Tech & AI Hub | የቴክ እና AI ማዕከል
Kanalga Telegram’da o‘tish
💻 Tech & AI Hub | የቴክ እና AI ማዕከል በቻናላችን የሚለቀቁ ዋና ዋና ይዘቶች፦ 🚀 Programming & Software 🖥️ መሰረታዊ የኮምፒውተር እውቀቶች 🤖 የ-AI ክህሎቶች እና የ Prompt Tips 🎓 ነፃ ቴክኖሎጂ ነክ የትምህርት ዕድሎች 💡 ቴክኖሎጂ ነክ ትምህርቶችና ጠቃሚ ጥቆማዎች Tiktok: tiktok.com/@techaihub2
Ko'proq ko'rsatish1 830
Obunachilar
-124 soatlar
-37 kun
-1330 kun
Postlar arxiv
Let that Allah be them 🤲
َمَّن يُجِيبُ الْمُضْطَرَّ إِذَا دَعَاهُ وَيَكْشِفُ السُّوَ»
"He who receives the needy when he begs, and removes suffering..."
[A-n'neml: 62]
It was said: Al-Mughter is the one who cut off all the roads and didn't leave Nasir or Mughith.
"Needy/congested" means one whose path is blocked/interrupted, and who has no helper or closeness to him other than Allah.
BREAKING! Anti-tank missiles were fired at IOF vehicles on the northern #Gaza border moments ago.
Repost from Tech & AI Hub | የቴክ እና AI ማዕከል
#በድጋሚ ወደ
Mp4 ቀይሬው
✴️ Income tax
✴️ Pension
✴️ Allowance
✴️ Net payment
#Excel ላይ እንዴት እንደ ሚሰራ
#MB size = 13.9MB
#Time = 9 Minutes
#Sound: Reshad Muzemil
#Prepared by: Reshad Muzemil
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
t.me/TechnologyMasterPage
#ለኮሌጅ ተማሪዎች ያዘጋጀሁት ቪድዮ ነው፤ ለናተም ይጠቅማችኋል!!Follow the Amazing application Founder and CEO of different social media channels
● Facebook
https://www.facebook.com/ummalifeofficial?mibextid=ZbWKwL
● YouTube
https://youtube.com/@UMMALIFE1?si=Q0x03pOAyhJoV5tn
● Instagram
https://instagram.com/umma.life
● Their or his Umma Life App
https://ummalife.com/ummalife
Brothers and sisters, promote the Islamic social network UMMA LIFE among your friends and loved ones. All Muslims should know about the existence of our common and sole social network that complies with the laws of Allah. This is just the beginning, soon InshaAllah everyone will be talking about UMMA LIFE. Make Du'a, actively share the news. And do not forget our brothers and sisters in Palestine! May Allah ease the situation of the Muslims.
ወንድሞቼ እና እህቶቼ ኢስላማዊውን የማህበራዊ ድህረ ገጽ UMMA LIFE በጓደኞቻችሁ እና በወዳጅ ዘመዶቻችሁ ዘንድ አሰራጩ። ሁሉም ሙስሊሞች ከአላህ ህግጋቶች ጋር የሚጣጣም የተዋሃደ ማህበራዊ ድህረ ገፃችን መኖሩን ማወቅ አለባቸው። ይህ ገና ጅምር ነው እና በቅርቡ በአሏህ ፍቃድ ሁሉም ሰው ስለ-« Umma_Life » ያወራል። ዱዓ አድርጉ፣ እናም መረጃዎችን በንቃት ለሌሎች ያጋሩ።
ለፈለስጢን ወንድሞቻችንን እና እህቶቻችንን አንርሳቸው። አላህ ለሙስሊሞች የከበደንን ነገር ሁሉ ያቅልልን።
https://ummalife.com/ReshadMuzemil
አላህ ሆይ ምድሩ ምድርህ ነው፣ሰማዩ ሰማይህ ነው፣የአቅሳ መስጊድ ቤትህ ነው፣ አላህ ሆይ! በጋዛ ላሉ ወገኖቻችን ፣የሰማይ መላእክትንና የምድር ሰራዊትን አግራላቸው፣ ቃል የገባህልን ድል መንሣትህን። ያረብ!
ኡስታዝ ሱልጧን ኸድር
Umma life አፕን አከፋፈት ላቃታችሁ ወይም አንቢ ላላችሁ
⭕️ ይችህን ቪድዮ እንኩማ‼️
Join:-
YouTube.com/@SecretsofTruth
tiktok.com/@secretsof_truth
Twitter.com/Secretsof_Truth
Instagram.com/secretsof_truth
t.me/Secretsof_Truth
Fb.com/SecretsofTruth1
https://ummalife.com/ReshadMuzemil
t.me/ReshadMuzemil
🆕❗️Their names were written on their legs so that their families could identify them in the event of being killed in Israeli airstrikes.
These children were massacred in Israeli airstrikes this morning in #Gaza.
የፍልስጤም ህፃናት በእስራኤል ሮኬት መገደላቸው የማይቀር መሆኑን አምነው ከተገደሉ በኋላ ማንነታቸው ይታወቅ ዘንድ ስማቸውን እጃቸውና እግራቸው ላይ በፓርከር ይፅፋሉ።
ባለፉት ሁለት ሳምንታት ብቻ ከ4000 በላይ ዜጎች ተገድለዋል፤ ከ50% በላይ ህፃናት ናቸው።
ለሰብአዊ መብት ቆሚያለሁ ባዩ ዓለምም ድብደባው ይቀጥል ዘንድ ድጋፉን መቸሩን ቀጥሏል።
ዓለም አቀፉ ስርአት የቆመባቸውን እሴቶች መናዱን ተያይዞታል።
ወደ መጨረሻው መጀመሪያ የተቃረብን ይመስላል።
ግን….
እንዲህ ዓይነት ለሃገሩና ለእምነቱ ፅኑ ትውልድ በታሪክ ይታወቅ ይሆን?!
Repost from Secrets of Truth - 𝘽𝙮 𝙍𝙚𝙨𝙝𝙖𝙙
ይሄ አፕሊኬሽንማ… ሌላ ትኩሳት¡
ሴቶች ጆይን አናደርግም እንዳትሉ¡
√ በድረ ገፃቸው አካውንት ለመክፈት፦
www.ummalife.com
√ ከፕሌይ ስቶር ለማውረድ፦ https://play.google.com/store/apps/details?id=com.ummalife.android
★
ቀጥታ በዚህ ግቡና በዛውም ፎሎው ማድረግ ትችላላችሁ።
https://ummalife.com/ReshadMuzemil
Repost from Secrets of Truth - 𝘽𝙮 𝙍𝙚𝙨𝙝𝙖𝙙
ኧረ! ይመቻቸው የምር! አስቡት እንደነ ፌስቡክ፣ ቴሌግራም፣ ኢንስታግራም፣ ኤክስ (ትዊተር)ና ቲክቶክ ያለ አፕ ተሠርቶ ጠዋት ማታ ወቅቱን ጠብቆ ዚክር እንድታደርጉ ሲያስታውሳችሁ!
በሌሎች ሶሻል ሚዲያዎች ላይ ስለ ፈለስጢንና መሰል ጉዳዮች ሲወራ አካውንት እያገዱና የተጻፈውን እያጠፉ ነበር። እነሆ በኡማ ላይፍ እንዲህ አይነቱ ኢስላማዊ ጉዳይ በነፃነት ሲሆን ሐራም ነክ ነገሮች ግን በሌሎች ሚዲያዎች ቢፈቀዱም በዚህ አይቻልም። መጀናጀንም የለም።
https://ummalife.com/ReshadMuzemil
👆Follow አድርጉ
"ልጅህ ጠባብ የሆነ የመትረፍ እድል አለው።"
ይህ ዶክተሩ ስለ ልጄ የነገረኝ ነበር።ትንሽ ቆይቼ ስመለስ ልጄም የለም።ዶክተሩም የለም።ሆስፒታሉም የለም።
ይህ ጋዛ የሆነ ነው
#غزة_تحت_القصف
Grade 8th CTE Short Presentation (PPT)
▲ From Unit 1 through Unit 7 (Full)
● Prepared by: Reshad Muzemil
Grade 7th CTE Short Presentation (PPT)
▲ From Unit 1 through Unit 8 (Full)
● Prepared by: Reshad Muzemil
