cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

الأمر بالمعروف والنهي عن المنكر

ይህ ቻናል በመልካም ማዘዝንና ከመጥፎ መከልከልን ዓላማው በማድረግ ቁርኣንና ሐዲስን በሰለፎች ግንዛቤ በመመርኮዝ የተለያዩ አስተማሪና ገሳጭ ምክሮች የሚተላለፍበት ነው። አስተያየት ለመስጠት= @esmael9

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
1 345
Obunachilar
+324 soatlar
+177 kunlar
+9030 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

ፈተናና መለያየት ሲበዛ ... *🔹ﻓﺘﻦ* *📩اﻟﺴﺆاﻝ اﻷﻭﻝ ﻣﻦ اﻟﻔﺘﻮﻯ ﺭﻗﻢ (7703) :* ـ❁ـ❁ـ❁ـ❁ـ❁ـ❁ *❪📜❫ السُّــــ☟ـــؤَال :* *✍س:ﻫﻞ ﻫﺬا اﻟﺰﻣﺎﻥ ﻫﻮ اﻟﻤﻘﺼﻮﺩ ﻣﻦ ﻗﻮﻝ اﻟﺮﺳﻮﻝ ﺻﻠﻰ اﻟﻠﻪ ﻋﻠﻴﻪ ﻭﺳﻠﻢ ﻋﻨﺪﻣﺎ ﺳﺄﻟﻪ ﺻﺤﺎﺑﻲ: ﻣﺎﺫا ﺃﻓﻌﻞ ﻋﻨﺪﻣﺎ ﺗﻜﺜﺮ اﻟﻔﺘﻦ ﻭاﻟﻔﺮﻗﺔ؟ ﻓﻘﺎﻝ ﻟﻪ ﺭﺩا ﻋﻠﻰ ﺳﺆاﻟﻪ: "اﻋﺘﺰﻝ اﻟﻨﺎﺱ ﻭاﺟﻠﺲ ﻓﻲ ﺑﻴﺘﻚ"؟ ﻭﻓﻲ اﻟﺼﺤﻴﺢ ﻓﻲ ﻛﺘﺎﺏ اﻟﻔﺘﻦ: ﺑﺎﺏ ﻛﻴﻒ اﻟﺤﺎﻝ ﺇﺫ ﻟﻢ ﻳﻜﻦ ﺧﻠﻴﻔﺔ اﻟﺤﺪﻳﺚ ﻓﻴﻤﺎ ﻣﺎ ﻣﻌﻨﺎﻩ: ﺃﻧﻪ ﺻﻠﻰ اﻟﻠﻪ ﻋﻠﻴﻪ ﻭﺳﻠﻢ ﺃﻣﺮﻫﻢ ﻋﻨﺪ ﻧﺰﻭﻝ اﻟﻨﻮاﺯﻝ ﺑﺎﻻﻋﺘﺰاﻝ ﻭﻗﺎﻝ: "ﻟﻮ ﺃﻥ ﺗﻌﺾ ﻋﻠﻰ ﺃﺻﻞ ﺷﺠﺮﺓ" ﻧﺮﺟﻮ ﺗﻮﺿﻴﺢ ﻫﺬا اﻟﺤﺪﻳﺚ ﻭﺃﻗﻮاﻝ اﻟﻌﻠﻤﺎء ﻓﻴﻪ.* ـ❁ـ❁ـ❁ـ❁ـ❁ـ❁ ጥያቄ ፦ ሰሓቢዩ የጠየቃቸው ጊዜ ነብዩ (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) ከተናገሩት ንግግር የተፈለገበት ዘመን ይህ ይሆን ? (ሰሓቢዩም) እንዲህ አላቸው ፦ 👉 « ፈተናና መለያየት የበዛ ጊዜ ማድረግ ያለብኝ ምንድነው ? » (እሳቸውም) ለጥያቄውም መልስ የሚሰጡት ሲሆኑ እንዲህ አሉ ፦ 👉 « ሰዎችን ሁሉ ተገለልና ቤትክ ተቀመጥ !!! » « " ሰሒሕ « ኪታብ አል-ፊተን » " "ባብ" " ምዕራፍ " ተተኪ መሪ የሌለ ጊዜ ያለው ሁኔታ እንዴት ነው ? ...» (በሚለው ስር ተጠቅሷል) ትርጉሙ ምንድነው ? 👉 እንዲሁም ነብዩ (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) ድንገተኛ ፈተናዎችና መከራ በሰፈረ ጊዜ ሰሓባዎችን ገለል በማለት ላይም አዘዋቸዋል። እንዲህም አሉ ፦ « የዛፍን ስር የነከስክ ሆነ በዚያ ሁኔታ ሞት እስኪመጣክ (ትጠባበቃለክ !!! ) እኛም የዚህን ሐዲስ ትርጉምና የዑለማዎችን ንግግር ግልፅ በማድረግ እንድታብራሩልን እንፈልጋለን !!! *❪📜❫ الجَـــ☟ـــوَاب :* *✍ج:ﻓﻲ اﻟﺼﺤﻴﺤﻴﻦ ﻭﻏﻴﺮﻫﻤﺎ ﻭاﻟﻠﻔﻆ ﻟﻠﺒﺨﺎﺭﻱ ﻋﻦ ﺃﺑﻲ ﺇﺩﺭﻳﺲ اﻟﺨﻮﻻﻧﻲ ﺃﻧﻪ ﺳﻤﻊ ﺣﺬﻳﻔﺔ ﺑﻦ اﻟﻴﻤﺎﻥ ﻳﻘﻮﻝ: «ﻛﺎﻥ اﻟﻨﺎﺱ ﻳﺴﺄﻟﻮﻥ ﺭﺳﻮﻝ اﻟﻠﻪ ﺻﻠﻰ اﻟﻠﻪ ﻋﻠﻴﻪ ﻭﺳﻠﻢ ﻋﻦ اﻟﺨﻴﺮ ﻭﻛﻨﺖ ﺃﺳﺄﻟﻪ ﻋﻦ اﻟﺸﺮ ﻣﺨﺎﻓﺔ ﺃﻥ ﻳﺪﺭﻛﻨﻲ، ﻓﻘﻠﺖ: ﻳﺎ ﺭﺳﻮﻝ اﻟﻠﻪ، ﺇﻧﺎ ﻛﻨﺎ ﻓﻲ ﺟﺎﻫﻠﻴﺔ ﻭﺷﺮ ﻓﺠﺎءﻧﺎ اﻟﻠﻪ ﺑﻬﺬا اﻟﺨﻴﺮ، ﻓﻬﻞ ﺑﻌﺪ ﻫﺬا اﻟﺨﻴﺮ ﻣﻦ ﺷﺮ؟ ﻗﺎﻝ: "ﻧﻌﻢ" ﻗﻠﺖ: ﻭﻫﻞ ﺑﻌﺪ ﺫﻟﻚ اﻟﺸﺮ ﻣﻦ ﺧﻴﺮ؟ ﻗﺎﻝ: "ﻧﻌﻢ، ﻭﻓﻴﻪ ﺩﺧﻦ" ﻗﻠﺖ: ﻭﻣﺎ ﺩﺧﻨﻪ؟ ﻗﺎﻝ: "ﻗﻮﻡ ﻳﻬﺪﻭﻥ ﺑﻐﻴﺮ ﻫﺪﻳﻲ ﺗﻌﺮﻑ ﻣﻨﻬﻢ ﻭﺗﻨﻜﺮ" ﻗﻠﺖ: ﻓﻬﻞ ﺑﻌﺪ ﺫﻟﻚ اﻟﺨﻴﺮ ﻣﻦ ﺷﺮ؟ ﻗﺎﻝ: "ﻧﻌﻢ، ﺩﻋﺎﺓ ﻋﻠﻰ ﺃﺑﻮاﺏ ﺟﻬﻨﻢ ﻣﻦ ﺃﺟﺎﺑﻬﻢ ﺇﻟﻴﻬﺎ ﻗﺬﻓﻮﻩ ﻓﻴﻬﺎ" ﻗﻠﺖ: ﻳﺎ ﺭﺳﻮﻝ اﻟﻠﻪ، ﺻﻔﻬﻢ ﻟﻨﺎ؟ ﻗﺎﻝ: "ﻫﻢ ﻣﻦ ﺟﻠﺪﺗﻨﺎ، ﻭﻳﺘﻜﻠﻤﻮﻥ ﺑﺄﻟﺴﻨﺘﻨﺎ" ﻗﻠﺖ: ﻓﻤﺎ ﺗﺄﻣﺮﻧﻲ ﺇﻥ ﺃﺩﺭﻛﻨﻲ ﺫﻟﻚ؟ ﻗﺎﻝ: "ﺗﻠﺰﻡ ﺟﻤﺎﻋﺔ اﻟﻤﺴﻠﻤﻴﻦ ﻭﺇﻣﺎﻣﻬﻢ" ﻗﻠﺖ: ﻓﺈﻥ ﻟﻢ ﻳﻜﻦ ﻟﻬﻢ ﺟﻤﺎﻋﺔ ﻭﻻ ﺇﻣﺎﻡ؟ ﻗﺎﻝ: "ﻓﺎﻋﺘﺰﻝ ﺗﻠﻚ اﻟﻔﺮﻕ ﻛﻠﻬﺎ، ﻭﻟﻮ ﺃﻥ ﺗﻌﺾ ﺑﺄﺻﻞ ﺷﺠﺮﺓ ﺣﺘﻰ ﻳﺪﺭﻛﻚ اﻟﻤﻮﺕ ﻭﺃﻧﺖ ﻋﻠﻰ ﺫﻟﻚ » ﻭاﻟﺰﻣﺎﻥ ﻟﻴﺲ ﺧﺎﺻﺎ ﺑﻬﺬا اﻟﺰﻣﺎﻥ ﻭﺇﻧﻤﺎ ﻫﻮ ﻋﺎﻡ ﻓﻲ ﻛﻞ ﺯﻣﺎﻥ ﻭﻣﻜﺎﻥ، ﻣﻦ ﻋﻬﺪ اﻟﺼﺤﺎﺑﺔ ﺭﺿﻲ اﻟﻠﻪ ﻋﻨﻬﻢ ﺯﻣﻦ اﻟﻔﺘﻨﺔ ﻭاﻟﺨﺮﻭﺝ ﻋﻠﻰ ﻋﺜﻤﺎﻥ ﺭﺿﻲ اﻟﻠﻪ ﻋﻨﻪ.* *ﻭاﻟﻤﺮاﺩ ﻣﻦ اﻋﺘﺰاﻝ اﻟﻨﺎﺱ ﺯﻣﻦ اﻟﻔﺮﻗﺔ: ﻣﺎ ﺫﻛﺮﻩ اﻟﺤﺎﻓﻆ اﺑﻦ ﺣﺠﺮ ﺭﺣﻤﻪ اﻟﻠﻪ ﻓﻲ* *[ اﻟﻔﺘﺢ]* *ﻋﻦ اﻟﻄﺒﺮﻱ ﺃﻧﻪ ﻗﺎﻝ: (ﻣﺘﻰ ﻟﻢ ﻳﻜﻦ ﻟﻠﻨﺎﺱ ﺇﻣﺎﻡ ﻓﺎﻓﺘﺮﻕ اﻟﻨﺎﺱ ﺃﺣﺰاﺑﺎ ﻓﻼ ﻳﺘﺒﻊ ﺃﺣﺪا ﻓﻲ اﻟﻔﺮﻗﺔ، ﻭﻳﻌﺘﺰﻝ اﻟﺠﻤﻴﻊ ﺇﻥ اﺳﺘﻄﺎﻉ ﺫﻟﻚ، ﺧﺸﻴﺔ ﻣﻦ اﻟﻮﻗﻮﻉ ﻓﻲ اﻟﺸﺮ) . ﻭﻣﺘﻰ ﻭﺟﺪ ﺟﻤﺎﻋﺔ ﻣﺴﺘﻘﻴﻤﺔ ﻋﻠﻰ اﻟﺤﻖ ﻟﺰﻣﻪ اﻻﻧﻀﻤﺎﻡ ﺇﻟﻴﻬﺎ، ﻭﺗﻜﺜﻴﺮ ﺳﻮاﺩﻫﺎ، ﻭاﻟﺘﻌﺎﻭﻥ ﻣﻌﻬﺎ ﻋﻠﻰ اﻟﺤﻖ؛ ﻷﻧﻬﺎ ﻭاﻟﺤﺎﻝ ﻣﺎ ﺫﻛﺮ ﻫﻲ ﺟﻤﺎﻋﺔ اﻟﻤﺴﻠﻤﻴﻦ ﺑﺎﻟﻨﺴﺒﺔ ﺇﻟﻰ ﺫﻟﻚ اﻟﺮﺟﻞ ﻭﺫﻟﻚ اﻟﻤﻜﺎﻥ .* *ﻭﺑﺎﻟﻠﻪ اﻟﺘﻮﻓﻴﻖ ﻭﺻﻠﻰ اﻟﻠﻪ ﻋﻠﻰ ﻧﺒﻴﻨﺎ ﻣﺤﻤﺪ ﻭﺁﻟﻪ ﻭﺻﺤﺒﻪ ﻭﺳﻠﻢ.* *🖋️اﻟﻠﺠﻨﺔ اﻟﺪاﺋﻤﺔ ﻟﻠﺒﺤﻮﺙ اﻟﻌﻠﻤﻴﺔ ﻭاﻹﻓﺘﺎء* *#فتاوى_التفسير* ـ❁ـ❁ـ❁ـ❁ـ❁ـ❁ መልስ ፦ 🌺 ይህ የቃላት አጠቃቀም የ"ቡኻሪ" ሆኖ ሳለ "ሰሒሓይን"ና ሌሎችም ጋር እንደተዘገበው... " ኢማሙ ቡኻሪ አቢ ኢድሪስ አል-ኸውላኒ ... ሑዘይፈተ ኢብኑል የማን" ሲናገር ሰምቷል በማለት እንዲህ አለ ፦ 👉 " ... ሑዘይፈተ ኢብኑ አል-የማን (ረዲየላሁ ዓንሁ) እንዲህ አለ ፦ (( " ሰዎች ረሱል (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለምን) ስለ ጥሩ ነገር የሚጠይቁ ነበሩ ፤ እኔ ግን ክፉ ነገር እንዳይደርስብኝ በመስጋት ስለ መጥፎ ነገር የምጠይቅ ነበርኩኝ ። (እናም) እንዲህ አልኩኝ ፦ « የአላህ መልዕክተኛ ሆይ ! እኛ በድንቁርናና በክፉ ሁኔታ ላይ ነበርን ፤ አላህ ይህንን መልካም ነገር (እስልምናን) አመጣልን ፤ (ታዲያ) ከዚህ መልካም ነገር በኋላ መጥፎ ነገር አለን❓» ነብዩም እንዲህ አሉ ፦ አዎ ! እኔም እንዲህ አልኳቸው ፦ ከዚህስ መጥፎ ነገር በኋላስ መልካም ነገር አለን❓ እሳቸውም እንዲህ አሉ ፦ አዎ ! በውስጡ ግን "ደኸን" አለው ፤ እኔም እንዲህ አልኳቸው ፦ ምንድነው እሱ ደኸኑ❓ እርሳቸውም እንዲህ አሉ ፦ " እዝቦች ናቸው ! ከኔ "ሱና" ውጪ "ሱና" አርገው የሚይዙ እንዲሁም እዝቦች ናቸው ! ከኔ ምራቻ ውጪ የሚመሩ የሆኑ ፤ እነርሱን ታውቃቸዋለህም ታወግዛቸዋለህም። እኔም እንዲህ አልኳቸው ፦ (እሺ) ከዚህ መልካም ነገር በኋላ መጥፎ ነገር አለን❓ እርሳቸውም እንዲህ አሉ ፦ አዎ ! ተጣሪዎች ናቸው ! በጀሃነብ በር ላይ የሆኑ ፤ እሺ ብሎ የተቀበላቸውን "በጀሃነም እሳት" ውስጥ ይከቱታል። እኔም እንዲህ አልኳቸው ፦ አንቱ የአላህ መልዕክተኛ ሆይ ! እነኚን አካሎች ግለፅልን ፦ እርሳቸውም እንዲህ አሉ ፦ እነኚህ ከኛው ዓይነት የሆኑ ሰው ናቸው ፤ በኛው ዓይነት ምላስም ይናገራሉ። እኔም እንዲህ አልኳቸው ፦ ይህ ነገር ከደረሰብኝ (ከገጠመኝ) ምን እንዳደርግ ያዙኛል❓ እርሳቸውም እንዲህ አሉ ፦ የሙስሊሞችን ጀምዓና ኢማማቸውን (መሪያቸውን) ትጠጋለ። እኔም እንዲህ አልኳቸው ፦ ለነሱ (ለሙስሊሞች) ጀምዓና ኢማም (መሪ) ከሌላቸውስ❓ እርሳቸውም እንዲህ አሉ ፦ የዛፍን ስር የነከስክ ስትሆንና አንተ በዚያን ሁኔታ ላይ ሆነክ ሞት እስኪደርስብክ (እስኪመጣብክ) ድረስ እነዚያን ሁሉ ቡድኖች ራቅ ! " )) [ ቡኻሪ ዘግቦታል ] ✅ (ይህ ነገር የሚከሰትበት) ጊዜ ሲባል በዚህ ዘመን ብቻ የተለየ አይደለም !!! የሰሓባዎች (ረዲየላሁ ዐንሁም) የፈተና ዘመን ፥ (አመፀኛዎች) በኡስማን (ረዲየላሁ ዐንሁ) ላይ መውጣታቸውን (ጨምሮ) ሁሉንም ዘመንና ቦታ የሚያካትት ነው። " በመለያየት ጊዜ ከሰዎች መገለል" ከሚለው ንግግር የተፈለገበት ፦ ሐፊዝ ኢብን ሐጀር (አላህ ይዘንለትና) "ፈትሑ አል-ባሪ" ውስጥ ከኢማሙ ጠበራኒ በመያዝ እንዳወሳው ነው።
Hammasini ko'rsatish...
الأمر بالمعروف والنهي عن المنكر

ይህ ቻናል በመልካም ማዘዝንና ከመጥፎ መከልከልን ዓላማው በማድረግ ቁርኣንና ሐዲስን በሰለፎች ግንዛቤ በመመርኮዝ የተለያዩ አስተማሪና ገሳጭ ምክሮች የሚተላለፍበት ነው። አስተያየት ለመስጠት= @esmael9

👉👉👉 « ለሙስሊሞች የሚመራቸው መሪ የሌላቸው የሆነ ጊዜ እዝቦችን ተለያቸው !!! አንድም ሰው ቡድንን እንዳይከተል !!! ክፉ ነገር ላይ እንዳይወድቅ በመፍራት ይህን ነገር ማድረግ ከቻለ ከሁሉም ቡድን ዞር ይላል። (ማለት ነው።) በ"ሐቅ" ነገር ላይ ቀጥ ያለች "ጀምዓ" ያገኘ የሆነ ጊዜ ወደርሷ ውስጥ በመግባት ጠበቅ አርጎ በመፅናት ይይዛታል !!! ቁጥራቸውን ታበዛለክ ! በ"ሐቅ" ነገር ላይም ትተባበራለክ ! ምክንያቱም ፦ የዚህ ነገር ሁኔታው የ"ሙስሊሞች ስብስብ" በሚል የተወሳውን ነገር ከሚያደርገው ሰውና ቦታ አንፃር የሚታይ ነውና ማለት ነው !!! (ቁጥር. 7703) (ለጅነቱ አል-ዳሂማ) … ኢስማኤል ወርቁ … https://t.me/amr_nahy1 ـ❁ـ❁ـ❁ـ❁ـ❁ـ❁ *🌴جزى الله خيرًا من اشترك معنا، و ساهم في النشر 🌴*
Hammasini ko'rsatish...
الأمر بالمعروف والنهي عن المنكر

ይህ ቻናል በመልካም ማዘዝንና ከመጥፎ መከልከልን ዓላማው በማድረግ ቁርኣንና ሐዲስን በሰለፎች ግንዛቤ በመመርኮዝ የተለያዩ አስተማሪና ገሳጭ ምክሮች የሚተላለፍበት ነው። አስተያየት ለመስጠት= @esmael9

👍 1
ፈተናና መለያየት ሲበዛ ... *🔹ﻓﺘﻦ* *📩اﻟﺴﺆاﻝ اﻷﻭﻝ ﻣﻦ اﻟﻔﺘﻮﻯ ﺭﻗﻢ (7703) :* ـ❁ـ❁ـ❁ـ❁ـ❁ـ❁ *❪📜❫ السُّــــ☟ـــؤَال :* *✍س:ﻫﻞ ﻫﺬا اﻟﺰﻣﺎﻥ ﻫﻮ اﻟﻤﻘﺼﻮﺩ ﻣﻦ ﻗﻮﻝ اﻟﺮﺳﻮﻝ ﺻﻠﻰ اﻟﻠﻪ ﻋﻠﻴﻪ ﻭﺳﻠﻢ ﻋﻨﺪﻣﺎ ﺳﺄﻟﻪ ﺻﺤﺎﺑﻲ: ﻣﺎﺫا ﺃﻓﻌﻞ ﻋﻨﺪﻣﺎ ﺗﻜﺜﺮ اﻟﻔﺘﻦ ﻭاﻟﻔﺮﻗﺔ؟ ﻓﻘﺎﻝ ﻟﻪ ﺭﺩا ﻋﻠﻰ ﺳﺆاﻟﻪ: "اﻋﺘﺰﻝ اﻟﻨﺎﺱ ﻭاﺟﻠﺲ ﻓﻲ ﺑﻴﺘﻚ"؟ ﻭﻓﻲ اﻟﺼﺤﻴﺢ ﻓﻲ ﻛﺘﺎﺏ اﻟﻔﺘﻦ: ﺑﺎﺏ ﻛﻴﻒ اﻟﺤﺎﻝ ﺇﺫ ﻟﻢ ﻳﻜﻦ ﺧﻠﻴﻔﺔ اﻟﺤﺪﻳﺚ ﻓﻴﻤﺎ ﻣﺎ ﻣﻌﻨﺎﻩ: ﺃﻧﻪ ﺻﻠﻰ اﻟﻠﻪ ﻋﻠﻴﻪ ﻭﺳﻠﻢ ﺃﻣﺮﻫﻢ ﻋﻨﺪ ﻧﺰﻭﻝ اﻟﻨﻮاﺯﻝ ﺑﺎﻻﻋﺘﺰاﻝ ﻭﻗﺎﻝ: "ﻟﻮ ﺃﻥ ﺗﻌﺾ ﻋﻠﻰ ﺃﺻﻞ ﺷﺠﺮﺓ" ﻧﺮﺟﻮ ﺗﻮﺿﻴﺢ ﻫﺬا اﻟﺤﺪﻳﺚ ﻭﺃﻗﻮاﻝ اﻟﻌﻠﻤﺎء ﻓﻴﻪ.* ـ❁ـ❁ـ❁ـ❁ـ❁ـ❁ ጥያቄ ፦ ሰሓቢዩ የጠየቃቸው ጊዜ ነብዩ (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) ከተናገሩት ንግግር የተፈለገበት ዘመን ይህ ይሆን ? (ሰሓቢዩም) እንዲህ አላቸው ፦ 👉 « ፈተናና መለያየት የበዛ ጊዜ ማድረግ ያለብኝ ምንድነው ? » (እሳቸውም) ለጥያቄውም መልስ የሚሰጡት ሲሆኑ እንዲህ አሉ ፦ 👉 « ሰዎችን ሁሉ ተገለልና ቤትክ ተቀመጥ !!! » « " ሰሒሕ « ኪታብ አል-ፊተን » " "ባብ" " ምዕራፍ " ተተኪ መሪ የሌለ ጊዜ ያለው ሁኔታ እንዴት ነው ? ...» (በሚለው ስር ተጠቅሷል) ትርጉሙ ምንድነው ? 👉 እንዲሁም ነብዩ (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) ድንገተኛ ፈተናዎችና መከራ በሰፈረ ጊዜ ሰሓባዎችን ገለል በማለት ላይም አዘዋቸዋል። እንዲህም አሉ ፦ « የዛፍን ስር የነከስክ ሆነ በዚያ ሁኔታ ሞት እስኪመጣክ (ትጠባበቃለክ !!! ) እኛም የዚህን ሐዲስ ትርጉምና የዑለማዎችን ንግግር ግልፅ በማድረግ እንድታብራሩልን እንፈልጋለን !!! *❪📜❫ الجَـــ☟ـــوَاب :* *✍ج:ﻓﻲ اﻟﺼﺤﻴﺤﻴﻦ ﻭﻏﻴﺮﻫﻤﺎ ﻭاﻟﻠﻔﻆ ﻟﻠﺒﺨﺎﺭﻱ ﻋﻦ ﺃﺑﻲ ﺇﺩﺭﻳﺲ اﻟﺨﻮﻻﻧﻲ ﺃﻧﻪ ﺳﻤﻊ ﺣﺬﻳﻔﺔ ﺑﻦ اﻟﻴﻤﺎﻥ ﻳﻘﻮﻝ: «ﻛﺎﻥ اﻟﻨﺎﺱ ﻳﺴﺄﻟﻮﻥ ﺭﺳﻮﻝ اﻟﻠﻪ ﺻﻠﻰ اﻟﻠﻪ ﻋﻠﻴﻪ ﻭﺳﻠﻢ ﻋﻦ اﻟﺨﻴﺮ ﻭﻛﻨﺖ ﺃﺳﺄﻟﻪ ﻋﻦ اﻟﺸﺮ ﻣﺨﺎﻓﺔ ﺃﻥ ﻳﺪﺭﻛﻨﻲ، ﻓﻘﻠﺖ: ﻳﺎ ﺭﺳﻮﻝ اﻟﻠﻪ، ﺇﻧﺎ ﻛﻨﺎ ﻓﻲ ﺟﺎﻫﻠﻴﺔ ﻭﺷﺮ ﻓﺠﺎءﻧﺎ اﻟﻠﻪ ﺑﻬﺬا اﻟﺨﻴﺮ، ﻓﻬﻞ ﺑﻌﺪ ﻫﺬا اﻟﺨﻴﺮ ﻣﻦ ﺷﺮ؟ ﻗﺎﻝ: "ﻧﻌﻢ" ﻗﻠﺖ: ﻭﻫﻞ ﺑﻌﺪ ﺫﻟﻚ اﻟﺸﺮ ﻣﻦ ﺧﻴﺮ؟ ﻗﺎﻝ: "ﻧﻌﻢ، ﻭﻓﻴﻪ ﺩﺧﻦ" ﻗﻠﺖ: ﻭﻣﺎ ﺩﺧﻨﻪ؟ ﻗﺎﻝ: "ﻗﻮﻡ ﻳﻬﺪﻭﻥ ﺑﻐﻴﺮ ﻫﺪﻳﻲ ﺗﻌﺮﻑ ﻣﻨﻬﻢ ﻭﺗﻨﻜﺮ" ﻗﻠﺖ: ﻓﻬﻞ ﺑﻌﺪ ﺫﻟﻚ اﻟﺨﻴﺮ ﻣﻦ ﺷﺮ؟ ﻗﺎﻝ: "ﻧﻌﻢ، ﺩﻋﺎﺓ ﻋﻠﻰ ﺃﺑﻮاﺏ ﺟﻬﻨﻢ ﻣﻦ ﺃﺟﺎﺑﻬﻢ ﺇﻟﻴﻬﺎ ﻗﺬﻓﻮﻩ ﻓﻴﻬﺎ" ﻗﻠﺖ: ﻳﺎ ﺭﺳﻮﻝ اﻟﻠﻪ، ﺻﻔﻬﻢ ﻟﻨﺎ؟ ﻗﺎﻝ: "ﻫﻢ ﻣﻦ ﺟﻠﺪﺗﻨﺎ، ﻭﻳﺘﻜﻠﻤﻮﻥ ﺑﺄﻟﺴﻨﺘﻨﺎ" ﻗﻠﺖ: ﻓﻤﺎ ﺗﺄﻣﺮﻧﻲ ﺇﻥ ﺃﺩﺭﻛﻨﻲ ﺫﻟﻚ؟ ﻗﺎﻝ: "ﺗﻠﺰﻡ ﺟﻤﺎﻋﺔ اﻟﻤﺴﻠﻤﻴﻦ ﻭﺇﻣﺎﻣﻬﻢ" ﻗﻠﺖ: ﻓﺈﻥ ﻟﻢ ﻳﻜﻦ ﻟﻬﻢ ﺟﻤﺎﻋﺔ ﻭﻻ ﺇﻣﺎﻡ؟ ﻗﺎﻝ: "ﻓﺎﻋﺘﺰﻝ ﺗﻠﻚ اﻟﻔﺮﻕ ﻛﻠﻬﺎ، ﻭﻟﻮ ﺃﻥ ﺗﻌﺾ ﺑﺄﺻﻞ ﺷﺠﺮﺓ ﺣﺘﻰ ﻳﺪﺭﻛﻚ اﻟﻤﻮﺕ ﻭﺃﻧﺖ ﻋﻠﻰ ﺫﻟﻚ » ﻭاﻟﺰﻣﺎﻥ ﻟﻴﺲ ﺧﺎﺻﺎ ﺑﻬﺬا اﻟﺰﻣﺎﻥ ﻭﺇﻧﻤﺎ ﻫﻮ ﻋﺎﻡ ﻓﻲ ﻛﻞ ﺯﻣﺎﻥ ﻭﻣﻜﺎﻥ، ﻣﻦ ﻋﻬﺪ اﻟﺼﺤﺎﺑﺔ ﺭﺿﻲ اﻟﻠﻪ ﻋﻨﻬﻢ ﺯﻣﻦ اﻟﻔﺘﻨﺔ ﻭاﻟﺨﺮﻭﺝ ﻋﻠﻰ ﻋﺜﻤﺎﻥ ﺭﺿﻲ اﻟﻠﻪ ﻋﻨﻪ.* *ﻭاﻟﻤﺮاﺩ ﻣﻦ اﻋﺘﺰاﻝ اﻟﻨﺎﺱ ﺯﻣﻦ اﻟﻔﺮﻗﺔ: ﻣﺎ ﺫﻛﺮﻩ اﻟﺤﺎﻓﻆ اﺑﻦ ﺣﺠﺮ ﺭﺣﻤﻪ اﻟﻠﻪ ﻓﻲ* *[ اﻟﻔﺘﺢ]* *ﻋﻦ اﻟﻄﺒﺮﻱ ﺃﻧﻪ ﻗﺎﻝ: (ﻣﺘﻰ ﻟﻢ ﻳﻜﻦ ﻟﻠﻨﺎﺱ ﺇﻣﺎﻡ ﻓﺎﻓﺘﺮﻕ اﻟﻨﺎﺱ ﺃﺣﺰاﺑﺎ ﻓﻼ ﻳﺘﺒﻊ ﺃﺣﺪا ﻓﻲ اﻟﻔﺮﻗﺔ، ﻭﻳﻌﺘﺰﻝ اﻟﺠﻤﻴﻊ ﺇﻥ اﺳﺘﻄﺎﻉ ﺫﻟﻚ، ﺧﺸﻴﺔ ﻣﻦ اﻟﻮﻗﻮﻉ ﻓﻲ اﻟﺸﺮ) . ﻭﻣﺘﻰ ﻭﺟﺪ ﺟﻤﺎﻋﺔ ﻣﺴﺘﻘﻴﻤﺔ ﻋﻠﻰ اﻟﺤﻖ ﻟﺰﻣﻪ اﻻﻧﻀﻤﺎﻡ ﺇﻟﻴﻬﺎ، ﻭﺗﻜﺜﻴﺮ ﺳﻮاﺩﻫﺎ، ﻭاﻟﺘﻌﺎﻭﻥ ﻣﻌﻬﺎ ﻋﻠﻰ اﻟﺤﻖ؛ ﻷﻧﻬﺎ ﻭاﻟﺤﺎﻝ ﻣﺎ ﺫﻛﺮ ﻫﻲ ﺟﻤﺎﻋﺔ اﻟﻤﺴﻠﻤﻴﻦ ﺑﺎﻟﻨﺴﺒﺔ ﺇﻟﻰ ﺫﻟﻚ اﻟﺮﺟﻞ ﻭﺫﻟﻚ اﻟﻤﻜﺎﻥ .* *ﻭﺑﺎﻟﻠﻪ اﻟﺘﻮﻓﻴﻖ ﻭﺻﻠﻰ اﻟﻠﻪ ﻋﻠﻰ ﻧﺒﻴﻨﺎ ﻣﺤﻤﺪ ﻭﺁﻟﻪ ﻭﺻﺤﺒﻪ ﻭﺳﻠﻢ.* *🖋️اﻟﻠﺠﻨﺔ اﻟﺪاﺋﻤﺔ ﻟﻠﺒﺤﻮﺙ اﻟﻌﻠﻤﻴﺔ ﻭاﻹﻓﺘﺎء* *#فتاوى_التفسير* ـ❁ـ❁ـ❁ـ❁ـ❁ـ❁ መልስ ፦ 🌺 ይህ የቃላት አጠቃቀም የ"ቡኻሪ" ሆኖ ሳለ "ሰሒሓይን"ና ሌሎችም ጋር እንደተዘገበው... " ኢማሙ ቡኻሪ አቢ ኢድሪስ አል-ኸውላኒ ሑዘይፈተ ኢብኑል የማን" ሲናገር ሰምቷል በማለት እንዲህ አለ ፦ 👉 " ... ሑዘይፈተ ኢብኑ አል-የማን (ረዲየላሁ ዓንሁ) እንዲህ አለ ፦ (( " ሰዎች ረሱል (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለምን) ስለ ጥሩ ነገር የሚጠይቁ ነበሩ ፤ እኔ ግን እንዳይደርስብኝ በመስጋት ስለ መጥፎ ነገር የምጠይቅ ነበርኩኝ ። (እናም) እንዲህ አልኩኝ ፦ « የአላህ መልዕክተኛ ሆይ ! እኛ በድንቁርናና በክፉ ሁኔታ ላይ ነበርን ፤ አላህ ይህንን መልካም ነገር (እስልምናን) አመጣልን ፤ (ታዲያ) ከዚህ መልካም ነገር በኋላ መጥፎ ነገር አለን❓» ነብዩም ... አሉ ፦ አዎ ! እኔም አልኳቸው ፦ ከዚህስ መጥፎ ነገር በኋላስ መልካም ነገር አለን❓ እሳቸውም አሉ ፦ አዎ ! በውስጡ ግን "ደኸን" አለው ፤ እኔም እንዲህ አልኳቸው ፦ ምንድነው እሱ ደኸኑ❓ እርሳቸውም እንዲህ አሉ ፦ " እዝቦች ናቸው ! ከኔ "ሱና" ውጪ "ሱና" አርገው የሚይዙ እንዲሁም እዝቦች ናቸው ! ከኔ ምራቻ ውጪ የሚመሩ የሆኑ ፤ እነርሱን ታውቃቸዋለህም ታወግዛቸዋለህም። እኔም እንዲህ አልኳቸው ፦ (እሺ) ከዚህ መልካም ነገር በኋላ መጥፎ ነገር አለን❓ እርሳቸውም እንዲህ አሉ ፦ አዎ ! ተጣሪዎች ናቸው ! በጀሃነብ በር ላይ የሆኑ ፤ እሺ ብሎ የተቀበላቸውን "በጀሃነም እሳት" ውስጥ ይከቱታል። እኔም እንዲህ አልኳቸው ፦ አንቱ የአላህ መልዕክተኛ ሆይ ! እነኚን አካሎች ግለፅልን ፦ እርሳቸውም እንዲህ አሉ ፦ እነኚህ ከኛው ዓይነት የሆኑ ሰው ናቸው ፤ በኛው ዓይነት ምላስም ይናገራሉ። እኔም እንዲህ አልኳቸው ፦ ይህ ነገር ከደረሰብኝ (ከገጠመኝ) ምን እንዳደርግ ያዙኛል❓እርሳቸውም አሉ ፦ የሙስሊሞችን ጀምዓና ኢማማቸውን (መሪያቸውን) ትጠጋለ። እኔም እንዲህ አልኳቸው ፦ ለነሱ (ለሙስሊሞች) ጀምዓና ኢማም (መሪ) ከሌላቸውስ❓ እርሳቸውም እንዲህ አሉ ፦ የዛፍን ስር የነከስክ ስትሆንና አንተ በዚያን ሁኔታ ላይ ሆነክ ሞት እስኪደርስብክ (እስኪመጣብክ) ድረስ እነዚያን ሁሉ ቡድኖች ራቅ ! " )) [ ቡኻሪ ዘግቦታል ] (ይህ ነገር የሚከሰትበት) ጊዜ ሲባል በዚህ ዘመን ብቻ የተለየ አይደለም !!! የሰሓባዎች (ረዲየላሁ ዐንሁም) የፈተና ዘመን ፥ (አመፀኛዎች) በኡስማን (ረዲየላሁ ዐንሁ) ላይ መውጣታቸውን (ጨምሮ) ሁሉንም ዘመንና ቦታ የሚያካትት ነው። " በመለያየት ጊዜ ከሰዎች መገለል" ከሚለው ንግግር የተፈለገበት ፦ ሐፊዝ ኢብን ሐጀር (አላህ ይዘንለትና) "ፈትሑ አል-ባሪ" ውስጥ ከኢማሙ ጠበራኒ በመያዝ እንዳወሳው ነው።
Hammasini ko'rsatish...
« ለሙስሊሞች የሚመራቸው መሪ የሌላቸው የሆነ ጊዜ እዝቦችን ተለያቸው !!! አንድም ሰው ቡድንን እንዳይከተል !!! ክፉ ነገር ላይ እንዳይወድቅ በመፍራት ይህን ነገር ማድረግ ከቻለ ከሁሉም ቡድን ዞር ይላል። (ማለት ነው።) በ"ሐቅ" ነገር ላይ ቀጥ ያለች "ጀምዓ" ያገኘ የሆነ ጊዜ ወደሷ ውስጥ በመግባት ጠበቅ አርጎ በመፅናት ይይዛታል !!! ቁጥራቸውን ታበዛለክ ! በ"ሐቅ" ነገር ላይም ትተባበራለክ ! ምክንያቱም ፦ የዚህ ነገር ሁኔታው የ"ሙስሊሞች ስብስብ" በሚል የተወሳውን ነገር ከሚያደርገው ሰውና ቦታ አንፃር የሚታይ ነውና !!! (ቁጥር. 7703) (ለጅነቱ አል-ዳሂማ) … ኢስማኤል ወርቁ … https://t.me/amr_nahy1 ـ❁ـ❁ـ❁ـ❁ـ❁ـ❁ *🌴جزى الله خيرًا من اشترك معنا، و ساهم في النشر 🌴*
Hammasini ko'rsatish...
الأمر بالمعروف والنهي عن المنكر

ይህ ቻናል በመልካም ማዘዝንና ከመጥፎ መከልከልን ዓላማው በማድረግ ቁርኣንና ሐዲስን በሰለፎች ግንዛቤ በመመርኮዝ የተለያዩ አስተማሪና ገሳጭ ምክሮች የሚተላለፍበት ነው። አስተያየት ለመስጠት= @esmael9

🌱 እውነተኛ የአላህን ፍራቻ ማስገኘት ... 🌱 ባጠቃላይ ሙስሊም በሆነ ሰው ላይ  በስራው ፣ በአምልኮቱና በማህበራዊ እይወቱ ውስጥ አላህን መፍራት ግዴታ ይሆንበታል !!! 💐 ከአላህ መፍራት (የሚለው ነገር) በሁሉም ጊዜ ፥ በሁሉም ቦታና በሁሉም ዘመን ይሆናል። 👉 ሙስሊም የሆነ ሰው አላህን በትክክል የፈራ የሆነ ጊዜ በየትኛውም ወንጀል ላይ አይመጣም !!! ✅ እንደሁም "ጀነትን" የከጀለና "የእሳት" ሰዎችን ስራ የራቀ ሆኖ አላህን በመገዛት ላይ ይታገላል !!! ((መጅሙዓ ፈታዋ (197/7)) (((ኢማም ኢብን ባዝ))) https://t.me/amr_nahy1 … ኢስማኤል ወርቁ …
Hammasini ko'rsatish...
🌱 ሱኒዮች በቃ የሚገባችሁ ከሆነ ካሳለፋቹት ተማሩ ! አንድነታቹን ጠብቁ !!! 🔥 ያወቅን ያወቅን እንዳይመስለን ገና ምኑ ተነክቶ ብዙ ይቀራናል !!! ዐዋቂ ብንሆንም ቅሉ ምንስተው የከፋውን ነውና "ሰለፊዮች" ከባዶ መኩራራት ወጣ ብለን የእውነተኛ ዐዋቂዎችን ደጅ እንጥና !!! የሚያዋጣን እሱ ነው። በቃ ! ይግባን አንቾክል መቸኮል ጥበብ አይደለም !!! 👉 ስለዚህ በአላህ ስም እለምናችኋለሁ የዑለማዎችን ምክር ከልብ እናዳምጥ ያኔ ልካችንንና ማንነታችንን አውቀን መኖር እንችላለን። መፍትሔ አግኝተን ሰላም እንሆናለን !!! ከተመከርንበት አላህ የሚመክረን ይህንኑ ነው። ((( وَإِذَا جَاءَهُمْ أَمْرٌ مِّنَ الْأَمْنِ أَوِ الْخَوْفِ أَذَاعُوا بِهِ ۖ وَلَوْ رَدُّوهُ إِلَى الرَّسُولِ وَإِلَىٰ أُولِي الْأَمْرِ مِنْهُمْ لَعَلِمَهُ الَّذِينَ يَسْتَنبِطُونَهُ مِنْهُمْ ۗ وَلَوْلَا فَضْلُ اللَّهِ عَلَيْكُمْ وَرَحْمَتُهُ لَاتَّبَعْتُمُ الشَّيْطَانَ إِلَّا قَلِيلًا ))) ((( ከጸጥታ ወይም ከፍርሃት አንዳች (ወሬ) በመጣላቸውም ጊዜ እርሱን ያጋንናሉ፡፡ ወደ መልክተኛውና ከእነርሱ ወደ ትዕዛዙ ባለቤቶች (ወደ ዐዋቂዎቹ) በመለሱት ኖሮ እነዚያ ከእነርሱ (ነገሩን) የሚያውጣጡት ባወቁት ነበር፡፡ በእናንተም ላይ የአላህ ችሮታና እዝነቱ ባልነበረ ኖሮ ከጥቂቶች በስተቀር ሰይጣንን በተከተላችሁ ነበር፡፡ ))) (አል-ኒሳእ (83)) 🔥 " እምቢ ካላችሁ መከራ ይምከራቹ ... " አልልም ! ምድር ካልዋጠችኝ በስተቀር ወላፈኑ ይለበልበኛልና !!! ✅ በቃ ! በቃ ! በቃ ! ከማንም ወሬ አቀጣጣይ "ፋሲቅ" በስተፊት ! ወሬ ተቀባይና ፈትፋች የሆነውን ነፍሳችንን በቃክ በማለት እራሳችንን እንግራ ! የዛኔ ወሬ አመላላሽና አቀጣጣይ የሆነው "ፋሲቅ" "ለካስ ወሬ ማመላለስና መበጥበጥ የእሳት ጉዝጓዞ ላይ የሰይጣንን ዘውድ አስጠልቆ ዙፋኑን የሚያስቆናጥጥ ..." ብሎ እንዲያስብ ያደርገዋል !!! 👉 ስለዚህ የእውነት ከሆነ ከገባክ ይግባክ የሰዎች ምስክርነት ከላይ በሚያዩት ነው ! እኮ ተታለካልና ነቃ በል ወንድሜ ... ነቃ በይ እህቴ ... 👉 ትክክለኛው የማይዛነፈው ምስክርነት የውስጥ አዋቂ በሆነው ጠቢብ አምላክ የሚሰጠው ነው !!! 👉 መቼ ? በዱኒያ ላይ ወይስ በአኼራ ??? ይህ ነው ቁም ነገሩ... አስተዋይ እንሁን ከገባን ይግባን !!! ውጪያዊ ማንነታችንን አይተው በመሰከሩልንና ባሞገሱን ተገርመን ከሆነ ስህተቱ ከዚህ ይጀምራልና ለመስካሪዎቻችን ያልታየውን ማንነታችንን እንመርምር !!! 👉 ካልሆነ ግን ለሰለፊዮች መልካም ግምት ባላቸው አዋቂ ዑለማዎች ያገኘነው ምስክርነት እንከን የማይወጣለት ሰለፊይ ለመሆን "ዷቢጥ" (መስፈርት) አይሆንም !!! 👉 ስለዚህ የትክክለኛና የእውነተኛ ሰለፊይነት ትልቁ መሠረታዊ መለኪያ ቁርአንና ሐዲስ በሰለፎች ግንዛቤ ነውና ኢስላማዊ የሱና አንድነታችንን በዚሁ የማይዛነፍ መሰረት ላይ እናፅና !!!!! 👉👉👉 በወሬ ፣ በዘረኝነት ፣ በወገንተኝነት ፣ በሀብት ፣ በጉልበት ፣ በመሀይብነት ፣ በስልጣን ሹኩቻና ... የሱና አንድነት አይጠበቅም !!! የሀገራችን ሱኒዮች ቆም በሉ ! ልብ ግዙ ! በነብዩ አንደበት "ለየመኖች ኢማን" "ጥበብ ለየመኖች" ... በሚል የተሰጣውን አንፀባራቂ የማይዛነፍ ነብያዊ ምስክርነት ከእግራቸው ስር ቀብረው እንደዚህ በጎሳ በብሄርና ስልጣን ሽሚያ ከፋፍሎ የጦርነት አውድማ አድርጓቸው የስደት የመከራና የሰቆቃ ኑሮ እንዲገፉ የዳረጋቸው ምንድነው ??? 👉 ይህው እኔ ለእኔ የእኛ ብቻ ትክክል እኛ ያልነው ብቻ ይሁን ካልሆነ ማለታቸውና ነፍሳቸውን በመውደድ ለሚመክራቸው ለሚያስተምራቸውና ለሚያመላክታቸው "ዓሊም" ቢሳሳትም መሠረታዊ ዐቂዳን የማይነቀንቅ ስህተት ከሆነ ሰው ነውና... በሚል ትህግስት አድርጎ "ዑዝር" አለመስጠትና አለመተናነስ እንዲሁም አለመታዘዛቸውም ነው‼️ 👉 ታዲያ ከዚህ ካልተማርን ከምን ልንማር ነው ??? ታላቁ ሸይኽ ፈውዛን ግን የመኖችን ሲመክሯቸው የሆነ የሳቱት ከባድ ነገር እንዳለ ነው የነገሯቸው እንጂ " ፖ ! እናንተ እኮ በረሱል አንደበት "ኢማን" "ሒክማ" በሚል ተቆለጳጵሳችኋልና ብለው በሞኝነታቸው ላይ ሞኝነትን አልጨመሩላቸውም። ታዲያ እኛ ምን ታይቶን ነው ይህ ሁሉ መኮፈስ ...? ወይንስ የዑለማዎቻችን ምስክርነት ... አቂሎን ነው ??? አሁንም እንዳንታለል ቆም እንበል ! ብዙ ጥያቄ አለብክ ! አዎ ! ለዳዕዋ ተጨንቀክና ለኡማው አንድነት ተጠበክ ከሆነ መጀመሪያ ከሁሉም በፊት እራስን ማዳን ይጠበቅብካልና በአማኞች መሀል ገብተክ ለዚያውም መነሻው ከየት እንደሆነ ያላወከውን የውሸት ወሬ ስታሯርጥ ኖረክ ሞተክ ተቀብረክ አላህ ፊት ስትቀርብ እኔ ዘንድ "ውሸታም" (ወረኛ) «አሜተኛ» ተብለክ ተመዝግበካል እኮ...❗️በቃ ማትሞት እኔ ጋር ማትቀርብ መስሎክ ነበር ?!! ስትባል ምላሽክ ምን ሊሆን ?? አስበው ! 👉 ታዲያ የዛን ዕለት ዛሬ ምድር ላይ ለመወደድና ለተለያዩ ጥቅማ ጥቅሞች ስትዋሽላቸው ፣ ስታወራላቸው ፣ ስታማላቸው የነበሩት ሰዎች ዋስ ጠበቃ ሊሆኑልክ ይሆን❓ቆም ብለክ አስብ ! ካልሆነ ግን የፍርዱ ቀን ቀጠሮ እውነት ሆኖ በአቡጀዴ ተጠቅልለክ በዚያች ጉርጓድ ከተወረወርክበት ቀን ጀምሮ እራቁትክን የምትቀሰቀስበት ቀን ደርሰክ ብትፀፀት ትርጉም የለውም❗️ ((( وَجِيءَ يَوْمَئِذٍ بِجَهَنَّمَ ۚ يَوْمَئِذٍ يَتَذَكَّرُ الْإِنسَانُ وَأَنَّىٰ لَهُ الذِّكْرَىٰ ))) ((( ገሀነምም በዚያ ቀን በተመጣች ጊዜ በዚያ ቀን ሰው (ጥፋቱን) ይገነዘባል፡፡ መገንዘብም ለእርሱ ከየቱ? ))) 👉 አዎ ! አላህ እንዳለው ምን ሊጠቅመው !!! 🌱 አዎ ! እኔም ለዛሬ እህት ወንድሞቼን ራሴን ጨምሮ ይህን ካልኩ ተጨማሪ ምክር ይሆነን ዘንድ ታላቁ ዓሊም ሸይኽ ፈውዛን የየመን አህሉል ሱናዎችን የመከሩበትን ምክር እንድንመከርበት ዘንዳ ባጭሩ እንካቹ እላለሁ። الشیخ العلامة صالح الفوزان ـ حفظه الله ـ ... عليهم بالاعتماد على الله –عز وجل-، وكثرة الدعاء، والدفاع عن أنفسهم وعن ذراريهم وعن أموالهم، يدافعون بحسب مقدرتهم، نعم. وما أصاب أهل اليمن هذا إلا بسبب تخاذلهم وتفرقهم، ولو أنهم اجتمعوا تحت راية واحدة ما استطاع أحد أن يتدخّل فيهم، لكن لمّا تفرّقوا وصارت لهم أطماع، كلٌّ له طمع حصل عليهم ما حصل، نعم. ثم قال –وفقه الله-: أنا أوصيهم بالصبر، وأوصيهم بعمل الأسباب، ومنها الاجتماع وعدم التفرقّ، (ولا تنازعوا فتفشلوا وتذهب ريحكم واصبروا)، (ولا تكونوا كالذين تفرّقوا واختلفوا)، عليهم بالاجتماع. الحزبيات والتفرّقات هذه ضرر على المسلمين، عليهم أن يجتمعوا جماعة واحدة على الكتاب والسنة، وأن يكونوا يداً واحدة على من سواهم، هذا شأن المسلمين، نعم.
Hammasini ko'rsatish...
👍 3
« ቡድን ቡድን መሆን መለያየት በሙስሊሞች ላይ ጉዳት አለው‼️» ج(شرح مختصر زاد المعاد) الدرس رقم 60 (الدقيقة 57 ) ✅ ... በነሱ ላይ ያለባቸው አሸናፊና የላቀ በሆነው አላህ ላይ መደገፍ ፣ "ዱዓ" ማብዛት ፣ ከራሳቸው ፣ ከቤተሰቦቻቸውና ከገንዘባቸው መከላከላቸውን ነው። ባላቸው አቅም ልክ ይከላከላሉ ! 👉👉👉 አዎ❗የየመን ሰዎች መረዳዳት በማቆማቸውና በመለያየታቸው የተነሳ ነው እንጂ ይህ ነገር አያገኛቸውም (አይነካቸውም) ነበር ። 👉👉👉 በአንድ ተቆጣጣሪ (አላፊ) ስር ቢሰባሰቡ ኖሮ አንድም አካል በነሱ ውስጥ ለመግባት ባልቻለ ነበር። 👉👉👉 ነገር ግን የተለያዩ ጊዜ መጠቃቀሚያዎች ሆነችላቸው። ለሁሉም ለራሱ መጣቀሚያ አለው። 🔥 አዎ❗ከዚያም የደረሰው ደረሰ ‼ ከዚያም (ሸኽ) " አላህ ይግጠመውና ! " እንዲህ አለ ፦ 👉👉👉 እኔ በትዕግስት ላይ አደራ እላቸዋለሁ ! ሰበብንም (በማድረስ) ላይ አደራ እላቸዋለሁ ! ✅ ከሰበቡ ውስጥም ፦ 👉👉👉 በአንድነት መሰባሰባቸውና አለመለያየታቸው ነው። (( " አላህንና መልክተኛውንም ታዘዙ ‼ አትጨቃጨቁም፡፡ ትፈራላችሁና ኃይላችሁም ትኼዳለችና፡፡ ታገሱም ፤ አላህ ከትዕግስተኞች ጋር ነውና፡፡ " )) 【አል– አንፋል (46)】 (( " እንደነዚያም ግልጽ ተዓምራት ከመጣላቸው በኋላ እንደተለያዩትና እንደ ተጨቃጨቁት አትኹኑ፡፡ እነዚያም ለእነርሱ ታላቅ ቅጣት አላቸው፡፡ " )) 【አል–ዒምራን (105)】 👉👉👉 በነሱ ላይ ያለባቸው መሰባሰብ (አንድነት) ነው። 👉👉👉 ቡድን ቡድን መሆን መለያየት በሙስሊሞች ላይ ጉዳት አለው‼️ 👉👉👉 በነርሱ ላይ ያለባቸው በቁርኣንና ሐዲስ አንድ "ጀምዓ" ላይ መሰባሰብ ነው !!! 👉👉👉 (በእነሱ ላይ ተገቢ የሚሆነው) ከነርሱ ውጪ ባለው (አካል ላይ) አንድ እጅ መሆናቸው ነው !!! አዎ❗የሙስሊሞች ሁኔታ ይህ ነው !!! 【ታላቁ ሸይኽ ሷሊሕ አል-ፈውዛን】 https://t.me/amr_nahy1 ... ኢስማኤል ወርቁ ... https://telegram.me/g4448
Hammasini ko'rsatish...
الأمر بالمعروف والنهي عن المنكر

ይህ ቻናል በመልካም ማዘዝንና ከመጥፎ መከልከልን ዓላማው በማድረግ ቁርኣንና ሐዲስን በሰለፎች ግንዛቤ በመመርኮዝ የተለያዩ አስተማሪና ገሳጭ ምክሮች የሚተላለፍበት ነው። አስተያየት ለመስጠት= @esmael9

👍 2
📮 ተንቢህ በቀን 29-08-2016 📮 ↪️ ተንቢህ ከወንድማችን አቡ ኒብራስ ጉዳይ ጋር በተያያዘ። 🎙️ በኡስታዝ አቡ የህያ ኢልያስ ቢን አወል አላህ ይጠብቀው። ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇 📎 https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/16315
Hammasini ko'rsatish...
🌱 ከሶላት በኋላ ስላሉ ዚክሮች ማወቅ ያለብን ... 🌱 👉 🌱 መኝታ ስንተኛ ፣ ስንነሳ ፣ ስንመገብ ምን ምን እንበል ምንስ እናድርግ ...??? بسم الله الرحمن الرحيم « المبادئ المفيدة التوحيد والفقيه والعقيدة » 💥((( በታላቁ ዓሊም አል-ሙሐዲስ (ናሲሑል አሚን) ሸይኽ የሕያ አል-ሐጁሪይ ))) 🌂የሴቶች ደርስ ቁጥር 42 🕰 ከኀስር በኃላ 🕌 በሱና መስጂድ {ወራቤ} حرسها الله تعالى አላህ በኪታቡ የምንጠቀም ያድርገን !!! ... ኢስማኤል ወርቁ... https://t.me/amr_nahy1 https://t.me/mesjidalsunnabewerabe
Hammasini ko'rsatish...
🌱ወንጀለኛ ሱኒይ ይሻላል !!! 📂 قال العلامة صالح الفوزان حفظه الله: *|[ إخراجُ العُصاةِ من المعصية إلى البدعة لا يُسمى هداية، فالبدعةُ شرٌّ من المعصية، والعاصي من أهل السُّنة خيرٌ من العابد من أهل البدع فليُتنبَّه لذلك. |]* 📓 [التعليقات على شرح السنة للبربهاري (ص ٢٣٠)]. 👉🔥 ወንጀለኛን ሰው ከሚሰራው ኃጢያት ወደ "ቢድዓ" ማውጣት (ማዘዋወር) ምራቻ አይባልም !! (ምክንያቱም ፦) "ቢድዓ" ከወንጀል የከፋ ነው‼️ 🌱 ከሱና ባልተቤቶች የሆነ ወንጀለኛ ሰው አምልኮተኛ ከሆነ "ሙብተዲዕ" (የቢድዓ ሰው) የተሻለ ነው !!! (( ታላቁ ሸይኽ ሷሊሕ ፈውዛን )) https://t.me/amr_nahy1 …ኢስማኤል ወርቁ… https://t.me/g4448
Hammasini ko'rsatish...
الأمر بالمعروف والنهي عن المنكر

ይህ ቻናል በመልካም ማዘዝንና ከመጥፎ መከልከልን ዓላማው በማድረግ ቁርኣንና ሐዲስን በሰለፎች ግንዛቤ በመመርኮዝ የተለያዩ አስተማሪና ገሳጭ ምክሮች የሚተላለፍበት ነው። አስተያየት ለመስጠት= @esmael9

👍 1