Joseph Math Tutor
Відкрити в Telegram
Hello, welcome to Joseph Math Tutor channel! https://youtu.be/D8K0MVqynVA?si=y_uFeHG7awC1oX9Y Subscribe our youtube channel On tiktok : josephmathtutor Owner: Yosef Adefris @yosef_2580
Показати більше1 762
Підписники
+324 години
+387 днів
+9030 день
Архів дописів
1 763
JOSEPH MATH TUTORIAL
ለ 2018 Freshman Tutor መቼ ይጀመራል❓
📅 ጥቅምት 10/2018
- ከNormal tutoru በፊት ለFast track tutor ለ1 ሳምንት ይኖራል።
📅 ጥቅምት 22/2018
- Normal tutoru ይጀመራል። እስከ ሚድ ፈተና ድረስ በሳምንት 1 ቀን ቅዳሜ ጠዋት 3:00-6:00 ይሆናል።
✅ ከሚድ ፈተና በኃላ በሳምንት 2 ቀን ማክሰኞ ከ11:30-2:00 እና ቅዳሜ ጠዋት ይሆናል።
Tutoru የት ነው የሚሰጠው?
- ASTU block 515 (space) ከApplied Library ፊት ለፊት
1 763
#FRESHMAN
Payment for each course
1. Applied i = 350 birr = Chapter 1-5
2. General Physics = 350 birr
✅ ክፍያውን የምትከፍሉት አንድ ጊዜ ብቻ ነው። ከዚያ እስከ semester መጨረሻ መማር ትችላላችሁ።
✅ ይህንን የተመዘገበ Fast track tutorun በነፃ መማር ይችላል።
NB. Applied Mathematics III tutor ምዝገባ ተጠናቋል ‼️
ለመመዝገብ እና መረጃ ለማግኘት:- @yosef_2580
🤳 0911708941/0910775924
1 763
"በተማሪዎች መመረጥ ያልቻሉ ዩኒቨርሲቲዎች ለሌሎች አገልግሎቶች ሊውሉ እንደሚችሉ ጥርጥር አይግባችሁ" - ፕሮፌሰር ብርሀኑ ነጋ
በተማሪዎች ለማይመረጡ ዩኒቨርሲቲዎች እንደመንግሥት በቢሊየን የሚቆጠር በጀት መስጠት ተገቢ አይሆንም ብለዋል። እንደከዚህ ቀደሙ አንዴ ዩኒቨርሲቲ ተከፍቷልና በዚሁ ይቀጥላል የሚባል አሰራርም እንደማይኖር ገልፀዋል።
በመሆኑም ዩኒቨርሲቲዎች ለራሳቸው ሲሉ የመማር ማስተማር ሥርዓታቸው ጥራት ያለው እንዲሆን መስራት እንደሚጠበቅባቸው ተናግረዋል፡፡
ምንጭ፡ Ethiopia Press Agency
1 763
+1
" በሚቀጥሉት ዓመታት የተማሪዎች ምደባ ይቆማል " - ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ
ትምህርት ሚኒስቴር በሚቀጥሉት ዓመታት የተማሪዎች ምደባ እንደሚያቆም ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሀኑ ነጋ አስታወቁ።
ይህ ያሳወቁት የትምህርት ሚኒስቴር ከመንግስት ዩኒቨርስቲዎች ጋር የ2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የቁልፍ ተግባራት የፊርማ ስነስርዓት ባከናወነበት ወቅት ነው።
በዚሁ ወቅት ፕሮፌሰር ብርሀኑ ነጋ ጠንካራ የስራ አቅጣጫ አስቀምጠዋል፡፡
ፕሮፌሰር ብርሀኑ ነጋ እንደገለፁት፤ በሚቀጥሉት ዓመታት የትምህርት ሚኒስቴር የተማሪዎችን ምደባ እንደሚያቆምና የማለፊያ ነጥብ የሚያስመዘግቡ ተማሪዎች በሚፈልጓቸው ዩኒቨርሲቲዎችና የትምህርት መስኮች እንዲያመለክቱ ይደረጋል፡፡
" የዩኒቨርሲቲ ትምህርት እንደከዚህ ቀደሙ በትምህርት ሚኒስቴር ምደባ ሳይሆን በተማሪዎቹ ምርጫ ይሆናል " ብለዋል።
" ተማሪዎች የሚማሩበትን ዩኒቨርሲቲ ሲመርጡም ምክንያታዊ በመሆን በዬትኛው ዩኒቨርሲቲ የተሻለ የትምህርት መስክ፣ እውቀትና የስራ እድል ላገኝ እችላለሁ በማለት ይመርዝታሉ " ሲሉ ገልጸዋል። #ኢፕድ
1 763
እንዳይረሳ
የተመዘገባችሁ ተማሪዎች የመጀመሪያ ስብሰባችን የሚሆነው ነገ ጥቅምት 01/2018 ዓ.ም ቅዳሜ ነው።
ለመመዝገብ የምትፈልጉም የዚያው ቀን መምጣት ትችላላችሁ።
ቦታ:- ASTU, Block 515 (space)
ሰዓት:- 3:00-4:30
በተለያዩ ነገሮች ላይ እንወያያለን።
1 763
Repost from N/a
#For 2018 freshman students
Special Tutorial for ASTU's Fast Track Exam
Face to Face tutorial
Register now:- @yosef_2580
1 763
Repost from Joseph Math Tutor
እንዳይረሳ
የተመዘገባችሁ ተማሪዎች የመጀመሪያ ስብሰባችን የሚሆነው ጥቅምት 01/2018 ዓ.ም ቅዳሜ ነው።
ለመመዝገብ የምትፈልጉም የዚያው ቀን መምጣት ትችላላችሁ።
ቦታ:- ASTU, Block 515 (space)
ሰዓት:- 3:30-5:00
በተለያዩ ነገሮች ላይ እንወያያለን።
1 763
Repost from N/a
+2
Students enrolled in Applied Mathematics III tutor
ስማችሁ ከሌለ Contact me
@yosef_2580
JOSEPH MATH TUTORIAL
1 763
ሃይማኖታዊ ቻናሎች For freshman students
👉For protestant fellowship
@Astuecsf
@focussastu
👉For Orthodox ግቢ ጉባኤ
@gibigubaye
@Yaimora
👉For Muslim
@astu_msj
👉For Adventist Fellowship
@astupcmsda
Вже доступно! Дослідження Telegram за 2025 — головні інсайти року 
