uz
Feedback
Joseph Math Tutor

Joseph Math Tutor

Kanalga Telegram’da o‘tish

Hello, welcome to Joseph Math Tutor channel! https://youtu.be/D8K0MVqynVA?si=y_uFeHG7awC1oX9Y Subscribe our youtube channel On tiktok : josephmathtutor Owner: Yosef Adefris @yosef_2580

Ko'proq ko'rsatish
1 762
Obunachilar
+324 soatlar
+387 kunlar
+9030 kunlar
Postlar arxiv
Repost from N/a
+2
Applied mathematics I tutorial program

JOSEPH MATH TUTORIAL ለ 2018 Freshman Tutor መቼ ይጀመራል❓   📅 ጥቅምት 10/2018 - ከNormal tutoru በፊት ለFast track tutor ለ1 ሳምንት ይኖራል። 📅 ጥቅምት 22/2018 - Normal tutoru ይጀመራል። እስከ ሚድ ፈተና ድረስ በሳምንት 1 ቀን ቅዳሜ ጠዋት 3:00-6:00 ይሆናል።   ✅ ከሚድ ፈተና በኃላ በሳምንት 2 ቀን ማክሰኞ ከ11:30-2:00 እና ቅዳሜ ጠዋት ይሆናል።   Tutoru የት ነው የሚሰጠው? - ASTU block 515 (space) ከApplied Library ፊት ለፊት

#FRESHMAN Payment for each course 1. Applied i = 350 birr = Chapter 1-5 2. General Physics = 350 birr ✅ ክፍያውን የምትከፍሉት አንድ ጊዜ
#FRESHMAN Payment for each course   1. Applied i = 350 birr = Chapter 1-5   2. General Physics = 350 birr    ✅ ክፍያውን የምትከፍሉት አንድ ጊዜ ብቻ ነው። ከዚያ እስከ semester መጨረሻ መማር ትችላላችሁ። ✅ ይህንን የተመዘገበ Fast track tutorun በነፃ መማር ይችላል።   NB. Applied Mathematics III tutor ምዝገባ ተጠናቋል ‼️     ለመመዝገብ እና መረጃ ለማግኘት:-  @yosef_2580       🤳  0911708941/0910775924

"በተማሪዎች መመረጥ ያልቻሉ ዩኒቨርሲቲዎች ለሌሎች አገልግሎቶች ሊውሉ እንደሚችሉ ጥርጥር አይግባችሁ" - ፕሮፌሰር ብርሀኑ ነጋ በተማሪዎች ለማይመረጡ ዩኒቨርሲቲዎች እንደመንግሥት በቢሊየን የሚቆጠር በጀት መስጠት ተገቢ አይሆንም ብለዋል። እንደከዚህ ቀደሙ አንዴ ዩኒቨርሲቲ ተከፍቷልና በዚሁ ይቀጥላል የሚባል አሰራርም እንደማይኖር ገልፀዋል። በመሆኑም ዩኒቨርሲቲዎች ለራሳቸው ሲሉ የመማር ማስተማር ሥርዓታቸው ጥራት ያለው እንዲሆን መስራት እንደሚጠበቅባቸው ተናግረዋል፡፡ ምንጭ፡ Ethiopia Press Agency

" በሚቀጥሉት ዓመታት የተማሪዎች ምደባ ይቆማል " - ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ትምህርት ሚኒስቴር በሚቀጥሉት ዓመታት የተማሪዎች ምደባ እንደሚያቆም ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሀኑ ነጋ አስታወቁ። ይህ ያሳወቁ
+1
" በሚቀጥሉት ዓመታት የተማሪዎች ምደባ ይቆማል " - ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ትምህርት ሚኒስቴር በሚቀጥሉት ዓመታት የተማሪዎች ምደባ እንደሚያቆም ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሀኑ ነጋ አስታወቁ። ይህ ያሳወቁት የትምህርት ሚኒስቴር ከመንግስት ዩኒቨርስቲዎች ጋር የ2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የቁልፍ ተግባራት የፊርማ ስነስርዓት ባከናወነበት ወቅት ነው። በዚሁ ወቅት ፕሮፌሰር ብርሀኑ ነጋ ጠንካራ የስራ አቅጣጫ አስቀምጠዋል፡፡ ፕሮፌሰር ብርሀኑ ነጋ እንደገለፁት፤ በሚቀጥሉት ዓመታት የትምህርት ሚኒስቴር የተማሪዎችን ምደባ እንደሚያቆምና የማለፊያ ነጥብ የሚያስመዘግቡ ተማሪዎች በሚፈልጓቸው ዩኒቨርሲቲዎችና የትምህርት መስኮች እንዲያመለክቱ ይደረጋል፡፡ " የዩኒቨርሲቲ ትምህርት እንደከዚህ ቀደሙ በትምህርት ሚኒስቴር ምደባ ሳይሆን በተማሪዎቹ ምርጫ ይሆናል " ብለዋል። " ተማሪዎች የሚማሩበትን ዩኒቨርሲቲ ሲመርጡም ምክንያታዊ በመሆን በዬትኛው ዩኒቨርሲቲ የተሻለ የትምህርት መስክ፣ እውቀትና የስራ እድል ላገኝ እችላለሁ በማለት ይመርዝታሉ " ሲሉ ገልጸዋል። #ኢፕድ

እንዳይረሳ የተመዘገባችሁ ተማሪዎች የመጀመሪያ ስብሰባችን የሚሆነው ነገ ጥቅምት 01/2018 ዓ.ም ቅዳሜ ነው። ለመመዝገብ የምትፈልጉም የዚያው ቀን መምጣት ትችላላችሁ። ቦታ:- ASTU, Block 51
እንዳይረሳ     የተመዘገባችሁ ተማሪዎች የመጀመሪያ ስብሰባችን የሚሆነው ነገ ጥቅምት 01/2018 ዓ.ም ቅዳሜ ነው።     ለመመዝገብ የምትፈልጉም የዚያው ቀን መምጣት ትችላላችሁ።     ቦታ:- ASTU, Block 515 (space)     ሰዓት:- 3:00-4:30      በተለያዩ ነገሮች ላይ እንወያያለን።

photo content

Repost from N/a
#For 2018 freshman students Special Tutorial for ASTU's Fast Track Exam Face to Face tutorial Register now:- @yosef_2580
#For 2018 freshman students Special Tutorial for ASTU's Fast Track Exam Face to Face tutorial Register now:- @yosef_2580

Repost from Joseph Math Tutor
እንዳይረሳ የተመዘገባችሁ ተማሪዎች የመጀመሪያ ስብሰባችን የሚሆነው ጥቅምት 01/2018 ዓ.ም ቅዳሜ ነው። ለመመዝገብ የምትፈልጉም የዚያው ቀን መምጣት ትችላላችሁ። ቦታ:- ASTU, Block 515 (
እንዳይረሳ     የተመዘገባችሁ ተማሪዎች የመጀመሪያ ስብሰባችን የሚሆነው ጥቅምት 01/2018 ዓ.ም ቅዳሜ ነው።     ለመመዝገብ የምትፈልጉም የዚያው ቀን መምጣት ትችላላችሁ።     ቦታ:- ASTU, Block 515 (space)     ሰዓት:- 3:30-5:00      በተለያዩ ነገሮች ላይ እንወያያለን።

Repost from N/a
Students enrolled in Applied Mathematics III tutor ስማችሁ ከሌለ Contact me @yosef_2580 JOSEPH MATH TUTORIAL
+2
Students enrolled in Applied Mathematics III tutor ስማችሁ ከሌለ Contact me @yosef_2580 JOSEPH MATH TUTORIAL

ሃይማኖታዊ ቻናሎች For freshman students 👉For protestant fellowship @Astuecsf @focussastu 👉For Orthodox ግቢ ጉባኤ @gibigubaye @Yaimora 👉For Muslim @astu_msj 👉For Adventist Fellowship @astupcmsda

Female students dormitory 📍 Block 318
+4
Female students dormitory 📍 Block 318

Female students dormitory 📍 Block 314
+5
Female students dormitory 📍 Block 314

photo content
+2

Female students
+4
Female students

Male students dormitory 📍 Block 376
+5
Male students dormitory 📍 Block 376

Male students dormitory 📍 Block 375
+6
Male students dormitory 📍 Block 375