cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

መዝሙር ጥናት (ማ/ቅ/አ)

የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ አስተምህሮን ስርዓትን የጠበቀ የመዝሙሮች እና ግጥሞች ከነዜማቸው እንለቃለን @mahbere_kidstarsema @mahbere_kidstarsema @mahbere_kidstarsema (መዝሙር ጥናት) ለማንኛውም አስተያየት @Yarsema_lij @Yarsema_lij

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
7 743
Obunachilar
-624 soatlar
-67 kunlar
-3330 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። 🔔ታላቅ መንፈሳዊ ጉዞ ወደ ቡልቡላ አቡነ ተክለ ሀይማኖት እና ቅድስት አርሴማ አንድነት ገዳም የሚጓበኙ ቦታዎች የቅድስት አርሴማ ዋሻ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ዋሻ  የሰማእቷ ፀበል ቦታ  እንዲሁም   ከ24 በላይ ፈዋሽ  ፀበል የሚገኝበት ድንቅ ቦታ   ከብዙ በጥቂቱ ቅዱስገብርኤል የቅዱስ ሚካኤል አቡነ ተክለ ሐይማኖት አቡ እስትንፋሰ ክርስቶስ የመዳህኒያለም የአቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ የአቡነ ዘርአብሩክ የናታችን የቅድስት አርሴማ የቅዱስ ዩሀንስ              የጉዞ ቀን እሁድ 23/10/2016        ⏩...የጉዞ ዋጋ 300 ብር መስተንግዶን ጨምሮ ⏩.ሰዓት 11 ❕ ለመመዝገብ በዚህ ስልክ ይደውሉ👇👇 0989808089 0930308373 0932094572 የጉዞ መነሻ ቦታ ፦ አለም ባንክ ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን                            ማሳሰቢያ ‼️ ሰዓት ይከበር!!! ⁉️ ክርስቲያናዊ አለባበስ እንዳይለይዎት ማህበር ቅድስት አርሴማ  የጉዞ  ማህበር
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
+++በ አብና በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም አንድ አምላክ አሜን! ልዩ የአዳር መርኀ ግብር ሐሙስ ሰኔ 20 ሕንፀተ ቤተክርስቲያን እንኳን ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ዓመታዊ የንግስ በዓል በሰላም አደረሳቹ !! ሐሙስ ሰኔ 20 በቤተል ማርያም ቤተክርስቲያን የአዳር መርኃ ግብር ከ 3.30 ጀምሮ በሰንበት ት/ቤቱ አዳራሽ ስለተዘጋጀ የምንችን እንዳንቀር ። ቸር ያገናኘን 🙏🏼 አዘጋጅ : የአከባቢው ማኀበራት በአንድነት
Hammasini ko'rsatish...
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። 🔔ታላቅ መንፈሳዊ ጉዞ ወደ ቡልቡላ አቡነ ተክለ ሀይማኖት እና ቅድስት አርሴማ አንድነት ገዳም የሚጓበኙ ቦታዎች የቅድስት አርሴማ ዋሻ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ዋሻ  የሰማእቷ ፀበል ቦታ  እንዲሁም   ከ24 በላይ ፈዋሽ  ፀበል የሚገኝበት ድንቅ ቦታ   ከብዙ በጥቂቱ ቅዱስገብርኤል የቅዱስ ሚካኤል አቡነ ተክለ ሐይማኖት አቡ እስትንፋሰ ክርስቶስ የመዳህኒያለም የአቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ የአቡነ ዘርአብሩክ የናታችን የቅድስት አርሴማ የቅዱስ ዩሀንስ              የጉዞ ቀን እሁድ 16/10/2016        ⏩...የጉዞ ዋጋ 300 ብር መስተንግዶን ጨምሮ ⏩.ሰዓት 11 ❕ ለመመዝገብ በዚህ ስልክ ይደውሉ👇👇 0989808089 0930308373 0932094572 የጉዞ መነሻ ቦታ ፦ አለም ባንክ ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን                            ማሳሰቢያ ‼️ ሰዓት ይከበር!!! ⁉️ ክርስቲያናዊ አለባበስ እንዳይለይዎት ማህበር ቅድስት አርሴማ  የጉዞ  ማህበር
Hammasini ko'rsatish...
00:37
Video unavailableShow in Telegram
19.03 MB
00:25
Video unavailableShow in Telegram
9.35 MB
01:50
Video unavailableShow in Telegram
68.73 MB
00:31
Video unavailableShow in Telegram
18.10 MB
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። 🔔ታላቅ መንፈሳዊ ጉዞ ወደ ቡልቡላ አቡነ ተክለ ሀይማኖት እና ቅድስት አርሴማ አንድነት ገዳም የሚጓበኙ ቦታዎች የቅድስት አርሴማ ዋሻ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ዋሻ  የሰማእቷ ፀበል ቦታ  እንዲሁም   ከ24 በላይ ፈዋሽ  ፀበል የሚገኝበት ድንቅ ቦታ   ከብዙ በጥቂቱ ቅዱስገብርኤል የቅዱስ ሚካኤል አቡነ ተክለ ሐይማኖት አቡ እስትንፋሰ ክርስቶስ የመዳህኒያለም የአቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ የአቡነ ዘርአብሩክ የናታችን የቅድስት አርሴማ የቅዱስ ዩሀንስ              የጉዞ ቀን እሁድ 16/10/2016        ⏩...የጉዞ ዋጋ 300 ብር መስተንግዶን ጨምሮ ⏩.ሰዓት 11 ❕ ለመመዝገብ በዚህ ስልክ ይደውሉ👇👇 0989808089 0930308373 0932094572 የጉዞ መነሻ ቦታ ፦ አለም ባንክ ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን                            ማሳሰቢያ ‼️ ሰዓት ይከበር!!! ⁉️ ክርስቲያናዊ አለባበስ እንዳይለይዎት ማህበር ቅድስት አርሴማ  የጉዞ  ማህበር
Hammasini ko'rsatish...
የተዋህዶ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ቅዳሜ ሰኔ 1 ቅድስት ልደታ - ቅዳሴ ቤት - ፊጋ ከሲኤምሲ(አልታድ) ሚካኤል ፊት ለፊት ከጋስት ሞል ዝቅ ብሎ ከነዳጅ ማደያው አጠገብ ባለው ኮብል እስቶን ገባ ብሎ ሰኞ ሰኔ 3 አቡነ ዜና ማርቆስ - በድሬ ዳሌ ጣፎን አልፎ በአዲሱ መንገድ ድሬ ብሎ ትራንስፖርት መያዝ ከእዛ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ብሎ መጠየቅ ረቡዕ ሰኔ 12  ቅዱስ ሚካኤል 💚 እሁድ ሰኔ 16 - በዓለ ጰራቅሊጦስ - በጎላ ቅዱስ ሚካኤል ቤ/ክ - በጀሞ ሚካኤል - - ,,, ሰኞ ሰኔ 17 አቡነ ገሪማ - በኮተቤ ካራ መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን ሐሙስ ሰኔ 20 ነብዩ ኤልሳዕ -በእንጦጦ ራጉኤል ወ ኤልያስ ቤተክርስቲያን አርብ ሰኔ 21 እመቤታችን ረቡዕ ሰኔ 26 ቅዱስ ገብርኤል  -በዓለም ባንክ ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ቅዳሴ ቤት ሐሙስ ሰኔ 27 መድኃኔዓለም - ሃያት ጨፌ መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን ፍል ጸበል  ከኃያት አደባባይ ወደ 49 ሲሄዱ መቄዶንያ ፊት ለፊት እና ጨሪ መድኃኔዓለም - ሰፈራ ወረድ ብሎ እሁድ ሰኔ 30 መጥምቁ ዮሐንስ -  በቤተል ጌቴሴማኒ ቅድስት ድንግል ማርያም ቤ/ክ - በቦሌ መድኃኔዓለም በቤላ ዮሐንስ (መጥምቁ ባለበት ሁሉ)- ሁላችሁም በመገኘት የበረከቱ ተካፋይ ይሁኑ 🙏 የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ አስተምህሮን ስርዓትን      የጠበቀ የመዝሙሮች እና ግጥሞች      ከነዜማቸው እንለቃለን         @mahbere_kidstarsema     @mahbere_kidstarsema     @mahbere_kidstarsema                       (መዝሙር ጥናት)            ለማንኛውም አስተያየት        @Yarsema_lij        @Yarsema_lij
Hammasini ko'rsatish...
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.