Joseph Math Tutor
Kanalga Telegram’da o‘tish
Hello, welcome to Joseph Math Tutor channel! https://youtu.be/D8K0MVqynVA?si=y_uFeHG7awC1oX9Y Subscribe our youtube channel On tiktok : josephmathtutor Owner: Yosef Adefris @yosef_2580
Ko'proq ko'rsatish1 779
Obunachilar
+524 soatlar
+297 kunlar
+9330 kunlar
Postlar arxiv
1 780
Our youtube channel name is changed!
Ethio-Science Academy 🚫🚫
Joseph Maths Tutor ✅✅✅
1 780
በአሜሪካ የሚገኘው አንጋፋ ዩኒቨርስቲ ለድመት የክብር ዶክትሬት ዲግሪ መስጠቱ እያነጋገረ ይገኛል። "Max" ትባላለች ፣ የሰው መውደድ ያላት ባለ ዥንጉርጉር ቀለም ድመት ስትሆን ፣ በአስገራሚ ሁኔታ የክብር ዶክተሬት ባለቤት ሆናለች። ድመቷ ይህን የክብር ዶክተሬት ዲግሪ ያገኘችው ስንት አይጥ ብታድንላቸው ነው የሚል ሰው ባይጠፋም "የዩኒቨርስቲውን ማህበረሰብ አዝናንታልኛለች" ያለው Vermont University ተማሪዎቹን ሲያስመርቅ የክብር ዶክትሬት ይገባሻል ብሎ ሸልሟታል... 😂
.
1 780
How can I improve my maths easily?
The nine strategies included in this guide are:
1. Be patient
2. Make a study schedule.
3. Maintain a mathematics notebook.
4. Read your textbook prior to class.
5. Do textbook examples.
6. Write the mathematical procedures.
7. Re-visit previously-studied concepts.
8. Summarize concepts and procedures.
9. Re-read prior to a quiz or test.
@yoquestion21
1 780
✔️ኮልጌት ስፓኒሽ ቋንቋ ተናጋሪ ሃገራት ውስጥ ተቀባይነት ለማግኘት ተቸግሮ ነበር።
〰ምክንያቱም ኮልጌት በ ስፓኒሽ ቋንቋ "ሂድ ራስህን አጥፋ" ማለት ነው🙈
@yoquestion21
1 780
አርቲስት እንቁስላሴ ወርቅአገኘሁ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ‼️
አንጋፋው አርቲስት እንቁስላሴ ወርቅአገኘሁ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል፡፡
አርቲስቱ ባደረበት ሕመም በሕክምና ሲረዳ ቆይቶ ሕይወቱ ማለፉን ኢዜአ ዘግቧል፡፡
አንጋፋው አርቲስት፥ በበርካታ ፊልሞች እና ቴአትሮች ላይ የጥበብ አሻራውን በማሳረፍ ተወዳጅነት እና አድናቆትን አትርፏል፡፡
Endi mavjud! Telegram Tadqiqoti 2025 — yilning asosiy insaytlari 
