cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

ምስባክ ወማኅሌት

የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ አስተምህሮና ሥርዓትን የጠበቁ  👉ሰዓታት 👉ሥርዓተ ዋይዜማ ወማኅሌት 👉መዝሙር ዘሰንበት 👉ምስባክ ዘዘወትር ወዘሰንበት 👉ዝማሬያት 👉ስንክሳር ዘቅዱሳን፤ከነ ቅዱሳን ሥዕላት 👉መንፈሳዊ ትምህርት 👉ሥርዓተ ቅዳሴ 👉አንድምታ 🎯ለማግኘት ቻናላችንን ይጐብኙ። ወዳጅ ዘመድዎን ይጋብዙ። መወያያ 👉 @Misbakgroup ለአስተያየት 👉 @Zethewahdobot

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
25 414
Obunachilar
+4124 soatlar
+3477 kunlar
+2 64130 kunlar
Post vaqtlarining boʻlagichi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Nashrni tahlil qilish
PostlarKo'rishlar
Ulashishlar
Ko'rish dinamikasi
01
Media files
2261Loading...
02
🔔✝ ከመምህራን የማንን ትምህርት ማግኘት ይፈልጋሉ?👇 ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔 መምህር ምሕረተአብ አሰፋ ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔 መምህር ዘበነ ለማ ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔 መምህር ሄኖክ ኃይሌ ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔 መምህር ዮርዳኖስ አበበ ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔 አባ ገብረ ኪዳን ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔 መምህር ያረጋል አበጋዝ ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔መጋቢ ሐዲስ እሸቱ አለማየሁ ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔 መምህር እዮብ ይመኑ ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔መምህር ገብረ እግዚአብሔር ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔መምህር አባ ገብረ ኪዳን ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ 🔗የሁሉንም መምህራን ትምህርት ለማግኘት🔔 🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧
1220Loading...
03
✝❤️ የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይፈልጋሉ 👇 👤 ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ 👤 ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ 👤 ሊቀ መዘምራን . ኪነጥበብ ወ/ቂርቆስ 👤 ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ 👤 ቀሲስ እንግዳወርቅ በቀለ 👤 ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ 👤 ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን 👤 ዘማሪ| በሱፍቃድ አንድአርጋቸው 👤 ዘማሪት ሲስተር ሊዲያ ታደሰ 👤 ዘማሪ ዳግማዊ ደርቤ 👤 ዘማሪት ፋንቱ ወልዴ 👤 ዘማሪ ዲያቆን ብርሃኑ በቀለ 👤 ዘማሪት አዜብ ከበደ 👤 ዘማሪ ዲያቆን ሙሉቀን ከበደ 👤 ዘማሪት ፋሲካ ድንቁ 👤 ዘማሪት ሰላማዊት በርታ 🔗የሁሉንም ዘማሪዎች ለማግኘት🎚✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞
840Loading...
04
እግዚአብሔር የማመስገን ግዴታ አለብኝ 🤲🙏 ✍በውስጥ መስመር በጠየቃችሁት መሰረት ያስተምሯችኋል የምትሉአቸውን TOP  የቴለግራም ቻናል ይዘን መተናል መርጠው ይቀላቀሉ🙏             ይ🀄️ላ🀄️ሉ ይማሩ                   👇🏾👇🏾👇🏾 https://t.me/addlist/AQPOMxHXz_42NDE0
1490Loading...
05
ባለ ማኅተቦች ብቻ play ይበሉ °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°° ⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️ ⬜️⬜️⬜️ play▶️ ⬜️⬜️⬜️ ⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️ _ ባለ ማኅተቦች ብቻ play ይበሉ °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°° ⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️ ⬜️⬜️⬜️ play▶️ ⬜️⬜️⬜️ ⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️ ባለ ማኅተቦች ብቻ play ይበሉ °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°° ⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️ ⬜️⬜️⬜️ play▶️ ⬜️⬜️⬜️ ⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️ _ ባለ ማኅተቦች ብቻ play ይበሉ °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°° ⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️ ⬜️⬜️⬜️ play▶️ ⬜️⬜️⬜️ ⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️
1700Loading...
06
ምስባክ ዘነግህ አመ ፳ወ፬ ለግንቦት 💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚     🇯 🇴 🇮 🇳 &🇸 🇭 🇦 🇷 🇪       ✧━━━━━━━━━━━━━━━━━✧       ❍ㅤ           ⎙ㅤ         ⌲  ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ         ˢᵃᵛᵉ          ˢʰᵃʳᵉ
1 0176Loading...
07
ግጻዌ አመ ፳ወ፬ ለግንቦት 💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚     🇯 🇴 🇮 🇳 &🇸 🇭 🇦 🇷 🇪       ✧━━━━━━━━━━━━━━━━━✧       ❍ㅤ           ⎙ㅤ         ⌲  ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ         ˢᵃᵛᵉ          ˢʰᵃʳᵉ
8036Loading...
08
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 አመ ፳ወ፬ ለግንቦት ተክለ ሃይማኖት ሥርዓተ ማኅሌት 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿 የግንቦት ተክለ ሃይማኖት #ሥርዓተ_ማኅሌት ከሊቃውንቱ ጋራ አብረን ለማመስገን ይረዳን ዘንድ እንደሚከተለው ተዘጋጅቷል። 💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚 👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆 👉Share ያድርጉ የማንኛውም ወርኃ በዓልና ክብረ በዓል ሥርዓተ ማኅሌት መጀመሪያ (ሥርዓተ ነግሥ) ስምዓኒ እግዚኦ ጸሎትየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ወይብጻሕ ቅድሜከ ገአርየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ወኢትሚጥ ገጸከ እምኔየ፡ በዕለተ ምንዳቤየ አጽምእ እዝነከ ኀቤየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ አመ ዕለተ እጼውአከ ፍጡነ ስምዓኒ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ለዓለም ወለዓለመ ዓለም፡ ሃሌ ሉያ ዘውእቱ ብሂል፡ ንወድሶ ለዘሃሎ እግዚአብሔር ልዑል፡ ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኲሎ ዓለመ፡ በአሐቲ ቃል። ⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️ 💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚 መልክዐ ሥላሴ ሰላም ለኲልያቲክሙ እለ ዕሩያን በአካል፤ዓለመክሙ ሥላሴ አመ ሐወጸ ለሣህል፤እምኔክሙ አሐዱ እግዚአብሔር ቃል፤ተፈጸመ ተስፋ አበው በማርያም ድንግል፤ወበቀራንዮ ተተክለ መድኃኒት መስቀል። 💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚 ዚቅ ስብሐት ለእግዚአብሔር ኪያነ፤ዘፈጠረ ከመ ናምልኮ፤ስብሐት ለማርያም እመ አምላክ፤እግዚእትነ ወመድኃኒትነ፤ስብሐት ለመስቀለ ክርስቶስ ዕፀ መድኃኒት፤ኃይልነ ወፀወንነ። 💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚 መልክአ ተክለ ሃይማኖት ሰላም ለመከየድከ ውስተ ደብረ አሚን እለ ጌሣ፤ገጾ ማርያም ወወልዳ እንዘ የኅሥሣ፤ተክለ ሃይማኖት ንስር ወዘሐቅለ ገዳም አንበሳ፤በቅድሜከ ትክበር እግዚኦ ለደብረ ሊባኖስ ሞገሳ፤ከመ ቅድመ ኤልያስ ከብረ ርዕሶሙ ለኅምሳ። 💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚 ዚቅ ይቤ ተክለ ሃይማኖት ሊቀ ጳጳሳት፤ሶበ ቦዕኩ ውስተ ዝንቱ ቤት፤አዕረፈት ነፍስየ እምፃማ ዘረከበኒ በፍኖት፤ኀበ ኀደረት ቅድስት ድንግል፤ምስለ ፍቊር ወልደ ኢየሱስ ክርስቶስ። 💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚 ሰቆቃወ ድንግል እስከ ማዕዘኑ እግዚእትየ ማርያም ዉስተ ምድረ ነኪር ትኄልዊ፤ሀገረኪ ናሁ ገሊላ እትዊ፤ለወልድኪ ሕጻን ዘስሙ ናዝራዊ፤ለክብረ ቅዱሳን በከመ ይቤ ኦዝያን ዜናዊ፤እምግብፅ ይጼዉዖ አቡሁ ራማዊ። 💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚 ወረብ በከመ ይቤ"ኦዝያን"[፪]ለዝክረ ቅዱሳን[፪] እምግብፅ ይጼዉዖ ለወልድኪ አቡሁ ራማዊ አቡ[፪] 💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚 ዚቅ ትንቢተ ኢሳይያስ ዘተብህለ እምግብፅ ጸዋዕክዎ ለወልድየ ለክብረ ቅዱሳን ጸዋዕክዎ። 💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚 ምልጣን ዓይ ውእቱ ዝንቱ ዘመንክር ልደቱ ቦአ ብሔረ ግብፅ፤ትንቢተ ኢሳይያስ ዘተብህለ እምግብፅ ጸዋዕክዎ ለወልድየ ለክብረ ቅዱሳን። 💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚 እስመ ለዓለም ቅንዑ ለእንተ ተዓቢ መድኃኒት ለነፍስ ወሥጋ እስመ ርቱዓት ፍናዊሃ ጻድቃን የሐውርዎን ወኃጥአን ይስእንዎን ዘእንበለ ትብጻህ ግብተ አሠንዮ ፍኖተ ይፈኑ ለክሙ እመቅደሱ ረድኤተ መድኃኒተ መቤዛዊተ እሞ ቅድስተ። 💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚 ወረብ ዘእስመ ለዓለም፦ ቅንዑ ለእንተ ተዓቢ ጸጋ መድኃኒት ለነፍስ ወሥጋ ማርያም ድንግል/፪/ እስመ ርቱዓት ፍናዊሃ ጻድቃን የሐውርዎን ወኃጥአን ይስዕንዎን/፪/ 💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚 እስመ ለዓለም ዘዓደባባይ ተክለ ሃይማኖት ረከብናሃ በኦመ ገዳም፤ነሣዕናሃ ትኵነነ መርሐ፤እንዘ ገዳመ ትነብር ወታስተኃዉዝ ውስተ አድባር፤ሀገሩ ይእቲ ለንጉሠ ስብሐት። 💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚 =>✍እመሒ ስሕተኩ አንትሙ እለ በመንፈስ አርትዕ(የተሳሳትኩት ቢኖር እናንተ በመንፈስ ያላችሁ አቃኑት)🙏🙏🙏  💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚 join and share Via ማህሌታውያን ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇                 •➢ ሼር // SHARE 🇪🇹👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇🇪🇹 💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚 💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚 💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚 🇪🇹👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆🇪🇹 💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚     🇯 🇴 🇮 🇳 &🇸 🇭 🇦 🇷 🇪       ✧━━━━━━━━━━━━━━━━━✧       ❍ㅤ           ⎙ㅤ         ⌲  ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ         ˢᵃᵛᵉ          ˢʰᵃʳᵉ
8043Loading...
09
ባለ ማኅተቦች ብቻ play ይበሉ °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°° ⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️ ⬜️⬜️⬜️ play▶️ ⬜️⬜️⬜️ ⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️ _ ባለ ማኅተቦች ብቻ play ይበሉ °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°° ⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️ ⬜️⬜️⬜️ play▶️ ⬜️⬜️⬜️ ⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️ ባለ ማኅተቦች ብቻ play ይበሉ °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°° ⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️ ⬜️⬜️⬜️ play▶️ ⬜️⬜️⬜️ ⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️ _ ባለ ማኅተቦች ብቻ play ይበሉ °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°° ⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️ ⬜️⬜️⬜️ play▶️ ⬜️⬜️⬜️ ⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️
440Loading...
10
➦💦ጸበል ተጠምቄ ለመዳን አስቀድሜ ምን ላድርግ⁉️ ➦🚶‍♂ከጸበል በፊት ንስሐ መግባት ለምን አስፈለገ⁉️ ➦🤶የንስሐ አባት ለምን የነፍስ አባት በመባል ይጠራል⁉️ ➦🤲አብዝቶ መፀለይ ለምን ⁉️ ➦💦ጸበልና የጸበል ቦታ ፈተናዎች👿⁉️ ➦🧞‍♀የመንፈሱ ሴራ በጸበልተኞች ላይ ምን ይመስላል⁉️ 🔗እርሶም በዚህ ዙሪያ እውቀቱ እንዲኖርዎ ከፈለጉ ይህንን መስፈንጠርያ ይንኩ ትምህርቱን ይከታተሉ               👇🏽👇🏽👇🏽 https://t.me/addlist/AQPOMxHXz_42NDE0
2380Loading...
11
✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞ ====================== ✞ ኦርቶዶክሳዊ ቻናሎችን ይፈልጋሉ ⁉️   ሁሉንም በአንድ ላይ ለማግኘት
1140Loading...
12
#ጥያቄ ✞✞✞ ========== ➽ ቅዱስ ጳውሎስ ከነዚህ ዕቃዎች መካከል ሰዎችን በምን መስሏቸዋል? ----------------------------------------------------
2040Loading...
13
✝✞✝ ወበዛቲ ዕለት ተወልደ አብ ክቡር አረጋዊ፡ ወሰማዕተ ጽድቅ አቡነ ታዴዎስ ዘጽላልሽ፡፡ በዚህች ዕለት ኢትዮጵያዊው ፃድቅ አቡነ ታዴዎስ ተወለዱ ✝✞✝ ✝ #አቡነ_ታዴዎስ_ዘጽላልሽ ✝ ✝ትውልድ ሀገራቸው ጽላልሽ (ዞረሬ) ነው። አባታቸው ሮማንዮስ እናታቸው ማርታ ይባላሉ። አባታቸው ሮማንዮስ ቄስ ነው። የአቡነ ተክለ ሃይማኖት አጎት ናቸው። በእናታቸው ማኅፀን ሳሉ በጽላልሽ ረሀብ ፀንቶ ነበር። እሳቸው ግንቦት ፳፫ ቀን በመንፈቀ ሌሊት በልብሰ ብርሃን ተጠቅልለው ተወለዱ። ቤታቸው በበረከት ተመላ። ለሀገሬው ዝናብ ዘንቦለት ህዝቡ ከፃድቁ እናትና አባት የተመፀወቱትን ከፍለው ዘሩ። አቡነ ታዴዎስ በተወለዱ በ፵ ቀናቸው ሐምሌ ፪ ቀን ሲጠመቁ የተዘራው እህል አንድ ሳይቀር አፍርቶ ተገኝቷል። ዕድሜአቸው ለትምህርት ሲደርስ ለሊቀ ካህናቱ ለሕይወት ብነ ሰጥተዋቸው ሲማሩ አደጉ። አቡነ ተክለ ሃይማኖት ዳሞት (ወላይታ) ተሻግረው መተሎሚን አስተምረው “በእግዚአብሔር ቸርነት በአንተ ፀሎት መተሎሚን በሃይማኖት ወልጄዋለሁ። በምግባር አሳድጌዋለሁና እህትህን ይዘህ በቶሎ ና፤” ብለው ላኩባቸው። እህታቸው ትቤጽዮን ትባላለች። የመተሎሚን ወንድም ዝግናን አግብታ አባ ኤልሳዕን ወልዳለች። ከባሏ ተጣልታ ነበርና እሷን ከባሏ አስታርቀው እሳቸው አቡነ ተክለሃይማኖትን እያገለገሉ ፱ አመት ኖረዋል። በኋላ አቡነ ተክለ ሃይማኖት ወደ አባ በጸሎተ ሚካኤል ሲሄዱ እሳቸውም ወደ ጽላልሽ ተመልሰው ስለነበር አፄ ይኩኖ አምላክ እንድትመክረኝ እንድትገስፀኝ ከቤቴ ተቀመጥ ብለው ከቤተመንግስት አስቀመጣቸው። ሰይጣን ለፀብ ለምቀኝነት አያርፍምና ጠላ ቤቷን ክፉ የሚገድል ሽታ አሸተታትና ሞተች። አባ ታዴዎስ ወንዝ ገብተው ሲፀልዩ ሙቷ ተነሥታለች። ከዚህ በኋላ ውዳሴ ከንቱ ይሆንብኛል ብለው ወደ ደብረ ሊባኖስ ተመለሱ። አቡነ ተክለሃይማኖት ወደ ጽጋጋ (ጅጅጋ) ሂድ አሏቸው። ለምን ቢሉ? አባ አኖሬዎስ ሄደው ሲያስተምሩ ያገሬው ሰዎች ደብድበው አስረዋቸው ነበርና እሳቸውን ለማሰወፈታት ነበር። የአካባቢው ንጉስ መዩጥ ይባላል። በነፋስ ሰረገላ ተጭነው ሄደው ከፊቱ ወርደው ሲቆሙ ደንግጦ ከሰማይ መላእክት ነህ ወይስ ከሰው ወገን? ቢላቸው። እኔ ከሰው ወገን ነኝ አሉት። ክርስትናንም አስተማሩት ጋኔን ከእሳት ላይ ጥሎት ሲሰቃይ የሚኖር ልጅ ነበረው አድነውለታል። ይህን አይቶ አምኖ ሕዝቡም እንዲያምኑና ክርስትናን እንዲቀበሉ አዋጅ ነገረ። እንደ ሐዋርያው ታዴዎስ ፳፭ ግመል በመርፌ ቀዳዳ በተአምራት አሳልፈው በማሳየታቸው አፍጃል የሚባል ያንድ ባለጠጋ ልጅ በምትሐት እንደሚያደርጉት አድርጎ በመናገሩ ከግመሎቹ አንዲቱ ረግጣው ሞተ፤ ይህን ሙሳ የሚባል ልጅም በተቀበረ በሦስተኛው ቀን «አልዓዛርን ከሙታን በአስነሳው በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ልጄ ና ተነስ» ብለህ ይህንን መቋሚያዬን ወስደህ ከመቃብሩ ላይ አኑር ብለው በአፍጃል ሰጥተውት እንዳሉት ቢያደርግ አፈፍ ብሎ ተነስቷል። ይህን አይተው ህዝቡ ሁሉ አምነዋል። ከዚህ በኋላ ሙሳን ሙሴ ብለው ሊቀ ካህናት አድርገው ፲፪ አብያተ ክርስቲያናት አሳንፀው አኖሬዎስን ይዘው ተመልሰዋል። አቡነ ተክለሃይማኖትም ከንጉሱ ተማክረው ሊቀካህናት ዘጽላልሽ ብለው ሾመዋቸዋል። ንጉስ ዓምደ ጽዮን ፍቅረ ዝሙት አድሮበት የአባቱን ቅምጥ ቢያገባት ሄደው ገሰፁት። በዚህ የተናደደች የንጉሱ ሚስት የኋሊት አሳስራ ከጥልቅ ገደል አሰጣለቻቸው። በዚህ ጊዜ የመቶ ሃያ አመት አረጋዊ ነበሩ። የታዘዘ መልአክ ገብረ እግዚአብሔርና ውቢት የተባሉ ደጋግ ሰዎችን አስነስቶ ስጋቸውን ወስደው ከበዓታቸው ቀብረው የተሰጣቸውንም ቃል ኪዳን በዳግማዊ አፄ ዳዊት ዘመን በህዝቡ ፊት መስክረዋል። ንጉስ ዳዊትም ዜና ገድላቸውን አጽፈዋል፤ ስጋቸውንም ወደ ከተማቸው በክብር አፍልሰው በተቀደሰ ስፍራ አኑረውታል። የፃድቁ አባታችን እረድሄት በረከት ይደርብን አሜን!!!
9243Loading...
14
Media files
9272Loading...
15
Media files
1 0562Loading...
16
Media files
7542Loading...
17
Media files
8142Loading...
18
✞✞✞ እንኳን ለቅዱሳን ሐዋርያት ዮልዮስና አፍሮዲጡ ዓመታዊ የዕረፍት በዓል በሰላም አደረሳችሁ ✞✞✞ ✞✞✞ ዮልዮስ ወአፍሮዲጡ ሐዋርያት ✞✞✞ =>ቅዱሳን ሐዋርያትና አርድእት በቁጥር 84 ቢሆኑም በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ታሪኩ በዝርዝር የተጻፈለት ቅዱስ ዻውሎስ ነው:: የሌሎቹ አልፎ አልፎ የተጠቀሰ ሲሆን ከግማሽ በላይ የሚሆኑት ግን የት እንደ ደረሱም አልተጻፈም:: +በዚሕ ምክንያት ወደድንም ጠላንም አዋልድ መጻሕፍትን መጠቀማችን አይቀርም:: ምክንያቱም "ሑሩ ወመሐሩ" ያላቸው ሁሉንም ሐዋርያትና አርድእት ነውና:: +የቅዱሳን ሐዋርያትን ሕይወት ከያዙ ቅዱሳት መጻሕፍት መካከል በቀዳሚነት ዜና ሐዋርያትና ገድለ ሐዋርያት የሚጠቀሱ ሲሆን ስንክሳራችንም አልፎ አልፎ ያወሳቸዋል:: በዚሕም መሠረት ዛሬ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ከ72ቱ አርድእት የሚቆጠሩትን ቅዱስ ዮልዮስንና ቅዱስ አፍሮዲጡን ታከብራለች:: +ሁለቱም ከጌታችን እግር ሥር ለ3 ዓመታት ተምረው: በበዓለ ሃምሳ መንፈስ ቅዱስን ተቀብለው: ከባልንጀሮቻቸው ሐዋርያት ጋር ለወንጌል አገልግሎት ሃገራትን ዙረዋል:: በሐዋርያት ሲኖዶስም ዽዽስናን ተሹመዋል:: +በአገልግሎት በነበሩባቸው የእስያና አውሮዻ ሃገራት አእላፍ ነፍሳትን ወደ ሕይወት ሲማርኩ ግፍን በአኮቴት ተቀብለዋል:: ከጌታቸውም የማይጠፋ የሕይወት አክሊልን ተቀዳጅተዋል:: +በተለይ ቅዱስ ዮልዮስ ከቅዱስ ዻውሎስ ጋር መከራን በመቀበሉ በሮሜ መልዕክቱ (16:7) ላይ አወድሶታል:: ከቅዱስ እንድራኒቆስ ጋርም በጣም ይዋደዱ ነበርና ትናንት እርሱን ገንዞ ቀብሮ በእንባ ወደ ጌታው ፀለየ:: ጌታችንም በማግስቱ (ማለትም ዛሬ) አሳርፎታል:: =>አምላከ ቅዱሳን ከሐዋርያቱ ትጋትና በረከት ያድለን:: =>ግንቦት 23 ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት= 1.ቅዱስ ዮልዮስ (ዮልያን) ሐዋርያ (ከ72ቱ አርድእት) 2.ቅዱስ አፍሮዲጡ ሐዋርያ (ከ72ቱ አርድእት) 3.ቅዱሱ ሕጻን ሰማዕት (በዘመነ ሰማዕታት ገና የ2 ወር ሕጻን ቢሆንም ጌታችን አፉን ከፍቶለት ክርስቲያን ነኝ በማለቱ ከእናቱ ጋር ተሠይፏል) 4.አባ አንስያ ሰማዕት 5.ቅዱስ ታኦድራጦስ =>ወርኀዊ በዓላት 1.ልበ አምላክ ቅዱስ ዳዊት 2.ቅዱስ ጊዮርጊስ ሊቀ ሰማዕታት 3.ቅዱስ ሰሎሞን ንጉሠ እስራኤል 4.አባ ጢሞቴዎስ ገዳማዊ 5.አባ ሳሙኤል 6.አባ ስምዖን 7.አባ ገብርኤል =>+"+ ስለ እናንተ ብዙ ለደከመች ለማርያ ሰላምታ አቅርቡልኝ:: በሐዋርያት መካከል ስመ ጥሩዎች ለሆኑ: ደግሞም ክርስቶስን በማመን ለቀደሙኝ: አብረውኝም ለታሰሩ ለዘመዶቼ ለአንድራኒቆንና ለዮልያን (እንድራኒቆስና ዮልዮስ) ሰላምታ አቅርቡልኝ:: +"+ (ሮሜ. 16:6) <<< ወስብሐት ለእግዚአብሔር >>>
1 0043Loading...
19
💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒 💒                                          💒 💒      #የተዋህዶ_ፍሬዎች        💒 💒◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈💒 💒       ከ፩ኛ ዓመት ጀምሮ         💒 💒 መንፈሳዊ ኮርሶችን መማር     💒 💒          ለምትፈልጉ፦              💒 💒       እሄን ጹህፍ ነክተው         💒 💒    ወደ እግዚአብሔር ቤት       💒 💒        መግባት ይችላሉ           💒 💒  💠መልካም ትምህርት💠    💒 💒◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈💒 💒                                          💒 💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒
2680Loading...
20
🔔✝ ከመምህራን የማንን ትምህርት ማግኘት ይፈልጋሉ?👇 ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔 መምህር ምሕረተአብ አሰፋ ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔 መምህር ዘበነ ለማ ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔 መምህር ሄኖክ ኃይሌ ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔 መምህር ዮርዳኖስ አበበ ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔 አባ ገብረ ኪዳን ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔 መምህር ያረጋል አበጋዝ ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔መጋቢ ሐዲስ እሸቱ አለማየሁ ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔 መምህር እዮብ ይመኑ ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔መምህር ገብረ እግዚአብሔር ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔መምህር አባ ገብረ ኪዳን ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ 🔗የሁሉንም መምህራን ትምህርት ለማግኘት🔔 🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧
3850Loading...
21
✝❤️ የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይፈልጋሉ 👇 👤 ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ 👤 ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ 👤 ሊቀ መዘምራን . ኪነጥበብ ወ/ቂርቆስ 👤 ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ 👤 ቀሲስ እንግዳወርቅ በቀለ 👤 ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ 👤 ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን 👤 ዘማሪ| በሱፍቃድ አንድአርጋቸው 👤 ዘማሪት ሲስተር ሊዲያ ታደሰ 👤 ዘማሪ ዳግማዊ ደርቤ 👤 ዘማሪት ፋንቱ ወልዴ 👤 ዘማሪ ዲያቆን ብርሃኑ በቀለ 👤 ዘማሪት አዜብ ከበደ 👤 ዘማሪ ዲያቆን ሙሉቀን ከበደ 👤 ዘማሪት ፋሲካ ድንቁ 👤 ዘማሪት ሰላማዊት በርታ 🔗የሁሉንም ዘማሪዎች ለማግኘት🎚✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞
2130Loading...
22
#ጥያቄ ✞✞✞ ========== 5⃣.በብሉይ ኪዳን ሕግ ሰው ካለው ላይ ከአስር አንድ ይስጥ ይላል። ይህ ከአስር አንድ የምንሰጠው ምን ይባላል? -----------------------------------------------
2840Loading...
23
ምስባክ ዘቅዳሴ አመ ፳ወ፫ ለግንቦት 💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚     🇯 🇴 🇮 🇳 &🇸 🇭 🇦 🇷 🇪       ✧━━━━━━━━━━━━━━━━━✧       ❍ㅤ           ⎙ㅤ         ⌲  ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ         ˢᵃᵛᵉ          ˢʰᵃʳᵉ
1 6176Loading...
24
🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀 አመ ፳ወ፫ቱ ለግንቦት ጊዮርጊስ  ሥርዓተ ማህሌት 🍂🍂🍂🍂🍂🍂🍂🍂🍂🍂🍂🍂🍂🍂🍂🍂🍂 የግንቦት ጊዮርጊስ #ሥርዓተ_ማኅሌት ከሊቃውንቱ ጋራ አብረን ለማመስገን ይረዳን ዘንድ እንደሚከተለው ተዘጋጅቷል። 💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚 👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆 👉Share ያድርጉ የማንኛውም ወርኃ በዓልና ክብረ በዓል ሥርዓተ ማኅሌት መጀመሪያ "ሥርዓተ ነግሥ" ስምዓኒ እግዚኦ ጸሎትየ ሃሌ ሉያ፤ ሃሌ ሉያ ወይብጻሕ ቅድሜከ ገዓርየ ሃሌ ሉያ፤ ሃሌ ሉያ ወኢትሚጥ ገፀከ እምኔየ፤ በዕለተ ምንዳቤየ አጽምእ ዕዝነከ ኀቤየ ሃሌ ሉያ፤ ሃሌ ሉያ አመ ዕለተ እጼውአከ ፍጡነ ስምዓኒ ሃሌ ሉያ፤ ሃሌ ሉያ ለዓለም ወለዓለመ ዓለም፤ ሃሌ ሉያ ዘውእቱ ብሂል፤ ንወድሶ ለዘሃሎ እግዚአብሔር ልዑል፤ ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኲሎ ዓለመ፤ በአሐቲ ቃል። 💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚 መልክአ ሥላሴ ሰላም ዕብል ለንዋየ ውስጥ ምህረትክሙ፤ትሩፋተ ገድል ኩኑኒ ሥላሴ አምጣነ ትሩፋት አንትሙ፤ሶበ ሖርኩሰ ከመ እሳተፍ ገድሎሙ፤ጊዮርጊስ ኢወሀበኒ መጠነ ነጥበ ጠል እምደሙ፤ወተክለ ሀይማኖት ከልአኒ ስባረ እምአጽሙ፡፡ 💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚 ዚቅ እስመ ለነ ለኃጥአን ለእመ መሐርከነ፤ውእተ አሚረ ትሰመይ መሐሬ፤ወለጻድቃንሰ እምግባሮሙ ትሜሕሮሙ ወትዔሥዮሙ በከመ ጽድቆሙ። 💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚 ዘጣዕሙ ሰላም ለዝክረ ስምኪ ዘመንክር ጣዕሙ፤ለወልድኪ አምሳለ ደሙ፤መሠረተ ሕይወት ማርያም ወጥንተ መድኃኒት ዘእምቀዲሙ፤ኪያኪ ሠናይተ ዘፈጠረ ለቤዛ ዓለሙ እግዚአብሔር ይትባረክ ወይትአኮት ስሙ። 💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚 ዚቅ ወሀለወት አሐቲ ድንግል፤ብርህት ከመ ፀሐይ፤የዋሃን የዓውዱ መሠረታ፤ሰማዕት ይቀውሙ ዓውዳ፤ወትትመረጐዝ በትእምርተ መስቀል። 💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚 መልክዐ ጊዮርጊስ🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒 ሰላም ለዝክረ ስምከ ዘሰሌዳ ሞገስ መጽሐፉ፤ዘያሜኒ ኩሎ ወዘያስተሴፉ፤ጥዑመ ዜና  ጊዮርጊስ ለሐሊበ ዕጐልት ሱታፉ፤ሰላምከ ወረድኤትከ በላዕሌየ ያዕርፉ፤አኮ ለምዕር ዳዕሙ ለዝሉፉ። 💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚 ዚቅ ጥዑም ለጒርዔየ ነገረ መስቀልከ፤ጻሕፍ ውስተ ልብየ ዕለተ ትንሳኤከ። 💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚 ዓዲ ዚቅ እሞሙ ለሰማዕት ጽርሕ ንጽሕት አዳም ወሠናይት፤ዛቲ ይእቲ ታቦት እንተ ውስቴታ ኦሪት፤ሠናይት፤በአልባሰ ወርቅ ዑጽፍት ወኁብርት። 💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚 መልክዐ ጊዮርጊስ🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒 ሰላም ለሕሊናከ ዘመከረ በልባዌ፤በሞቱ ወበተንስኦቱ ለተሳትፎ መርዓዌ፤ዐቃቤ ሥራይ ጊዮርጊስ መፈውሰ ደዌ፤ለወለት ከመ ቤዘውካ እምአፈ ደራጎን አርዌ፤ተረፈ ሕይወትየ ቤዙ እምኩሉ ምንሳዌ። 💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚 ዚቅ ከመ ንሳተፍ በሞቱ ወበተንሥኦቱ፤ተዘኪረነ ዘገብረ እግዚእነ፤እስመ አንሥእ ለነ ቤዛነ ወልዶ መድኅነ፤ላህም መግዝዕ ተጠብሐ፤ዘወለደት ሐዲስ ጣዕዋ፤እስመ ከሠተ ምሥጢረ ኅቡዓ፤ወይእዜኒ በንጹሕ ልብ፤ወበፈሪሃ እግዚአብሔር፤ንግበር ዘንተ በዓለ መንፈሳዊተ፤ቅድስተ ፋሲካ። 💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚 መልክአ ጊዮርጊስ🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒 ተወከፍ ሰላምየ ዘንተ ስብሐት ወይባቤ፤ከመ ጼና ስሕን ወመዓዛ ከርቤ፤ጊዮርጊስ ኩነኒ በኪዳንከ ዓቃቤ፤አንተ ምስካይየ በጊዜ ምንዳቤ፤ተሰጥዉ ቃልየ ወሰልጥ ዘይቤ። 💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚 ዚቅ ሰላመ ይጸጉ ለነገሥት፤ለአሕዛብ ወለበሐውርት። 💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚 ምልጣን ዝንቱሰ ብእሲ ኮከበ ክብር፤ዘዓቢየ ኃይለ ይገብር፤ጊዮርጊስ ኃያል መስተጋድል ስምዓ ጽድቆሙ ለቅዱስ፤አማን ብርሃን ስምዓ ብርሃን። 💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚 እስመ ለዓለም እሞሙ ለሰማዕት ጽርሕ ንጽሕት አዳም ወሠናይት፤ዛቲ ይእቲ ታቦት እንተ ውስቴታ ኦሪት፤ሠናይት፤በአልባሰ ወርቅ ዑጽፍት ወኁብርት። 💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚 =>✍እመሒ ስሕተኩ አንትሙ እለ በመንፈስ አርትዕ(የተሳሳትኩት ቢኖር እናንተ በመንፈስ ያላችሁ አቃኑት)🙏🙏🙏  💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚 join and share Via ማህሌታውያን ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇                 •➢ ሼር // SHARE 🇪🇹👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇🇪🇹 💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚 💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚 💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚 🇪🇹👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆🇪🇹 💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚     🇯 🇴 🇮 🇳 &🇸 🇭 🇦 🇷 🇪       ✧━━━━━━━━━━━━━━━━━✧       ❍ㅤ           ⎙ㅤ         ⌲  ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ         ˢᵃᵛᵉ          ˢʰᵃʳᵉ
1 4468Loading...
25
ግጻዌ አመ ፳ወ፫ ለግንቦት 💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚     🇯 🇴 🇮 🇳 &🇸 🇭 🇦 🇷 🇪       ✧━━━━━━━━━━━━━━━━━✧       ❍ㅤ           ⎙ㅤ         ⌲  ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ         ˢᵃᵛᵉ          ˢʰᵃʳᵉ
1 4196Loading...
26
ምስባክ ዘነግህ አመ ፳ወ፫ ለግንቦት 💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚     🇯 🇴 🇮 🇳 &🇸 🇭 🇦 🇷 🇪       ✧━━━━━━━━━━━━━━━━━✧       ❍ㅤ           ⎙ㅤ         ⌲  ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ         ˢᵃᵛᵉ          ˢʰᵃʳᵉ
1 4515Loading...
27
ባለ ማኅተቦች ብቻ play ይበሉ °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°° ⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️ ⬜️⬜️⬜️ play▶️ ⬜️⬜️⬜️ ⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️ _ ባለ ማኅተቦች ብቻ play ይበሉ °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°° ⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️ ⬜️⬜️⬜️ play▶️ ⬜️⬜️⬜️ ⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️ ባለ ማኅተቦች ብቻ play ይበሉ °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°° ⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️ ⬜️⬜️⬜️ play▶️ ⬜️⬜️⬜️ ⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️ _ ባለ ማኅተቦች ብቻ play ይበሉ °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°° ⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️ ⬜️⬜️⬜️ play▶️ ⬜️⬜️⬜️ ⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️
2400Loading...
28
ምን አይነት መዝሙሮችን ይፈልጋሉ?👇👇👇
1890Loading...
29
ጥያቄ ➏ ------------- ➲ የኢየሱስን ስጋ ለምኖ የቀበረው ሰው ማነው?
2560Loading...
30
ኦርቶዶክሳዊ ሆኖ ፕሮፋይል ሚያደርጉት አተዋል እንጊድያውስ ኦርቶዶክሳዊ ንድፍ የተለያዩ ነገር ይዞ መጥቶላችሁዋል በኦርቶዶክሳዊ ንድፍ ውስጥ --> ለአመታዊ በዓላት ፕሮፋይል --> እለታዊ ጥቅስ --> ጥያቄ ማግኘት ይችላሉ
3650Loading...
31
⛪️📚🙏 1, እመጓ 2, ዝጎራ 3, መርበብት 4, ዴርቶጋዳ 5, ዮራቶራድ 6, ዣንቶዣራ 7,መጽሐፈ ሄኖክ 8, ቤተክርስቲያንህን እወቅ እንዳትሆን መናፍቅ 9, ፍኖተ አእምሮ 9, አዳም እና ጥበቡ 10, ዝክረ መስቀል 11, ሰይፈ ሥላሴ 12, ፍትሐ ነገስት 13, መጽሐፈ መነኮሳት 14, ከአክራሪ እስልምና ወደ ክርስትና 16, ህግጋተ ወንጌል 17, ነገረ ማርያም በጥንታዊቷ ቤተከርስቲያን 18, ድርሳነ ሚካኤል ወ ገብርኤል 19, ውዳሴ ማርያም በግእዝ 20, ግድለ ተክለሃይማኖት 21, ገድለ አባ ጊዮርጊስ ዘጋሰጫ 22, የወጣቶች ህይወት 23, መጽሐፈ ገድለ ሐዋርያት 24, ኦርቶዶክስ መልስ አላት 25, የዋልድባ ገዳም ታሪክ 📚📚የቱን ኦርቶዶክሳዊ መፅሀፍ ማንበብ ይፈልጋሉ የሚፈልጉትን መፅሀፍ በመንካት ያንብቡ መልካም ንባብ📖      ✝                      ይቀላቀሉን                    ✝
5811Loading...
32
ኦርቶዶክሳዊ ሆኖ ፕሮፋይል ሚያደርጉት አተዋል እንጊድያውስ ኦርቶዶክሳዊ ንድፍ የተለያዩ ነገር ይዞ መጥቶላችሁዋል በኦርቶዶክሳዊ ንድፍ ውስጥ --> ለአመታዊ በዓላት ፕሮፋይል --> እለታዊ ጥቅስ --> ጥያቄ ማግኘት ይችላሉ
1900Loading...
33
❤️የተወለዱበትን ወር በመምረጥ የሚደርሶትን መንፈሳዊ ቻናል በመቀላቀል ዕውቀቶችን ያግኙ                    መልካም ዕድል!!!
3250Loading...
34
ምስባክ ዘቅዳሴ አመ ፳ወ፪ ለግንቦት 💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚     🇯 🇴 🇮 🇳 &🇸 🇭 🇦 🇷 🇪       ✧━━━━━━━━━━━━━━━━━✧       ❍ㅤ           ⎙ㅤ         ⌲  ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ         ˢᵃᵛᵉ          ˢʰᵃʳᵉ
1 7804Loading...
35
ግጻዌ አመ ፳ወ፪ ለግንቦት 💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚     🇯 🇴 🇮 🇳 &🇸 🇭 🇦 🇷 🇪       ✧━━━━━━━━━━━━━━━━━✧       ❍ㅤ           ⎙ㅤ         ⌲  ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ         ˢᵃᵛᵉ          ˢʰᵃʳᵉ
1 6514Loading...
36
ምስባክ ዘነግህ አመ ፳ወ፪ ለግንቦት 💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚     🇯 🇴 🇮 🇳 &🇸 🇭 🇦 🇷 🇪       ✧━━━━━━━━━━━━━━━━━✧       ❍ㅤ           ⎙ㅤ         ⌲  ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ         ˢᵃᵛᵉ          ˢʰᵃʳᵉ
1 6774Loading...
37
ባለፈው ባቀረብንላችሁ ሐሳብ መሠረት 67% የምትሆኑ በሐሳቡ #ስለተስማማችሁ ከሰኔ ወር ጀምረን አዲስ ተጨማሪ ቻናል ለመክፈት ወስነናል። እናም አዲሱን ቻናል Join&Share እንደሚታደርጉ ባለሙሉ ተስፋ ነን👏 ምስባክ ወማኅሌት የናንተው ቻናል። ለአስተያየት 👇👇👇👇 👉 @Misbakgroup 👉 @Zethewahdobot በድጋሚ ስለምከታተሉን እጅግ በጣም እናመሰግናለን፤ ለሌሎችም የተለመደውን ማጋራትዎን (Share) ማድረግዎን አይርሱ።
1 5820Loading...
Photo unavailableShow in Telegram
5500
5515
7515
2016
🔔✝ ከመምህራን የማንን ትምህርት ማግኘት ይፈልጋሉ?👇 ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔 መምህር ምሕረተአብ አሰፋ ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔 መምህር ዘበነ ለማ ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔 መምህር ሄኖክ ኃይሌ ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔 መምህር ዮርዳኖስ አበበ ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔 አባ ገብረ ኪዳን ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔 መምህር ያረጋል አበጋዝ ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔መጋቢ ሐዲስ እሸቱ አለማየሁ ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔 መምህር እዮብ ይመኑ ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔መምህር ገብረ እግዚአብሔር ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔መምህር አባ ገብረ ኪዳን ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ 🔗የሁሉንም መምህራን ትምህርት ለማግኘት🔔 🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧
Hammasini ko'rsatish...
👍 1 1
ትምህርቶችን ለማዳመጥ
እግዚአብሔር የማመስገን ግዴታ አለብኝ 🤲🙏 ✍በውስጥ መስመር በጠየቃችሁት መሰረት ያስተምሯችኋል የምትሉአቸውን TOP  የቴለግራም ቻናል ይዘን መተናል መርጠው ይቀላቀሉ🙏             ይ🀄️ላ🀄️ሉ ይማሩ                   👇🏾👇🏾👇🏾 https://t.me/addlist/AQPOMxHXz_42NDE0
Hammasini ko'rsatish...
የመዝሙሮች ግጥም
የኦርቶዶክስ ምስለ አድኖ
የኦርቶዶክስ ስብከት
ስንክሳር
የኦርቶዶክስ የዝማሬ መድብል
ይ🀄️ላ🀄️ሉ
ምስባክ ዘነግህ አመ ፳ወ፬ ለግንቦት 💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚     🇯 🇴 🇮 🇳 &🇸 🇭 🇦 🇷 🇪       ✧━━━━━━━━━━━━━━━━━✧       ❍ㅤ           ⎙ㅤ         ⌲  ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ         ˢᵃᵛᵉ          ˢʰᵃʳᵉ
Hammasini ko'rsatish...
1
Photo unavailableShow in Telegram
ግጻዌ አመ ፳ወ፬ ለግንቦት 💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚     🇯 🇴 🇮 🇳 &🇸 🇭 🇦 🇷 🇪       ✧━━━━━━━━━━━━━━━━━✧       ❍ㅤ           ⎙ㅤ         ⌲  ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ         ˢᵃᵛᵉ          ˢʰᵃʳᵉ
Hammasini ko'rsatish...
👍 2