ሰለፍያ ደዓዋ በካቤ (ቻናል)
وَمَنْ أَحْسَنُ قَوْلًا مِّمَّن دَعَا إِلَى اللَّهِ وَعَمِلَ صَالِحًا وَقَالَ إِنَّنِي مِنَ الْمُسْلِمِينَ ወደ አላህ ከጠራና መልካምንም ከሠራ፣ «እኔ ከሙስሊሞች ነኝ» ካለም ሰው ይበልጥ ቃሉ ያማረ ማን ነው?
Ko'proq ko'rsatish- Kanalning o'sishi
- Post qamrovi
- ER - jalb qilish nisbati
Ma'lumot yuklanmoqda...
Ma'lumot yuklanmoqda...
➜ንቁ! የአላህ ወዳጆች በእነሱ ላይ ፍርሃት የለባቸውም፤ እነሱም አያዝኑም። ➜(እነሱም) እነዚያ ያመኑትና ይፈሩት የነበሩ ናቸው፡፡ ➜ለእነሱ በቅርቢቱ ሕይወትም በመጨረሻይቱም ብስራት አላቸው፤ የአላህ ቃላት መለወጥ የላትም፤ ይህ እርሱ ታላቅ ዕድል ነው፡፡ (ሱራ አል-ዩኑስ :62-64
https://t.me/+F2n7k3FrJRBkMDg0ይህ ቻናል በደሴ ዙሪያ ወረዳ የአስጎሪ፣ጭረቻ እና አካባቢው ማህበረሰብ የሰለፍዮች የቴሌግራም ቻናላችን ነው። በዚህ ቻናል :- √ የአካባቢውን የቂርዓት እና ተያያዥ እንቅስቃሴ ማስተላለፍ √ የአካባቢውን ተወላጆች ከየሀገሩ ማሰባሰብ √ ሰለፍይ ወንደምና እህቶችን ከሁሉም አቅጣጫ እንዲተባበሩን ሀሳብ ማካፈል ነው። አስተያየት መቀበያ↓↓
https://t.me/Tewhid_And_Sunah_bot💫"እውቀት የነብያት ውርስ ነው። ኡለሞች ደግሞ የነብያት ወራሾች ናቸው። እውቀትን እና የእውቀትን ባለቤቶች መውደድ የነብያትን ውርስ እና ወራሾችን መውደድ ነው። 🕌በደረጃ የሚለቀቁ 1:-ነህው 2:-ሶርፍ 3:-ተጅዊድ 4:-ተፍሲር 5:-ፍቅህ 6:-አቂዳ 7:-መንሀጅ 8:-ሀዲስ 9:-ሲራ 10:-ሙስጦለህ 11:-ቀዋኢደል ፍቅህ 12:-ኡስሉል ፊቅ 13:-አህላቅ ወል አዳብ 14፡-ስለሴቶቻችን 15:-ንፅፅር
Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.