Joseph Math Tutor
Ir al canal en Telegram
Hello, welcome to Joseph Math Tutor channel! https://youtu.be/oavDFT_BLNM?si=-8fh6SmrX2jSsmC- Subscribe our youtube channel On tiktok : josephmathtutor Owner: Yosef Adefris @yosef_2580
Mostrar más2 189
Suscriptores
+424 horas
+997 días
+32130 días
Archivo de publicaciones
2 189
ቀን 26/01/2018 ዓ.ም
ማስታወቂያ
ለ2018 ዓ.ም አዲስ ገቢ ተማሪዎች
በ2018 ዓ.ም ወደ አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ለመምጣት የመግቢያ ፈተና ተፈትናችሁ ያለፋችሁ አዲስ ገቢ ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲያችን ስትመጡ በትራንስፖርት እጥረት እንዳትንገላቱ በማሰብ መስከረም 28 እና 29፣ 2018 ዓ.ም ከማለዳ ሁለት ሰዓት እስከ ቀትር 10 (አስር) ሰዓት ከአዲስ አበባ ሁለት መናኸሪያዎች ማለትም ከአውቶብስ ተራ (መርካቶ) እና ከቃሊቲ መናኻሪያዎች እናንተን ለመቀበል አውቶብሶችን አዘጋጅተን የምንልክላችሁ ስለሆነ በእድሉ እንድትጠቀሙ እናሳስባለን፡፡
ይህ በእንዲህ እንዳለ ከሌላ አቅጣጫ መጥታችሁ አዳማ ለምትደርሱ ተማሪዎች ደግሞ በመሃል አዳማ ከተማ ፍራንኮ አካባቢ እና ሚጊራ (አሰላ) መናኸሪያ በተመሳሳይ ቀናትና ሰዓት መኪኖችን ልከን የምንቀበላችሁ ስለሆነ ያለምንም የትራንሰፖርት እጥረት ስጋት ወደ ዩኒቨርሲቲያችን እንድትመጡ እንጋብዛለን፡፡
መልካምጉዞ!
2 189
Applied Mathematics I special tutor for FAST TRACK exam ጥቅምት 05/2018 እንጀምራለን። ፕሮግራሙም እንደሚከተለው ይሆናል👇👇👇
2 189
#ምደባ
AAU, AASTU , ASTU , SPMMC ያለፋችሁ እና በአሳማኝ ምክንያት ሀሳብ ቀይራችሁ ሌላ ዩኒቨርስቲ እንድትመደቡ ከፈለጋችሁ ሌላ ዩኒቨርስቲ ምደባ የሚሰራው ፤ ትምህርት ሚኔስቴር AAU , AASTU ,ASTU የገቡ ተማሪዎችን List ተቀብሎ ከምደባ አስወጥቶ ነው ስለዚህ መጀመሪያ ከመመደቡ በፊት እንደማትፈልጉ ካላሳወቃችሁ ሌላ ዩኒቨርስቲ አትመደቡም።
የምታሳውቁትም ለዩኒቨርስቲያችሁ ነው
2 189
Repost from Joseph Math Tutor
_______Hurley - A Concise Introduction To Logic 13th ed 2018.pdf10.62 MB
