uz
Feedback
Joseph Math Tutor

Joseph Math Tutor

Kanalga Telegram’da o‘tish

Hello, welcome to Joseph Math Tutor channel! https://youtu.be/D8K0MVqynVA?si=y_uFeHG7awC1oX9Y Subscribe our youtube channel On tiktok : josephmathtutor Owner: Yosef Adefris @yosef_2580

Ko'proq ko'rsatish
1 855
Obunachilar
+124 soatlar
+87 kunlar
+3430 kunlar
Postlar arxiv
Repost from Joseph Math Tutor
For 2018 1st year students

Repost from Joseph Math Tutor
Applied Mathematics I እና General physics special tutor for FAST TRACK exam ምዝገባ ተጀምሯል። ጥቅምት 05/2018 tutorun እንጀምራለን። ፕሮግራሙም እ
Applied Mathematics I እና General physics special tutor for FAST TRACK exam ምዝገባ ተጀምሯል። ጥቅምት 05/2018 tutorun እንጀምራለን። ፕሮግራሙም እንደሚከተለው ይሆናል👇👇👇

+1
Applied I Tutorial Program2018JMT.pdf2.61 KB

2016 E.C ASTU Applied Mathematics fast track exam
+9
2016 E.C ASTU Applied Mathematics fast track exam

LART1001 (1).pdf15.78 MB

English course out line.pdf40.40 MB

CSEC course outline .pdf3.19 MB

📢 የካምፓስ የመጀመርያ አመት ቆይታ ......በትንሹ ❓ 📚 ፍሬሽማን መሆን እንደእናንተ ስብዕና ይወሰናል ። የተለያየ ሰው የተለያየ experience ነው ያለው ። ግን ብዙዎች ጋር የሚኖረውን የፍሬሾች የጋራ ኑሮ ቆንፅለን ለማየት እንጥራለን ...! 💡 ናፍቆት .....! 📚 አንዳንድ ከቤታቸው ሱቅ ለመላክ ካልሆነ ወጥተው የማያቁ ልጆች ድንገት ከቤተሰብ ሲርቁ ምናምን አይችሉም ይነፋረቃሉ ...ከሰው ጋር የማይግባቡ ዝጋታም ልጆች ስላሉ እነሱም ... ለብቸኝነት ሲጋለጡ ሊከብዳቸው ይችላል ። አንድ ነገር እወቁ ከምትወዷቸው ሰዎች መለየት ይሄ የመጀመርያቹ ሊሆን ይችላል ግን ብርቅ አይደለም ...አቅፎ የሚያስተዛዝን ፤ ህመምን የሚጋራ ደስታን የሚካፈል ጓደኛ ቤተሰብ ወዳጅ መለየት በጣም ከባድ ነገር ነው ። ግን ቻሉት በህይወታችሁ ነፍ ግዜ ከምትወዷቸው የህይወት አጋጣሚ ይለያቹሃል ። ካምፓስም የምታገኟቸው ልጆች ከአመታት ውብ የጓደኝነት ቆይታ በኃላ ትለያያላችሁ ። ናፍቆት ያለ ነው ግን መቻል ነው ። በካምፓስ ጥሩ ጓደኛ ያዙ ...እስክትለምዱት ነው ። ከዛ ይለቃቹሃል ። 💡 ምግብ ....! 📚 እንደ እናትህ ውይ ልጄ ተነስ ቁርስ ብላ ና ትተኛለህ  አቡኪያዬ ...ምናምን የለም በጠዋት ተነስተህ ሰልፍ ካልወጣህ ሲሞረሙርህ ይውላል ካፌ ሊያልቅም ይችላል ....ሻይ በዳቦ ለመብላት ይሄ ያክል ሰልፍ ልትልም ትችላለህ ግን በመክሰስ ሰዓት 12 ስለሆነ ራት የሚገረሰው ችከላ ካደርክ ይሞረሙራል...ዳቦ ራሱ ስንት ጣዕሙ ..ከረሃብ ይሻላል ። ሩዝ ፤ ፍርፍር ...ስላለ አትቸጋገር ....ግን ጥሩ ነገር መብላት የለመደ ሰው....ወይኔ ግቢው ጥሩ ባልቴት  የሌለው ይመስል ..ጥቅል ጎመን ብለው ቀጭን ሾርባ ጎመን ጣል ጣል ያለበት ሊያቀርቡ ይችላሉ ...ታዲያ አሪፍ ነገር የለመደ አይችልም 3000 ብር አከባቢ ይገጨውና ውጪ ይበላል .... ምግቡ እንደ ካምፓሱ ነው  በተለይ በቅርቡ የተከፈቱ አርሲ ፤ ቦንጋ ምናምን ምንም አይልም ባህርዳርም አሪፍ ነው ። ሃረማያማ በሳምንት አራቴ ነው ስጋ የምትግጡት ...ብቻ ብዙ ልጆች የጣፈጠ ነገር ለምደው እንደ ነገሩ የሚሰራው ምግብ አይጥማቸውም ። 💡 ጓደኛ መረጣ ...! "ጓደኛ መረጣ ላይ መጠንቀቅ አለባችሁ ። በጣም መጥፎ ሰዎችም ጥሩ ልጆችም ይኖራሉ ። ከሱሰኛ ፤ ጨባሽ ፤ ዘረኛ ..ራቁ..በቢሊዮን ማይል ራቁ ...ከእናንተ ጋር የሚሄድ ሰው ፈልጋችሁ ከዶርም ውስጥ አንድ የልብ ጓደኛ በቂ ነው ። ታዲያ ምንም መጥፍ ባህሪይ ቢኖርባቸው ከዶርም ልጅ አትጣሉ ...ትቸገራላችሁ ተንከባክባችሁ ....ተከባብራችሁ በፍቅር አርጉት ...ጓደኛ ምርጫችሁን ተጠንቀቁ ዝም ብሎ ሲያነብ የሚውል የሚተሽንም ሰው አትጠጉ በቃ አራዳ ሆናችሁ ማንበብ ሲኖርበት የሚያነብ ፈታ ግድ ሲል የሚፍታታ ነገሮች የሚገቡ ምርጥዬ ሰው ፈልጉ ። 💡 ሱስ.... 📚 ብዙ ሰዎች ካምፓስ በጓደኛ ምክንያት ያልሆነ ነገር ውስጥ ይገባሉ ይሄ መሆን የለበትም ...ምንም ቢሆን ሱስ አለም እንዳትገቡ ...ያለባችሁ ችግር ይበቃል ... አንዳንዴ ግዜ ሊተርፋችሁ የምትሰሩት ታጡም ይሆናል ...ጭራሽ ሱሰ ውስጥ ራሳችሁን እንዳታገኙ በርቱ ....! 💡 መወዛገብ ......! 📚 ከጠበቃችሁ በጣም የተለየ ነገር ሊገጥማችሁ ይችላል ....ያኔ ውዝግብ የተለመደ ነው ።ተሳስታችሁ የሰው ዶርም ከች ትሉም ይሆናል ።ብዙ ግዜ ልጆች እስኪለምዱ ድረስ እንዳይጠፋባቸው አንዴ ባየት መንገድ ብቻ ነው የሚጓዙት ....ሌላ አጭር መንገድ ቢኖርም አይሄዱም በረጅም ይሄዳሉ የፍሬሽ ነገር የተለመደ ነው ። በቃ በየስርቻው ሲዋሰቡ ፤ ትምህርት ብሎ መጥቶ አባቱን በሬ አሽጦ ፤ እናቱን ፆም አሳድሮ እሱ ጫት ቤት ፤ ቅምቀማ ስታዩት (2 or 3 ተማሪ እንዳይመስሏቹሁ ወደ ግማሽ የሚጠጋው ተማሪ  .)...በቃ ላይብረሪው ውስጥ 3 ሰው ብቻ ስታዩ...ትደነግጣላችሁ ወይኔ ካምፓስ ልትሉም ትችላላችሁ ...!ለምግብ ሰልፍ ስታዩ ..ዋይፋይ ሰዎች ለሊት ሙሉ ሲጠቀሙ ስታዩ....በቃ ትወዛገባላችሁ ...ትምህርት ቤት ያላችሁ መሆኑ ትዝ የሚላችሁ ...የፈተና ሰሞን ነው ላይብረሪ 3 የነበረው ሰው መቀመጫ አጥቶ አንድ ወንበር  ለሁለት ተቀምጦ ስታዩ ...ዶርም አዳር ሲቸከል ስታዩ ይገባቹሃል ። 💡 የአስተማመር አይነት ....!. 📚 እንደ Highschol 40 ደቂቃ ሳይሆን 3 ሰዓት ሙሉ አንድ ሳብጀክት ትዳረቃላችሁ .....እሱም ደህና መመህር ካጋጠማችሁ ነው የሚገባችሁ ።  በቃሉ እየተጀነነ ሲያወራ የሚውል.... ኖት የሚቸከችክ  ...ደብተር ሁላ የሚያርም አለ ። የለመዳችሁት አይነት ...የመማር ማስተማር ሂደት ሲቀየር አትደናገጡ እንደ አየሩ መሆን ነው ። እስከትለምዱት ነው ። 💡 ሙድ መያዝ .....❗️ 📚 ፍሬሾች ገና ከመግባታችሁ ...የሲኒየሪዎች ነቆራ አይጣል በቃ ምንም ስለማታውቁ ...የማይሆን ነገር ሊነግራቹሁ ይችላል የመመዝገቢያ ቦታ ጠይቃችሁ ሽንት ቤት ሊሊሉካችሁ ይችላሉ ። ግን አይደብራችሁ እናንተም በተራቹሁ አየር ስለምትይዙ ....ፈታ በሉበት እስክትለምዱ አየር አታብዙ አትኳትኑ ልጎብኝ እያላችሁ አታካሉ ወሬ ሰብስቡ መጀመርያ ። የመጀመርያ ምግብ ካፌ ማሰታወሻ ፎቶ አንሱት ። 📚 ሁሉንም አውርተን አንጨርሰውም ....በቃ የቀረ ካለ ግቢ ታዩታላችሁ ፥ ብዙ አትጨናነቁ እኛም አለን አዳዲስ ነገር እንነግራቹሃለን ። አይዞን!

👉 AASTU ወይም ASTU የተመደባችሁ ተማሪዎች ከሌሎች የዩኒቨርስቲዎች ምደባ ወጥታችኋል። ስለዚህ ወደ መደበኛ ምደባ መመለስ ስለማትችሉ አርፋችሁ ተማሩ ተብላችኋል። ወይም ካልፈለጋችሁ የግል ዩኒቨ
👉 AASTU ወይም ASTU የተመደባችሁ ተማሪዎች ከሌሎች የዩኒቨርስቲዎች ምደባ ወጥታችኋል። ስለዚህ ወደ መደበኛ ምደባ መመለስ ስለማትችሉ አርፋችሁ ተማሩ ተብላችኋል። ወይም ካልፈለጋችሁ የግል ዩኒቨርሲቲ ወይም ኮሌጅ መግባት ትችላላችሁ!

General Physics Course Outline @astututorials

Introduction to Civics Course Outline         

Applied Math I course outline

General chemistry syllabus-2023 (1).pdf5.35 KB

ASTU ቅሬታ እናስገባ የምትሉ ሰዎች ግን ባትለፉ ባይ ነኝ ግቢው እንኳን እናንተን ብርሃኑ ነጋንም አይሰማም 😁😁   ብርሃኑ ነጋ :- መስከረም 8 ሁሉም ዩኒቨርስቲ ተማሪዎቹን ይጥራ።    የኛ ግቢ :- ባክህ አንሰማህም ቀድመን schedule አውጥተናል አንቀይርም😏 ብሬ :- (ደግሞ እኮ ተስፋ አይቆርጥም😀😀)   ተማሪዎች tin number ሳያወጡ እንዳትመዘግቡ !! የኛ ግቢ:- ስራ ፈት😏  ግዴታ አይደለም ‼️💪😂😂

ASTU መግባት ለምትፈልጉ  ልጆች ጠቃሚ መረጃ። 🔥🔥 #Share🔥🔥 አርጉላቸው። ➡️  አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ   አድራሻ ❓ 📚 በበረሃማዋ ከተማ በስምጥ ሸለቆ ዕንቁዋ በአዳማ ከተማ የሚገኝ አሪፍ ዩኒቨርስቲ ነው ። የአየር  ሁኔታ❓ 📚 ሞቃታማ በተለይ በቀኑ ክፍለ ጊዜ ትንሽ ይሞቃል ፤ ይሁን እንጂ ማታ ማታ ደግሞ ያልተጋነነ ብርድ ስለሚኖር ሹራብ ነገርም ያስፈልጋቹሃል ።      የካምፓሶች ብዛት ❓ 📚 በውስጡ ያለው ግቢ አንድ ለእናቱ ነው አንድ ብቻ ነው  ። የሚሰጡ Fields and  Departments ❓ 📚 ASTU ላይ ብዙዎቻቹህ እንደምታውቁት ሁለት የትምህርት መስኮች ብቻ ይገኛሉ። ➡ Engineering & ✅ Applied science ናቸው ። 📚 ከሌላው ግቢ ትንሽ ለየት የሚያደርገው pre- engineering የሚያስተምረው ሁለት ሴሚስተር መሆኑ ነው ( department and school የምትመርጡት ሁለተኛ አመት ላይ ነው ማለት ነው ።) 1st semister ላይ የምትወስዷቸው course ዎች:- 1.Applied Maths I    (4 credit hour) 2.General physics    (3 cr.hr) 3.Communicative English (3) 4.General Chemistry (3) 5.Logic /Civics  (3) 6.Python (Introduction to computing)  (3) 7.Physical Conditioning I (Sport)      (no grade) 🎯 Second semister courses ፦         Pre-Engineering ከገባችሁ ⏭  - Applied Maths II ⏭     - Technical drawing ⏭    - Emerging Technologies ⏭  - Computing ( c++) ⏭  - English writing ⏭ - Civic or Logic ⏭ - HPE(0 ch)     Pre Science ከገባችሁ፦   1. Applied Maths II   2. Basic Statistics   3. Emerging Technologies   4. Logic/Civic   5. General Biology   6. General Chemistry practice   7. General Biology Practice   8. General Physics Practice   9. Physical conditioning II (Sport)   (no grade)     3 ሴሚስተር ለpre engineering እና 2 ሴሚስተር pre science ከጨረሳችሁ በኃላ Department ትመርጣላችሁ።        🎯 Departments of Applied Natural Sciences are ፦ 🎯  Applied Biology 🎯. Applied Chemistry 🎯  Applied Geology 🎯  Applied Mathematics 🎯 Applied Physics 💥Pharmacy ✅ 📚Under Engineering there are 3 schools ፦ 1. Electrical 2.Mechanical 3.Civil 📚 Under electrical engineering or CSE there are 3 streams ፦ A) Electrical and computer engineering B) Electronics and communication engineering C) Power and control engineering D) Software Engineering 📚 Under Mechanical engineering A. Chemical B. Mechanical C. Material 📚 Under civil and arc school.፦ A.Architecture B. Civil C. Water resource management and hydrolic Engineering D. Geomatics (በቅርብ የሚጀመር ....!) 🔥ሌላው ነገር ግቢው Zoo በሉት 😂😂 እረ እንደውም NatGeo 🦆🐍🦎🐁🕊🦜🦡 🐒 በሉት ብዙ ለማዳ እንሰሳዎች አሉ #ጅብ 🐗  ደሞ  ቤተሰብ ነው  even Library ገብቶ ራሱ ኬፍ ብሎን ጥናት እንዴት ነው ያለበትም ጊዜ አለ 😄 ካላመናቹኝ ግን😁 Live ሰለ ምታዩ no tata 😊 📚 ሌላም surprise አለ Engineering ለምትገቡ የአምስት ዓመቱን ትምህርት በአራት አመት የመማር ዕድል ሊያጋጥማቹህ ይችላል ግን በጣም ትልቅ ጥረት ያስፈልጋል (ፈተና አለው)  ለApplied science ተማሪዎችም የአራት ዓመቱን ትምህርት በሶስት ዓመት ማጠናቀቅ የሚችሉበት መንገድ በተመሳሳይ መልኩ ማለትም በቅድመ ፈተና ተፈትነው በማለፍ ብቻ ✅Fast track✅ pre  Engineering ሳይማሩ መመረቅ ይችላል። ውሃ ፤ መብራት እና wifi   ❓ 📚 ምንም አያሳስብም ትንሽ ውሃው ሙቅ ነው እንጂ ሌላ ጣጣ የለም ፤ WIFI በሽ ነው ሴቶች ጋር ደሞ dorm ድረስ በሉት😁 .....!     📣 DSTV🖥        ⚽️ Football field 🏟 ⚽️                ♦️GYM  💪🏋‍♀🏋‍♂ የተሟላ እና የተደራጀ ነዉ።            

#ቅሬታ የአዲስአበባ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ ለ2018 ዓ.ም አዲስ-ገቢ ተማሪዎች ቅሬታዎቻቸውን የሚያቀርቡበትን ሊንክ ለቋል። የአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ ግን ምንም ያለው ነገር የለም።

#AASTU የቅሬታ ማቅረቢያ ማስታወቂያ! ቅሬታችሁን ለማስገባት ይህንን ኢሜይል ይጠቀሙ፡፡ 🔗 Link 👇 admission@aastu.edu.et
#AASTU የቅሬታ ማቅረቢያ ማስታወቂያ! ቅሬታችሁን ለማስገባት ይህንን ኢሜይል ይጠቀሙ፡፡ 🔗 Link 👇
admission@aastu.edu.et

ቀን 26/01/2018 ዓ.ም ማስታወቂያ ለ2018 ዓ.ም አዲስ ገቢ ተማሪዎች በ2018 ዓ.ም ወደ አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ለመምጣት የመግቢያ ፈተና ተፈትናችሁ ያለፋችሁ አዲስ ገቢ ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲያችን ስትመጡ በትራንስፖርት እጥረት እንዳትንገላቱ በማሰብ መስከረም 28 እና 29፣ 2018 ዓ.ም ከማለዳ ሁለት ሰዓት እስከ ቀትር 10 (አስር) ሰዓት ከአዲስ አበባ ሁለት መናኸሪያዎች ማለትም ከአውቶብስ ተራ (መርካቶ) እና ከቃሊቲ መናኻሪያዎች እናንተን ለመቀበል አውቶብሶችን አዘጋጅተን የምንልክላችሁ ስለሆነ በእድሉ እንድትጠቀሙ እናሳስባለን፡፡ ይህ በእንዲህ እንዳለ ከሌላ አቅጣጫ መጥታችሁ አዳማ ለምትደርሱ ተማሪዎች ደግሞ  በመሃል አዳማ ከተማ ፍራንኮ አካባቢ እና ሚጊራ (አሰላ) መናኸሪያ በተመሳሳይ ቀናትና ሰዓት መኪኖችን ልከን የምንቀበላችሁ ስለሆነ ያለምንም የትራንሰፖርት እጥረት ስጋት  ወደ ዩኒቨርሲቲያችን እንድትመጡ እንጋብዛለን፡፡ መልካምጉዞ!

special tutorial for fast track exam program.pdf2.35 KB