ ታቦር ተጨፍጭፋና ተዘርፋ ታድር ነበር፡፡ ከፈረጠጠው በተጨማሪ የማረክነውና የረፈረፍነው አሸባሪ ሁሉ እኛን ሲረፈርፍ የሚያድር ነበር፡፡ ስለዚህ ትግላችን ከህውሓት አሸባሪ ጋር ብቻ ሳይሆን ከጊዜ ጋር መሆን አለበት፡፡ እያንዳንዷ ሰከንድ እኛን እያዳከመች ጠላታችንን የምታጠናክር ናትና ክልላችን ውስጥ ያለው አሸባሪ ግብዓተ መሬት እስኪፈጸም ድረስ ዋነኛ ትግላችን ከህውሓት ጋር ሳይሆን ከሰዓት ጋር መሆን አለበት፡፡ በእያንዳንዷ ደቂቃ እየተዘረፍን፣ እየተገደልን፣ እየተፈናቀልን ስለሆነ እያንዳንዱ አማራ በቁርጠኝነት ተነስቶ ይሄን አሸባሪ በቀናት ውስጥ ማጽዳት ይኖርበታል፡፡ በተረጋጋ መንፈስ አርሶ አደሩ ማሣውን እና ሰብሉን የወረረውን አረም እንዲያርም፣ ነጋዴው ወደ ንግዱ እንዲሰማራ ብሎም ሁሉም በሙያው ተሰማርቶ እንዲሰራ ምድራችን ውስጥ የገባውን የወያኔ አረም ነቅለን መጣል አለብን፡፡ መቼ? ከአሁን ውጭ ጊዜ የለንም፡፡›› ወገን የሆንክ ሁሉ ሼር አድርገህ ለሌሎች አጋራው፡፡

ሽንፈትን ለሚያከፋፍሉ ደካሞች አሳዬ ደርቤ ➖➖➖ የማሸነፍ ሃይል አካላዊ ብቻ ሳይሆን ስነ ልቦናዊ ነው፡፡ በመሆኑም ተሸናፊዎች የጎሊያድን ግዝፈት የፍርሐታቸው ምንጭ ሲያደርጉት፣ ዳዊቶች ግን ‹‹ይሄን ለኢላማ የሚመች ግዙፍ ሰውየማ መገንደስ አያቅተኝም›› ብለው ከግዙፍ አካል ላይ ድል ይሸምታሉ፡፡ እናም እላችኋለሁ… ስለ ጠላታችሁ ስታስቡ ድክመቱ ላይ አተኩሩ፡፡ እራሳችሁን ስትገመግሙ ደግሞ ከጉድለታችሁ በላይ ያላችሁን ጸጋ መርምሩ፡፡ ድክመቶቻችሁን ተቀብላችሁ በማስታመም ፈንታ ወደ ጥንካሬ ቀይሩ፡፡ ለምሳሌ ያህል የትሕነግ አሸባሪ ወረራ የፈጸመብን በሕዝብ ቁጥራችን ፈንታ ዝግጅት አለማድረጋችንን ታሳቢ በማድረግ ነው፡፡ እኛ ደግሞ ድል ማድረግ የምንችለው ተደራጅቶ ለመጣብን አሸባሪ በመደናገጥ ሳይሆን የሕዝባችንን ብዛት ወደ ጸጋነት በመለወጥ ነው፡፡ ያኔ ትልቅ ውቅያኖስ ትፈጥርና ከውስጥህ ሰርጎ የገባውን ሐይቅና ኩሬ ትውጠዋለህ፡፡ (የዓድዋ ድልም የተመዘገበው የጠላትን ዘመናዊ ሠራዊትና ጥይት በማካበድ ሳይሆን ለእራስ ጸጋ ዋጋ በመስጠት ነው፡፡ ) ሌላው ደግሞ…. የትኛውም ድል የብዙ አፋዊ ፕሮፖጋንዳና የትንሽ ተግባራዊ ትግል ውጤት ነው፡፡ በዚህም መሠረት ብልጦች ከጥይታቸው አስቀድመው ፕሮፖጋንዳቸውን እየተኮሱ የተጋጣሚያቸውን ስነ ልቦና ይሰልባሉ፡፡ ከርቀት ሆነው በሚነዙት የግነት ወሬ በባላንጣቸው ልብ ውስጥ ያለውን ብርታት ያሟሟሉ፡፡ ከዚያም በፕሮፖጋንዳቸው ተሸንፎ የጠበቃቸውን ሕዝብ በጦር መሣሪያቸው ይገድላሉ፡፡ ወይም ደግሞ ይማርካሉ፡፡ ስለሆነም …. ➜ከወገንህ የምትሠማውን መልካም ዜና እያራከስክ፣ ከጠላት የሚረጭልህን ፕሮፖጋንዳ አታግበስብስ፡፡ ➜የራስህን ሚዲያዎችና መሪዎች አንደበት አፍነህ፣ በTMH እና በጌታቸው ረዳ ፖስት አትልፈስፈስ፡፡ ➜መከላከያ ሠራዊታችን እና ልዩ ሃይላችን የሚቆጣጠሩትን ስፍራ እያናናቅክ፣ ባንክ ፊት ተነስተው የሚለቁልህ ፎቶ አሳድገህ ‹‹እንትና ከተማን ተቆጣጠሩት›› የሚል ወሬ አታናፍስ፡፡ ➜ከአሸባሪው ጋር በሚደረገው ጦርነት ላይ ሳትሳተፍ ይቅርና ተሳትፈህ ብትሸነፍ እንኳን ሌላ ትግልና ሌላ ድል ከፊትህ መኖሩን አስብ እንጂ መሸነፍህን አትመን፡፡ በየትኛውም ትግል ላይ ተሸናፊ የሚሆነው ለመሸነፍ ዝግጁ የሆነው አካል በመሆኑ የአሸናፊነት ስነ ልቦና ላላቸው ጥቂት ወራሪዎች ትልቅ ሕዝብ ይገብራል፡፡ በትንሽ ትግል ድል ማድረግ የሚችል ግዙፍ ሕዝብ ያንን ባለማድረጉ የተነሳ ከትንሽ ታጋዮች እጅ ወድቆ ሃያ ሰባት ዓመት ይገዛል፡፡ እናም እልኻለሁ… ከትግል ሜዳ ላይ ስትገባ የምታገኘው ሪስክ፣ ድል አድርገው ሲገቡ ከሚያጋጥምህ ሪስክ ጋር ሲወዳደር ኢምንት ነው፡፡ ምክንያቱም ከትግል ሜዳ ላይ መራር ትግል ብቻ ሳይሆን ጣፋጭ ድልም አለ፡፡ ከመሸነፍ በተጨማሪ ማሸነፍ አለ፡፡ ከአሸባሪ ሃይሉ ድል ውስጥ ግን ሞት፣ ባርነት፣ ስዴት፣ አንገት መድፋት፣ ከሚባሉ ነገሮች ውጭ ምንም አይነት አማራጭ የለም፡፡ ስለዚህ ጠላትህ አምጥቶ ከሚያስረክብህ ሪስክ ይልቅ ትግል ውስጥ ያለውን ትንሽ ሪስክ ወስደህ ለጥቂት አሸባሪዎች ከመንበርከክ እራስህንና ሕዝብህን አድን፡፡ መዝመት ካልቻልክ ደግሞ ከጌታቸው ረዳ ፕሮፖጋንዳ የምትሸምተውን ሽንፈት ለሌሎች አታከፋፍል፡፡ በባዶ እጁ መከላከያ ሠራዊትን ወግቶና ጦር መሣሪያ ቀምቶ የመጣ አሸባሪ ምድርህን ሲወርረው ቀምተህ መዋጋት ባትችል እንኳን ‹‹በባዶ እጅህ ከምትታገል፣ በባዶ እጅህ ተገደል›› እያልክ ወገንህን አትቀስቅስ፡፡ በተረፈ ድል ማድረጋችን አይቀሬ ነው፡፡ Share

አስዳሳችና አሳዛኝ እለታዊ መረጃዎች አሳዬ ደርቤ ➖➖➖ ከአስደሳቹ ስንጀምር፡- ➜የምዕራብ እዝ 24ኛ ቴዎድሮስ ክፍለ ጦር ከአማራ ልዩሃይልና ታጣቂ ጋር ሆኖ በማይጠብሪ ግንባር በወሰደው እርምጃ 222 አሸባሪዎችን ደምስሶ በርካታ የጦር መሳሪያዎችን ማርኳል፡፡ ባሁኑ ሰዓትም ትግሉ ቀጥሎ ሠራዊታችን ወደ ፊት በመገስገስ ላይ ይገኛል፡፡ ➜የፌደራል ፖሊስ ሰሜን ዳይሬክቶሬት ዲቪዥን ከመከላከያ ሠራዊቱና ከአማራ ልዩ ሃይል ጋር ሆኖ በቆቦ ግንባር በወሰደው እርምጃ አሸባሪው ሃይል የሸመቀባቸውን የአርሴማ ተራሮች በመቆጣጠር ለአካባቢው ታጣቂ አስረክበዋል፡፡ በዚህም ዘመቻ ላይ በርካታ አሸባሪ መደምሰስና የጦር መሣሪያ መማረክ ተችሏል፡፡ ➜የህውሓትን የሽብር ተልዕኮ ይዘው ወደ ቤኒሻንጉል ጉምዝ ያመሩ 32 አሸባሪዎች በቁጥጥር ስር ውለዋል፡፡ አሳዛኝ መረጃ፡- ➖➖➖ ➜የትሕነግ አሸባሪ በሰሜን ወሎ ሀብሩ ወረዳ የምትገኘውን የአጋምሳ ቀበሌ በከባድ መሳሪያ በመደብደብ መንደሯን ሙሉ በሙሉ ማውደሙን ከሚገልጽ የሳተላይት ምሥል ጋር ቁጥራቸው በውል ያልታወቁ ንጹሐን መገደላቸውን Telegraph ዘግቧል፡፡ ጥንቃቄ የሚያሻው መረጃ፡- ➖➖➖➖ ➜የኦነግ ታጣቂ ሰሜን ሸዋ ላይ ዳግም ጥቃት ለማድረግ በእንቅስቃሴ ላይ መሆኑን የሚገልጽ መረጃዎች እየወጡ ስለሆነ የሰሜን ሸዋ ፋኖ ጥብቅ አደረጃጀትና ዝግጅት ሊያደርግ ይገባዋል፡፡ የትሕነግና የኦነግ አሸባሪዎችን ጥምረት ዋነኛ ዓላማው አማራን ማውደም ነውና የትኛውንም ወረራ የሚቀለብስ ብሎም ዘላቂ ድል የሚያጎናጽፍ ስነልቦናዊ እና አካላዊ ጥንካሬ፣ ሕዝባዊ አንድነትና አደረጃጀት ገንብተን ለሕልውናችን ልንታገል ይገባናል፡፡ የአማራን ክልል የደፈረው አሸባሪ ቀያችን ድረስ ሲመጣ የሚመክት አማራ ብቻ ሳይሆን ሰሜን ወሎ ሲወረር ገስግሶ የሚደርስ የሰሜና ሸዋና የደቡብ ወሎ አማራ፣ ጎንደር ሲጠቃ ደጀን ሆኖ የሚገኝ የጎጃም አማራ ሊኖረን ይገባል፡፡ ምንም እንኳን ባሁኑ ሰዓት ስለ አደረጃጀት ማውራት ትክክል ባይሆንም መዘግየቱን የተረዳ ሕዝብ ፍጥነቱን መጨመር እንጂ ተገትሮ መጠበቅ ስሌለበት ወረራ በተፈጸመባቸው ማግሥት በቅጽበት ውስጥ ተደራጅተው ከተጠቂነት ወደ አጥቂነት እንደሚሸጋገሩ አባቶቻችን ልንሆን ይገባል፡፡ Share

አንድ የአማራ ፋኖ እየተዋጋ ሳለ ግራ እጁን ይመታና ጎንደር ሆስፒታል ይገባል። ከዚያም ዶክተሩ የቆሰለ እጁን አሽጎ ተገቢውን ሕክምና ከሰጠው በኋላ የሦስት ቀን መርፌ ሲያዝለት ፋኖው እንደሚሻቅል ገልፆ "ሁሉንም አሁን ውጋኝ" ብሎት ነበረ። ዶክተሩ ግን ችግሩን ተረድቶ "እሺ" የሚል ባለመሆኑ ወጣቱ እንዲህ እያለ ክላሹን ይዞ ወጣ። "ልዋጋ መጥቼ ስወጋ አልከርምም" 😁

‹‹ልጆቻችንን ውለዱ›› ተብለው መቀሌ ላይ የታገቱ አሸባሪዎች አሳዬ ደርቤ ➖➖➖ እይውልህ ወንድማለም… የህውሓትን መሸነፍ ከእኔና ከአንተ በላይ ጌታቸው ረዳ ጠንቅቆ ይረዳል፡፡ አማራ ክልል የገባው ጦር ባሕር ዳር እና ሸገር ቀርቶ መቀሌ መመለስ እንደማይችል ሁሉም የህውሓት መሪዎች በግልጽ አውቀዋል፡፡ ስለሆነም በጌታቸው ረዳ ፖስት አንተ ትወዛገባለህ እንጂ እሱ የሚጽፈው ማንንም ለማስፈራራት ሳይሆን በአገር ውስጥና በውጭ የሚኖሩ የክልሉን ተወላጆች ለማረጋጋት ነው፡፡ ‹‹ሕዝባዊ›› የሚል ሥም በተሠጠው ስሜታዊ ጦርነት ዲያስፖራው ተስፋ ቆርጦ ሞታችንን እንዳያፋጥነው ጠንክረህ ተበሽከት›› የሚል ትዕዛዝ ተሰጥቶት ነው "የበሰበሰ ዝናብ አይፈራም" በሚል ሒሳብ ከጦር ሜዳ ላይ የነጠፈውን ድል ከጭንቅላቱ እያፈለቀ የሚቀደደው፡፡ ከዚህ ውጭ ክልልህ ውስጥ ገብቶ እግሩ ወዳመራው ስፍራ የሚርመሰመሰው አሸባሪ እስካሁን ድረስ በሕይወት መቆየት የቻለው በእሱ ብርታት ሳይሆን ባንተ ድክመት ነው፡፡ ‹‹መንግሥት ባለበት አገር ሟች እንጂ ገዳይ መሆን አልችልም›› ብለህ ችላ ስላልከው ነው፡፡ በተረፈ ከቀየህ የገባው ሠራዊት ቀርቶ ትግራይ ክልል ያሉት የአሸባሪው መሪዎች ከመቀሌ ከተማ በሕይወት መውጣት የማይችሉበት ሁኔታ መፈጠሩን ልነግርህ እፈልጋለሁ፡፡ ‹‹አማራ እና አፋር ክልል ውስጥ አስገብታችሁ የምታንከራትቷቸው ልጆቻችን በሕይወት ሳይመለሱ ከዚህች ከተማ በሕይወት አትወጡም›› ተብለው መታገታቸውን እነግርኻለሁ፡፡ እነ ጌታቸው ረዳ ለሁለተኛ ዙር እልቂት ያዘጋጁት ሕዝባዊ ማዕበል ፊቱን ወደ አመራሮቹ አዙሮ ሊበላቸው አቆብቁቧል፡፡ ለጥቂት አመራሮች ደህንነት ሲባል ኑሮውን፣ ሰላሙን፣ ልጆቹን፣ ከተማውን መገበሩን ባለቀ ሠዓት የተረዳው ሕዝብ በጸጸትና በንዴት ማእበል እየተናጠ መሪዎቹን ቅርጫ ለማድረግ መመካከር ጀምሯል፡፡ ባንዳንድ ቦታዎች እንደውም ‹‹ዘማች›› በሚል ሥም ተጨማሪ ሟች ሕጻናት ፍለጋ የሚንቀሳቀሱ ካድሬዎች ጦር ሜዳ በላካቸው ልጆቹ ናፍቆት በሚንገበገበው ሕዝብ እየታነቁ እንደወጡ የሚቀሩበት ሁኔታ ተፈጥሯል፡፡ ስለሆነም በመላው ኢትዮጵያና ባሕር ማዶ የሚኖረውን የክልሉን ተወላጅ የማረጋጋት ተግባሩን ለጌታቸው ረዳ ያስረከቡት የአሸባሪው መሪዎች እስካሁን ድረስ በሕይወት የቆዩት ወልዲያ ዙሪያና ጎንደር አካባቢ የሚቅበዘበዝ ታጣቂያቸው ደብረ ብርሐንን አልፎ ወደ አዲስ አበባ መቃረቡን የሚያበስሩ ዜናዎችን በመለፈፍ ነው፡፡ ባዶ ሞሰብ ከያዘ ባዶ ቤት ሆኖ ልጁን የሚጠብቀውን ሕዝብ ማረጋጋት የቻሉት በርሐብ የሚንገበገብ ሆዱን በድል ዜና በማጥገብ ነው፡፡ እናም እልኻለሁ… ሁለት አማራጭ አለን… ➜አንድም ክልልላችን ውስጥ የገባውን ወራሪ ውጠን በማስቀረት መላው የትሕነግ አመራር በእራሱ ሕዝብ ተጨፍጭፎ በእራሱ ክልል እንዲቀበር ማድረግ ➜ወይም ደግሞ ከእግራችን ስር ያለው እባብ ሰኮናችንን እንዲነድፈን ፈቅደን በእኛ ሕልፈትና ውድመት ለመሞት የተዘጋጀውን የሽብር ጦርና አመራር ሕይወት መዝራት… ሆኖም ግን የእኔም ሆነ የአንተ ብቸኛ ምርጫ ከእግራችን ስር ያለውን እባብ ከእጃችን ውስጥ ባለው ዱላ ጨፍጭፈን መቅበር ነውና ደጃችንን የሚዞረውን መላዕከ ሞት ውጠን ለማስቀረት እንረባረብ። #Share

‹‹ልጆቻችንን ሳታስረክቡ የትም አትሄዱም›› ተብለው መቀሌ ላይ የታገቱ አሸባሪዎች አሳዬ ደርቤ ➖➖➖ እይውልህ ወንድማለም… የህውሓትን መሸነፍ ከእኔና ከአንተ በላይ ጌታቸው ረዳ ጠንቅቆ ተረድቷል፡፡ አማራ ክልል የገባው ጦር ባሕር ዳር ቀርቶ መቀሌ መመለስ እንደማይችል ሁሉም የህውሓት መሪዎች በግልጽ አውቀዋል፡፡ ስለሆነም በጌታቸው ረዳ ፖስት አንተ ትወዛገባለህ እንጂ እሱ የሚጽፈው ማንንም ለማስፈራራት ሳይሆን በአገር ውስጥና በውጭ የሚኖሩ የክልሉን ተወላጆች ለማረጋጋት ነው፡፡ ‹‹ሕዝባዊ›› የሚል ሥም በተሠጠው ስሜታዊ ጦርነት ዲያስፖራው ተስፋ ቆርጦ ሞታችንን እንዳያፋጥነው ጠንክረህ ተበሽከት›› የሚል ትዕዛዝ ተሰጥቶት ነው ከጦር ሜዳ ላይ የነጠፈውን ድል ከጭንቅላቱ እያፈለቀ የሚቀደደው፡፡ ከዚህ ውጭ ክልልህ ውስጥ ገብቶ እግሩ ወዳመራው ስፍራ የሚርመሰመሰው አሸባሪ እስካሁን ድረስ በሕይወት መቆየት የቻለው በእሱ ብርታት ሳይሆን ባንተ ድክመት ነው፡፡ ‹‹መንግሥት ባለበት አገር ሟች እንጂ ገዳይ መሆን አልችልም›› ብለህ ችላ ስላልከው ነው፡፡ በተረፈ ከቀየህ የገባው ሠራዊት ቀርቶ ትግራይ ክልል ያሉት የአሸባሪው መሪዎች ከመቀሌ ከተማ በሕይወት መውጣት የማይችሉበት ሁኔታ መፈጠሩን ልነግርህ እፈልጋለሁ፡፡ ‹‹አማራ እና አፋር ክልል ውስጥ አስገብታችሁ የምታንከራትቷቸው ልጆቻችን በሕይወት ሳይመለሱ ከዚህች ከተማ በሕይወት አትወጡም›› ተብለው መታገታቸውን እነግርኻለሁ፡፡ እነ ጌታቸው ረዳ ለሁለተኛ ዙር እልቂት ያዘጋጁት ሕዝባዊ ማዕበል ፊቱን ወደ አመራሮቹ አዙሮ ሊበላቸው አቆብቁቧል፡፡ ለጥቂት አመራሮች ደህንነት ሲባል ኑሮውን፣ ሰላሙን፣ ልጆቹን፣ ከተማውን መገበሩን ባለቀ ሠዓት የተረዳው ሕዝብ በጸጸትና በንዴት ማእበል እየተናጠ መሪዎቹን ቅርጫ ለማድረግ መመካከር ጀምሯል፡፡ ባንዳንድ ቦታዎች እንደውም ‹‹ዘማች›› በሚል ሥም ተጨማሪ ሟች ሕጻናት ፍለጋ የሚንቀሳቀሱ ካድሬዎች ጦር ሜዳ በላካቸው ልጆቹ ናፍቆት በሚንገበገበው ሕዝብ እየታነቁ እንደወጡ የሚቀሩበት ሁኔታ ተፈጥሯል፡፡ ስለሆነም በመላው ኢትዮጵያና ባሕር ማዶ የሚኖረውን የክልሉን ተወላጅ የማረጋጋት ተግባሩን ለጌታቸው ረዳ ያስረከቡት የአሸባሪው መሪዎች እስካሁን ድረስ በሕይወት የቆዩት ወልዲያ ዙሪያና ጎንደር አካባቢ የሚቅበዘበዝ ታጣቂያቸው ደብረ ብርሐንን አልፎ ወደ አዲስ አበባ መቃረቡን የሚያበስሩ ዜናዎችን በመለፈፍ ነው፡፡ ባዶ ሞሰብ ከያዘ ባዶ ቤት ሆኖ ልጁን የሚጠብቀውን ሕዝብ ማረጋጋት የቻሉት በርሐብ የሚንገበገብ ሆዱን በድል ዜና በማጥገብ ነው፡፡ እናም እልኻለሁ… ሁለት አማራጭ አለህ… ➜አንድም ክልልህ ውስጥ የገባውን ወራሪ ውጠህ በማስቀረት መላው የትሕነግ አመራር በእራሱ ሕዝብ መዳፍ ተጨፍጭፎ በእራሱ ክልል እንዲቀበር ማድረግ ➜ወይም ደግሞ ከእግርህ ስር ያለው እባብ ሰኮናህን አንዲነድፍ ፈቅደህ በአንተ ሕልፈትና ውድመት ለመሞት የተዘጋጀውን ጦርና አመራር ሕይወት መዝራት… ሆኖም ግን የእኔም ሆነ የአንተ ብቸኛ ምርጫ ከእግራችን ስር ያለውን እባብ ከእጃችን ውስጥ ባለው ዱላ ጨፍጭፈን መቅበር ነውና ደጃችንን የሚዞረውን መላዕከ ሞት ውጠን በማስቀረት ሕልውናችንን ማስቀጠል ግድ ይለናል።

ጋይንት ላይ እረግፈዋል። ጌቻቸው ረዳ ንፋስ መውጫን የተቆጣጠረው ብቻውን ነው
+3
ጋይንት ላይ እረግፈዋል። ጌቻቸው ረዳ ንፋስ መውጫን የተቆጣጠረው ብቻውን ነው

የዛሬው ዜና አዲስ ቁማር ከሌለው በቀር "ሰበር" አይሆንም! አሳዬ ደርቤ ➖➖➖ ትልቅ ሰበር ዜና ሊሆን የሚችለው ኦነግ ሸኔ እና ትሕነግ ፍቺ ቢፈጸሙ እንጂ ‹‹ሕብረት ለመመስረት ተስማሙ›› የሚለው ጉዳይ አይደለም፡፡ ምክንያቱም ኦነግ ሼኔ ከህውሓት ጋር አጋር መሆኑን ያረጋገጠው የኦሮሞ ቄሮዎች እና ፋኖዎች ባደረጉት ትግል ትሕነግ ተባርሮ ወደ መቀሌ በገባ ማግሥት ነው፡፡ በዶክተር ዐቢይና በቲም ለማ የሚመራው ለውጥ ሳይፈተን በፊት ነው አምሳ ዓመት ሙሉ ጫካ ለጫካ ሲያንከራትቱት ከኖሩት የትሕነግ አመራሮች ጋር መቀሌ ላይ ሕብረት ፈጥሮ ከእነ ትጥቁ ከበረሃ ወደ አገር ቤት ያስገባውን ሃይል መታገል የጀመረው፡፡ በሌላ መልኩ ደግሞ በትግል ሱስ የተለከፈው ኦነግ ሼኔ የሚያቀነቅናቸው ጥያቄዎች ሁሉ መልስ ቢያገኙ እንኳን ‹‹የእኔን ጥያቄ መመለስ ያለብኝ እኔው ነኝ›› ብሎ ትግሉን ይቀጥላል እንጂ እፎይ ብሎ አይቀመጥም፡፡ ሌላው ቀርቶ የሥልጣን ጥያቄው መልስ ቢያገኝ እንኳን ሁሉም አመራሮች ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው አራት ኪሎ መግባት ካልቻሉ ዝቅ ያለ ሥልጣን ያገኙት አመራሮች ጫካ ገብተው ቤተ-መንግሥት የገባውን ጠቅላይ ሚኒስትራቸውን ይታገሉታል እንጂ ድል አድርገናል ብለው አያስቡም፡፡ እንደውም ከጃል መሮ ይልቅ ጌታቸው ረዳ አራት ኪሎ ቢገባ ይመርጣሉ፡፡ ከዚያ ውጭ የሕዝብን ጥያቄ ማስመለስ ቀርቶ የድርጅታቸውን አንድነት ማስቀጠል ተስኗቸው ‹‹በእንትና የሚመራው›› በሚል መጠሪያ አራት ኦነግ እንደመሠረቱት ሁሉ ኦነግ ሼኔ ድል ሲያደርግ ሌለኛው ኦነግ ተነስቶ ወደ ትግል መግባቱ አይቀሬ ነው፡፡ በተረፈ በኦነግና በኦፊኮ መሃከል ካለው ስምምነት ይልቅ በኦነግና በትሕነግ መሃከል ያለው የጌታና የአሽከር ግንኙነት በፍቅር ላይ የተመሠረተና ረዥም ዓመታት ያስቆጠረ መሆኑ ግልጽ ነው፡፡ ‹‹ሕብረት ፈጥረው አብረው ለመሥራት ተስማምተዋል›› የሚለው የዛሬው ዜናም ሌላ ድብቅ ዓላማ ከሌለው በቀር "ፍቅር እስከ መቃብር" በሚል ርዕስ ‹‹በሕብረት ለመሞት ተስማምተዋል›› ተብሎ ነው መዘገብ ያለበት፡፡ ምክንያቱም የፌደራሉ እና የኦሮሚያ ክልል መንግሥት አሸባሪው ሃይል ጠንክሮ እንዲወጣ ካልፈቀዱለት በቀር በመግለጫ ሲደመስሱትና ሲያስነሱት የኖሩትን ይሄን ሽፍታ በጦር መደምሰስ ይሳናቸዋል ብዬ አላስብም፡፡ 😁 ከሁሉም በላይ ደግሞ መንግሥት የትሕነግ አሸባሪን ሙሉ ለሙሉ ለማክሰም የሚያስችል ቁርጠኝነት ካለው ህውሓት ሲደመሰስ የኦነግና የጉምዝ ታጣቂዎችም በእራሳቸው ጊዜ አፈር የሚለብሱ ይሆናሉ፡፡ ለአሸባሪዎች ስንቅና ትጥቅ በማቅረብ የተጠመዱት የሱዳን እና ግብጽ መንግሥታትም በልዩ ጥቃት ፈንታ የልዩ ጥቅም ምንጫችን መሆናቸው አይቀሬ ነው፡፡ ድል ለኢትዮጵያ! #Share

ለወገን አክቲቪስቶች (አሳዬ ደርቤ) ➖➖➖➖ ➜የጠላት ሚዲያ ላይ ስለቀረበ ጥቅመኛና ተራ ሰው እያወራችሁ እውቅናን አትፍጠሩ፤ ➜ትግሉን እና ሕዝባችንን የሚደግፉ ፖስቶችን ሼር አድርጉ፡፡ የጠላቶቻችንን ግን ስክሪን ሾት በመቀባበል ፈንታ ሪፖርት ማድረግ ልመዱ፤ ➜የህልውና አደጋ ተጋርጦበት እርሻውን ጥሎ የዘመተውን ሕዝባዊ ጦር የሌሎች ስጋት ሆኖ እንዲታይ የሚያደርጉ ፖስቶችን አትለጥፉ፤ ➜የወገን ጦርን አደጋ ውስጥ ከሚከቱ እውነተኛ መረጃዎች ይልቅ ጠላቶቻችንን የሚያወዛግቡ ምናባዊ መረጃዎች የተሻሉ መሆናቸውን እወቁ፤ ➜የትኛውንም የድል ዜና ስትዘግቡ መከላከያ ሠራዊታችንን እና ልዩ ሃይላችንን አስቀድሙ፤ ➜ከወገን ጦር መሃከል የምታወድሱት እንጂ የምታንኳስሱት አይኑር፤ ➜ከአሸባሪው ጋር ከፍተኛ ተጋድሎ በማድረግ ላይ የሚገኘውን የአፋር ሕዝብ ድምጽም፣ አቅምም እንሁነው፤ ➜የትውተር ዘመቻ ላይ ተሳተፉ፤ #Share

የወያኔ ልጆች የአንድ ወር ቅጣት ያስወሰኑበት የቀድሞ የፌስቡክ አካውንቴ ሊከፈት 10 ቀን ቀርቶታል። እስከዚያው ይሄን ሊንክ በመጫን በአዲሱ ገፄ ሊያገኙኝ ይችላሉ። https://www.facebook.com/Asaye-Derbie-100999818947578/

የወያኔ የሽብር ጦር ሰሜን ወሎ ላይ ያደረሰው ጉዳትና መፍትሔው፦ (አሳዬ ደርቤ ➖➖➖➖ ➜አራት መቶ ሺህ ሕዝብ ተፈናቅሎ በደሴ ዙሪያ ተጠልሏል። ➜ከ3200 በላይ ተሽከርካሪዎች ከሰሜን ወሎ ተዘርፈው ወደ መቀሌ ተወስደዋል፤ ➜የራያና ቆቦን አማራ ከፊት አሰልፎ በወገናቸው የሚገደሉ የጥይት ማብረጃ አድርጓቸዋል። ➜በመርሳ ከተማ አካባቢ የብልጽግና ደጋፊዎች የሚላቸውን ሰዎች ሲገድልና ቤታቸውን ሲያቃጥል አድሯል። ➜አሸባሪው ሃይል በገባባቸው አካባቢዎች ሁሉ የተገኙ ሕንፃዎችን እና ዐይነ- ግቡ ቤቶችን በማቃጠል የአጣየን ተሞክሮ አስፋፍቶታል። ➜በከተማ ውስጥ ያገኘውን ንብረት (ሊጥ እና ማቡኪያ ሳይቀር) ወደ መቀሌ በማጓጓዝ በባዶ ቤት የተሞሉ 5 ወረዳዎችን ፈጥሯል። ➜በአሥር ሺዎች የሚገመቱ ንጹሐን ሕይወታቸውን አጥተዋል ➜ወልዲያ ከተማን በከባድ መሳሪያ በመደብደብ ላይ ይገኛል። ➜በወሎ ሕዝብ ዘንድ የመንግሥት አልባነት ስሜት ተፈጥሯል። 🔷🔷 የሚጠበቁ እርምጃዎች፦ ➖➖➖➖ ➜ከመዋጋት በተጨማሪ የተማረኩ መሳሪያዎችን በመቀማት ሥራ ላይ የተሰማራው መከላከያ የሰበሰበውን ክላሽ ለአካባቢው ሕዝብ እንዲያስታጥቅ ማድረግ፤ ➜የተናጠል ተኩስ አቁሙን በመተው መከላከያውን እና የጦር ጀቶችን ወደ ሥራ ማስገባት፤ ➜"ወልዲያን አልተቆጣጠሯትም" ከሚል መረጃ አውጥቶ "ቆቦን እና ራያን ተቆጣጥረናል" ለማለት የሚያስችል ሰፊ ዘመቻ ማድረግ፤ ➜አሸባሪው ሃይል ከተረጋጋ ቀጠና ተቀምጦ አማራ ክልልን ማውደም ስለሌለበት በምድርም ሆነ በአየር የሚኖርበትን ምቹጌ መረበሽ፤ ➜የትሕነግን ጦር በመከላከል ፈንታ እንደ መጀመሪያው ዙር ጦርነት ወደ ማጥቃት መሸጋገር፤ ➜አሸባሪው ሃይል መላውን ሕዝብ እያፈሰ ባለበት ሁኔታ በፍቃደኛ ወጣቶች መመከት ስለማይቻል በሁሉም የአማራ ክልል ወረዳዎች ላይ የዘማች ኮታ መጣል፤ ➜ከሁሉም ክልሎች የተውጣጣ ተጨማሪ ልዩ ሃይል ማሰማራት፤ ➜የጦር ሜዳውን ወደ አሸባሪው ምቹጌ በመውሰድ ንጹሐንን እያፈሰ የሚያዘምትበትን ምቹ ሁኔታ ማጥበብ፤ ➜ከትሕነግ ጋር የሚደረገውን ጦርነት ለአማራ ክልል በመተው ፈንታ የኢትዮጵያ ጉዳይ ማድረግ፤ 🔷 Share ያድርጉት