cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qilingÂť, bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

🇪🇹🇹ማህበረ ሚናስ🇪🇹🇪

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!!! የዚህ ግሩፕ ዋና አላማ መዝሙራት እየተለቀቁ እንድናጠናበት እና የወጣቱን የመዝሙር እውቀት መጨመር ነው!!! የቅድስት #ኪዳነምህረት እና ያባታችን የሰማዕታት ቅዱስ #ሚናስ ማህበር

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
210
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
-17 kunlar
-930 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

አለው  ሞገስ አለው (2) ሞገስ ኧኸ አለው ሞገስ የመስቀል በዓል ሲደርስ ኧኸ አለው ሞገስ አለው (2) አበባ ኧኸ አለው አበባ የመስቀል በዓል ሲገባ ኧኸ አለው አበባ አለው (2) ደስታ ኧኸ አለው ደስታ መስቀል ሲከብር በዕልልታ ኧኸ አለው ደስታ አለው (2) ሰላም ኧኸ አለው ሰላም መስቀል ሲታይ በዓለም ኧኸ አለው ሰላም አለን (2) አለኝታ ዕፀ መስቀል መከታ እዩት (2) ሲያበራ የመስቀል በዓል ደመራ እዩት (2) ሲያምር መስቀል በዓለም ሲከበር አለን (2) እምነት ተዋሕዶ ንጽሕት ╔​✞═══●◉🌼◉●═══✞╗ ✞   @mezmuredawit   ✞ ✞   @mezmuredawit   ✞ ✞   @mezmuredawit   ✞   ╚✞═══●◉🌼◉●═══​✞╝ ✍ ዜማ ቅዱስ ያሬድ
Hammasini ko'rsatish...
አለው ሞገስ .mp33.66 KB
አዲስ_የመስቀል_ዝማሬ_መስቀል_ኃይላችን_አምስቱ_ዘማሪያን_በሕብረት.m4a5.31 MB
መስቀል ተመርኩዘን .mp36.27 KB
ደስ ይበለን እልል በሉ .mp33.05 MB
እሰይ እልል በሉ .mp32.39 MB
መስቀል አበባ .mp33.18 MB
✞ ​ቡሄ_በሉ ቡሄ በሉ /2/ ሆኦ    ልጆች ሁሉ ሆ የኛማ ጌታ ሆኦ  የዓለም ፈጣሪ ሆ የሰላም አምላክ ሆ ትሁት መሀሪ ሆ በደብረ ታቦር  ሆ  የተገለጠው  ሆ ፊቱ እንደ ፀሐይ ሆ በርቶ የታየው ሆ ልብሱ እንደብርሃን ሆ ያንፀባረቀው ሆ     ድምጽህን ሰማና በብህሩ ደመና/2/         የቡሄው ብርሃን ለኛ መጣልን/2/ ያዕቆብ ዮሐንስሆ እንዲሁም ጴጥሮስ ሆ አምላክን አዩት ሆ ሙሴ ኤልያስ ሆ አባቱም አለ  ሆ ልጄን ስሙት ሆ ቃሌ ነውና ሆ የወለድኩት ሆ       ታቦር አርሞንኤም ሆ ብርሃን ታየባቸው ሆ ከቅዱስ ተራራ ሆ ስምህ ደስ አላቸው ሆ ሰላም ሰላም ሆ የታቦር ተራራ ሆ ብርሀነ መለኮት ሆ ባንቺ ላይ አበራ ሆ      በተዋህዶ  ሆ ወልድ የከበረው ሆ የእግዚአብሔር አብ ልጅ   ሆ ወልደማርያም ነው ሆ ቡሄ በሉ  ሆ ቡሄ በሉ ሆ የአዳም ልጆች ሆ ብርሃንን ሆ ተቀበሉ ሆ       አባቴ ቤት ሆ አለኝ ለከት  ሆ እናቴ ቤት ሆ አለኝ ለከት  ሆ ከአጎቴም ቤት ሆ አለኝ ለከት  ሆ አክስቴም ቤት ሆ አለኝ ለከት ሆ ተከምሯል ሆ እንደ ኩበት ሆ       የዓመት ልምዳችን ሆ ከጥንት የመጣው ሆ ከተከመረው  ሆ ከመሶቡ ይውጣ  ሆ ከደብረ ታቦር ሆ ጌታ ሰለመጣ  ሆ የተጋገረው ሆ  ሙልሙሉ ይምጣ   ሆ       ኢትዮጵያውያን ሆ ታሪክ ያላችሁ ሆ ባህላችሁን  ሆ ያዙ አጥብቃችሁ  ሆ ችቦውን አብሩት ሆ እንዳባቶቻችሁ ሆ ምስጢር ስላለው ሆ ደስ ይበላችሁ ሆ       አባቶቻችን  ሆ  ያወረሱን ሆ የቡሄን ትርጉም  ሆ ያሳወቁን  ሆ እንድንጠብቀው ሆ ለእኛ የሰጡን  ሆ ይህን ነውና ሆ ያስረከቡን  ሆ       ለድንግል ማርያም ሆ አሥራት የሆንሽ ሆ ቅዱሳን ጻድቃን ሆ  የሞሉብሽ ሆ በረከታቸው ሆ   ያደረብሽ ሆ ሁሌም እንግዶች ሆ  የሚያርፉብሽ ሆ ሀገረ እግዚአብሔር ሆ ኢትዮጵያ ነሽ ሆ      ለሐዋርያት ሆ  የላከ መንፈስ ሆ ዛሬም ለኢትዮጵያ ሆ ጸጋውን ያፍስስ ሆ በበጎ ምግባር  ሆ   እንድንታነጽ ሆ በቅን ልቦና ሆ  በጥሩ መንፈስ ሆ በረከተ ቡሄ  ሆ ለሁላችንይድረስ ሆ       ዓመት ዓውዳመት ድገም እና ዓመት ድገም እና በጋሽዬ ቤ ድገም እና ዓመት ድገም እና ያውርድ በረከት ድገም እና ዓመት ድገም እና ወርቅ ይፍሰስበት ድገም እና ዓመት ድገም እና በእማምዬ ቤት ድገም እና ዓመት ድገም እና ይግባ በረከት ድገም እና ዓመት ድገም እና ማርና ወተት ድገም እና ዓመት ድገም እና ይትረፍረፍ በእውነት ድገም እና ዓመት ድገም እና እንዲሁ እንዳላችሁ በምነት አይለያችሁ  በምነት ላመቱ በሰላም በምነት  ያድርሳችሁ በምነት ክርስቶስ በቀኙ በምነት  ያቁማችሁ  በምነት የመንግስቱ ወራሽ  በምነት ያድርጋችሁ  በምነት እንዲሁ እንዳለን በምነት  አይለየን  በምነት ለዓመቱ በሰላም  በምነት ያድርሰን  በምነት አማኑኤል በቀኙ  በምነት ያቁመን በምነት  የመንግስቱ ወራሽ በምነት ያድርገን በምነት የቅዱሳን መላክት የፃድቃን ሰማዕታት ረድኤት በረከት ይግባ በሁሉም ቤት በሁሉም ቤት/2/ ይግባ በረከት/2/ እንቁም በሃይማኖት ፀንተን በትጋት የአስራት አገር የአበው ቀደምት የቅዱሳን አባቶች ትውፊት ይገባልና ልንጠብቅ በእውነት ባህላችንን የአባቶች ትውፊት /3/
Hammasini ko'rsatish...
ሀሁ ብዬ ፊደል የቆጠርኩብሽ በአቦጊዳ አፌን የፈታውብሽ በመልእክት መንፈሴ ተደሰተ በዳዊቱ ብዙ ነው በረከቱ (2) ተዋህዶ ኧኸ ሀይማኖቴ የእውቀት ምንጭ ኧኸ መሰረቴ አለኝ ትዝታ ከዛፉ ስር 2 የኛ የኔታ ዱላ በትር 2 ሀሁ ብዬ ስጮህ         ሀ ድምፄን እያሰማው      ሁ አንዷን ቃል ስገድፋት    ሂ የኔታን አስቆጣው        ሃ ሀ ማለት እግዚህ ነው   ሄ እያሉ ሲቀኙ               ህ የኔታን አንደበት           ሆ ማር ይንጠፍጠፍበት   ሆ አዝ አቦጊዳ ብዬ መልእክተን ሳልወጣ 2 የኔታ ደከሙ እንቅልፋቸው መጣ 2 ፊደል ገበታዬን            ሀ ግዕዝ ጥያት ከመሬት            ሁ ካዕብ አቧራዬን ማቡነን          ሂ  ሣልስ ያዝኩኝ መላፋት           ሃ ራብዕ ሲነቁ የኔታ                  ሄ ኃምስ ልምጯን አነሱ             ሆ ሳብዕ ቁጣ ቃል አሰሙ          ሀ ግዕዝ አዝ ተማሪ እና ውሻ ሁል ጊዜ አይስማሙ 2 እስከ እድሜ ልካቸው አሉ እንደ ተዳሙ 2 አቆፋዳ አንግቦ            ሀ ገመሎውን ለብሶ         ሁ በእንተ ስሟ ሲል          ሂ ድምፁን አለስልሶ        ሃ አንዲት እፍኝ ጥሬ        ሄ የቁራሽ እንጀራ           ህ ውሻ ሲያባርረው         ሆ አይ ያለው መከራ        ሆ አዝ አለኝ ትዝታ ቅኔ ቤት 2 በእንተ ስሟ ለማርያም ማለት 2 የዜማው መለኪያ         ሀ ጭረት ምልክቱ            ሁ እዝልና ግዕዙ               ሂ ቅናቱ ድፋቱ                 ሃ ጣቢዘር ጥሬዘር          ሄ ደግሞም ቅኔ ቤት       ህ አገባብ ሚስጥሩ         ሆ ሰባት ስምንት ቤት       ሆ አዝ አለኝ ትዝታ ከመቅደሱ 2 ሌሊቱን ሙሉ ማወደሱ 2 መፃሃፍን ዘርግቶ         ሀ ከጉባኤ ውሎ             ሁ መሪ ዜማ አጥንቶ        ሂ ስምአኒ ብሎ              ሃ ተፈስሂ እያልን             ሄ እሱን ስደረድር           ህ ሳዜመው ይነጋል        ሆ ቅኔ ስደረድር             ሆ አዝ አለኝ ትዝታ ከጎጆዬ 2 ተሰቅላ አቆፋዳዬ 2 ሀሁ ብዬ ፊደል የቆጠርኩብሽ በአቦጊዳ አፌን የፈታውብሽ በመልእክተ መንፈሴ ተደሰተ በዳዊቱ ብዙ ነው በረከቱ
Hammasini ko'rsatish...
ሃሌ-ሉያ አንተ ሰው ሆይ ሃሌሉያ አንተ ሰው ሆይ (4) ቡሄ መድረሱን ሰምተሃል ወይ ሀሌሉያ አንተ ሰው ሆይ መስማቱንማ ሰምቼ ነበር ሀሌሉያ አንተ ሰው ሆይ ከዚያ ቢያደርሰኝ ልዑል እግዚአብሔር ሃሌሉያ አንተ ሰው ሆይ እናቴ ሆይ.......... ሆ ይህን ባየሻ ........ሆ በቁርማ ዳቦ .......ሆ ሲጥለኝ ውሻ........ሆ ደጓ ጫማዋን ......ሆ አውልቃዋለች.......ሆ ውሃ ሲጠማ.........ሆ አጠጥታዋለች......ሆ የስዋ ውዳሴ .......ሆ ሆኖኛል ውይን ......ሆ ዘሬም ብዘምር ......ሆ እኖራለሁኝ ...........ሆ ዘምር በለው ተነሳ በገናን አንሳ (4) በእምነት እንውጣ .ሆ ከተራራው ላይ......ሆ ይታይ ብርሃኑ........ሆ ክብሩ ኤልሻዳይ....ሆ ሙሴን እንጠይቅ...ሆ የጥንቱን ነገር .......ሆ ምን እንደሚለው ...ሆ ጌታን ሲያናግር......ሆ ድምጹን እንስማ ....ሆ እንደ ትሁትነቱ.......ሆ እንቀበለው ..........ሳ እኛም በትሩን .......ሆ ዘምር በለው ተነሳ በገናን አንሳ (2) ተቁኙለት በልልታ ላዳኙ ጌታ(2) ተራራውማ ..........ሆ ነውና አምሳል.......ሆ ለቤተ ክርስቲያን...ሆ መንበረ ልዑል........ሆ ወጥተን እንጠይቅ .....ሆ ኤልያስን.............ሆ እንድንዳስሰው.....ሆ ጸጓራር ክንዱን....ሆ ሰማይ በትለጉም...ሆ ባህር ቢከፍል.......ሆ እሳት ብታወርድ.....ሆ ጠላትም ቢርድ......ሆ በሰረገላ ..............ሆ የተነጠከው...........ሆ ይህ ሁሉ ክብር .....ሆ በማን ስልጣን ነው....ሆ ለሁላችን መልካም ነው በዚህ መኖር(4) የእመብርሃን .........ሆ የምዬ ልጅ............ሆ ተጥሎ ላይቀር .....ሆ ተረስቶ ደጅ...........ሆ ሰአሊ ለነ .............ሆ ባለበት አፉ...........ሆ የጭንቁን እለት.....ሆ ተሰብሮ ሰልፉ......ሆ እንዳባቶቹ ............ሆ ቅኔን ተቀኘ.............ሆ ድንግል ስትረዳው....ሆ አይኑ ስላየ..............ሆ ተፈስሂ ደብረ ታቦር(2) ተፈስሂ አርሙኒየም (2) ባንቺ ላይ ታየ እግዚአብሔር ተፈስሂ አርሙንየም ሙሴ ስላለ ............ሆ መና ያውርዳል........ሆ ቅዱስ ኤልያስ.........ሆ ስጋ ያመጣል..........ሆ ዮሃንስንም............ሆ ጌታ ይወዳል.........ሆ መድኃኒታችን........ሆ ፈውስ ይሆነናል.....ሆ በዚህ እንድንኖር ...ሆ ዳሱን ጥለናል .....ሆ ዘምር በለው ተነሳ በገናን አንሳ (4) አባቴም ቤት..........ሆ አለኝ ለከት.............ሆ እናቴም ቤት ...........ሆሆ አለኝ ለከት...,..........ሆ ፍልሰታ ስትሆን.......ሆ የቆምኩባት............ሆ በድብረ ታቦር .........ሆ ያጌጥኩባት...........ሆ ዘምር በለው ተነሳ በገናን አንሳ(2) ተቀኙለት በልልታ ላዳኙ ጌታ(2) አመት አውዳመት "ድገምና" አመት "ድገምና" ያባብዬን ቤት "ድገምና" አመት "ድገምና" ይግባ በረከት "ድገምና" አመት "ድገምና" የማምዬ ቤት "ድገምና" አመት "ድገምና" ይትረፍረፍ በእውነት "ድገምና" አመት "ድገምና" ነሩ በሀይማኖት ጽኑ በጸሎት በተዋህዶ ቤት(4) የሰማይ ሰራዊት "በእምነት" ያድርጋችሁ "አሜን" አማኑኤል በጸጋ "በእምነት" ያኑራችሁ "አሜን" ከስጋ ወደሙ "በእምነት" ያድላችሁ "አሜን" ዘርን እደ አብርሃም "በእምነት" ያብዛላችሁ "አሜን" ይባረክ በእግዚአብሔር በእምነት ዘመናችሁ "አሜን"/2/ እድሜና ጤናውን በእምነት ያድላችሁ "አሜን" (2)
Hammasini ko'rsatish...
እመቤታችን_በቀኝ_ቆማለች_መዝሙረ_ዳዊት_በቴሌግራም.mp33.91 MB
ማርያም አበባዬ◽ 418 ማርያም አበባዬ ድንግል አበባዬ ማርያም አበባዬ ድንግል አበባዬ ማርያም አበባዬ ማርያም አበባዬ የነቢያት ትንቢት          ማርያም አበባ የመላእክት እህት         ድንግል አበባ እሙ ለብርሃን              ማርያም አበባ የአስማርሽው አለሙን    ድንግል አበባ የሙሴ ደመና               ማርያም አበባ የኤልያስ መና                ድንግል አበባ አዝ ===== ለተራቡ ቀለብ                ማርያም አበባ ለታመሙት ብርታት          ድንግል አበባ የአለም እመቤት              ማርያም አበባ የደካሞች ጉልበት            ድንግል አበባ በአባቶችሽ ፈንታ              ማርያም አበባ ልጆች ተወለዱ                 ድንግል አበባ ስምሽን ለትውልድ            ማርያም አበባ ሁሌ የሚያስረዱ               ድንግል አበባ አዝ ===== በምልጃሽ ተማምኖ           ማርያም አበባ መንገድ የጀመረ                  ድንግል አበባ      ስምሽን ሰንቆ                     ማርያም አበባ ጉዞ የጀመረ                        ድንግል አበባ ማነው የረሳሽው                  ማርያም አበባ ማነው የተውሽው                 ድንግል አበባ በድል ተመልሷል                  ማርያም አበባ አላሳፈርሽው                        ድንግል አበባ አዝ ===== ለተራቡት ቀለብ                    ማርያም አበባ ለታመሙት ብርታት                ድንግል አበባ የአለም እመቤት                    ማርያም አበባ የደካሞች ጉልበት                  ድንግል አበባ በአባቶችሽ ፈንታ                    ማርያም አበባ ልጆች ተወለዱ                       ድንግል አበባ ስምሽን ለትውልድ                   ማርያም አበባ ሁሌ የሚያስረዱ                      ድንግል አበባ ማኀበረ የአብስራ ✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥    ╭══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|: ══╮    ✥     @Mahibere_yabsira_27 ✥    ✥     @Mahibere_yabsira_27 ✥    ✥      @Mahibere_yabsira_27✥    ╰══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|:══╯ ✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥                          
Hammasini ko'rsatish...
ቡሄ በሉ 141 አምናለው አውቃለው ሁሉን ፈፃሚ ነው አድራጊ ነው ሰአትን በ ቀናት⨳⨳⨳ሆሆ ቀናትን በ ሳምንት ⨳⨳⨳ሆሆ ሳምንትን በ ወራት ⨳⨳⨳ሆሆ ወራትን በ አመታት ⨳⨳⨳ሆሆ የሚያፈራርቀው ⨳⨳⨳ሆሆ ሀያሉ አምላክ ነው ⨳⨳⨳ሆሆ ቡሄ በሉ(2)➾ሆ ልጆች ሁሉ➾ሆ የኛማ ጌታ➾ሆ የአለም ፈጣረሪ➾ሆ የሰላም አምላክ➾ሆ ትሁት መሀሪ➾ሆ በደብረ ታቦር➾ ሆ የተገለጠው➾ሆ ፊቱ እንደ ፀሀይ➾ ሆ በርቶ የታየው➾ሆ ልብሱ እንደ ብርሀን➾ሆ ያንፀባረቀው➾ሆ ድምጽህን ሰማና በብህሩ ደመና/2/ የቡሄው ብርሃን ለኛ መጣልን/2/ አዝ።።።።።።።።።።።። ያእቆብ ዩሐንስ➾ሆ እንዲሁም ጼጥሮስ➾ሆ አምላክን አዩት➾ ሆ ሙሴ ኢልያስ➾ሆ አባቴም አለ➾ ሆ ልጄን ስሙት➾ሆ ቃሌ ነው እና➾ ሆ የወለድኩት➾ሆ አዝ።።።።።።።።።።።።። ታቦር አርሞንየም➾ሆ ብርሀን ታያቸው➾ሆ በቅዱስ ተራራ➾ሆ ስምህ ደስ አላቸው➾ሆ ሰላም ሰላም➾ሆ የታቦር ተራራ➾ሆ ብርሀነ መለኮት➾ሆ በአንቺ ላይ አበራ➾ሆ አዝ።።።።።።።።።።።።።።።።። በተዋህዶ➾ሆ ወልድ የከበረው➾ሆ የእግዛብሄር አብ ልጅ ➾ሆ ወልደ ማርያም ነው ቡሄ በሉ➾ሆ ቡሄ በሉ➾ሆ የአዳም ልጆች➾ሆ ብርሀንን➾ሆ ተቀበሉ➾ሆ አዝ።።።።።።።።።።።። አባቴም ቤት➾ሆ አለኝ ለከት➾ሆ እናቴም ቤት➾ሆ አለኝ ለከት➾ሆ የጎቴም ቤት➾ሆ አለኝ ለከት➾ሆ አክስቴም ቤት➾ሆ አለኝ ለከት➾ሆ ተከምራል እንደ ኩበት➾ሆ አዝ።።።።።።።።።።።።። የአመት ልምዳችን➾ሆ ከጥንት የመጣ➾ሆ ከተከመረዉ➾ሆ ከመሶብ ይምጣ➾ሆ በደብረ ታቦር➾ሆ ጌታ ስለመጣ➾ሆ የተጋገረው➾ሆ ሙልሙሉ ይምጣ➾ሆ አዝ።።።።።።።።።።።።።። ኢትዮጲያውያን➾ሆ ታሪክ ያላችሁ➾ሆ ባህላችሁን➾ሆ ያዙ አጥብቃቹ➾ሆ ችቦውን አብሩ➾ሆ እንደ አባቶቻችሁ➾ሆ ሚስጥር ስላለው ➾ሆ ደስ ይበላችሁ➾ሆ አዝ።።።።።።።።።።።።።።።።።።። አባቶቻችን➾ሆ ያወረሱን➾ሆ የቡሄን ትርጉም➾ሆ ያሳወቁን➾ሆ እንድንጠብቀው➾ሆ ለኛ የሰጡን➾ሆ ይሄ ነው እና➾ሆ ያስረከቡን➾ሆ አዝ።።።።።።።።።።።።።።።። ለድንግል ማርያም➾ሆ አስራት የሆንሽ➾ሆ ቅዱሳን ፃድቃን➾ሆ የሞሉብሽ➾ሆ በረከታቸው➾ሆ ያደረብሽ➾ሆ አገረ እግዛብሄር➾ሆ ኢትዮጲያ ነሽ➾ሆ አዝ።።።።።።።።።።።።።።።። ለሀዋርያት➾ሆ የላከው መንፈስ➾ሆ ዛሪም ለኢትዮጲያ➾ሆ ፀጋውን ያፍስስ➾ሆ በበጎ ምግባር➾ሆ እንድንታደስ➾ሆ በቅን ልቦና➾ሆ ለጥሩ መንፈስ➾ሆ በረከተ ቡሄ➾ሆ ለሁላችን ይድረስ➾ሆ አዝ።።።።።።።።።።።።።።።።። አመት አውዳመት ድገምና አመት በጋሽዮ ቤት ➾ ➾ ያውርድ በረከት ➾ ➾ ወርቅ ይፍሰስበት ➾ ➾ በማምዬ ቤት ➾ ➾ ይግባ በረከት ➾ ➾ ማር እና ወተት ➾ ➾ ይትረፍረፍ በእውነት ➾ ➾ እንዲሁ እንዳላችሁ በእምነት አይለያችሁ ➾ ላመቱ በሰላም ➾ ያድርሳችሁ ➾ ክርስቶስ በቀኙ ➾ ያቁማችሁ ➾ የመንግስቱ ወራሽ ➾ ያድርጋችሁ ➾ የቅዱሳን መላክት የፃድቃን ሰማዕታት ረድኤት በረከት ይግባ በሁሉም ቤት በሁሉም ቤት/2/ ይግባ በረከት/2/ እንቁም በሃይማኖት ፀንተን በትጋት የአስራት አገር የአበው ቀደምት የቅዱሳን አባቶች ትውፊት ይገባልና ልንጠብቅ በእውነት ባህላችንን የአባቶች ትውፊት /3/ ፡ ማህበረ የአብስራ ✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥ ╭══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|: ══╮ ✥ @Mahibere_yabsira_27 >> ✥ @Mahibere_yabsira_27 >> ✥ @Mahibere_yabsira_27 >> ╰══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|:══╯ ✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
Hammasini ko'rsatish...
✞ እኔስ በማርያም ✞ እኔስ በማርያም እፅናናለው እታመናለሁ እኔስ በድንግል እመካለሁ እታመናለሁ የሰላሜ ወደብ    እታመናለው የልቤ ደስታ    እታመናለው የአበው መፅናኛ    እታመናለው እናቱ የጌታ    እታመናለው የኩክየለሽ ማርያም    እታመናለው የበረሀ ስንቄ    እታመናለው ክብርን የተመላሽ    እታመናለው ዝናር እና ትጥቄ    እታመናለው         /አዝ===== ምስጋናሽ በልቤ    እታመናለው ሞልቶ እጠራሻለው    እታመናለው ጠዋትና ማታ    እታመናለው ፅዮን እልሻለው    እታመናለው የቤቴ ብርሀን    እታመናለው ድምቀቴ ሆነሻል    እታመናለው መሶብ ማድጋዬን    እታመናለው በፍቅር መልተሻል    እታመናለው         /አዝ===== ከእናትም በላይ    እታመናለው ክንድሽ ደግፎኛል    እታመናለው ከሀዘን ከመከራ    እታመናለው ልጅሽ ታድጎኛል    እታመናለው የፃድቃኔ ማርያም    እታመናለው የመንፈሴ  እርካታ    እታመናለው ትውልድ ያከበረሽ    እታመናለው የጌታ ስጦታ    እታመናለው         /አዝ===== ምግብ መጠጤነሽ    እታመናለው ስምሽ ይማርካል    እታመናለው ወንድም እና እህቴ    እታመናለው ዘመዴ ሆነሻል    እታመናለው ብራብም ብጠማም    እታመናለው እርካታዬ ነሽ    እታመናለው ፍቅርሽ ሲበዛልኝ    እታመናለው አልኩሽ ኩክየለሽ    እታመናለው #Share and #join ያድርጉ፤ ያስደርጉ። ╔​✞═══●◉❖◉●═════✞╗ ✢    ✥ ❖   @mezmuredawit     ❖ ❖   @mezmuredawit     ❖ ❖   @mezmuredawit     ❖                                     ✥   ✢    ╚✞═══●◉❖◉●═════​✞╝ ✍ ዜማ ቅዱስ ያሬድ
Hammasini ko'rsatish...
እኔስ በማርያም እፅናናለው.mp34.07 MB
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.