cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

=>የሰለፍያ ጎዳና ትክክለኛዋ ጎዳና ናት።

ተውሂድ አንጋፋው አሊም ኢብኑ ተይሚያህ ረሂመሁሏህ እንድህ ይላል "#ተውሂድ፦ - የኢማን መሰረት ነው - የጀነትና የጅሃነም ሰዎችን መለያ ቃል ነው - የጀነት ዋጋ ነው - የአንድ ሰው እስልምና በተውሂድ እንጅ ትክክል አይሆንም [ መጅሙዑል ፈታዋ ቅጽ 24፤ገጽ 235 ] https://t.me/+pg7sOSM9ylJkZGE8

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
Reklama postlari
184
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Photo unavailableShow in Telegram
العمل الصالح መልካም ስራ قال الإمام ابن القيم رحمه الله ◉فالعمل الصالح هو الخالي من الرياء المقيد بالسنة ➞°✮መልካም ➷ስራ ማለት እሱ ➷ከእዩልኝ እና ➷ከይስሙልኝ ➷የጠራ ነው በሱና ደግሞ ➷የተቆራኘ~°✮ 📚((بدائع التفسير ١٦٨/٢)) https://t.me/umusaymen
Hammasini ko'rsatish...
📣 ወደ ሀቅ ተጣሪ የሆኑ ዑለማዎች ጥሪ ምሳሌ ከሱረቱ ጋፊር⤵️ ከሸይኽ አልባኒ መካሪ ቲላዋ ጋር።⬆️ 【38】 ያም ያመነው አለ: "ወገኖቼ ሆይ ተከተሉኝ ቀጥተኛውን መንገድ እመራችኋለሁና። 【39】ወገኖቼ ሆይ!ይህቺ ቅርቢቱ ሂይወት(ጥቂት) መጣቀሚያ ብቻ ናት። መጨረሻይቱም ዓለም እርሷ መርጊያ አገር ናት። 【40】መጥፎን የሠራ ሁሉ አምሳያዋን እንጂ አይከፈለውም። ከወንድ ወይም ከሴት አማኝ ሆኖ መልካምን የሠራም ሁሉ እነዚያ በእርግጥ ጀነትን ይገባሉ። በውስጧም ያለ ቁጥጥር (ያለገደብ) ይሰየሳሉ። 【41】ወገኖቼም ሆይ! ወደ መዳን የምጠራችሁ እየጠራኋችሁ ወደ እሳትም የምትጠሩኝ ለኔ ምን አለኝ። 【42】በአላህ ልክድና በእርሱም ለእኔ ዕውቀት በሌለኝን ነገር እንዳጋራበት ትጠሩኛላችሁ። እኔ ደግሞ ወደ አሸናፊው፤ መሃሪው (አላህ) እጠራችኋለሁ። 【43】በእውነቱ ወደ እርሱ የምትጠሩኝ (ጣዖት) ለእርሱ በቅርቢቱም ኾነ በመጨረሻይቱ ዓለም (ተሰሚ) ጥሪና አምልኮ አይገባውም። መመለሻችንም እኮ በእርግጥ ወደ አላህ ነው። ወሰን አላፊዎቹም እኮ እነሱ የእሳት ጓዶች ናቸው። 【44】ለእናንተ የምላችሁን ምክር ወደ ፊት (ቅጣትን በምታዩ ጊዜ) ታስታውሳላችሁ። ጉዳዬንም ሁሉ ወደ አላህ አስጠጋለሁ። አላህ ባሮቹን ተመልካች ነውና። 【45】(አመፀኞቹ) ካሴሯቸው ክፋቶችም (አማኙን) አላህ ጠበቀው። በፊርአውን ቤተሰቦችም ላይ የከፉ ቅጣት ሰፈረባቸው። 👉በየጊዜው ያሉ ወደ ሀቅ ተጣሪና መካሪ ዑለማዎችም ከአመፀኞቹና ጃሂሎቹ ህዝቦቻቸው ጋር የሚያሳልፉት ተመሳሳይ ታሪክ ነው። 👉ወደ ሀቅ ተጣሪዎች ሆይ ፀንታችሁ በርቱ አብሽሩ‼️አላህ ይጠብቃችሁ። https://t.me/Alkuraan_Wasuneh
Hammasini ko'rsatish...
የሸይኽ አልባኒይ መካሪ ቂርኣት.mp32.07 MB
Photo unavailableShow in Telegram
=> #ሶብር_በሶስት_ይከፈላል الصبر على طاعة الله #አላህን_በመታዘዝ_ላይ መታገስ ምሳሌ፦አላህ ዋጅብ ካደረገብህ ነገሮች ላይ ትታገሳለህ ሱናዎችንም በመፈፀም ላይ ትታገሳለህ ! الصبرعن معصية الله አላህን ባለማመፅ #ሀራም_ነገራቶችን_በመራቅና_ባለመፈፀም መታገስ إِنَّ النَّفْسَ لَأَمَّارَةٌ بِالسُّوءِ ነፍስ ሁሉ ጌታዬ የጠበቃት ካልሆነች በስተቀር በመጥፎ ነገር በእርግጥ አዛዥ ናትና፡፡ زُيِّنَ لِلنَّاسِ حُبُّ الشَّهَوَاتِ مِنَ النِّسَاءِ وَالْبَنِينَ وَالْقَنَاطِيرِ الْمُقَنطَرَةِ ከሴቶች፣ ከወንዶች ልጆችም፣ ከወርቅና ከብር፣ ከተካመቹ ገንዘቦችም፣ ከተሰማሩ ፈረሶችም፣ ከግመል ከከብትና ከፍየልም፣ ከአዝመራም የኾኑ ፍላጎቶችን መውደድ ↪እነዚህ ሁሉ ጥሪ ያደርጋሉ ወደ መጥፎ ነገሮች ታዳ መጥፎ ነገሮችን ላለመፈፀም ትዕግስት ያስፈልጋል ። الصبر على مقدار الله المؤلمة በአላህ ሱብሃነሁ ወታአላ በሚመጣብህ ሙሲባ ነገራቶች ላይ መታገስ ምሳሌ ፦ልጅን ማጣት ሊሆን ይችላል ፣ወላጅን ማጣት ሊሆን ይችላል ፣ድህነት ሊሆን ይችላል በነኚህ ሁሉ መታገስ ! https://t.me/Umu_Abdurahman_01
Hammasini ko'rsatish...
ከሊቃዉንቶች ማህደር ለሙስሊሟ እህት የተሰጠ አጠር ያለ ፈትዋ! ¤የሴት ልጅ ሂጃቧ አለባበሷ ሸሪዓዉይ የሚባለዉ እንጀት ስትለብስ ነዉ ? ሸይኽ ኡሰይሚን ረሂመሁላህ ራህመተን ዋሲዓ እንዲህ በማለት ይመልሳሉ! "√ሸሪዓዉይ ሂጃቧ ሙሉ ይባል ዘንዲ ከሁሉም በፊት ቀድማ ፊቷን ልትሸፍን ይገባታል ፊቷም የትላልቅ ፊትናወች መቀስቀሻ በር ነዉ! ይሄ የተፈለገበት ሴቶቾ ከወንዶች ጋር በሚገናኙበት ጊዜ ነዉ ! ",ለዚህም ሰወች ከሁሉም ከሰዉነቷ ክፍሎች ፊትን አስቀድመው ይጠይቃሉ! አንድ ወንድ ለማግባት ሲፈልግ እግሯን ሳይሆን የሚጠይቀዉ የፊቷን ዉበቷን ነዉ የሚጠይቀዉ ለዚህም ሲባል መጀመሪያ መሰተር ያለበት ፊቷ ነዉ! አል-ፈታዉይ ኑሩን ዓለ ደርብ 376 ✍ኒቃብ ዋጂብ አይደለም የሚሉሽ ለራሳቸዉ መዝናኛ ሊያደርጉሽ እንጂ ስላዘኑልሽ አይደለም ግልፅ የሆኑ ደሊሎች ተቀምጠዉበታል! 💐💐💐💐💐💐 https://t.me/umusaymen
Hammasini ko'rsatish...
🎀የተፈጠርንለት ዋና ዓላማ አላህን በብቸኝነት መገዛት ነው እዚህች ምድር ለይ ላጭር ጊዜ ቆይተን ከዛም እንሞታለን 🖼

💦ኢብኑል ቀይም አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል። "أهل السُّنة يتركون أقوال الناس لأجل السنة، وأهل البدع يتركون السُّنة لأجل أقوال الناس" ✅ አህለሱናዎች የመልእክተኛውን ሱና በማስቀደም የሰዎችን ንግግር ይተዋሉ። የቢድአ ባለቤቶች ግን ለሰዎች ንግግር ብለው ሱናን ይተዋሉ። 📚 الصواعق (4/1003)

Photo unavailableShow in Telegram
ሰለፎች እድህ ናቸው አላህ ያገራዉን እንኮ ቢያገራዉም. በላጭ የሆነውን ነዉ እሚመርጡት አስተዋይ ሰዉ ሁሌም ይበልጥ ወደ አላህ እሚያቃር በዉን ነዉ እሚ መርጠዉ :: እንጂ ዛሬ አንድ ኡስታዝ ኒቃብ ዋጅብ አደለም ብሎል ብላ ኢቃብ እምታወል ቀዉስ ይህ ስሜትን መከተል እንጂ ሊላ አይደለም;; https://t.me/umusaymen
Hammasini ko'rsatish...
☞በጌታህ ታገዝ... አትሳነፍ!! ✅ ከአቡሁረይራ በተዘገበ ሀዲስ ነብያችን ﷺ እንዲህ ብለዋል፤ عَنْ أَبِي هُرَيْرَةَ قَالَ: قَالَ رَسُولُ اللهِ ﷺ : ”...احْرِصْ عَلَى مَا يَنْفَعُكَ وَاسْتَعِنْ بِاللهِ وَلَا تَعْجَزْ، وَإِنْ أَصَابَكَ شَرٌّ فَلَا تَقُلْ لَوْ أَنِّي فَعَلْتُ كَذَا وَكَذَا قُلْ قَدَّرَ اللهُ وَمَا شَاءَ اللهُ فَعَلَ، فَإِنَّ لَوْ تَفْتَحُ عَمَلَ الشَّيْطَانِ“ رَوَاهُ مُسْلِم ٌ 👉 «በሚጠቅምህ ነገር ላይ ጉጉት ይኑርህ፤ በአላህ ታገዝ፤ አትሰላች፤ መጥፎ ነገር ባጋጠመህ ጊዜ፤ ‘ይህን ነገር እንዲህ ወይም እንዲያ ባደርገው ኖሮ…’ አትበል። ነገር ግን ‘አላህ የወሰነው ሆነ፤ አላህ የፈለገውን ይሰራል’ በል። ‘እንዲህ ቢሆን ኖሮ’ የሚለው ንግግር ለሰይጣን ስራ በር ይከፍታል» ሙስሊም ዘግበዉታል አላህ ተቅዋን እና መልካም ስራን ያግራልን! وصلَّى الله على نبينا محمد وعلى آله وصحبه وسلَّم ✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅ ☑️https://t.me/kebetselefiya☑️ ✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅ ለበለጠ ኢስላማዊ መረጃ እና ጠቃሚ እዉቀት በዚህ ይከተሉን 👇👇👇 https://t.me/kebetselefiya
Hammasini ko'rsatish...
☪☪የቅበት ሰለፊዮች ጀማዓ(الجماعاة السلفي في قرية القبت☪☪

ማንኛውም ጥያቄ አስተያየት ጥቆማ ያላችሁ በዚህ አናግሩን @TemkinnHassen @TemkinnHassen

አዲስ ወቅታዊ እና አንገብጋቢ ሙሐደራ ↪️ ርዕስ፦ «አል ኢዕቲሷም ቢል ኪታብ ወሱናህ» በሚል እርዕስ ሲሆን፡- ➲ የተዳሰሱ ነጥቦች መካከል፡- ✅ ሱናን በቁርኣንና በሀድስ በቀደምት ሰለፎች ግንዛቤ አጥብቆ መያዝ። ✅ ሰሃቦች በሱና ላይ የነበራቸው ፅናት/አቋም ምን ይመስል እንደነበር እና እኛስ ምን መሆን እንዳለብን የሚለው ተዳሶበታል። ✅ በሱና ላይ ለመፅናት የሚረዳን አሏህንና ረሱልን(ሰለላሁዓለይሂ ወሰለም) መታዘዝና መከተል ብቻ ስለመሆኑ። ✅ ረሱል (ሰለሏሁዓለይሂወሰለም) ከዕለታት አንድ ቀን ከእናንተ እድሜ ሰጥቶት የቆየ ሰው ብዙ ልዩነቶችን ታያላችሁ ብለው ሰሃባዎቻቸውን ሲያስጠነቅቁና ሲያስተምሩ። ✅ ከተለያዩ አንጃዎች ሰለፎች የሚለዩባቸው ነጥቦችና ሀቅን እንዴት እንድሚከተሉ እንድሁም የኔን ሱናህ አደራ ብቸኛ መዳኛዋ መንገድ ስለመሆኗ ማለታቸው። ✅ የቀልብ ብቸኛ መረጋጊዋ የረሱል (ሰለሏሁዓለይሂወሰለም) ሱናን መከተል ብቻ ስለመሆኑ። ✅ ረሱል (ሰለሏሁዓለይሂ ወሰለም) ሸሪዓን በየትኛውም መልኩ ለሚኻልፉ ሰዎች በታላቅ ቁጣና ዛቻ ማስጠንቀቃቸው። ✅ ረሱልን (ሰለሏሁዓለይሂ ወሰለም) አለመታዘዝና አለመከተል አሏህን አለመታዘዝ ስለመሆኑ እና ዋጋ እንደሚያስከፍል እንድሁም ረሱልን መከተል ሰሃባዎች በተግባር እንደሰሩት። ✅ ሱናህን አጥብቆ መያዝ ብቸኛው የመዳኛ መርከብ እና ሱናን መከተል ከአሏህ የሆነ ብርሃን/ኑር ስለመሆኑ። 🎙በሸይኽ ጧሃ ኸድር አቡ አብደላህ ሀፊዘሁሏህ 🕌ቦታበአል ኢስላሕ መድረሳ 🗓 ቀን 26/10/2014 እሁድ ጧት የተደረገ ወሳኝ ምክር➘ ሌሎችም ነጥቦች ተነስተዋል ከሙሐደራው ይከታተሉ!! ብዙ ወቅታዊና መሰረታዊ ነገሮች ተዳሰውበታል https://t.me/abufewuzanabduselam https://t.me/abufewuzanabduselam
Hammasini ko'rsatish...
አል ኢዕቲሷም ቢል ኪታቢ ወሱናህ.mp310.43 MB
00:15
Video unavailableShow in Telegram
••• خير الدعاء دعاء يوم عرفه العلامة: ابن عثيمين -رحمه الله- https://t.me/yesunawakonjobetwuhidyabebech
Hammasini ko'rsatish...
3.16 MB
🔖አላህ የወሰነው የቀደረው ነገር አይቀርም የትም ብትሄድ የትም ብትደበቅ⚠️ ➞°✮አንድ ነገር ➷ባጋጠመህ ጊዜ ➷ቢሆን ኑሮ እንዲህ ➷ባደርግ ይህ ➷ባልተከሰተ ነበር ➷አትበል ይህ ንግግር ➷ቢሆን የሼይጣንን ➷ስራ ትከፍታለች~°✮ ▣አልሼይኽ ኢብኑ ኡሰይሚን ••ረሂመሁላህ•• እንዲህ ይላሉ▣ ➞°✮አላህ ➷አንድ ነገር ➷ከወሰነ አይቀርም ➷አላህ በአንድ ➷ባርያ ላይ አንድን ➷ነገር መከራ ➷ሙሲባ ከወሰነበት ➷አላህ ከቀደረው ➷ይህ መከራ ➷ይደርስበታል የትም ➷ቢሄድ~°✮ ➞°✮ቢደበቅም ➷እንኳን ይህ ➷አላህ የቀደረው ➷መከራ ሊቀር ➷አይችልም ምንም ➷ነገር ሊከለክለው ➷አይችልም አላህ ➷ከወሰነው~°✮ ➞°✮በዚህ ላይ ➷ካመንክ የኢማንን ➷ጥፍጥና ትቀምሳለህ ➷ምክንያቱም ይህ ➷ባንተ የተከሰተው ➷ነገር እማይቀር ➷ነገር መሆኑን ➷ታውቃለህ አላህ ➷የቀደረው ነገር ➷እንደማይቀር ታውቃለህ ➷በፍፁም ሊቀየር ➷አይችልም~°✮ ➞°✮ለዚህም ምሳሌ ➷አንድ ወንድ ➷ልጆቹን ይዞ ➷ወደ መዝናኛ ➷ቦታ ከወጣ ከልጆቹ ➷አንዱ በጣም ➷ጥልቅ ወዳለው ➷ጉድጎድ ይወድቃል ➷ይሰምጣል ይሞታል~°✮ ➞°✮ይሄኔ ➷አባትየው እዚህ ➷ቦታ ባልመጣ ➷ኑሮ እኮ ልጄ ➷ባልሞተ ነበር ➷እንዳይል ነገራቶች ➷በሆኑበት ሁኔታ ➷ላይ መሆናቸው ➷እማይቀር ጉዳይ ➷ነበር ይህም ➷ሊቀየር የማይሆን ➷ጉዳይ ነው~°✮ ➞°✮አንተን ➷የደረሰብህ ነገር ➷ሊስትህ አልነበረም ➷በዚህ ጊዜ አንድ ➷ሰው አላህ ➷በሱ ላይ ➷በወሰነው በቀደረው ➷ነገር ሊረጋጋ ➷ሊቀበል ይገባል ➷ከአላህ ውሳኔ ➷መሸሻ ማምለጫ ➷እንደለለ ያውቃል~°✮ ➞°✮በጭንቅላቱ ➷በአእምሮው ላይ ➷የሚዞሩ አንዳድ ➷ብዥታዎች ውስዋሶች ➷አሳቦች እነዚህ ➷ሁሉ ከሼይጣን ናቸው ➷እንዲህ ባረግ ➷እንዲህ ባልሆነ ➷ወደዚህ ባልመጣ ➷ይህ ባልተከሰተ ➷ነበር አትበል~°✮ ➞°✮ቢሆን ➷ኑሮ ባደርግ ➷ኑሮ እሚለው ➷ንግግር ቃል ➷የሼይጣንን ስራ ➷ትከፍታለች እንደዚህ ➷ከሆነ በዚህ ➷ጊዜ ይወዳል ➷ለአላህ እጅ ➷ይሰጣል~°✮ ● #ምንጭ ● 📚 [[ القول المفيد ص ٦٣٧]] https://t.me/umusaymen
Hammasini ko'rsatish...
🎀የተፈጠርንለት ዋና ዓላማ አላህን በብቸኝነት መገዛት ነው እዚህች ምድር ለይ ላጭር ጊዜ ቆይተን ከዛም እንሞታለን 🖼

💦ኢብኑል ቀይም አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል። "أهل السُّنة يتركون أقوال الناس لأجل السنة، وأهل البدع يتركون السُّنة لأجل أقوال الناس" ✅ አህለሱናዎች የመልእክተኛውን ሱና በማስቀደም የሰዎችን ንግግር ይተዋሉ። የቢድአ ባለቤቶች ግን ለሰዎች ንግግር ብለው ሱናን ይተዋሉ። 📚 الصواعق (4/1003)

◾️ከአረፋ ፃም በፊት ነፍሳችሁ፣ ቀልባችሁና ሩሐችሁ ከወንጀል አፅዱ። ➡️ ወንጀል በሚማርበት በዚህ ቀን፦ ♦️ትዋሻለህ ♦️ሰው ታማለህ ♦️ነገር ታዋስዳለህ ♦️የሰውን ክብር ትነካለህ ➡️ ታዳ እንዴት ወንጀልህ ይማራል? 🎙الشيخ العلامة: محمد سعيد رسلان "حفظه الله تعالى" http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
Hammasini ko'rsatish...
4_5920415390206267063.mp31.24 MB
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.