uz
Feedback

Firibgarlarga uchmang! Telemetrio bunday kanallarni topadi va belgilaydi 👉 Belgini ko‘rmoqchi bo‘lsangiz, obuna bo‘ling

Tech & AI Hub | የቴክ እና AI ማዕከል

Tech & AI Hub | የቴክ እና AI ማዕከል

Kanalga Telegram’da o‘tish

​💻 Tech & AI Hub | የቴክ እና AI ማዕከል ​በቻናላችን የሚለቀቁ ዋና ዋና ይዘቶች፦ 🚀 Programming & Software 🖥️ መሰረታዊ የኮምፒውተር እውቀቶች 🤖 የ-AI ክህሎቶች እና የ Prompt Tips 🎓 ነፃ ቴክኖሎጂ ነክ የትምህርት ዕድሎች 💡 ቴክኖሎጂ ነክ ትምህርቶችና ጠቃሚ ጥቆማዎች Tiktok: tiktok.com/@techaihub2

Ko'proq ko'rsatish
1 830
Obunachilar
-124 soatlar
-37 kun
-1330 kun
Postlar arxiv
②Central Processing Unit (CPU) 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰 ❖ CPU የኮምፒውተሩ ማዕከላዊ ማቀነባበሪያ ክፍል ሲሆን ማቀናበሪያ(processor) አልያም የኮምፒውተር አዕምሮ ሌላኛው መታወቂ
②Central Processing Unit (CPU) 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰 ❖ CPU የኮምፒውተሩ ማዕከላዊ ማቀነባበሪያ ክፍል ሲሆን ማቀናበሪያ(processor) አልያም የኮምፒውተር አዕምሮ ሌላኛው መታወቂያ ስሞቹ ናቸው፡፡ ❖ CPU ከተጠቃሚ ወደ ኮምፒውተሩ የሚገቡትን ትዕዛዞች በሙሉ በመቀበል ኮምፒውተሩ በአግባቡ ትዕዛዙን እንዲከውን የሚያደርገው በ motherboard ላይ የሚገኝ ትንሽ የኤሌክትሮኒክ ቺፕ ነው፡፡ ❖የማቀናበር ሃይል(processing power) የኮምፒውተርን ፍጥነት ግልፅ በሆነ መልኩ ይጨምራል፡፡ ስለሆነም ፈጣን ማቀነባበሪያ ኮምፒውተሮችን ፈጣን ያደርጋቸዋል፡፡

① Motherboard 〰〰〰〰〰 ❖ Motherboard የኮምፒውተር ክፍል ዋናው የኤሌክትሪክ ሰርኪዩት ሰሉዳ ሲሆን ተለቅ ያለ እና ዋና የኮምፒውተር ክፍል ነው፡፡ ሁሉም የኮምፒውተር ክፍሎች ከ Moth
① Motherboard 〰〰〰〰〰 ❖ Motherboard የኮምፒውተር ክፍል ዋናው የኤሌክትሪክ ሰርኪዩት ሰሉዳ ሲሆን ተለቅ ያለ እና ዋና የኮምፒውተር ክፍል ነው፡፡ ሁሉም የኮምፒውተር ክፍሎች ከ Motherboard ጋር በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ የተገናኙ ሲሆን ይህም በመሰረታዊነት የኮምፒውተሩ ክፍሎች እርስ በርስ መረጃ እና ትዕዛዞችን እንዲለዋወጡ ያስችላል፡፡ ❖ ካለ Motherboard ኮምፒውተር የማይታሰብ ነው፡፡ ለምሳሌ፡- የኮምፒውተሩ ኤሌክትሪክ አቅራቢ(Power Supply) ለሲዲ ማንበቢያው (CD drive) የኤሌክትሪክ ሃይል መስጠት ካልቻለ ሲዲ ማንበቢያው መስራት አይችልም፡፡

‍ ‌➨ ቴሌግራም ቻናል ከፍተው በቻናላችሁ ያሉ አባሎች መልዕክት እንዲቀበሉ ይፈልጋሉን? ➧እኖግዲያውስ የሚከተሉትን Steps በቅደም ተከተል ተግባራዊ ያድርጉ ❶ @BotFather ይህን በቴሌግራም search ማረጊያ ይፈልጉ ❷ @BotFather የሚለው ሲመጣ ይጫኑት ❸/Start ይበሉ ❹ @BotFather ሚሴጅ ሲልክላችሁ /New bot የሚለውን ይጫኑ ❺ለBot የፈለጋችሁትን ስም አስገቡ ❻ /Set picture (ፕሮፋይል እንዲኖረው ከፈለጋችሁ) ❼ /Set description(ስለ ቦታችሁ አገልግሎት ገለፃ መፃፍ ከፈለጋችሁ) ➨ከላይ የከፈታችሁትስ አዲስ ቦት መልዕክት አልቀበል አላችሁ? ▩አድስ ቦት ከፍተው መልዕክት አልቀበልለዎት ካለ እነዚህን ስቴፖች ይከተሉ። Δ▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂Δ ✅ ወደሌላ ቦት ጋር ማገናኘት ለምሳሌ ወደ @LimitatiBot ጋ ወይም @livegrambot ጋ ማገናኘት። ✅ ወደ @livegrambot ለማገናኘት በዚህ መልኩ በቀላሉ ማስተካከል ይችላሉ። ⇓⇓ በመጀመሪያ @BotFather ላይ ገብተው /mybot የሚለውን ok ይበሉ ከዛም የርሰዎ ቦት ላይ ክሊክ ያድርጉ። ከዛ Api token የሚለውን ይጫኑ በመቀጠል የሆነ ኮድ ይላክሎዎታል።  ያንን የተላከውን ☟☟ 554887452:AAG-A8KB5t8yQlSLPQLbMcR3PEPQpjEY 👆👆 የዚህ አይነት ጽሁፍ  ኮፒ አድርገው ይያዙና እዚህ ✅ @LivegramBot 👈 bot ላይ ይግቡና start ብለው / 👈 ሲጽፉ /Addbot የሚለውን ክሊክ ብለው ይላኩ ከዛ Agree continue የሚል ሲመጣልዎት ክሊክ ያድርጉ። ከዛም የቡትዎን Apitoken paste  አድርገው ይላኩለት 🔘አውቶማቲክ አክቲቭ ያደርገዋል።  ቀጥታ ስራውን ጀምሯል ማለት ነው አለቀ።  በመጨረሻም @BotFather ውስጥ በመግባት ✪ editname, ✪ about, ✪ discription መሙላት ይችላሉ።   ባይሞሉም ግን ቀጥታ የሚላክለዎት መልክት ይደርሰወታል። ⚠️ያስታውሱ ለሚልኩለዎት ሰዎች መልስ ለመስጠት ሲፈልጉ ለያንዳንዱ ሰው reply እያደረጉ መሆን አለበት። ካልሆነ ግን ሜሴጅወዎ አይሄድለትም ። ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ➨አንድ ፅሁፍ በቴሌግራም ቻናል አሊያም ለግለሰብ ከፈቶ Attache አርጋችሁ መላክ ብትፈልጉ የሚከተሉትን Steps ተግባራዊ ያድርጉ ❶ ቴሌግራም Search ማድረጊያው ላይ @attachbot ፅፋችሁ Search አርጉ። ❷@attachbot የሚለው ሲመጣ ተጫኑት ❸@attachbot ከገባችሁ በኋላ /Start የሚለውን ንኩ ❹ Attache ማረግ የፈለጋችሁትን ፈቶ/ምስል ላኩለት ❺ከምስሉ/ከፈቶው Attache እንዲሆንላችሁ የፈለጋችሁትን ፅሁፍ በReply ላኩለት ❻ከላካችሁለት ምስልና ፅሁፍ Attache አርጎ የላከላችሁን ፅሑፍ በፈለጋችሁት ቻናል ወይም ለፈለጋችሁት ሰው አጋሩ(Share አርጉ)። ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ➨በቴሌግራም ቻናላችሁ ላይ ለምትለቁት ማንኛውም ነገር አባሎቻችሁ Like(👍) and Dislike (👎)እንዲያደርጉ ከፈለጋችሁ ሚከተሉትን Steps ተግባራዊ አድርጉ! ❶ቴሌግራም Search ማረጊያው ላይ @like or @like_bot ብለው Search ያርጉ ❷@Likebot ሲመጣ ይጫኑት ❸@Likebot ገብታችሁ /Start የሚለውን ንኩ ❹ወድጄዋለሁ(like👍) እና አልወደድኩትም(dislike 👎) እንዲባልላችሁ የፈለጋችሁትን ማንኛውም ነገር ላኩለት ❺#Emoji ላኩልኝ ብሎ ሚሴጅ ሲልክላችሁ የፈለጋችሁትን ምልክት ከስልካችሁ መፃፊያ(ለምሳሌ፦ከFynGeez) 2ና ከሁለት በላይ መርጣችሁ ላኩለት። ❻በመጨረሻም እሱ አቀናብሮ ካመጣላችሁ በኋላ /Push ምትለዋን ነክታችሁ ወደ ቻናላችሁ ወይም ወደ ፈለጋችሁት ሰው አጋሩ(Share አድርጉ)። ▬▬▬በረሻድ ሙዘሚል t.me/TechnologyMasterPage

ውጤቱን ዛሬ ምሽት 5:30 ይለቀቃ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤትን ተማሪዎች ከዛሬ ለሊት ጀምሮ ማየት እንደሚችሉ ተገልጿል። ተፈታኞች ከዛሬ ጥር 18 ቀን 2015 ዓ.ም #ከሌሊቱ 5፡30 ጀምሮ ፡- • በዌብ ሳይት https://eaes.edu.et/ ወይም • በ6284 አጭር የጽሑፍ መልዕክት መላኪያ ላይ የምዝግባ ቁጥራቸውን (Registration Number) ብቻ በመላክ ወይም • በቴሌግራም ላይ  https://t.me/eaesbot ማየት የሚችሉ መሆኑን ተገልጿል። ማሳሰቢያ፡- • ማንኛውም ቅሬታ ያላቸው ተፈታኞች በአካል መምጣት ሳያስፈልግ እስከ ጥር 26/2015 ዓ.ም ድረስ በትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ዌብ ሳይት https://eaes.edu.et/ ላይ Compliant የሚለውን ማስፈንጠሪያ በመጫን ማቅረብ ይችላሉ ተብሏል። • ተማሪዎች ፤ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አድራሻ ላይ ብቻ እንዲጠቀሙ #ከተመሳሳይ እና #የተዛባ_መረጃ ለማሰራጫት ከሚሞክሩ አካላት እራሳቸውን እንዲጠብቁ መልዕክት ተላልፏል። ምንጭ ፦ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት

ባለፈው ሳምንት ላይ የትምህርት ሚኒስቴር ከፍተኛ አመራር " የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና መቼ ይፋ ይደረጋል ? " ብለን ጠይቀናቸው ፤ ከጥር 15 ጀምሮ ባሉት ቀናት የሚል ምላሽ ሰጥተውን ነበር። ዛሬ
+1
ባለፈው ሳምንት ላይ የትምህርት ሚኒስቴር ከፍተኛ አመራር " የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና መቼ ይፋ ይደረጋል ? " ብለን ጠይቀናቸው ፤ ከጥር 15 ጀምሮ ባሉት ቀናት የሚል ምላሽ ሰጥተውን ነበር። ዛሬ ይህንኑ ጥያቄ በድጋሚ ለትምህርት ሚኒስቴር ከፍተኛ አመራር አቅርበን ውጤት ይፋ ማድረጊያ ቀኑ  " ከነገ እንደማያልፍ " በዚገይ ደግሞ እስከ ቅዳሜ ሊሆን እንደሚችል ጠቁመውናል። ለመጀመሪያ ጊዜ በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ውስጥ የተሰጠውን የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ከ930 ሺ በላይ ተማሪዎች መውሰዳቸው መገለፁ የሚዘነጋ አይደለም። @TikvahEthiopia

Grade 2-8 ICT 1st Sem Final Exam-signed.pdf6.37 MB

✅ ኮምፒውተራችሁ እየተንቀራፈፈ ተቸግራችኋል? እንግዲያውስ ፍጥነቱን ሊጨምሩ የሚችሉ ነገሮችን እናያለን። 📌1. Power option - Start menu ላይ power option ብላቹ ፈልጉ ከሚመጣላቹ window ውስጥ high performance የሚለውን ምረጡ 📌2.Disable unwanted start up programs - ይሄ ኮምፒዩተራችንን በምንከፍትበት ጊዜ ያለ እኛ ፍቃድ ፕሮግራሞችን እየከፈተ ፍጥነቱን ከሚቀንሱ ነገሮች አንዱ ነው። ይሄን ለመከላከል - Task manager ላይ መግባት (ይሄን ለማግኘት start menu ላይ right click አድርጎ ማግኘት ይቻላል አልያም Ctrl Alt እና delete የሚለውን አንድ ላይ መጫን) ከሚመጣው window ውስጥ start up ላይ በማድረግ የማትፈልጉትን ፕሮግራሞች disable ማድረግ። - እዚህ ጋር impact የሚለው high ከሆነ disable ባታረጉ ይመረጣል። 📌3.Defragment and optimize drive Start menu search bar ላይ defragment ብሎ መፈለግ - Window ሲመጣላቹ የምትፈልጉትን driver መርጣቹ optimize ማድረግ 📌4.Delete unnecessary temporary file Start menu ላይ right click አድርጎ run የሚለውን መምረጥ አልያም window key እና R ን ከ ኪቦርዳችን ላይ አንድ ላይ መጫን %temp% ብሎ ጽፎ enter መጫን የሚመጣላቹ folder ላይ ያሉ ፋይሎችንctrl + A ተጭነን ሁሉንም ሲመርጥልን ማጥፋት ድጋሚ run ቦክሱን ከፍታቹ temp ብሎ መጻፍ ከሚመጣላቹ folder ውስጥ ያሉ ፋይሎችን ሁሉ ማጥፋት አሁንም ለ ሶስተኛ ጊዜ run ቦክስ ላይ prefetch ብሎ መጻፍ የሚመጣላቹ folder ውስጥ የሚገኙ ፋይሎችን ማጥፋት። - እነዚህን የምናጠፋበት ምክንያት ጊዜያዊ እና space የያዙ ፋይሎች ስለሆኑ ነው። ምንም አይነት ችግር አያመጡም። 📌5. Clean up Memory - This pc ውስጥ ገብታቹ የምፈልጉት local ዲስክ ላይ right click በማድረግ property መምረጥ Disk clean up የምትለውን icon click ማድረግ የሚመጣውን የ warning box ok ማድረግ እዚህ ጋ recycle bin ውስጥ ያሉ ፋይሎች ሳይቀሩ ነው የሚጠፉት 📌6. Reduce run time service Run box ከፍታቹ msconfig ብሎ መጻፍ ቀጥሎ ከሚመጣው window service የሚለውን መጫን በመቀጠል hide all microsoft service የሚለውን tick ማድረግ በመቀጠል disable የምትለዋን icon click ማድረግ 📌7. Registry tweaks - Run box መክፈት(window key + R) regedit ብሎ መጻፍ Hkey -current user Control panel Mouse Mouse hover time valueን ወደ 10 መቀየር እዛው folder ላይ desktop መምረጥ Menu show delay Valueን ወደ 10 መቀየር 📌8. visual effects - Start menu ላይ System ብሎ መፈለግ Advanced system setting መምረጥ Advance ውስጥ በመግባት setting መምረጥ Adjust for best performance መምረጥ ቀጥሎ የምትፈልጉት ነገር ካለ ቲክ በማድረግ መምረጥ በመጨረሻም ከላይ ያሉትን ከጨረስን በኋላ ኮምፒዩተራችንን Restart ማድረግ t.me/TechnologyMasterPage

👆The above ICT Quize bot Questions 1_15 For grade 8th Students.

Short tips Types of Monitor ◆ Cathode Ray Tube (CRT) ◆ Light Emitting Diode (LED) ◆ Liquid Crystal Display (LCD) ◆ Gas Plasma Monitor Examples of Storage Management Utilities ◆ Disk Partition ◆ Disk Formatters ◆ Backup Software

15. Which of the following is / are examples of Storage Management Utilities?
Anonymous voting

14. Which of the following isn't / aren't type of monitor?
Anonymous voting

13. ________ converts information from machine-understandable form to a human understandable form.
Anonymous voting

12. ________ converts information from a human understandable to machine-understandable form..
Anonymous voting

11. Yunus want to know Grade 8th students’ ICT result out of 100% Maximum and Minimum scored. Which type of application would be Yunus use?
Anonymous voting

10. Which of the following is / are the correct option of changing Font Type?
Anonymous voting

9. Which of the f/f is / are Common example of Application Software (AS)?
Anonymous voting

8 Some examples of the system utilities are _______.
Anonymous voting

7. _____ is a type software that controls hardware devices such as microprocessor, memory, hard drive, and peripheral devices.
Anonymous voting

👆ICT Questions 1_6 for Grade 8th Students.