cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

الأمر بالمعروف والنهي عن المنكر

ይህ ቻናል በመልካም ማዘዝንና ከመጥፎ መከልከልን ዓላማው በማድረግ ቁርኣንና ሐዲስን በሰለፎች ግንዛቤ በመመርኮዝ የተለያዩ አስተማሪና ገሳጭ ምክሮች የሚተላለፍበት ነው። አስተያየት ለመስጠት= @esmael9

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
1 362
Obunachilar
+224 soatlar
+107 kunlar
+6630 kunlar
Post vaqtlarining boʻlagichi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Nashrni tahlil qilish
PostlarKo'rishlar
Ulashishlar
Ko'rish dinamikasi
01
(ظهر الفساد في البر والبحر بما كسبت أيدي الناس ليذيقهم بعض الذي عملوا لعلهم يرجعون ) الروم( 41) 👆ከላይ የተጠቀሰውን የቁርኣን አያ ማብራሪያ ክፍል ሁለት (2) 🎙 እጅግ በጣም አንገብጋቢና ወቅታዊ የሆነ ሙሐደራ ነው! ይህንን ጣፋጭ የሆነ ሙሀደራ ለሌሎች ሙስሊሞች እንዲደርስ በማድረግ ያለበዎትን ሀላፍትና ይወጡ👌 🎤በተወዳጁ ኡስታዛችን አቡ ሰልማን አብድልመጂድ حفظه الله تعالى ورعاه 🕰 54:18 🕰 📎https://t.me/Adamaselefy/7661
550Loading...
02
መከበሪያሽ ነውና አታዋርጂው‼️ ☄️ بسم الله الرحمن الرحيم ክፍል (4) 🔥 በአሁን ገዜ ነገሩ ተቀየረ ‼️ እውነተኛ መካሪዎች ፤ ታማኝ ዑለማዎችና የነብዩን ሱና ጠንከር አርገው የያዙ ሰዎች እንደ ቂልና አጥባቂ ተደርገው ታዩ‼️ቂል ሞኝና እዚህ ግቡ የማይባሉ ምናልባትም ክብራቸውን በአደባባይ ሽጠው በታዋቂ ሰው ስም አርቲስት ሞዴሊስት ተዋናይ ባለስልጣናት ባለሀብት ምሁራን ... የተባሉ ዕምነት የለሽ ውዳቂዎች ጆሮ ተሰጣቸው። ምሳሌና መሪም ተደረጉ ! አዎ ! ታላቁ ነብይም የነገሩን እውነት ይህን ነበር ! ማስተዋል ተሳነን እንጂ ... (( " لا تقوم الساعة حتى يكون أسعد الناس بالدنيا لكع ابن لكع. " )) رواه أحمد والترمذي وصححه الألباني (( " በሰዎች መሀል ተወቃሽና ሞኝ የሆነ ሰው አለቃ (አስከታይ መሪ) እስኪሆን ድረስ "ቂያማ" አትቆምም !!! " )) ዛሬ እኛ መሪና አስከታይ አርገን ፓ ! የተማሩ ... እያልን የምናጋንናቸው ሰዎች አላህና መልዕክተኛው እንደነገሩን ከዕንሰሳትም በታች የሆኑ የቂያማ ምልክቶች ናቸው‼️   (( " وَلَقَدْ ذَرَأْنَا لِجَهَنَّمَ كَثِيرًا مِّنَ الْجِنِّ وَالْإِنسِ ۖ لَهُمْ قُلُوبٌ لَّا يَفْقَهُونَ بِهَا وَلَهُمْ أَعْيُنٌ لَّا يُبْصِرُونَ بِهَا وَلَهُمْ آذَانٌ لَّا يَسْمَعُونَ بِهَا ۚ أُولَٰئِكَ كَالْأَنْعَامِ بَلْ هُمْ أَضَلُّ ۚ أُولَٰئِكَ هُمُ الْغَافِلُونَ " )) (( " ከጋኔንም ከሰዎችም ብዙዎችን ለገሀነም በእርግጥ ፈጠርን፡፡ ለእነርሱ ልቦች አሏቸው፡፡ ግን አይገነዘቡበትም። ለእነሱም ዓይኖች አሉዋቸው፡፡ ግን አይመለከቱበትም። ለእነሱም ጆሮዎች አሉዋቸው፡፡ ግን አይሰሙበትም። እነዚህም እንደ እንስሳዎች ናቸው፡፡ ይልቁንም እነርሱ በጣም የተሳሳቱ (ከእንሳትም) የባሱ ናቸው፡፡ እነዚያ ዘንጊዎቹም እነርሱ ናቸው።" )) (አል-አዕራፍ (187)) 👉 ሴት ልጅ እርቃናዊ እንድትሆን የመጀመሪያው ተጠያቂ ራሳችን ሙስሊሞች ብንሆንም... የነሱ ድርሻና ጥቃት ግን እስልምናንና ሙስሊሞችን ከመጥላትና ከመጉዳት የሚመነጭ ነው‼️እንዲሁም በእኩልነትና ስልጣኔ ስም ከቤቷ ወጥታ የክብሯን ፣ የማንነቷንና የጨዋነቷ... መገለጫና መሸሸጊያ የሆነውን "ሒጃብ" ያስወልቋታል !!! " ዓላማ ቢስ አትሁኚ ! " " ሳይማር በጣቱ እየፈረመ ላሳደገሽ ወገን ውለታውን መልሺ ! " ... ተማሪ ፣ አስተማሪ ፣ ዶክተር ፣ ከንቲባ ፣ ሚንስተር ፣ መሪ ... ሆነሽ ቤታቸው ታፍነው ለቀሩ መሀይባን እስላሞች የነፃነት ምሳሌ ሁኚ !!! እያሉ በመመፃደቅ በውስጥ ግን የራሳቸውን የተቀጣጠለ ስሜት ማርኪያነት ሊያጠምዷት የሚገፋፏት ጭፍን ክፉ ፍጥረታት ናቸው‼️ 🌱🌱🌱 ስለዚህ ይብቃሽ ! ንቂ ...አንቺ አማኝ ሆይ ! ወደ ክብርሽ ማማ ተመለሺ ! "ሒጃብ" የንግሥናሽ ዘውድ ነውና በክብር አጥልቂው !!! ጠላቶችሽ ሊያኮላሹሽ ሲፈልጉ ምህረቱ ሰፊ የሆነው አምላክሽ ግን ፀፀትሽን ሊቀበልሽ ቃል ገብቷልና ዕድልሽን ተጠቀሚ !!! (( " وَاللَّهُ يُرِيدُ أَن يَتُوبَ عَلَيْكُمْ وَيُرِيدُ الَّذِينَ يَتَّبِعُونَ الشَّهَوَاتِ أَن تَمِيلُوا مَيْلًا عَظِيمًا " )) (( " አላህም በእናንተ ላይ ጸጸትን ሊቀበል ይሻል፡፡ እነዚያም ፍላጎታቸውን (ስሜታቸውን) የሚከተሉት (ከእውነት) ትልቅን መዘንበል እንድትዘነበሉ ይፈልጋሉ፡፡ " )) (አል-ኒሳእ (27)) 👉 ሴጣናዊ ብልጭልጭ ንግግር በተናገሩና ባለቀሱ ቁጥር ... ፓ !! የተማረ ይግደለኝ‼️የስልጡን ንግግር !!! እያሉ ... " የአይጥ ምስክር ዲምቢጥ" ዓይነት ማቆለጳጰስ ዐዋቂነት አይምሰለን !!! 👉👉 ለምን ??? በቃ ! ይግባና !! እኛ እኮ...ትክክለኛ ሙስሊም ነበርን። ነገር ግን መሆን ኋላ-ቀርነት መስሎን ስለምንሸማቀቅበት ከእንሰሳ በታች የሆኑትን ከሃዲያን የዕምነታቸውን የባህላቸውንና የንግግራቸውን ፋንዲያ ለመለቃቀምና አፋችንን ከፍተን ለማድነቅ ተገደድን‼️ 👉 የዛሬን አያርገውና ትላንትና የአማኝ ጠቢባንና ሊቃን ተከታይ የሆን ሙስሊሞች ነበርን‼️ 👉 ስለዚህ እንደ ልክፍት የተናወጠን በሆነ የበታችነት ስሜት የተነሳ "ሒጃብ" ማድረግ ኋላቀርነት ቤት ውስጥ ረግቶ መቀመጥ ጭኮና ከወንድ ጋር እየተጋፉ አለመማር ...መሀይብነት እንዳይመስለን‼️ አላህም እንዲህ ይለናል ፦ 📖 { " فَلَا تَخْضَعْنَ بِالْقَوْلِ فَيَطْمَعَ الَّذِي فِي قَلْبِهِ مَرَضٌ وَقُلْنَ قَوْلًا مَعْرُوفًا وَقَرْنَ فِي بُيُوتِكُنَّ وَلَا تَبَرَّجْنَ تَبَرُّجَ الْجَاهِلِيَّةِ الْأُولَى " } [سورة الأحزاب:٣٢-٣٣] ((( " ያ በልቡ ውስጥ በሽታ ያለበት እንዳይከጅል ፥ በንግግር አትለስልሱም ፤ መልካምንም ንግግር ተናገሩ ። በቤቶቻችሁም ውስጥ እርጉ ፤ እንደ ፊተኛይቱ መሃይምነት ጊዜ መገለጥም በማጌጥ አትገላለጡ..." ))) [ሱረቱል አል-አሕዛብ:32፥33] كَانَ ابْنُ مَسْعُودٍ - رَضِيَ اللهُ عَنْهُ - يُخْرُجُ النِّسَاءُ مِنْ الْمَسْجِدِ يَوْمَ الْجُمُعَةِ، وَيَقُولُ: « أَخْرُجْنَ إِلَىٰ بُيُوتِكُمْ خَيْرٌ لَكِنْ ». 📚 ~ #مُصنف ابْنِ أَبِي شَيْبَةَ (٥٢٠١) وَفِيۡهِ: مِنْ الْعِبَادَاتِ الَّتِي تَغْفُلُ عَنْهَا النِّسَاءُ، وَهِيَ بَابُ خَيْرٌ وَفَضْلٌ وَبَرٌّ وَبَرَكَةٌ آمِرُ الشَّرْعِ الْحَكِيمِ بِهَا.. عِبَادَةُ الْقَرَارِ فِي الْبَيْتِ. جَاءَ الْخِطَابُ الْقُرْآنِيُّ بِالنَّصِّ الصَّرِيحِ بِذَلِكَ فِي قَوْلِهِ تَعَالَىٰ: ﴿ وَقَرْنَ فِي بُيُوتِكُنَّ ۞ ﴾. 👉 ታላቁ ሰሓቢይ ዐብደላ ኢብን መስዑድ ( አላህ ስራውን ይውደድለትና ) ሴቶችን የ"ጁምዓ" ዕለት ከመስጂድ ያስወጣቸው ነበር። እንዲህም ይላቸው ነበር ፦ « ውጡ ! ወደ ቤታቹ ሂዱ ! ለናንተ የተሻለው ይህ ነው !!! » 👉 በዚህ ውስጥ ከ"ዒባዳ" የሆነ ሴቶች የተዘናጉበት ነገር አለ። እሱም ፦ የመልካም ነገር በር ሲሆን ብልጫ ፣ በጎነትና ረድሄት (ያለበት) ነው !!! (ይህንንም) ጥበኛው ደንጋጊ ያዘዘበት ነው !!! 👉 እሱም ፦ "በቤት ውስጥ ረግቶ መቀመጥ አምልኮት ነው‼️" 👉 ንግግሩም ግልፅ በሆነ የቁርኣን ጥቅስ የመጣ ነው‼️👇👇👇 👈 ﴿وَقَرْنَ فِي بُيُوتِكُنَّ﴾ 👉 « " በቤቶቻችሁ ውስጥ እረግታቹ ተቀመጡ !!! " »... በአላህ ፍቃድ ክፍል (5) ይቀጥላል ፦ https://t.me/amr_nahy1 📝 … ኢስማኤል ወርቁ …
2595Loading...
03
🌱 የአላህን መልካም ስሞች ማውሳት... 🌱 ذكر أسماء الله الحسنى بأدلتها 🌱 -42-الواحد 43- القهار : 🌱 -44-الولي 45- الحميد : 🌱 -46-المولى 47- النصير : 🌱 -48-الرقيب 49- الشهيد : 🌱 - 50-السميع 51- البصير : 💥 ((( በታላቁ ዓሊም አል-ሙሐዲስ (ናሲሑል አሚን) ሸይኽ የሕያ አል-ሐጁሪይ ))) 🌂የሴቶች ደርስ ... 🕰 ከኀስር በኃላ 🕌 በሱና መስጂድ {ወራቤ} حرسها الله تعالى ... ኢስማኤል ወርቁ... https://t.me/amr_nahy1 https://t.me/mesjidalsunnabewerabe
1601Loading...
04
🤝 (ሙስሊሞች ) አትበታተኑ !!! ጥያቄ ፦ በአጠቃላይ በሙስሊሙ ማዕበረሰብ ውስጥ ያለን ለሆን ዕውቀት ፈላጊ ልጆቾና ወንድሞቾ ምን ይመክሩናል ? መልስ ፦ ✅ ዕውቀትን በመፈለግ ላይ መጓጓትን ፤ አላህ ባሳወቃቹ ነገር መተግበርን ፤ ወዳወቃቹት መልካም ነገር ሰዎችን መጣራትና የተማራቹትን ለሰዎች በማስተማር ላይ እመክራለሁ !!! ❌ ...በተማሪዎች መሀል የተከሰተን መጥፎ ነገር ከማቀጣጠል ፤ ከመሰዳደብ ፣ ህዝብን ተማሪን እስከ ሚለያዩ ድረስ ወሬ ከማዋሰድ መቆጠብ (መተው) እንዳለባቸው እመክራለሁ !!! 🔥 እከሌን ተጠንቀቁ❗️ከእከሌ ጋር አትቀማመጡ❗️ከእከሌ አትማሩ❗️ (በማለት ይላሉ።) 👉👉👉 ይህ ነገር አይቻልም !!! 👉 እርሱ ዘንድ ስህተት ካለ በርሱና በእናንተ መሀል በመወሰን ምከሩት !!! 👉 ካልሆነ ግን ይህ ሰው ዓሊም ወይም ተማሪ ወይም መልካም ሰው ሊሆን ይችላል። ነገር ግን ተሳሳተ ! ... ይህን ነገር በሰዎች መሀል መበተን ትክክል አይሆንም !!! ግዴታም አይደለም !!! ((( እነዚያ በእነዚያ ባመኑት ሰዎች ውስጥ መጥፎ ወሬ እንድትስፋፋ የሚወዱ ለእነሱ በቅርቢቱም በመጨረሻይቱም ዓለም አሳማሚ ቅጣት አላቸው፡፡ አላህም ያውቃል እናንተ ግን አታውቁም፡፡ ))) (አል-ኑር (19)) ✅ በሙስሊሞች መሀል ግዴታ የሚሆነው መመካከር ነው !!! ✅ ግዴታ የሚሆነው... መዋደድ ነው !!!... 👉 ከወሬ ራቁ !!! 👉 ጥፋት ካለ ተመካከሩ 👉 እርስ በራሳችሁ ከሀሜት ራቁ (የወንድማችሁን ስጋ አትብሉ)❗️... ((ታላቁ ዓሊም ሸይኽ ፈውዛን)) 📝 … ኢስማኤል ወርቁ … https://t.me/amr_nahy1
1832Loading...
05
🌱 የአላህን መልካም ስሞች ማውሳት... 🌱 ذكر أسماء الله الحسنى بأدلتها -34-العالم 35- الكبير 36- المتعال : -37-المالك 38- المليك 39- المقتدر : - 40 -الأحد 41- الصمد : 💥 ((( በታላቁ ዓሊም አል-ሙሐዲስ (ናሲሑል አሚን) ሸይኽ የሕያ አል-ሐጁሪይ ))) 🌂የሴቶች ደርስ ... 🕰 ከኀስር በኃላ 🕌 በሱና መስጂድ {ወራቤ} حرسها الله تعالى ... ኢስማኤል ወርቁ... https://t.me/amr_nahy1 https://t.me/mesjidalsunnabewerabe
1932Loading...
06
🔥 ምላስ አደገኛ ነው‼️ قال العلَّامة صالح الفوزان -حفظه الله-: اللسان خطير جدًا، اللسان أشد من السيف، السيف يمكن تقتل به واحدًا اثنين، لكن اللسان تقتل به أمة. شرح كتاب الفتن والحوادث (238) 🔥 ምላስ አደገኛ ነው‼️ 👉 ምላስ ከሰይፍ የበለጠ የከፋ ነው‼️ 👉 በሰይፍ አንድ ወይም ሁለት ሰው ልትገልበት ትችል ይሆናል። 👉 በምላስ ግን የዓለምን ህዝብ ሁሉ ልትገልበት ትችላለህ‼️ ታላቁ ሸይኽ ፈውዛን ቢን ፈውዛን 📝 … ኢስማኤል ወርቁ … https://t.me/amr_nahy1 https://telegram.me/g4448
5304Loading...
07
ትዳር ማለት ግማሹን ኢማናችንን የሚሞላ ሲሆን  በተቃራኒው ደግሞ ከኒካህ በፊት ፍቅረኛ መያዝ ያለንን ኢማን ማራገፍ ማለት ነው"። የአላህ መልዕተኛ (ሰዐወ) እንዲህ ብለዋል ለሚዋደዱ ጥንዶች . . . . . ከኒካህ ውጭ  አማራጭ አልተመለከትንም! ሀቢቢ . . . በኒካ ጀምር  በጋብቻ ጨርስ ! ኢማንህ  አንፅ ቤተሰብ አፍራ የጌታህን ውዴታ ታገኝ ዘንድ !! 🍃https://t.me/abumaherasalafi🍃
2102Loading...
08
መከበሪያሽ ነውና አታዋርጂው‼️ ☄️ بسم الله الرحمن الرحيم               ክፍል (3)  👉  አላህ በተከበረው ቁርኣኑ ስለ "ሒጃብ" ጥቅም ምን አለ ??? 👉 " ሱረቱል አል-አሕዛብ " ቁ.53 ላይ እንዳየነውና እንደተገነዘብነው ነው። « ... ذَلِكُمْ أَطْهَرُ لِقُلُوبِكُمْ وَقُلُوبِهِنَّ ... » (( "... ይህ ለልቦቻችሁና ፤ ለልቦቻቸው የበለጠ ንጽሕና ነው፡፡ ..." )) 👉 « ምኑ ???‼️አማኝ የሆኑት ዕንስቶች ከአመፀኛውም ይሁን ከመልካሙ ወንድ አካላቸው እንዳይታይ መሸፈናቸው ... » 👉 ይህ ነገር በመሆኑ ውስጥ ብዙ ከባባድ ጥቅሞች አሉ !!! 1ኛ. አመፀኝነትና ዋልጌነት የተናወጠው ሰው ከቅብዝብዝ አመፁ እንዲታቀብ ያደርገዋል !!! 2ኛ. መልካም የሆነው ሰው እርሱን ለክፉ ፀያፍ ድርጊት ሊጋብዘው የሚችለው ነገር በአማኝ እህቱ በኩል ስላልተጋበዘ ልቡ ሳይታመም በጤናማነቱ ይቀጥላል !!! 3ኛ. አላህን ፈሪ የሆነችው መልካሟ ዕንስትም ጨዋና ጥቡቅነቷን እንደጠበቀች በቀጣይ የአላህን ምድር በፍትህ ለሚረከቡና ለሚያስረክቡ ትውልዶች እናትነት ትታጫለች !!! 👉 ይህም በሰው ልጆች እይወት ውስጥ ልክ ከዓለማት ሁላ እንደተመረጠችው ድንቋ "መሪየም"ና መሰሎቿ ባትሆን እንኳን ምሳሌነቷ ሳይነፈጋት እነሱን የምታስታውስ ሆና እንድትኖር ያደረጋታል !!!... « አቤት...!!!!! እንዴት ያለ መታደል ነው ??? » 📢 አዋጅ !!! ማሳሰቢያ‼️ 👉 ውድ ሴቶቻችን ሆይ ! ይህንን ታላቅ ድል መጎናፀፍ የምንችለው  "ሒጃብ" በመሸፋፈን ብቻ ሳይሆን "ሒጃቡን" የሚመጥን ታላቅ ስብዕና በውስጥም በውጪም ስንላበስ ብቻ ነው !!!!!!! ሌላም ሌላም ብዙ ጥቅም አለው። ከፍ ያለውና ጥራት የተገባው አምላክ አላህ ሌላም ቦታ ላይ ስለ "ሒጃብ" አስደማሚ ጥቅም ተከታዩን ይለናል ፦ (( " يَا أَيُّهَا النَّبِيُّ قُل لِّأَزْوَاجِكَ وَبَنَاتِكَ وَنِسَاءِ الْمُؤْمِنِينَ يُدْنِينَ عَلَيْهِنَّ مِن جَلَابِيبِهِنَّ ۚ ذَٰلِكَ أَدْنَىٰ أَن يُعْرَفْنَ فَلَا يُؤْذَيْنَ ۗ وَكَانَ اللَّهُ غَفُورًا رَّحِيمًا " )) [سورة الأحزاب:٥٩] (( " አንተ ነቢይ ሆይ ! ለሚስቶችህ ፥ ለሴት ልጆችህም ፥ ለምእመናን ሚስቶችም ከመከናነቢያዎቻቸው በላያቸው ላይ እንዲለቁ ንገራቸው ፤ ይህ እንዲታወቁና (በባለጌዎች) እንዳይደፈሩ ለመኾን በጣም የቀረበ ነው ፤ አላህም መሐሪና አዛኝ ነው። " )) [ሱረቱል አል-አሕዛብ 59] 💥 ታላቁ ዓሊም (ኢማም) ሼይኽ ዐብዱረሕማን ቢን ሰዓዲ ይህንን የቁርኣን አንቀፅ  ሲተረጉሙ እንዲህ አሉ ፦ 👈 هذه الآية، التي تسمى آية الحجاب، فأمر اللّه نبيه، أن يأمر النساء عمومًا، ويبدأ بزوجاته وبناته، لأنهن آكد من غيرهن، ولأن الآمر [لغيره]  ينبغي أن يبدأ بأهله، قبل غيرهم كما قال تعالى: { يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا قُوا أَنْفُسَكُمْ وَأَهْلِيكُمْ نَارًا } 💐 እቺ የቁርኣን አንቀፅ " አያት አል-ሒጃብ " በሚል የምትጠራው ነች። "አላህ" ለነብዩ (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) አጠቃላይ ሴቶችን "ሒጃብ"ን በማድረግ ላይ እንዲያዟቸው አዘዛቸው። 👉 ( ይህንንም ሲያደርጉ ) በባለቤቶቻቸውና በሴት ልጆቻቸው እንዲጀምሩም አዘዛቸው።   ምክንያቱም ፦ ይህን ማድረጋቸው ከሌላው የበለጠ አሳሳቢ ስለሚሆን ነው። ልክ አላህ እንዳለው አንድን ነገር ሌሎች አካሎችን ከማዘዝ በፊት በቤተሰብ መጀመር ተገቢ ይሆናልና ነው !!! (( " እናንተ ያመናችሁ ሆይ ! ነፍሶቻችሁንና ቤተሰቦቻችሁን መቀጣጠያዋ ሰዎችና ድንጋዮች ከኾነች እሳት ጠብቁ፡፡ " )) (አል-ተሕሪም (6)) أن { يُدْنِينَ عَلَيْهِنَّ مِنْ جَلَابِيبِهِنَّ } وهن اللاتي يكن فوق الثياب من ملحفة وخمار ورداء ونحوه، أي: يغطين بها، وجوههن وصدورهن. ثم ذكر حكمة ذلك، فقال: { ذَلِكَ أَدْنَى أَنْ يُعْرَفْنَ فَلَا يُؤْذَيْنَ } دل على وجود أذية، إن لم يحتجبن، وذلك، لأنهن إذا لم يحتجبن، ربما ظن أنهن غير عفيفات، فيتعرض لهن من في قلبه مرض، فيؤذيهن، وربما استهين بهن، وظن أنهن إماء، فتهاون بهن من يريد الشر. فالاحتجاب حاسم لمطامع الطامعين فيهن. { وَكَانَ اللَّهُ غَفُورًا رَحِيمًا } حيث غفر لكم ما سلف، ورحمكم، بأن بين لكم الأحكام، وأوضح الحلال والحرام، فهذا سد للباب من جهتهن. 👈 { يُدْنِينَ عَلَيْهِنَّ مِنْ جَلَابِيبِهِنَّ } 🌱 « ከመከናነቢያዎቻቸው በላያቸው ላይ እንዲለቁ ንገራቸው !! » እነዚህ ሴቶች ከላያቸው ላይ የሚጠቀለሉበት የሆነ (ጨርቅ) ሻሽና ሻርብ እንዲሁም የመሳሰሉ ነገሮችን ይጠቀማሉ። ይህም ማለት ፦ " ፊቶቻቸውንና ደረቶቻቸውን ይሸፍኑበታል ማለት ነው !! " ከዚያም እንዲህ በማለት ( "ሒጃብን" የማድረግ ) "ሒክማ " (ጥበብ) ገለፀ። 👈 { ذَلِكَ أَدْنَى أَنْ يُعْرَفْنَ فَلَا يُؤْذَيْنَ } 🌿 « በላያቸው ላይ እንዲለቁ ንገራቸው ፤ ይህ እንዲታወቁና (በባለጌዎች) እንዳይደፈሩ ለመኾን በጣም የቀረበ ነው። » 👉 እዚህ ቦታ ላይ ሴት ልጆች በ"ሒጃብ" ያልተሸፋፈኑ የሆነ ጊዜ "አዛ" መደረግ የሚያገኛቸው መሆኑን የመላክታል‼️ 👉 ይህም የሆነበት ምክንያት ፦ " (እነኚህ ሴቶች) በ"ሒጃብ" ያልተሸፋፈኑ የሆነ ጊዜ ምናልባትም በልቡ ውስጥ የዝሙት በሽታ ያለበት ሰው (እነዚህን ዕንስቶች) ጥቡቅ እንዳልሆኑ አርጎ ይገምታልና ነው‼️ 👉 (በመሆኑም) ይህ (ዝሙተኛ) የሆነ ሰው ወደእነሱ ግብዝ ይሆናል !!! ያስቸግራቸዋልም !! እንዲሁም ያዋርዳቸዋል !! 👉 አገልጋይ (ባሪያ) አርጎም ያስባቸዋል‼️ 👉 እነሱን በክፉ የሚፈልጋቸውም ላይ ችላ (ወደኋላ) ይላል‼️ 👉 በ"ሒጃብ" መሸፈን በሴቶቹ ላይ የቋማጭን መቋመጥ 🪓 ቁርጥ የሚያደርግ ነው ‼️!!! 👈 { وَكَانَ اللَّهُ غَفُورًا رَحِيمًا } 💐 « አላህም መሐሪና አዛኝ ነው። » 👉 ካለፈው ነገር (ወንጀል) ምህረት ያረገላቹና ያዘናላቹ በሆነው ልክ ህግጋቱን  በማብራራት "ሐላል"ና "ሐራም"ን ግልፅ አደረገላቹ !!! 👉 ይህ ደሞ በሁለቱም አቅጣጫ ያለውን ነገር (ክፍተት) ለመዝጋት በሚል ነው !!! (የሸይኹ ንግግር አበቃ።) በአላህ ፍቃድ ክፍል (4) ይቀጥላል ፦ https://t.me/amr_nahy1 📝 … ኢስማኤል ወርቁ …
48510Loading...
09
📻 #የኹጥባ_ትርጉም ከታላቁ ሱና መስጂድ - (ወራቤ ) 🔘 «የሃጅ መስፈርቶች እና ሩኩኖች ግዴታውች » በሚል ርዕስ... ✅ መደመጥ ያለበት, ተመካሪ የሚመከርበት ወቅታዊ የሆነ የጁመዓ ኹጥባ ትርጉም። 🎤 በመካሪው ኡስታዝ አቡ ፈውዛን ረሻድ ቢን አብደላህ አላህ ይጠብቀው። 📅ጁምዓ ግንቦት  09/09/2016 E.c ዙልቃዒዳ {09-11-1445 ሂጅሪያ 🕌🕌🕌በመስጂደ ሱና {{ወራቤ}> حرسها الله تعالى ▬▬▬▬▬ ዳዕዋ ሰለፍያ በወራቤ ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይጫኑ👇👇👇 https://t.me/mesjidalsunnabewerabe
2111Loading...
10
🌱 የአላህን መልካም ስሞች ማውሳት... 🌱 ذكر أسماء الله الحسنى بأدلتها -20-الأول 21- الآخر 22- الظاهر 23- الباطن 24- العليم: -25-الغفور 26- الودود 27- المجيد: -28-الرزاق 29- القوي 30- المتين: -31-الخير 32- الحافظ 33- الحفيظ : 💥 ((( በታላቁ ዓሊም አል-ሙሐዲስ (ናሲሑል አሚን) ሸይኽ የሕያ አል-ሐጁሪይ ))) 🌂የሴቶች ደርስ ... 🕰 ከኀስር በኃላ 🕌 በሱና መስጂድ {ወራቤ} حرسها الله تعالى ... ኢስማኤል ወርቁ... https://t.me/amr_nahy1 https://t.me/mesjidalsunnabewerabe
2201Loading...
11
ሐዲሶቹ "ደዒፍ" ናቸው !!! 👉 « ሱረቱል ከህፍን » ዕለተ "ጁምዓ" በመቅራት ዙሪያ የመጡት ሐዲሶች ባጠቃላይ "ደዒፍ" ደካማ ናቸው❗️ነገር ግን ከፊሉ ከፊሉን ያጠናክረዋል። 👉 በእርግጥም ከዐብደላ ኢብን ዑመር ተረጋግጦ እንደመጣው እርሱ ሁልጊዜ የ"ጁምዓ" ቀን « ሱረቱል ከህፍን » ያነብ ነበር። 🌱 አንድ ሰው የ"ጁምዓ" ቀን « ሱረቱል ከህፍን » ቢያነብ መልካም ነው። 💐 ሰውዬው ይህን በማድረጉ የተነሳ በሐዲሶቹ ውስጥ የመጡትን ምንዳዎች ያገኛል ተብሎ ይከጀሉለታል። ይሁን እንጂ ይህ ሲባል ነገሩ ቁርጥ ያለ ግን አይደለም ! ምክንያቱም ፦ በዚህ ዙሪያ የመጡት ሐዲሶች ደዒፎች (ደካማዎች) ናቸውና። 👉 ስለዚህ ይህን ነገር ማድረግ የተወደደ ይሆናል ማለት ነው !!! (( ሰማሓቱ ሸይክ ኢማም ዐብዱላዚዝ ቢን ዐብደላህ ቢን ባዝ )) https://t.me/amr_nahy1 … ኢስማኤል ወርቁ
5052Loading...
12
🌱 ዕድልተኝነትን ለመጎናፀፍ ... 💐 ሁሉ ጊዜ ከአንተ የሆነ ስህተት ሲከሰት ጊዜ ወደ አላህ "ተውበት" በማድረግና (ያጠፋከውን) በማስተካከል ላይ ፍጠን !!! 👉 ዕምነትክን በመገንዘብ ላይም ሁን !!! 👉 በመጪው ዓለም ከሚኖርክ ድርሻ ይልቅ በምድራዊ በሆነው ድርሻክ ላይ አትወጠር !!! 👉 ይልቁንስ ለምድር (እይወትክ) ወቅት አድርግለት። ✨ እንዲሁም አብዛኛውን ወቅት ዲንክን ለማወቅ ፣ ለመገንዘብ ፣ ለማጥናት ፣ ለመተዋወስ ፣ በአላህ "ኪታብ"ና በመልዕክተኛው "ሱና" ላይ ትኩረት ለማድረግ ፤ ዕውቀት በሚሰጥበት ቦታ ለመገኘትና ጥሩ ጓደኞችን ለመጎዳኘት አድርገው !!! 👉👉👉 እነዚህ ነገሮች ከጉዳይክ ውስጥ እጅግ አሳሳቢና የዕድልተኝነት ምክንያቶች ናቸው !!! (መጅሙዓ ፈታዋ 2/28) (( ሰማሓቱ ሸይክ ኢማም ዐብዱላዚዝ ቢን ዐብደላህ ቢን ባዝ )) https://t.me/amr_nahy1 … ኢስማኤል ወርቁ …
3883Loading...
13

2070Loading...
14
🌱 የአላህን መልካም ስሞች ማውሳት... 🌱 እጅግ ችላ መባል የሌለበት ወሳኝ ትምህርት 🌱 ذكر أسماء الله الحسنى بأدلتها -8-الملك 9- القدوس 10- السلام 11- المؤمن 12- المهيمن 13- الجبار 14- المتكبر 15- الخالق 16- البارئ 17- المصور 18- العزيز 19- الحكيم: قال تعالى : ((( هو الله الذي لا إله إلا هو الملكالقدوس السلام المؤمن المهيمن العزيز الجبار المتكبر سبحان الله عما يشركون *** هوالله الخالق البارئ المصور له الأسماء الحسنى يسبح له مافي السموات والأرض وهوالعزيز الحكيم ))) الحشر (23-24) 💥 ((( በታላቁ ዓሊም አል-ሙሐዲስ (ናሲሑል አሚን) ሸይኽ የሕያ አል-ሐጁሪይ ))) 🌂የሴቶች ደርስ ... 🕰 ከኀስር በኃላ 🕌 በሱና መስጂድ {ወራቤ} حرسها الله تعالى ... ኢስማኤል ወርቁ... https://t.me/amr_nahy1 https://t.me/mesjidalsunnabewerabe
2371Loading...
15
👉 እዚህ ቦታ ላይ አማኝ የሆነ ሰው በማስተንተን ትኩረት ሊሰጠውና ሊያስተውለው የሚገባው ነገር በሰዓቱ ይህን ትዕዛዝ ተግባራዊ እንዲያደርጉ የታዘዙት አካሎች ወንዶቹም ይሁኑ ሴቶቹ አላህ ለታላቁ ሰው (ነብይ) ሚስትነትና ጓደኝነት የመረጣቸው ምርጦች ናቸው !!! 👉 ታዲያ በ1400 ዓመታት ቆይታ ውስጥ አልፈን በተሸረሸረና በሳሳ ኢማን ላይ ሆነን ሴት ልጅ መላ አካሏን ልትሸፈን ሲገባት አካሏን ለዕይታ አጋልጣ... ወንዶችም ቅናተ-ቢስ ሆነን እንደፈለግነው በልቁ ያለ ኢስላማዊ ገደብና ስርዓት እየኖርን ባለንበት ሁኔታ አላህ "ለልቦናቹ ንፁህ መሆን" ያለው ነገር እንዴት ሊሆን ይችላል ??? 💐ለመሆኑ ስለ"ሒጃብ" ምን ያህል ተረድተናል ??? በአላህ ፍቃድ ክፍል (3) ይቀጥላል ፦ https://t.me/amr_nahy1 📝 … ኢስማኤል ወርቁ …
4204Loading...
16
መከበሪያሽ ነውና አታዋርጂው‼️ ☄️ بسم الله الرحمن الرحيم ክፍል (2) 🌱 ለመሆኑ ስለ"ሒጃብ" ምን ያህል ተረድተናል ??? (( " يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا لَا تَدْخُلُوا بُيُوتَ النَّبِيِّ إِلَّا أَنْ يُؤْذَنَ لَكُمْ إِلَى طَعَامٍ غَيْرَ نَاظِرِينَ إِنَاهُ وَلَكِنْ إِذَا دُعِيتُمْ فَادْخُلُوا فَإِذَا طَعِمْتُمْ فَانْتَشِرُوا وَلَا مُسْتَأْنِسِينَ لِحَدِيثٍ إِنَّ ذَلِكُمْ كَانَ يُؤْذِي النَّبِيَّ فَيَسْتَحْيِي مِنْكُمْ وَاللَّهُ لَا يَسْتَحْيِي مِنَ الْحَقِّ وَإِذَا سَأَلْتُمُوهُنَّ مَتَاعًا فَاسْأَلُوهُنَّ مِنْ وَرَاءِ حِجَابٍ ذَلِكُمْ أَطْهَرُ لِقُلُوبِكُمْ وَقُلُوبِهِنَّ وَمَا كَانَ لَكُمْ أَنْ تُؤْذُوا رَسُولَ اللَّهِ وَلَا أَنْ تَنْكِحُوا أَزْوَاجَهُ مِنْ بَعْدِهِ أَبَدًا إِنَّ ذَلِكُمْ كَانَ عِنْدَ اللَّهِ عَظِيمًا ۝  إِنْ تُبْدُوا شَيْئًا أَوْ تُخْفُوهُ فَإِنَّ اللَّهَ كَانَ بِكُلِّ شَيْءٍ عَلِيمًا " )) [سورة الأحزاب:53، 54]. (( " እናንተ ያመናችሁ ሆይ ! መድረሱን የማትጠባበቁ ስትኾኑ ወደ ምግብ ካልተፈቀደላችሁ በስተቀር የነቢዩን ቤቶች (በምንም ጊዜ) አትግቡ፡፡ ግን በተጠራችሁ ጊዜ ግቡ፡፡ በተመገባችሁም ጊዜ ወዲያውኑ ተበተኑ፡፡ ለወግ የምትጫወቱ ኾናችሁም (አትቆዩ)፡፡ ይህ ነቢዩን በእርግጥ ያስቸግራል፡፡ ከእናንተም ያፍራል፡፡ ግን አላህ ከእውነት አያፍርም፡፡ ዕቃንም (ለመዋስ) በጠየቃችኋቸው ጊዜ ከመጋረጃ ኋላ ኾናችሁ ጠይቋቸው፡፡ ይህ ለልቦቻችሁና ፤ ለልቦቻቸው የበለጠ ንጽሕና ነው፡፡ የአላህንም መልዕክተኛ ልታስቸግሩ ሚስቶቹንም ከእርሱ በኋላ ምንጊዜም ልታገቡ ለእናንተ አይገባችሁም፡፡ ይህ አላህ ዘንድ ከባድ (ኀጢአት) ነው፡፡ " )) (ሱረቱል አል-አሕዛብ (53፥54)) 👉 ይህ የተከበረው የአላህ ቃል (ንግግር) « አያት አል-ሒጃብ » በሚል ይታወቃል። 🌱 በዚህ የቁርኣን አንቀፅ ውስጥ የተለያዩ ህገ-ደንቦችንና ኢስላማዊ ስርዓትን ያስተምራል። 👉 እንዲሁም ኢብን ከሲርና ሌሎችም ሙፈሲሮች ይህ የቁርኣን አንቀፅ የወረደበት "ሰበብ" ("ሰበበ-ኑዙል") በሚል ከሚያወሷቸው ዋና ዋናዎቹ ምክንያቶች ውስጥ የዑመርን ንግግር የገጠመች ሆናም ትገኛለች የሚለው አንዱና ዋነኛው ነው። የ"ዑመር"ም ንግግር (ቡኻሪና ሙስሊም) ውስጥ የተዘገበ ሲሆን ኢብን ከሲር እንደሚከተለው አውስቶታል ፦ «...هذه آية الحجاب، وفيها أحكام وآداب شرعية، وهي مما وافق تنزيلها قول عمر بن الخطاب ، كما ثبت ذلك في الصحيحين عنه أنه قال: وافقت ربي  في ثلاث، فقلت: يا رسول الله، لو اتخذتَ من مقام إبراهيم مصلى، فأنزل الله: وَاتَّخِذُوا مِنْ مَقَامِ إِبْرَاهِيمَ مُصَلًّى [سورة البقرة:125]، وقلت: يا رسول الله، إن نساءك يدخل عليهن البَر والفاجر، فلو حجبتهن، فأنزل الله آية الحجاب، وقلت لأزواج النبي ﷺ لما تمالأن عليه في الغيرة: عَسَى رَبُّهُ إِنْ طَلَّقَكُنَّ أَنْ يُبْدِلَهُ أَزْوَاجًا خَيْرًا مِنْكُنَّ [سورة التحريم:5]، فنزلت كذلك...[1]. (التفسير ابن كثير) 👉 « ... ጌታዬን በሦስት ነገር ተገጣጠምኩት። (1ኛ.) አንቱ የአላህ መልዕክተኛ ሆይ ! በኢብራሂም (ዓለይሂ ሰላም) መቆሚያ ስፍራ ላይ አንተም መስገጃ ቦታ አድርገክ ብትይዝስ ? አልኩኝ። (አላህም ይህን አንቀፅ አወረደ።) (( " وَإِذْ جَعَلْنَا الْبَيْتَ مَثَابَةً لِّلنَّاسِ وَأَمْنًا وَاتَّخِذُوا مِن مَّقَامِ إِبْرَاهِيمَ مُصَلًّى ۖ وَعَهِدْنَا إِلَىٰ إِبْرَاهِيمَ وَإِسْمَاعِيلَ أَن طَهِّرَا بَيْتِيَ لِلطَّائِفِينَ وَالْعَاكِفِينَ وَالرُّكَّعِ السُّجُودِ " )) (( " ቤቱንም ለሰዎች መመለሻና ጸጥተኛ ባደረግን ጊዜ (አስታውስ) ከኢብራሂምም መቆሚያ መስገጃን አድርጉ፡፡ ወደ ኢብራሂምና ወደ ኢስማዒልም ቤቴን ለዘዋሪዎቹና ለተቀማጮቹም ለአጎንባሾች ሰጋጆቹም አጥሩ (ንፁህ አድርጉ) ስንል ቃል ኪዳን ያዝን፡፡ " )) (አል-በቀራ (123)) (2ኛ.) አንቱ የአላህ መልዕክተኛ ሆይ ! በእነዚህ ሴቶችክ ላይ መልካምም አመፀኛም ሰው ይገባባቸዋልና ! ብትጋርዳቸው (ብትሸፋፍናቸውስ ? ) አልኩኝ። 👉 አላህም እንዲህ የሚለውን ፦ « يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا لَا تَدْخُلُوا بُيُوتَ النَّبِيِّ ... » የቁርኣን አንቀፅ (አያት አል-ሒጃብን) አወረደ። (3ኛ.) የነብዩ (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) ባልተቤቶች በቅናቻ ሲያብሩበት ጊዜ እንዲህ አልኳቸው ፦ « (እናንተን) ቢፈታችሁ ከእናንተ የበለጡ ሚስቶችን ሊቀይርለት ይችል ይሆናል። » አልኩኝ። 👉 (ልክ እንዳልኩትም ወረደ ! ) « عَسَىٰ رَبُّهُ إِن طَلَّقَكُنَّ أَن يُبْدِلَهُ أَزْوَاجًا خَيْرًا مِّنكُنَّ مُسْلِمَاتٍ مُّؤْمِنَاتٍ قَانِتَاتٍ تَائِبَاتٍ عَابِدَاتٍ سَائِحَاتٍ ثَيِّبَاتٍ وَأَبْكَارًا » « (ሁላችሁንም) ቢፈታችሁ ከእናንተ የበለጡ ሚስቶችን ሙስሊሞች ፣ አማኞች ፣ ታዛዦች ፣ ተጸጻቾች ፣ (ለአላህ) ተገዢዎች ፣ ጾመኛዎች ፈቶች ፣ ደናግልም የኾኑትን ጌታው ሊለውጠው ይከጀላል፡፡ » (አል-ተሕሪም (5)) እንግዲህ ከላይ እንዳየነው የነብዩ (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) ቅርብ ወዳጅ የነበሩት አማኞች ወደሳቸው ቤት ግብዣ ሲጠሩ ፣ ሲሄዱ ፣ ሲገቡ ፣ ከገቡ በኋላ ፥ ከተመገቡ በኋላና አጠቃላይ ሁኔታ ሊኖራቸው ስለሚገባ ስርዓትና ቆይታ የሚያስተምር ነው። እንዲሁም ከባልተቤቶቻቸው ጋር በተያያዘ ሊኖራቸው ስለሚገባ አግባብም የሚያስተምር ነው። 👉 በአጠቃላይ ይህን ነገር በማድረጋቸው የተነሳ በረሱልና በባለቤቶቻቸው እንዲሁም በራሳቸውም ላይ ሊፈጥር የሚችለውን አስቸጋሪ ነገር በማስቀራት መልካም ነገር ማምጣት እንደሆነ የሚያስገነዝብ ነው። « ...وَإِذَا سَأَلْتُمُوهُنَّ مَتَاعًا فَاسْأَلُوهُنَّ مِنْ وَرَاءِ حِجَابٍ ذَلِكُمْ أَطْهَرُ لِقُلُوبِكُمْ وَقُلُوبِهِنَّ ...» (( " ዕቃንም (ለመዋስ) በጠየቃችኋቸው ጊዜ ከመጋረጃ ኋላ ኾናችሁ ጠይቋቸው፡፡ ይህ ለልቦቻችሁና ፤ ለልቦቻቸው የበለጠ ንጽሕና ነው፡፡ " ))
3804Loading...
17
...ወንጀልህን አስታውስ !!! 👉 ...ተሰነቅ ! ከዕድሜክ ጣፋጭ የሆነው አልፏልና !!! 👉 ለሱ ለሆነው ሽምግልና ወጣትነት ሄደ !!! 👉 እርጅናም መጣ ! ወዴት ነው ከሱ መሸሻው ???... 👉 አንተ ወንጀለኛ አልቅስ ! ወንጀልህን አስታውስ !!! 👉 የሒሳቡን ትስስብ አስታውስ ! እሱ እኮ ቅሮት የለውም ! የሚቆጠር የሚፃፍ መሆኑ የወነጀልከው‼️ 📛 አንተ ብትረሳው መላዕክቶቹ አይረሱ... 👉 (ዱኒያ) ሀገር ናት !! እውነታዋ ... የምትሄድ የሆነች... 🔥 ምላስክን ጠብቅ ! ለቃላቶች ጥንቃቄ አርግ ! ... https://t.me/amr_nahy1 (… ኢስማኤል ወርቁ …) 🍃🍃🍃🍃🍃🍃
4757Loading...
18
🗳«ግዜያችን በአግባቡ መጠቀም» 📌 በሚል ርዕስ መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ ሙሀደራ። 🎙 በኡስታዝ :-አቡ አብዱል መናን ኻሊድ አለህ ይጠብቀው። 🕌 በመርከዘ አስ ሱና ቂልጦ ጎሞሮ አለህ ይጠብቃት 📆 በዕለተ ማክሰኞ በቀን 06/09/2016 E.C ከመግሪብ በኋላ ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ 📲አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን ለመከታተል:- 🖥️ በ Telegram~Channel 📎 https://t.me/merkezassunnah/10672
2641Loading...
19
🗳« ወንድማማችነት ማጠናከር (መጠበቅ)» 📌 በሚል ርዕስ መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ ሙሀደራ። 🎙 በኡስታዝ :-አቡ ሰልማን ዐብዱልመጂድ አላህ ይጠብቀው። 🕌 በመርከዘ አስ ሱና ቂልጦ ጎሞሮ አላህ ይጠብቃት 📆 ዕለተ ማክሰኞ ቀን 06/09/2016 E.C ከዙህር በኋላ ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ 📲አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን ለመከታተል:- 🖥️ በ Telegram~Channel 📎 https://t.me/merkezassunnah/10670 🔗https://t.me/Adamaselefy/7576
2001Loading...
20
⚠️⚠️⚠️ {ክፍል-3} ⚠️ << ዘረኝነትን ተዋት እሷ ጥንብ ናት >>‼️ ወገንተኝነት በቀደምት ሕዝቦች ላይ ሲገለጽ‼️ 📪 ቀደምት የነብያት ጠላቶች ነብያትን ከመቀበል ያገዳቸው ነገር ምን ነበር⁉️ ♨️ ይህ ቡድንተኝነትና ዘረኝነት በሙስሊሙ ማህበረሰብ ላይ ያለው አደጋ በሚል ርዕስ በተከታታይ የሚቀርብ በያን ነው። 🎙በወንድማችን ኡስታዝ አቡ ዘከሪያ አማን ኢብን ጀማል አል ሀበሺ ............ {ክፍል-4} ይቀጥላል‼️ 📚👉 https://t.me/Dimase_11 ┈┉┅━❀🍃🌸🍃❀━┅┉ ⛅️👉 #ቻናላችንን #ይቀላቀሉ 🛍👉 https://t.me/masjidasunna/11258 📎 https://t.me/abu_zekariya/395
1751Loading...
21
🗳 «ለእንግዶች የተደረገ የአቀባበል ንግግር » 📌መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ ሙሀደራ። 🎙 በኡስታዝ :-አቡ ቀታዳ ዐብደላህ ቢን ሙዘሚል አላህ ይጠብቀው። 🕌 በመርከዘ አስ ሱና ቂልጦ ጎሞሮ አላህ ይጠብቃት 📆 ዕለተ ማክሰኞ ቀን 06/09/2016 E.C ከዙህር በኋላ ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ https://t.me/merkezassunnah/10669 📲አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን ለመከታተል:- 🖥️ በ Telegram~Channel https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/16363
1921Loading...
22
📌 ይህ ቻናል በአላህ ፍቃድ የተወዳጁ ኡስታዝ አቡ ሂባን አብድሰሚ:- 🔛 ተቀርተው ያለቁ እና እየተቀሩ ያሉ ደርሶች 🔛 በፊት የተደረጉ እና አዳዲስ ሙሀደራዎች 🔛 ኹጥባዎች ጭምር የሚለቀቅበት ቻናል ነው። 🔗 t.me/Abu_Hiban_Abdsemi
1151Loading...
23
🌱የአላህን መልካም ስሞች ማውሳት...🌱 قال الشيخ يحيى بن علي الحجوري - حفظة الله تعالى - في كتابه(المبادى المفيدة في لتوحيد والفقة والعقيدة: 🌱 ذكر أسماء الله الحسنى بأدلتها ✅ ከአላህ ስሞች ውስጥ 99ኙን የሸመደደ ከዚያም ትርጉሙን የተገነዘበና ወደ ተግባር የቀየረ ያለጥርጥር ጀነት ይገባል !!! 💐💐💐 عن أبي هريرة - رضي الله عنه - عن نبي - صلى الله عليه وسلم - قال : ( لله تسعة وتسعون اسماً من حفظها دخل الجنه إن الله وتر يحب الوتر ) أخرجه البخاري (6410 ) ومسلم (2677 ) واللفظ له 🌱 1- الله 2- الإله 3- الحي 4- القيوم: قال تعال : (الله لا إله إلا هو الحي القيوم) البقرة . (255) 🌱 5- الرب 6- الرحمن 7- الرحيم : قال تعالى : (الحمد لله رب العالمين * الرحمن الرحيم) الفاتحة (3). وعن ابن عباس رضي الله عنه قال : قال رسول الله صلى الله عليه وسلم : ( ... فأما الركوع فعظموا فيه الرب عز وجل ) (أخرجه مسلم (479) 💥((( በታላቁ ዓሊም አል-ሙሐዲስ (ናሲሑል አሚን) ሸይኽ የሕያ አል-ሐጁሪይ ))) 🌂የሴቶች ደርስ ... 🕰 ከኀስር በኃላ 🕌 በሱና መስጂድ {ወራቤ} حرسها الله تعالى ... ኢስማኤል ወርቁ... https://t.me/amr_nahy1 https://t.me/mesjidalsunnabewerabe
2120Loading...
24
መከበሪያሽ ነውና አታዋርጂው‼️ ☄️ بسم الله الرحمن الرحيم ክፍል (1) 👉 ሰሞኑን ጉንችሬ አከባቢ "ሒጃብ" ት/ቤት ውስጥ ተከለከለ የሚልና ፍትሕን የሚጠይቅ የሙስሊሞች ጩኀት ሰማውኝ። 👉 ሁሌም በጣም የሚገርመኝና እጅግ የሚያሳዝነኝ ነገር " ፍትሕ" በገዛ እጃችን አጓድለን ስናበቃ ... ምድር የተፈጠረችበትን የ"ተውሒድ" ፍትሕ ካጓደለ ከሃዲ « ፍትሕ ይሰጠን !!! » ብለን ማልቀሳችንና መጠየቃችን ... ነው። 👉 ፍትሐዊውን አምላክ ያስረሳንን ወንጀል መቁጠር ስለምን ተሳነን ??‼️ 👉 የትላንትናው 6ኛ የአዛን ጥሪና የ"ድምፃችን ይሰማ" ጩኀት የምድሩን ክቡር ቦታ የአላህን ተወዳጅ ስፍራ በጠላቶቹ ጫማ አስረገጠ‼️የውዶቹን አማኝ ዕንስት ባሪያዎች ክብር በውድቅት ሌሊት አደባባይ ላይ አስገረሰሰ‼️ከፊሉን አኮላሽቶ ከፊሉን አፀነሰ‼️ከፊሉን እስር ቤት አጉሮ ከፊሉን ለስደት ዳረገ‼️... ሁሉንም አንረሳውም !!! የቅርብ ጊዜ ትዝታ ነው። ጠባሳውን የሚያድን ኢማን ግን አሁንም መጎናፀፍ አልፈለግንም‼️አዎ ! ለሌላ ተቆጥሮ የማያልቅ ውርደት እያዘጋጁን ነው‼️... እኮ ! ተጠያቂው ማነው ???አረ...ወገን...ነቃ እንበል እራሳችንን ተጠያቂ እናድርግ !!! 👉 እንደትክክለኛው የእስልምና ዕይታ ከሆነ እኛ ያለንበትን አደገኛ ሁኔታና ችግር ያሳብቃል። 👉 እሱም ዲናችንን በአግባቡ አለመረዳታችን ነው። 👉 እስልምና ከኛ ፣ ከሴቶቻችን ፣ ከልጆቻችን ፣ ከወላጆቻችን ... ምን ይፈልጋል ??? እኛስ አልገፈፍም ያለውን የዓለም ብርሃን አጨልመው በክህደት ሊነግሱበት ለቋመጡት ሙስሊም አናስፈልገውም ይሆን ?‼️መረዳት ከብዶናል ወይም አልፈለግንም !!! እስልምናን እኛ ብንተወውም ቅሉ ባለቤቱ እርሱ ቸሩ "አልመናን" ነውና። አይተወውም እንደሁም አንፀባራቂውን ብርሃን ይሞላዋል ፦ ((( يُرِيدُونَ لِيُطْفِئُوا نُورَ اللَّهِ بِأَفْوَاهِهِمْ وَاللَّهُ مُتِمُّ نُورِهِ وَلَوْ كَرِهَ الْكَافِرُونَ ))) ((( የአላህን ብርሃን በአፎቻቸው ሊያጠፉ ይሻሉ፡፡ አላህም ከሓዲዎቹ ቢጠሉም እንኳ ብርሃኑን ገላጭ ነው፡፡ ))) (አል-ሷፍ (8)) 👉 ስለሆነም የሆነ ነገር በተፈጠረ ቁጥር በገዛ እጃችን ያበላሸነውን ነገር በሰዎች እያላከክን ራሳችንን ነፃ ለማውጣት አንድከም‼️ 🔥 ሰሞኑን ደሞ አየር ጤና ት/ቤት ኒቃብ ሲያስወልቁና ሲያወልቁ አየው ... በማለት ካጋነኑና የሚዲያ ፔጅ ማድመቂያ ርዕስ መርጦ ምን ትላላቹ ካሉ በኋላ አላህ የጠላውንና ያወገዘውን ትምህርት ከምናቆመው ህግ አስከባሪ ወንበዴ ኒቃባችንን ያስወልቀን ብለው የሄዱትን እህቶች እሰይ ደግ አረጋቹ ብታወልቁም ተገዳቹ ነው❗️ምን ማለት ነው ? ወንድሜ ንግግርክን ልብ ብለከዋል ? ንግግርክ አደገኛ አውዳሚ ከሱኒይ መካሪ የማይጠበቅ ንግግር ነው !!! 🔥 የተገደዱት እኮ ተገደው የሚያወልቁበት ውዳቂ አላህን የሚያስቆጣ ስፍራ ስለሄዱ ነው እንጂ አርፈው የፈጣሪአቸውን አላህ ትዕዛዝ ታዘው ቤታቸው በተቀመጡበት አይደለም ! ወይም ቁርኣን የሚማሩበትና አምልኮት የሚሰሩበት መስጂድና መድረሳ ሆነው አይደለም❗️እንደዚህ ሆኖ እንኳን ቢሆን እሺ ተገደው ነው ከአቅም በላይ አላህም ትቶልናል ይባላል። አንተ ግን... አረ ተው ብዙ መስመር እየሳትክ ነው ተመከር እባክህን ተው ! ይበቃሃል አላህን ፍራ !!! 👉 ምንድነው "ተልቢስ" መሸፋፈን በቃ ግልፁን ንገረን በቃ እንደፈለጋቸው ሆነው ያለ ኢስላማዊ ሸሪዓ ልጓም ይማሩ ከሆነ ምንም ዳር ዳር ማለት አያስፈልገውም ! በግልፅ " እኔ የኢኽቲላጥና ... ወዘተ አላህ የሚቆጣበትን ትምህርት መማር አልቃወምም ! ወይም አበረታታለሁ ! በማለት ግልፅ አርጎ አቋምን ማስቀመጥ ነው !!! ካልሆነ ግን እንደ እውነተኛ ሰለፊይ አላህን እንፍራና ወንጀልን መሸከም የማይችለውን "መንሃጅ" ያለመሸራረፍ በምንችለው ልክ ተግባራዊ እናድርግ !!! 👉 ካለ በቂ ዕውቀት ለሰዎች ዳዕዋ እያረኩ ነው በሚል ለሚድያ ፍጆት ርዕስ እየመዘዝን አንወላውል !!! ይህ ደሞ አያዋጣንም !!! ቆም ብለን እናስብ !! ከሒጃብም ጋር የተያያዘው የመጀመሪያው ስህተት ከኛ እነደሚጀምር ማስተዋል አለብን !!! 👉 ስለዚህ የዳዕዋ አደራረግ "ኡስልባችን" ፍፁም ሸሪዓን የተመረኮዘና የማይገጭ ይሁን !!! 👉 በድጋሚ አሁንም "ዳዕዋ ሰለፊያን" ወክለን ስንናገር የረሱልን (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) "መንሃጅ" አካሄድ የሚመጥን ስብህና እንላበስ !!! ⛔️ ለመሆኑ ስለ"ሒጃብ" ምን ያህል ተረድተናል ??? በአላህ ፍቃድ ክፍል (2) ይቀጥላል ፦ https://t.me/amr_nahy1 📝 … ኢስማኤል ወርቁ …
6019Loading...
25
👅 ወሬን ሳታረጋግጡ አታስተላልፉ! 📖 قال تعالى " { يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا إِن جَاءَكُمْ فَاسِقٌ بِنَبَإٍ فَتَبَيَّنُوا أَن تُصِيبُوا قَوْمًا بِجَهَالَةٍ فَتُصْبِحُوا عَلَىٰ مَا فَعَلْتُمْ نَادِمِينَ } [ سورة الحجرات : 6 ] » 📖 "እናንተ ያመናችሁ ሆይ ነገረኛ ወሬን ቢያመጣላችሁ በስሕተት ላይ ሆናችሁ ሕዝቦችን እንዳትጎዱና በሠራችሁት ነገር ላይ ተጸጻቾች እንዳትሆኑ አረጋግጡ።" 📮 ተንቢህ በቀን 05-09-2016 📮 1ኛ ነጥብ• ስለ ዘረኝነት ማብራርያ። 2ኛ ነጥብ• የራስን ዘር ከፍ ከፍ አድርጎ የሌሎችን ዘር ስለ ማንቋሸሽ። 3ኛ ነጥብ• ሸይኻችን አቡ የህያ ኢልያስ ቢን አወል ማን ነው? ለዚህ ዳዕዋስ ምን ያህል አስተዋፆ አድርጓል? ሚተቹት ሰዎችስ እውነት ያ ሚተቹበት ነገር አለበትን? 4ኛ ነጥብ• እውነት ሸይኻችን አቡ የህያ ሌላ ቦታዎች {መስጂድ} እንዲሰራ ሲተባበር መርከዘ ሱናን ለማዳከም ነውን? መርከዙንስ በገንዘብም ይሁን በሀሳብ ምን ያህል እያገዘ ነው? 5ኛ ነጥብ• ዱዓቶች እርስ በራሳቸው ጋር ያለው ግንኙነት እንዴት ነው? 6ኛ ነጥብ• ነገራቶች ወደ ባልተቤቱ መመለስ እንዳለብን እሱም ወደ ሸይኻችን አቡ የህያ ኢልያስ ቢን አወል አላህ ይጠብቀው። 🎙️ በኡስታዝ አቡ ዐማር ዐብድልዐዚዝ ቢን ፈረጅ አላህ ይጠብቀው። 📅 ሰኞ 05/09/2016E.C 📅 🕌 በፉርቃን መስጂድ {አለም ባንክ} ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ 📎 https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/16362 🔗https://t.me/Abu_Muhammed_MuhammedSed/3578
2192Loading...
26
🌿الأسئلة المفيدة لتعلم العقيدة 👈🏼 للولد الفاضل علي بن سعد الحجوري حفظه الله 🤌 ልጆቻችሁን ትክክለኛ የሆነችውን አቂዳ በህፃንነታቸው አስተምሩ‼️ 👇👇👇➖➖➖➖➖➖➖➖➖ https://t.me/Adamaselefy/7561
1471Loading...
27
📌አብዛሃኛው ሰው በሰዎች ላይ መጥፎ የሆነን ጥርጣሬ ይጠራጠራል። 📍 ነገር ግን ይህ የተጠራጠርነውን ነገር መናገር አይቻልልንም የሰዎቹ ውጫዊ ገፅታቸው መልካም እስከሆነ ድረስ❗️ ለዚህም ነው ዑለሞች እንዲህ ያሉት፦ በአንድ ሙስሊም ላይ መጥፎን ጥርጣሬ መጠራጠር ሀራም ነው ይህ ሰው ውጫዊው ገፅታው መልካም ሆኖ ሳለ። 📚ሽይኽ ኢብን ዑሰይሚን 👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/AbuEkrima https://t.me/AbuEkrima
1731Loading...
28
ሰበር❗️ሰበር❗️ 🤝 السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 🎉بشرى سارة  🎉 🎉 ታላቅ የምስራች🎉 🎂 ضمن سلسلة زيارة أهل السنة والجماعة لمركز السنة في غمرو .. 🔊ልዩ የዳዕዋ ፕሮግራም በመርከዘ አስ ሱና ቂልጦ ጎሞሮ ‼ 🛣️ቂልጦ_ጎሞሮና አካባቢው ለምትገኙ ሙስሊሞች በአጠቃላይ‼ 🕌 በመርከዝ አስ_ሱነህ ቂልጦ ጎሞሮ በአላህ ፍቃድ ከአዲስ አበባ በሚመጡ በተለያዩ  ኡስታዞች ለየት ያለ የዳዕዋ ፕሮግራም ይደረጋል። 🎙 በኡስታዝ አቡ የህያ ኢልያስ 🎙 በኡስታዝ አቡ ሰልማን አብዱልመጂድ 🎙 በኡስታዝ አቡ አብዱል መናን ኻሊድ 🎙 በኡስታዝ አብዱል ሀሊም ሸምስ 🎙 በኡስታዝ አቡ አማር አብዱል አዚዝ እና ሌሎችም ኡስታዞች አለህ ይጠብቃቸው ✍ለየት ያለ የደዕዋ ፕሮግራም ዛሬ ማክሰኞ ከዙሁር ሶላት በኋላ ጀምሮ በአላህ ፍቃድ  ይደረጋል 🕰️ በመኾኑም፦ መገኘት የምትችሉ በአጠቃላይ ቅርብም ሩቅም ያላችሁ እንድትገኙ  እና  የፕሮግራሙ ተሳታፊ እንድትኾኑ በአክብሮት እንጋብዛለን‼ 🎂 أهلا وسهلا ومرحبا بكم مقدما... 📤 የሰማችሁ ላልሰሙት ሼር በማድረግ የኸይሩ ተካፋይ ይሁኑ:: 🔗 https://t.me/+UhQFsq-4FgB00672
1280Loading...
29
🔖 የሴቶቻችን ሸሪዓዊ ሒጃብ አለባበስ وقال سماحة الإمام بن باز رحمه الله :- (( وقد أجمع علماء السلف على وجوب ستر المرأة المسلمة لوجهها ، وأنه عورة يجب عليها ستره إلا من ذي محرم )) «የቀደምት ኡለማዎች ተስማምቷል ሙስልም ሴት ልጅ ፊቷን መሸፈን ዋጂብ እንደሆነ !! ፊቷም አውራ በመሆኑ ላይ መሽፈኑ ግዴታ እንደሆነ ለመህረም (ባል ወይም የቅርብ ዘመድ) ስቀር » 📘 (مجموع فتاوى ومقالات متنوعة) ( 5/231 ) 💥 በዚህ ዙሪያ ሰፋ ያለ ማብራሪያ 1) የፊትን መሸፈን ግዴታነት የሚያመላክቱ የቁርኣን እና ሐዲሳዊ ማስረጃዎች 2) ኒቃብ(ፊትን መሸፈን) ዋጅብ አይደለም ለሚሉ ሰዎች የተሰጠ ምላሽ እና 3) የታላላቅ ኡለማዎች ፈታዋ 4) ከዚህ ጋራ የተያያዘ ሰፋ ያለ ማብራሪያ 🎙 በኡስታዝ አብራር አቡ አብደረህማን ሀፊዘሁላህ 🔖 ክፍል- አንድ:- https://t.me/ustazabrar/30 🔖 ክፍል- ሁለት:- https://t.me/ustazabrar/31 🔖 ክፍል- ሶስት:- https://t.me/ustazabrar/32 🔖 ክፍል- አራት:- https://t.me/ustazabrar/33 📌 ቀጣይ ትምህርቶችን ለመከታተል ይህን ቻናል ይቀላቀሉ https://t.me/joinchat/AAAAAE80t2sTHvIji4R6yQ 🤝 ይህ በጉራጌ ዞን ጌቶ ወረዳ ችሮ የመስጅደል ነስር አጠቃላይ ሙሐደራዎች፣ ኹጥባዎች፣ ነሲሐዎች፣ ደርሶችና ሌሎችም ፕሮግራሞች የሚተላለፉበት ቻናል ነው። ↘️ https://t.me/chero_msgdelneser
2135Loading...
30
⛔️ እንመገባለን ግን አንጠግብም❗️ ወሕሽዪ ቢን ሐርቢ (ረዲየላሁ ዐንሁ) የነብዩ (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) ባልደረቦች እንዲህ አሉ በማለት አለ ፦ 🌱 « አንቱ የአላህ መልዕክተኛ ሆይ ! እኛ ምግብ እንመገባለን። ነገር ግን አንጠግብም ! እርሳቸውም እንዲህ አሉ ፦ " ምናልባት የምትመገቡት ተለያይታችሁ ይሆን ? " እነሱም አዎ ! (ለየብቻ ነው የምንመገበው) አሉ። እሳቸውም እንዲህ አሉ ፦ " በምግባቹ ላይ ተሰባሰቡ ፤ የአላህን ስም አውሱበት ፤ አላህ በምግቡ ላይ ረድሄትን ያደርግላችኋል !!! » (ሰሒሕ ኢብን ማጃህ) … ኢስማኤል ወርቁ … https://t.me/amr_nahy1
74910Loading...
31
🌱 የመጨረሻው ደርስ ...🌱 بسم الله الرحمن الرحيم « المبادئ المفيدة التوحيد والفقيه والعقيدة » 💥((( በታላቁ ዓሊም አል-ሙሐዲስ (ናሲሑል አሚን) ሸይኽ የሕያ አል-ሐጁሪይ ))) 🌂የሴቶች ደርስ ቁጥር 46 🕰 ከኀስር በኃላ 🕌 በሱና መስጂድ {ወራቤ} حرسها الله تعالى አላህ በኪታቡ የምንጠቀም ያድርገን !!! ... ኢስማኤል ወርቁ... https://t.me/amr_nahy1 https://t.me/mesjidalsunnabewerabe
2580Loading...
32
ሱትራ ማለት ምን ማለት ነዉ:- ሱትራ ማለት ሰጋጁ በራሱና ከፊቱ አቋርጦ በሚያልፍ ሰው መካከል የሚያደርገው መከለያ ነገር ነው። ☔️🌐ሱትራ ማድረግ ሰላት በሚሰግድ ሰጋጅ ላይ ሁሉ ዋጅብ ነው፡፡ 🔥ነቢዩ ﷺ ኢማም ሆነ አሰገደ ለብቻው ሆኖ የሚሰግድ ሰው (ሱትራ ) መከለያ ነገር ከፊት ለፊቱ ማድረግ ግዴታዉ ነዉ።እንዲደርግ አዘዋል ከዚህ ወጅብ መሆኑን ከሚያመለከትዉ ሀዲስ ሊያዞረንና ወደ ሌላ ሁክም ሊወስደን የሚችል መረጃ ባለመኖሩ ትክክለኛዉ ሱትራ( መከለያ) ዋጂብ nwu፡፡ 🌿يقول النبي صلى الله عليه وسلم: (إذا صلى أحدكم فليصلي إلى سترة , وليدن منه) صححه الألباني في صحيح ابن ماجة برقم (779) 🌿ነቢዩ ﷺ :- ‹‹አንዳችሁ በሚሰግድበት ጊዜ ወደ መከለያ (ሱትራ) ይስገድ፤ወደ መከለያውም ቀረብ ይበል፡፡›› ☔️🔉ከላይ የተገለፀዉ ሀዲስ በማያሻማ መልኩ ትዕዛዝ ነዉ። ወደ ሱትራ ይስገድ፣ ወደ መከለያዉም ቀረብ ይበል።ስለዚህ ትዕዛዝ በመሆኑም አንድ ሙስሊም በሚሰግድበት ጊዜ ከፊት ለፊቱ መከለያ ነገር አድርጎ በርሱና በመከለያው መካከል ሰው አቋርጦ እንዳያልፍ መከልከል ይገበዋል፡፡ 🌿ويقول صلى الله عليه وسلم: (لا تصل إلا إلى سترة , ولا تدع أحدا يمر بين يديك , فإن أبى فلتقاتله , فإن معه القرين) رواه ابن خزيمة في صحيحه (1/93/1) وقال الألباني في صفة صلاة النبي صلى الله عليه وسلم(ص72) سند جيد 🌿ነቢዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ «ወደ ሱትራ እንጂ አትስገድ፤ ከፊት ለፊትህ እንዲያልፍ ለማንም አትፍቀድ፤ እምቢ ካለህ ከሱ ጋር ሸይጣን አለውና ታገለው።» 🌿አሁንም ግልፅ የሆነ ትዕዛዝ ነዉ " ወደ ሱትራ( መከለያ) እንጂ አትስገድ ሀዲሱን እስከ መጨረሻ ስናነበዉ ዋጅብ ከመሆን ዉጪ ሊያስገነዝበን የሚችል ነገር ስለ ሌለ የትም ስገድ የትም ያለ ሱትራ እንዳትሰግድ ዋጂብ ነዉ። 🌿በዚህ ዙርያ የመጡ ብዙ መረጃዎች ይገኛሉ።ዛሬ ዛሬ በየ መስጅዱ ሱትራ አድርጎ የሚሰግድ ሰዉ አዲስ ፈጠራ እንዳመጣ እየታየና ከሸሪያዊ ድንጋጌ ዉጪ እንደሚሰራ ነዉ ሙስሊሞች ዘንድ ግንዛቤ ያለዉ። 📢ይህን ዋጅብ የሆነዉን ሱትራ ( መከለያ) ባገኘነዉ አጋጣሚ ሁሉ ሙስሊሞች እንዲያዉቁት ማድረግ አለብን።ሰለፊዮች ይህን ሀዲስ በየ መስጅዱ መየ ደረሱበት ተግባራዊ ሲያደርጉት ብዙዎች በጥሩ አይን አያዩትም። ☔️ አንድ ወንድሜ ሲነግረኝ አንድ ሰዉዬ ያለ ሱትራ ሲሰግድ አየሁትና ሱትራ አደረኩለት አለኝ ሰዉየዉ እየሰገደ ሲያየኝ ቀሚስ ነዉ የለበስኩት፣በዛ ላይ ኒስፈ ሳቅ ከዛ በኋላ እየሰገደም በእግሩ ሱትራዉን አሽቀነጠረዉ አለኝ። ? ☔️ ይኼኔ የሰዉየዉ ግንዛቤ ዋጂብ መሆኑ እና ሀዲስ ያለዉ መሆኑ ሳይሆን የልጁን አለባበስ በማየት በሱትራዉ ምክንያት ወሀብይ ያደረገዉ ሁሉ ሊመስለዉ ይችላል እነሱ በሚሉት ማለቴ ነዉ።አብዛኛዉ ሙስሊም ዘንድ ዋጂብ ለመሆኑ ግንዛቤ የለም። ☔️ሌላዉ የሚነሳዉ የሱትራ (መከለያ )መጠኑ ምን ያህል ነዉ? ሱትራ ከምንስ ነዉ ማድረግ የሚቻለዉ ብለዉ የሚያነሱት ነገር አለ ሲጀመር መጠኑ ብዙ ጊዜ የሚጠቅሱት የኮርቻ የኋላኛዉ መደገፊያ የሚያክል ነዉ ይላሉ።ይህን የኋለኛዉ የኮርቻ መጠን በሌላ ልኬት ሲያስቀምጡት የክንዳችን 2/3 ሁለት ሦስተኛ ነዉ ይላሉ። ይህም ማለት ክንዳችን ሦስት ስንዝር ከሆነ ሁለት ስንዝሩ የሚያህል ሱትራ ይሆናል ማለት ነዉ ከዛም ቢበልጥ ችግር የለዉም። ☔️ሌላዉ ሱትራ ቁርአን፣ኪታብ፣ ጫማ የመሳሰሉትን ማድረግ አይገባም ይላሉ። ሱትራ በምናደርግበት ወቅት ዒባዳ ነዉ ጥንቃቄ ልናደርግ ይገባናል።የበለጠ ማብራርያ በመጠየቅ በዚህ ዙርያ በቂ የሆነ ግንዛቤ እንድትይዙና ይህንን ዋጂብ የሆነውን ነጥብ ለሌሎችም ሙስሊሞች እንዲደርስ የበኩላችን ጥረት እናድርግ። https://t.me/Abuselmane https://t.me/Adamaselefy አቡ ኡመር https://t.me/selefiyyaa
2178Loading...
33
https://t.me/Adamaselefy/7556
2251Loading...
34
🌧 ☘ ልትቀይረው በማትችል ነገር ላይ መፀፀት ድካም ነው ። የአላህን ውሳኔ ውደድ ወደፊት እርምጃህን አስተካክል። https://t.me/abumaherasalafi
2162Loading...
35
🌱 የሱጁድ ጠቅላይ "ዱዓ" ☄️ بسم الله الرحمن الرحيم 📘 السؤال السادس والعشرون: (المجموعة الثالثة) ما هو أفضل دعاء يقال في السجود؟ ጥያቄ ፦ በሱጁድ ውስጥ የሚባለው በላጭ የሆነው "ዱዓ" ምንድነው ? 📘 الجواب: السجود يشرع فيه أن تجتهد في الدعاء عموما، وينبغي أن يحرص المسلم على الأدعية الجامعة، التي كان النبي صلى الله عليه وسلم يدعو بها ويتحراها، التي هي عظيمة المعاني كثيرة الفوائد، فمن ذلك: ما جاء في حديث أنس بن مالك رضي الله عنه قال: كان من أكثر دعاء رسول الله صلى الله عليه وسلم. "اللهم آتنا في الدنيا حسنة، وفي الآخرة حسنة، وقنا عذاب النار". وهكذا كان يكثر من قول: "ربي اغفر لي وتب عليّ إنك أنت التواب الرحيم". وكان مما يكثر الدعاء به: "اللهم يا مقلب القلوب ثبت قلبي على دينك". وهكذا ينبغي أن يدعو المسلم، وينوّع في الدعاء، بما صح عن رسول الله صلى الله عليه وسلم. ويحرص على اختيار الأدعية الجامعة، التي فيها ألفاظ يسيرة وتجمع معاني كثيرة، ألفاظ قليلة تجمع معاني كثيرة، جاء رجل من قوم معاذ بن جبل إلى النبي صلى الله عليه وسلم، فقال يا رسول الله علمني دعاء أدعو به، والله إني لا أحسن دندنتك ولا دندنة معاذ، أي لا أستطيع أن أدعو كما تدعو أنت، وكما يدعو معاذ، فقال له النبي صلى الله عليه وسلم: "فما تقول؟" بماذا تدعو أنت؟ قال: أسأل الله الجنة وأستعيذ بالله من النار، قال النبي صلى الله عليه وسلم: "حولها ندندن". أي كل دعائنا هو حول سؤال الجنة والاستعاذة من النار. فانظر هذا الدعاء جامع، ونحو ذلك من الأدعية الجامعة التي يحتاجها الإنسان، وكل ما صح عن النبي صلى الله عليه وسلم يحرص على الدعاء به فإن النبي صلى الله عليه وسلم قد أوتي جوامع الكلم، والله أعلم. شيخ المبارك ابي عبد الرحمن رشاد بن أحمد الضالعي .*═════ ❁✿❁ ══ ❁✿❁ ═* መልስ ፦ 👉 እንደ ጥቅል ሱጁድ ላይ በዱዓ እንድትበረታታ ተደንግጓል። ሙስሊም ጠቅላይ በሆነ "ዱዓ" ላይ ሊጓጓ የተገባ ይሆናል። ያቺም "ዱዓ" ማለት ነብዩ (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) በሷ የሚለምኑባት የነበረችና ትኩረት ይሰጧት የነበረች ነች። እንዲሁም ታላቅ የሆነ ትርጉምም የነበራትና ብዙ ጥቅሞችም ያሏት ነች። ከነዚህም "ዱዓ"ዎች ውስጥ ፦ በአነስ ቢን ማሊክ (ረዲየላሁ ዐንሁ) "ሐዲስ" ውስጥ እንደመጣው … እንዲህ አለ ፦ " በአብዛኛው ረሱል (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ከሚያደርጉት ከነበረው "ዱዓ" ውስጥ …" 🌱 (( " አላህ ሆይ ! በዚች ምድር ላይ መልካምን ነገር ስጠኝ ፤ በዚያኛውም ዓለም ላይ መልካምን ነገር ስጠኝ ፤ ከጀሀነም እሳትም ጠብቀኝ !!! " )) ልክ እንደዚሁ ተከታዩን ንግግር ያበዙ ነበር ፦ 🌱 (( " ጌታዬ ሆይ ! ምህረትን አድርግልኝ ፤ ይቅርም በለኝ ፤ አንተ ይቅር ባይና አዛኝ ነህና !!! " )) አሁንም ተከታዩን "ዱዓ" ያበዙ ነበር ፦ 🌱 (( " አላህ ሆይ ! ልብን ገለባባጭ የሆንከው (አምላክ) ልቤን በእምነትክ ላይ አፅናልኝ !!! " )) ልክ እንደዚሁ ለአንድ ሙስሊም የተለያዩ ዓይነት ከሆኑ ከረሱል (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) በትክክል ከመጡ "ዱዓዎች" ውስጥ (አላህን) መለመኑ የተገባ ይሆናል ። 👉 ጠቅላይ የሆኑ ዱዓዎችን በመምረጥ ላይ ይጓጓ። እነዚህም ዱዓዎች ቃላቶቻቸው ገር የሆኑ ናቸው ፤ ጠቅላይ የሆኑ ትርጉሞችም አሏቸው ፤ ጥቂት ቃላቶችም ሆነው ብዙ ትርጉሞችንም ይሰበስባሉ !!! 👉 አንድ ከሙዓዝ ኢብን ጀበል ጎሳ የሆነ ሰው ወደ ረሱል (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ዘንድ መጣና … (( " አንቱ የአላህ መልዕክተኛ ሆይ ! አላህን የምለምንበት የሆነን "ዱዓ" አስተምሩኝ አላቸው ። (በማስከተልም) በአላህ ይሁንብኝ ! እርሶና ሙዓዝ አሳምራቹ (ሰብሳቢ የሆነ ትርጉም ያለው "ዱዓ") እንደምታረጉት ማድረግ አልችልም ! " አለ። ነብዩም (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ለሰውዬው እንዲህ አሉት ፦ "አንተ የምትለው ምንድነው ? ( በምንስ ነው "ዱዓ" የምታደርገው ? ) እርሱም እንዲህ አለ ፦ " አላህን ጀነት እጠይቀዋለሁ ፤ ከእሳትም በእሱ እጠበቃለሁ ! " ነብዩም (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ለሰውዬው እንዲህ አሉት ፦ " እኛም (አንተ) በጠየከው ዙሪያ ነው የምንሰበስበው" ማለትም ፦ ሁሉም ጥያቄኣችን ጀነትን በመጠየቅና ከእሳት በመጠበቅ ዙሪያ ላይ ነው !!! ተመልከት ! ይህን ጠቅላይ የሆነ "ዱዓ" … !!! ይህን የመሳሰሉ ሰብሳቢ የሆኑ ዱዓዎች ለሰው ልጅ አስፈላጊዎች ናቸው። በሁሉም ከነብዩ (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ተረጋግጦ የመጣ በሆነ "ዱዓ" ላይ የሰው ልጅ ሊጓጓ ይገባል። በእርግጥም ነብዩ (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ጠቃላይ የሆኑ ንግግሮች ተስጥቶሃቸዋል !!! የበለጠውን ዐዋቂ አላህ ነው !!! *═════ ❁✿❁ ══ ❁✿❁ ═* ታላቁ ሸይኽ አቢ አብዱረሕማን ረሻድ ቢን አሕመድ አል–ዳለዒ … ኢስማኤል ወርቁ … https://t.me/amr_nahy1 ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ موقع الشيـخ حفظـه الله : https://www.sh-rashad.com/ *للاشتراك في قناتنا على التيلجرام اضغط على هذا الرابط 👇🏾👇🏾* https://t.me/rshad11 رابط المجموعة في واتساب. المجموعة العشرون: https://chat.whatsapp.com/KGccMghFc1AGTMc8401t1P
4355Loading...
36
📥📥📥 {ክፍል-2} ⚠️ << ዘረኝነትን ተዋት እሷ ጥንብ ናት >>‼️ 📢 ቀደምት የነብያት ጠላቶች ነብያትን ከመቀበል ያገዳቸው ነገር ምን ነበር⁉️ ♨️ ይህ ቡድንተኝነትና ዘረኝነት በሙስሊሙ ማህበረሰብ ላይ ያለው አደጋ በሚል ርዕስ በተከታታይ የሚቀርብ በያን ነው። 🎙በወንድማችን ኡስታዝ አቡ ዘከሪያ አማን ኢብን ጀማል አል ሀበሺ ............ {ክፍል-3} ይቀጥላል‼️ 📚👉 https://t.me/Dimase_11 ┈┉┅━❀🍃🌸🍃❀━┅┉ ⛅️👉 #ቻናላችንን #ይቀላቀሉ 🛍👉 https://t.me/masjidasunna 📎 https://t.me/abu_zekariya/388
2290Loading...
37
🌱 በወላጆች ሐቅ ላይ አደራ !!! 🌱 بسم الله الرحمن الرحيم « المبادئ المفيدة التوحيد والفقيه والعقيدة » 💥((( በታላቁ ዓሊም አል-ሙሐዲስ (ናሲሑል አሚን) ሸይኽ የሕያ አል-ሐጁሪይ ))) 🌂የሴቶች ደርስ ቁጥር 45 🕰 ከኀስር በኃላ 🕌 በሱና መስጂድ {ወራቤ} حرسها الله تعالى አላህ በኪታቡ የምንጠቀም ያድርገን !!! ... ኢስማኤል ወርቁ... https://t.me/amr_nahy1 https://t.me/mesjidalsunnabewerabe
2410Loading...
38
📮 ከአራቱ ወሮች አንዱ የዙልቀዐዳ ወር 📌 በሚል ርዕስ የተዘጋጀ መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ ምክር። 🎙️ በኡስታዝ አቡ ሙሓመድ ሙሓመድሰዒድ ቢን በድሩ አላህ ይጠብቀው። 📅 ሀሙስ 1/09/2016E.C 📅 🕌 በፉርቃን መስጂድ {አለም ባንክ} ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ 📎 https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/16335 https://t.me/Abu_Muhammed_MuhammedSed/3550
2400Loading...
(ظهر الفساد في البر والبحر بما كسبت أيدي الناس ليذيقهم بعض الذي عملوا لعلهم يرجعون ) الروم( 41) 👆ከላይ የተጠቀሰውን የቁርኣን አያ ማብራሪያ ክፍል ሁለት (2) 🎙 እጅግ በጣም አንገብጋቢና ወቅታዊ የሆነ ሙሐደራ ነው! ይህንን ጣፋጭ የሆነ ሙሀደራ ለሌሎች ሙስሊሞች እንዲደርስ በማድረግ ያለበዎትን ሀላፍትና ይወጡ👌 🎤በተወዳጁ ኡስታዛችን አቡ ሰልማን አብድልመጂድ حفظه الله تعالى ورعاه 🕰 54:18 🕰 📎https://t.me/Adamaselefy/7661
Hammasini ko'rsatish...
👍 1
መከበሪያሽ ነውና አታዋርጂው‼️ ☄️ بسم الله الرحمن الرحيم ክፍል (4) 🔥 በአሁን ገዜ ነገሩ ተቀየረ ‼️ እውነተኛ መካሪዎች ፤ ታማኝ ዑለማዎችና የነብዩን ሱና ጠንከር አርገው የያዙ ሰዎች እንደ ቂልና አጥባቂ ተደርገው ታዩ‼️ቂል ሞኝና እዚህ ግቡ የማይባሉ ምናልባትም ክብራቸውን በአደባባይ ሽጠው በታዋቂ ሰው ስም አርቲስት ሞዴሊስት ተዋናይ ባለስልጣናት ባለሀብት ምሁራን ... የተባሉ ዕምነት የለሽ ውዳቂዎች ጆሮ ተሰጣቸው። ምሳሌና መሪም ተደረጉ ! አዎ ! ታላቁ ነብይም የነገሩን እውነት ይህን ነበር ! ማስተዋል ተሳነን እንጂ ... (( " لا تقوم الساعة حتى يكون أسعد الناس بالدنيا لكع ابن لكع. " )) رواه أحمد والترمذي وصححه الألباني (( " በሰዎች መሀል ተወቃሽና ሞኝ የሆነ ሰው አለቃ (አስከታይ መሪ) እስኪሆን ድረስ "ቂያማ" አትቆምም !!! " )) ዛሬ እኛ መሪና አስከታይ አርገን ፓ ! የተማሩ ... እያልን የምናጋንናቸው ሰዎች አላህና መልዕክተኛው እንደነገሩን ከዕንሰሳትም በታች የሆኑ የቂያማ ምልክቶች ናቸው‼️   (( " وَلَقَدْ ذَرَأْنَا لِجَهَنَّمَ كَثِيرًا مِّنَ الْجِنِّ وَالْإِنسِ ۖ لَهُمْ قُلُوبٌ لَّا يَفْقَهُونَ بِهَا وَلَهُمْ أَعْيُنٌ لَّا يُبْصِرُونَ بِهَا وَلَهُمْ آذَانٌ لَّا يَسْمَعُونَ بِهَا ۚ أُولَٰئِكَ كَالْأَنْعَامِ بَلْ هُمْ أَضَلُّ ۚ أُولَٰئِكَ هُمُ الْغَافِلُونَ " )) (( " ከጋኔንም ከሰዎችም ብዙዎችን ለገሀነም በእርግጥ ፈጠርን፡፡ ለእነርሱ ልቦች አሏቸው፡፡ ግን አይገነዘቡበትም። ለእነሱም ዓይኖች አሉዋቸው፡፡ ግን አይመለከቱበትም። ለእነሱም ጆሮዎች አሉዋቸው፡፡ ግን አይሰሙበትም። እነዚህም እንደ እንስሳዎች ናቸው፡፡ ይልቁንም እነርሱ በጣም የተሳሳቱ (ከእንሳትም) የባሱ ናቸው፡፡ እነዚያ ዘንጊዎቹም እነርሱ ናቸው።" )) (አል-አዕራፍ (187)) 👉 ሴት ልጅ እርቃናዊ እንድትሆን የመጀመሪያው ተጠያቂ ራሳችን ሙስሊሞች ብንሆንም... የነሱ ድርሻና ጥቃት ግን እስልምናንና ሙስሊሞችን ከመጥላትና ከመጉዳት የሚመነጭ ነው‼️እንዲሁም በእኩልነትና ስልጣኔ ስም ከቤቷ ወጥታ የክብሯን ፣ የማንነቷንና የጨዋነቷ... መገለጫና መሸሸጊያ የሆነውን "ሒጃብ" ያስወልቋታል !!! " ዓላማ ቢስ አትሁኚ ! " " ሳይማር በጣቱ እየፈረመ ላሳደገሽ ወገን ውለታውን መልሺ ! " ... ተማሪ ፣ አስተማሪ ፣ ዶክተር ፣ ከንቲባ ፣ ሚንስተር ፣ መሪ ... ሆነሽ ቤታቸው ታፍነው ለቀሩ መሀይባን እስላሞች የነፃነት ምሳሌ ሁኚ !!! እያሉ በመመፃደቅ በውስጥ ግን የራሳቸውን የተቀጣጠለ ስሜት ማርኪያነት ሊያጠምዷት የሚገፋፏት ጭፍን ክፉ ፍጥረታት ናቸው‼️ 🌱🌱🌱 ስለዚህ ይብቃሽ ! ንቂ ...አንቺ አማኝ ሆይ ! ወደ ክብርሽ ማማ ተመለሺ ! "ሒጃብ" የንግሥናሽ ዘውድ ነውና በክብር አጥልቂው !!! ጠላቶችሽ ሊያኮላሹሽ ሲፈልጉ ምህረቱ ሰፊ የሆነው አምላክሽ ግን ፀፀትሽን ሊቀበልሽ ቃል ገብቷልና ዕድልሽን ተጠቀሚ !!! (( " وَاللَّهُ يُرِيدُ أَن يَتُوبَ عَلَيْكُمْ وَيُرِيدُ الَّذِينَ يَتَّبِعُونَ الشَّهَوَاتِ أَن تَمِيلُوا مَيْلًا عَظِيمًا " )) (( " አላህም በእናንተ ላይ ጸጸትን ሊቀበል ይሻል፡፡ እነዚያም ፍላጎታቸውን (ስሜታቸውን) የሚከተሉት (ከእውነት) ትልቅን መዘንበል እንድትዘነበሉ ይፈልጋሉ፡፡ " )) (አል-ኒሳእ (27)) 👉 ሴጣናዊ ብልጭልጭ ንግግር በተናገሩና ባለቀሱ ቁጥር ... ፓ !! የተማረ ይግደለኝ‼️የስልጡን ንግግር !!! እያሉ ... " የአይጥ ምስክር ዲምቢጥ" ዓይነት ማቆለጳጰስ ዐዋቂነት አይምሰለን !!! 👉👉 ለምን ??? በቃ ! ይግባና !! እኛ እኮ...ትክክለኛ ሙስሊም ነበርን። ነገር ግን መሆን ኋላ-ቀርነት መስሎን ስለምንሸማቀቅበት ከእንሰሳ በታች የሆኑትን ከሃዲያን የዕምነታቸውን የባህላቸውንና የንግግራቸውን ፋንዲያ ለመለቃቀምና አፋችንን ከፍተን ለማድነቅ ተገደድን‼️ 👉 የዛሬን አያርገውና ትላንትና የአማኝ ጠቢባንና ሊቃን ተከታይ የሆን ሙስሊሞች ነበርን‼️ 👉 ስለዚህ እንደ ልክፍት የተናወጠን በሆነ የበታችነት ስሜት የተነሳ "ሒጃብ" ማድረግ ኋላቀርነት ቤት ውስጥ ረግቶ መቀመጥ ጭኮና ከወንድ ጋር እየተጋፉ አለመማር ...መሀይብነት እንዳይመስለን‼️ አላህም እንዲህ ይለናል ፦ 📖 { " فَلَا تَخْضَعْنَ بِالْقَوْلِ فَيَطْمَعَ الَّذِي فِي قَلْبِهِ مَرَضٌ وَقُلْنَ قَوْلًا مَعْرُوفًا وَقَرْنَ فِي بُيُوتِكُنَّ وَلَا تَبَرَّجْنَ تَبَرُّجَ الْجَاهِلِيَّةِ الْأُولَى " } [سورة الأحزاب:٣٢-٣٣] ((( " ያ በልቡ ውስጥ በሽታ ያለበት እንዳይከጅል ፥ በንግግር አትለስልሱም ፤ መልካምንም ንግግር ተናገሩ ። በቤቶቻችሁም ውስጥ እርጉ ፤ እንደ ፊተኛይቱ መሃይምነት ጊዜ መገለጥም በማጌጥ አትገላለጡ..." ))) [ሱረቱል አል-አሕዛብ:32፥33] كَانَ ابْنُ مَسْعُودٍ - رَضِيَ اللهُ عَنْهُ - يُخْرُجُ النِّسَاءُ مِنْ الْمَسْجِدِ يَوْمَ الْجُمُعَةِ، وَيَقُولُ: « أَخْرُجْنَ إِلَىٰ بُيُوتِكُمْ خَيْرٌ لَكِنْ ». 📚 ~ #مُصنف ابْنِ أَبِي شَيْبَةَ (٥٢٠١) وَفِيۡهِ: مِنْ الْعِبَادَاتِ الَّتِي تَغْفُلُ عَنْهَا النِّسَاءُ، وَهِيَ بَابُ خَيْرٌ وَفَضْلٌ وَبَرٌّ وَبَرَكَةٌ آمِرُ الشَّرْعِ الْحَكِيمِ بِهَا.. عِبَادَةُ الْقَرَارِ فِي الْبَيْتِ. جَاءَ الْخِطَابُ الْقُرْآنِيُّ بِالنَّصِّ الصَّرِيحِ بِذَلِكَ فِي قَوْلِهِ تَعَالَىٰ: ﴿ وَقَرْنَ فِي بُيُوتِكُنَّ ۞ ﴾. 👉 ታላቁ ሰሓቢይ ዐብደላ ኢብን መስዑድ ( አላህ ስራውን ይውደድለትና ) ሴቶችን የ"ጁምዓ" ዕለት ከመስጂድ ያስወጣቸው ነበር። እንዲህም ይላቸው ነበር ፦ « ውጡ ! ወደ ቤታቹ ሂዱ ! ለናንተ የተሻለው ይህ ነው !!! » 👉 በዚህ ውስጥ ከ"ዒባዳ" የሆነ ሴቶች የተዘናጉበት ነገር አለ። እሱም ፦ የመልካም ነገር በር ሲሆን ብልጫ ፣ በጎነትና ረድሄት (ያለበት) ነው !!! (ይህንንም) ጥበኛው ደንጋጊ ያዘዘበት ነው !!! 👉 እሱም ፦ "በቤት ውስጥ ረግቶ መቀመጥ አምልኮት ነው‼️" 👉 ንግግሩም ግልፅ በሆነ የቁርኣን ጥቅስ የመጣ ነው‼️👇👇👇 👈 ﴿وَقَرْنَ فِي بُيُوتِكُنَّ﴾ 👉 « " በቤቶቻችሁ ውስጥ እረግታቹ ተቀመጡ !!! " »... በአላህ ፍቃድ ክፍል (5) ይቀጥላል ፦ https://t.me/amr_nahy1 📝 … ኢስማኤል ወርቁ …
Hammasini ko'rsatish...
الأمر بالمعروف والنهي عن المنكر

ይህ ቻናል በመልካም ማዘዝንና ከመጥፎ መከልከልን ዓላማው በማድረግ ቁርኣንና ሐዲስን በሰለፎች ግንዛቤ በመመርኮዝ የተለያዩ አስተማሪና ገሳጭ ምክሮች የሚተላለፍበት ነው። አስተያየት ለመስጠት= @esmael9

👍 1
🌱 የአላህን መልካም ስሞች ማውሳት... 🌱 ذكر أسماء الله الحسنى بأدلتها 🌱 -42-الواحد 43- القهار : 🌱 -44-الولي 45- الحميد : 🌱 -46-المولى 47- النصير : 🌱 -48-الرقيب 49- الشهيد : 🌱 - 50-السميع 51- البصير : 💥 ((( በታላቁ ዓሊም አል-ሙሐዲስ (ናሲሑል አሚን) ሸይኽ የሕያ አል-ሐጁሪይ ))) 🌂የሴቶች ደርስ ... 🕰 ከኀስር በኃላ 🕌 በሱና መስጂድ {ወራቤ} حرسها الله تعالى ... ኢስማኤል ወርቁ... https://t.me/amr_nahy1 https://t.me/mesjidalsunnabewerabe
Hammasini ko'rsatish...
👍 1
🤝 (ሙስሊሞች ) አትበታተኑ !!! ጥያቄ ፦ በአጠቃላይ በሙስሊሙ ማዕበረሰብ ውስጥ ያለን ለሆን ዕውቀት ፈላጊ ልጆቾና ወንድሞቾ ምን ይመክሩናል ? መልስ ፦ ✅ ዕውቀትን በመፈለግ ላይ መጓጓትን ፤ አላህ ባሳወቃቹ ነገር መተግበርን ፤ ወዳወቃቹት መልካም ነገር ሰዎችን መጣራትና የተማራቹትን ለሰዎች በማስተማር ላይ እመክራለሁ !!! ❌ ...በተማሪዎች መሀል የተከሰተን መጥፎ ነገር ከማቀጣጠል ፤ ከመሰዳደብ ፣ ህዝብን ተማሪን እስከ ሚለያዩ ድረስ ወሬ ከማዋሰድ መቆጠብ (መተው) እንዳለባቸው እመክራለሁ !!! 🔥 እከሌን ተጠንቀቁ❗️ከእከሌ ጋር አትቀማመጡ❗️ከእከሌ አትማሩ❗️ (በማለት ይላሉ።) 👉👉👉 ይህ ነገር አይቻልም !!! 👉 እርሱ ዘንድ ስህተት ካለ በርሱና በእናንተ መሀል በመወሰን ምከሩት !!! 👉 ካልሆነ ግን ይህ ሰው ዓሊም ወይም ተማሪ ወይም መልካም ሰው ሊሆን ይችላል። ነገር ግን ተሳሳተ ! ... ይህን ነገር በሰዎች መሀል መበተን ትክክል አይሆንም !!! ግዴታም አይደለም !!! ((( እነዚያ በእነዚያ ባመኑት ሰዎች ውስጥ መጥፎ ወሬ እንድትስፋፋ የሚወዱ ለእነሱ በቅርቢቱም በመጨረሻይቱም ዓለም አሳማሚ ቅጣት አላቸው፡፡ አላህም ያውቃል እናንተ ግን አታውቁም፡፡ ))) (አል-ኑር (19)) ✅ በሙስሊሞች መሀል ግዴታ የሚሆነው መመካከር ነው !!! ✅ ግዴታ የሚሆነው... መዋደድ ነው !!!... 👉 ከወሬ ራቁ !!! 👉 ጥፋት ካለ ተመካከሩ 👉 እርስ በራሳችሁ ከሀሜት ራቁ (የወንድማችሁን ስጋ አትብሉ)❗️... ((ታላቁ ዓሊም ሸይኽ ፈውዛን)) 📝 … ኢስማኤል ወርቁ … https://t.me/amr_nahy1
Hammasini ko'rsatish...
👍 3
🌱 የአላህን መልካም ስሞች ማውሳት... 🌱 ذكر أسماء الله الحسنى بأدلتها -34-العالم 35- الكبير 36- المتعال : -37-المالك 38- المليك 39- المقتدر : - 40 -الأحد 41- الصمد : 💥 ((( በታላቁ ዓሊም አል-ሙሐዲስ (ናሲሑል አሚን) ሸይኽ የሕያ አል-ሐጁሪይ ))) 🌂የሴቶች ደርስ ... 🕰 ከኀስር በኃላ 🕌 በሱና መስጂድ {ወራቤ} حرسها الله تعالى ... ኢስማኤል ወርቁ... https://t.me/amr_nahy1 https://t.me/mesjidalsunnabewerabe
Hammasini ko'rsatish...
🔥 ምላስ አደገኛ ነው‼️ قال العلَّامة صالح الفوزان -حفظه الله-: اللسان خطير جدًا، اللسان أشد من السيف، السيف يمكن تقتل به واحدًا اثنين، لكن اللسان تقتل به أمة. شرح كتاب الفتن والحوادث (238) 🔥 ምላስ አደገኛ ነው‼️ 👉 ምላስ ከሰይፍ የበለጠ የከፋ ነው‼️ 👉 በሰይፍ አንድ ወይም ሁለት ሰው ልትገልበት ትችል ይሆናል። 👉 በምላስ ግን የዓለምን ህዝብ ሁሉ ልትገልበት ትችላለህ‼️ ታላቁ ሸይኽ ፈውዛን ቢን ፈውዛን 📝 … ኢስማኤል ወርቁ … https://t.me/amr_nahy1 https://telegram.me/g4448
Hammasini ko'rsatish...
الأمر بالمعروف والنهي عن المنكر

ይህ ቻናል በመልካም ማዘዝንና ከመጥፎ መከልከልን ዓላማው በማድረግ ቁርኣንና ሐዲስን በሰለፎች ግንዛቤ በመመርኮዝ የተለያዩ አስተማሪና ገሳጭ ምክሮች የሚተላለፍበት ነው። አስተያየት ለመስጠት= @esmael9

2
Photo unavailableShow in Telegram
ትዳር ማለት ግማሹን ኢማናችንን የሚሞላ ሲሆን  በተቃራኒው ደግሞ ከኒካህ በፊት ፍቅረኛ መያዝ ያለንን ኢማን ማራገፍ ማለት ነው"። የአላህ መልዕተኛ (ሰዐወ) እንዲህ ብለዋል ለሚዋደዱ ጥንዶች . . . . . ከኒካህ ውጭ  አማራጭ አልተመለከትንም! ሀቢቢ . . . በኒካ ጀምር  በጋብቻ ጨርስ ! ኢማንህ  አንፅ ቤተሰብ አፍራ የጌታህን ውዴታ ታገኝ ዘንድ !! 🍃https://t.me/abumaherasalafi🍃
Hammasini ko'rsatish...
👍 4
መከበሪያሽ ነውና አታዋርጂው‼️ ☄️ بسم الله الرحمن الرحيم               ክፍል (3)  👉  አላህ በተከበረው ቁርኣኑ ስለ "ሒጃብ" ጥቅም ምን አለ ??? 👉 " ሱረቱል አል-አሕዛብ " ቁ.53 ላይ እንዳየነውና እንደተገነዘብነው ነው። « ... ذَلِكُمْ أَطْهَرُ لِقُلُوبِكُمْ وَقُلُوبِهِنَّ ... » (( "... ይህ ለልቦቻችሁና ፤ ለልቦቻቸው የበለጠ ንጽሕና ነው፡፡ ..." )) 👉 « ምኑ ???‼️አማኝ የሆኑት ዕንስቶች ከአመፀኛውም ይሁን ከመልካሙ ወንድ አካላቸው እንዳይታይ መሸፈናቸው ... » 👉 ይህ ነገር በመሆኑ ውስጥ ብዙ ከባባድ ጥቅሞች አሉ !!! 1ኛ. አመፀኝነትና ዋልጌነት የተናወጠው ሰው ከቅብዝብዝ አመፁ እንዲታቀብ ያደርገዋል !!! 2ኛ. መልካም የሆነው ሰው እርሱን ለክፉ ፀያፍ ድርጊት ሊጋብዘው የሚችለው ነገር በአማኝ እህቱ በኩል ስላልተጋበዘ ልቡ ሳይታመም በጤናማነቱ ይቀጥላል !!! 3ኛ. አላህን ፈሪ የሆነችው መልካሟ ዕንስትም ጨዋና ጥቡቅነቷን እንደጠበቀች በቀጣይ የአላህን ምድር በፍትህ ለሚረከቡና ለሚያስረክቡ ትውልዶች እናትነት ትታጫለች !!! 👉 ይህም በሰው ልጆች እይወት ውስጥ ልክ ከዓለማት ሁላ እንደተመረጠችው ድንቋ "መሪየም"ና መሰሎቿ ባትሆን እንኳን ምሳሌነቷ ሳይነፈጋት እነሱን የምታስታውስ ሆና እንድትኖር ያደረጋታል !!!... « አቤት...!!!!! እንዴት ያለ መታደል ነው ??? » 📢 አዋጅ !!! ማሳሰቢያ‼️ 👉 ውድ ሴቶቻችን ሆይ ! ይህንን ታላቅ ድል መጎናፀፍ የምንችለው  "ሒጃብ" በመሸፋፈን ብቻ ሳይሆን "ሒጃቡን" የሚመጥን ታላቅ ስብዕና በውስጥም በውጪም ስንላበስ ብቻ ነው !!!!!!! ሌላም ሌላም ብዙ ጥቅም አለው። ከፍ ያለውና ጥራት የተገባው አምላክ አላህ ሌላም ቦታ ላይ ስለ "ሒጃብ" አስደማሚ ጥቅም ተከታዩን ይለናል ፦ (( " يَا أَيُّهَا النَّبِيُّ قُل لِّأَزْوَاجِكَ وَبَنَاتِكَ وَنِسَاءِ الْمُؤْمِنِينَ يُدْنِينَ عَلَيْهِنَّ مِن جَلَابِيبِهِنَّ ۚ ذَٰلِكَ أَدْنَىٰ أَن يُعْرَفْنَ فَلَا يُؤْذَيْنَ ۗ وَكَانَ اللَّهُ غَفُورًا رَّحِيمًا " )) [سورة الأحزاب:٥٩] (( " አንተ ነቢይ ሆይ ! ለሚስቶችህ ፥ ለሴት ልጆችህም ፥ ለምእመናን ሚስቶችም ከመከናነቢያዎቻቸው በላያቸው ላይ እንዲለቁ ንገራቸው ፤ ይህ እንዲታወቁና (በባለጌዎች) እንዳይደፈሩ ለመኾን በጣም የቀረበ ነው ፤ አላህም መሐሪና አዛኝ ነው። " )) [ሱረቱል አል-አሕዛብ 59] 💥 ታላቁ ዓሊም (ኢማም) ሼይኽ ዐብዱረሕማን ቢን ሰዓዲ ይህንን የቁርኣን አንቀፅ  ሲተረጉሙ እንዲህ አሉ ፦ 👈 هذه الآية، التي تسمى آية الحجاب، فأمر اللّه نبيه، أن يأمر النساء عمومًا، ويبدأ بزوجاته وبناته، لأنهن آكد من غيرهن، ولأن الآمر [لغيره]  ينبغي أن يبدأ بأهله، قبل غيرهم كما قال تعالى: { يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا قُوا أَنْفُسَكُمْ وَأَهْلِيكُمْ نَارًا } 💐 እቺ የቁርኣን አንቀፅ " አያት አል-ሒጃብ " በሚል የምትጠራው ነች። "አላህ" ለነብዩ (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) አጠቃላይ ሴቶችን "ሒጃብ"ን በማድረግ ላይ እንዲያዟቸው አዘዛቸው። 👉 ( ይህንንም ሲያደርጉ ) በባለቤቶቻቸውና በሴት ልጆቻቸው እንዲጀምሩም አዘዛቸው።   ምክንያቱም ፦ ይህን ማድረጋቸው ከሌላው የበለጠ አሳሳቢ ስለሚሆን ነው። ልክ አላህ እንዳለው አንድን ነገር ሌሎች አካሎችን ከማዘዝ በፊት በቤተሰብ መጀመር ተገቢ ይሆናልና ነው !!! (( " እናንተ ያመናችሁ ሆይ ! ነፍሶቻችሁንና ቤተሰቦቻችሁን መቀጣጠያዋ ሰዎችና ድንጋዮች ከኾነች እሳት ጠብቁ፡፡ " )) (አል-ተሕሪም (6)) أن { يُدْنِينَ عَلَيْهِنَّ مِنْ جَلَابِيبِهِنَّ } وهن اللاتي يكن فوق الثياب من ملحفة وخمار ورداء ونحوه، أي: يغطين بها، وجوههن وصدورهن. ثم ذكر حكمة ذلك، فقال: { ذَلِكَ أَدْنَى أَنْ يُعْرَفْنَ فَلَا يُؤْذَيْنَ } دل على وجود أذية، إن لم يحتجبن، وذلك، لأنهن إذا لم يحتجبن، ربما ظن أنهن غير عفيفات، فيتعرض لهن من في قلبه مرض، فيؤذيهن، وربما استهين بهن، وظن أنهن إماء، فتهاون بهن من يريد الشر. فالاحتجاب حاسم لمطامع الطامعين فيهن. { وَكَانَ اللَّهُ غَفُورًا رَحِيمًا } حيث غفر لكم ما سلف، ورحمكم، بأن بين لكم الأحكام، وأوضح الحلال والحرام، فهذا سد للباب من جهتهن. 👈 { يُدْنِينَ عَلَيْهِنَّ مِنْ جَلَابِيبِهِنَّ } 🌱 « ከመከናነቢያዎቻቸው በላያቸው ላይ እንዲለቁ ንገራቸው !! » እነዚህ ሴቶች ከላያቸው ላይ የሚጠቀለሉበት የሆነ (ጨርቅ) ሻሽና ሻርብ እንዲሁም የመሳሰሉ ነገሮችን ይጠቀማሉ። ይህም ማለት ፦ " ፊቶቻቸውንና ደረቶቻቸውን ይሸፍኑበታል ማለት ነው !! " ከዚያም እንዲህ በማለት ( "ሒጃብን" የማድረግ ) "ሒክማ " (ጥበብ) ገለፀ። 👈 { ذَلِكَ أَدْنَى أَنْ يُعْرَفْنَ فَلَا يُؤْذَيْنَ } 🌿 « በላያቸው ላይ እንዲለቁ ንገራቸው ፤ ይህ እንዲታወቁና (በባለጌዎች) እንዳይደፈሩ ለመኾን በጣም የቀረበ ነው። » 👉 እዚህ ቦታ ላይ ሴት ልጆች በ"ሒጃብ" ያልተሸፋፈኑ የሆነ ጊዜ "አዛ" መደረግ የሚያገኛቸው መሆኑን የመላክታል‼️ 👉 ይህም የሆነበት ምክንያት ፦ " (እነኚህ ሴቶች) በ"ሒጃብ" ያልተሸፋፈኑ የሆነ ጊዜ ምናልባትም በልቡ ውስጥ የዝሙት በሽታ ያለበት ሰው (እነዚህን ዕንስቶች) ጥቡቅ እንዳልሆኑ አርጎ ይገምታልና ነው‼️ 👉 (በመሆኑም) ይህ (ዝሙተኛ) የሆነ ሰው ወደእነሱ ግብዝ ይሆናል !!! ያስቸግራቸዋልም !! እንዲሁም ያዋርዳቸዋል !! 👉 አገልጋይ (ባሪያ) አርጎም ያስባቸዋል‼️ 👉 እነሱን በክፉ የሚፈልጋቸውም ላይ ችላ (ወደኋላ) ይላል‼️ 👉 በ"ሒጃብ" መሸፈን በሴቶቹ ላይ የቋማጭን መቋመጥ 🪓 ቁርጥ የሚያደርግ ነው ‼️!!! 👈 { وَكَانَ اللَّهُ غَفُورًا رَحِيمًا } 💐 « አላህም መሐሪና አዛኝ ነው። » 👉 ካለፈው ነገር (ወንጀል) ምህረት ያረገላቹና ያዘናላቹ በሆነው ልክ ህግጋቱን  በማብራራት "ሐላል"ና "ሐራም"ን ግልፅ አደረገላቹ !!! 👉 ይህ ደሞ በሁለቱም አቅጣጫ ያለውን ነገር (ክፍተት) ለመዝጋት በሚል ነው !!! (የሸይኹ ንግግር አበቃ።) በአላህ ፍቃድ ክፍል (4) ይቀጥላል ፦ https://t.me/amr_nahy1 📝 … ኢስማኤል ወርቁ …
Hammasini ko'rsatish...
الأمر بالمعروف والنهي عن المنكر

ይህ ቻናል በመልካም ማዘዝንና ከመጥፎ መከልከልን ዓላማው በማድረግ ቁርኣንና ሐዲስን በሰለፎች ግንዛቤ በመመርኮዝ የተለያዩ አስተማሪና ገሳጭ ምክሮች የሚተላለፍበት ነው። አስተያየት ለመስጠት= @esmael9

👍 3
📻 #የኹጥባ_ትርጉም ከታላቁ ሱና መስጂድ - (ወራቤ ) 🔘 «የሃጅ መስፈርቶች እና ሩኩኖች ግዴታውች » በሚል ርዕስ...መደመጥ ያለበት, ተመካሪ የሚመከርበት ወቅታዊ የሆነ የጁመዓ ኹጥባ ትርጉም። 🎤 በመካሪው ኡስታዝ አቡ ፈውዛን ረሻድ ቢን አብደላህ አላህ ይጠብቀው። 📅ጁምዓ ግንቦት  09/09/2016 E.c ዙልቃዒዳ {09-11-1445 ሂጅሪያ 🕌🕌🕌በመስጂደ ሱና {{ወራቤ}> حرسها الله تعالى ▬▬▬▬▬ ዳዕዋ ሰለፍያ በወራቤ ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይጫኑ👇👇👇 https://t.me/mesjidalsunnabewerabe